የኛ Yegna Yehulachinm Tena | ክፍል 1

  Рет қаралды 94,277

Yegna

Yegna

Күн бұрын

የኛዎች እንዴት ናችሁ? በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን የት ጠፋችሁ ብላችሁ ጠይቃችኋል፤ ይህንን ጥያቄያችሁን የሚመልስ እንደ ሁልግዜው እያዝናና የሚያስተምር የሁላችንንም ጉዳይ የያዘ 4 ክፍል ያለው ቶክ ሾው አዘጋጅተንላችሁዋል።
(ስለ ማህፀን በር ካንሰር እና መከላከያ ክትባቱ ፥ የበለጠ መረጃ ለማግኘት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ድረ ገፅ ይጎብኙ ፥ ወይም ደግሞ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የጤና ባለሞያን ያማክሩ።)
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
your real name (make up a nickname)
your age,
your address,
the name of your school,
your email address or phone number, or
any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZbin so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 187
@soreti3556
@soreti3556 3 жыл бұрын
የማህፀን በር ካንሰር በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በክፍለ ሀገር ለሚገኙ ት/ቤት እንዲሰጥልን በትህትና እንጠይቃለን
@እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ
@እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ 3 жыл бұрын
በሎ፡ደግም፡ማከን፡እደያሩጓት፡ሀገሬ፡ወልደወልደ፡በስተመጨረሺ፡አሁነስ፡ማመንም፡የስፈረል፡ወቅቱ፡
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፎ ካሠር ስነሣ ይነዝረኛል አላህ ይጠብቀን እኔም እናቴን በስደት ሁኘ ያጣኋት በካሠር መሀፀን በሽታ ነው 😭😭😭😭😭 በሠው ሀገር በጣም ይከብዳል የደረሠበት ብቻ ነው እሚያቀው
@ያሀራቆጆ
@ያሀራቆጆ 3 жыл бұрын
የየኛ ዲራማ ይጀምር የምትሉ
@taiben4744
@taiben4744 3 жыл бұрын
አኔ
@SuhaMensur
@SuhaMensur 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@amalshamandi7275
@amalshamandi7275 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችው ዳስ ስትሉ
@melko8973
@melko8973 3 жыл бұрын
ድራማቹ መቼ ነው የምጀምረው 🙄🙄
@misrachkabadausername8925
@misrachkabadausername8925 3 жыл бұрын
Wowwwwwww itoche wodimoch tabaraku gini qare aqxala misigini azo
@abiba4192
@abiba4192 3 жыл бұрын
ዊሎሚየ አደት እናፈቅሽኝ
@semiramohamed1083
@semiramohamed1083 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጣም ነበር የምከታተላችሁ
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 3 жыл бұрын
*ከወረተኛ ጓዴኛ ከዘመድ ምቀኛ አላህ ይጠብቅን* _ከመሬት እሾህ ከሰው እቅፋት አላህ ይጠብቀን_ *እዴ ወዝ ውሃ ከሚሄድ ፍቅረኛ እዴ ንፋስ ከሚነፍሱ ሰዎች አላህ ይጠብቀን* _ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፕሮ ፋይሌን በመጫን subscribers👈የምትለዋን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ለአዱኛ ና ለአኼራችን የሚጠቅሙንን ፕሮ ግራሞች ታገኛላችሁ አብረን እንማማር አህለን ተፈደሉ ቤቴ ቤትኩም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@rahimaahmed875
@rahimaahmed875 3 жыл бұрын
ሠብስክራይብአረኩሽሁቢ
@helwe497
@helwe497 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 жыл бұрын
የኛጀግኖች እንኳንበሰላምመጣቹህ
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
@ቤተክርስቲያንአንድትናት 3 жыл бұрын
አድነታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን ለምድነው አገታችሁ ላይ ማህተብ የማላየው በቃ ሰው ሚዲያ ላይ ሲወጣ ማህተብ አያደርግም ማለት ነው
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
እኮ ለቪዲዮቻቸው ሲሉ መዝሙር ይዘምራሉ ሰው በእምነቱ እንዴት አይተማመንም
@molumulo570
@molumulo570 3 жыл бұрын
ታዋቂ መሆን እንደዚህ ነው እነዚህም አወለቁ ተብለወ ይሆናል እኔ ማህተብ ማውለቅ ለእኔ እግዚአብሔር እንደ መካድ ነው የሚተየኝ በሰው ሀገር እንኳን አላወለቅን እንኳን በሀገራችን ልብ
@Zselase
@Zselase 3 жыл бұрын
ወጣቱን አለም ተቆጣጥሮታል፣ ታዳጊ ሴቶች ወደፊት እንዳይወልዱ የማህፀን ክትባት ውሰዱ ዪላሉ፣ ድግሞ በነፃ አደረጉት መቸም ድሀ በነፃ ሲባል እሽ እንደሚል ገብቶታል አለም፣ የኛዎች አድናቂያችሁ ነኝ ግን ክርስትና ሁን አጥብቁ
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
ደግ አረጉ ብዳታም
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 3 жыл бұрын
Yalemahitem kiristina yalem enidee??
@recagalaso1151
@recagalaso1151 3 жыл бұрын
የኛ ድራማ ይጀመር 🥰🥰❤
@Zselase
@Zselase 3 жыл бұрын
የኛዎች ክትባቱን አትውሰዱ፣ አታስተዋውቁ መሀን ያደርጋል፣ በእግዚአብሔር እመኑኑኑኑኑኑ
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Жыл бұрын
አይዞህ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 3 жыл бұрын
ኧረ ሀይሌ የኔ ሚስኪን አንጀቴን በላኸዉ 😃😃😃😃
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ክክክክ ካሜራ የያዙት እሩጫቸው ክክክክክ
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኩን በሰላም መጠችሁልኝ ❤❤👍
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 3 жыл бұрын
ናፍቃችሁናል በጣም ድራምው ተሎ ጀምሩልን
@leencooabudurhmen9994
@leencooabudurhmen9994 3 жыл бұрын
Nice my 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asstegc339
@asstegc339 3 жыл бұрын
ፍቅር አምሮባታል
@yoniyebabayoni3139
@yoniyebabayoni3139 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭በፈጠራቹ 2015ላይ ጀምሩልን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 3 жыл бұрын
😍😍😍😍👌
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 жыл бұрын
ድራማው መቼ ነው የሚጀምረው ንገሩኝ እናተ ነበራችሁ ፈታ የምታረጉኝ
@Rt-ci3ps
@Rt-ci3ps 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወዳችሁ😘😘
@rabiarabia5481
@rabiarabia5481 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦችችስወዳችሁ
@mesiymesiy6999
@mesiymesiy6999 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ማራኪዎች 💘💘😘😘😘😘👈
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@yguu5879
@yguu5879 Жыл бұрын
ይጀምር
@meditube2710
@meditube2710 3 жыл бұрын
አተ ለበላኸው እኔን አቃጠለኝ 😂😂😂😂😂😂😂ባይበላ ቢቀር
@firaoldefera5895
@firaoldefera5895 3 жыл бұрын
Wayi hayile ahhhhhh
@soreti3556
@soreti3556 3 жыл бұрын
ክክክክ ተቃጠልክ እሰይ ጉራክ መከራ ነው ደግ አደረገክ በሳቅ ገደልከኝ ከት አድርገው አላለም
@aksfaoa756
@aksfaoa756 3 жыл бұрын
kkkk ene erasu betam new yasakegn wey hayle
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
አየበላክ
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ውዶቼ እንደምን አላችሁልኝ ምነው ጠፋችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን አየኋችሁ
@romanroman6725
@romanroman6725 3 жыл бұрын
Osso afanii oromoti wojatanii bayee namatii tolaa baranota gudda qabaa sila sheri isin godha
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
Sirii jete 😅😅😅😘😳
@anisaanyijawee556
@anisaanyijawee556 3 жыл бұрын
Dhugaa ijoleen tuni bayyee namaa tolti garuu yeroo bayyee afaan oromootin hin hojatuu male garuu jari oromoo
@melukongio5148
@melukongio5148 3 жыл бұрын
ክክክክክ ብዙ ጊዜ በጀርሞቹ ተሰቃይተሃል። ያቃላቸዋል ቃሪው ለነሱ መድሃኒት ነው
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 жыл бұрын
Ye Hagere lijochi niku ! Beshita Yiketbalu Medganit Yishetahu 😢 Egzabher Hoy wedet Alh Erdan? Amen.
@AmiryaKelibo
@AmiryaKelibo 3 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
የኛወች በናታችሁ ፈጠን አረጉት ድራማችሁን በፈጠራችሁ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ ኑልን ሰለክትባቱ እናመሰግን አለን
@zakeaalqahtani3385
@zakeaalqahtani3385 3 жыл бұрын
Wwww
@ganetlb4494
@ganetlb4494 3 жыл бұрын
Wowwwwww
@julfarak9844
@julfarak9844 3 жыл бұрын
ሣባ ለምን አልገባችም??
@siifanioromiya5964
@siifanioromiya5964 3 жыл бұрын
Wooooowwwwww nice video thanks so much
@ያረብፍትህለወገኖቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ 3 жыл бұрын
ቃሪያ ኡኡኡኡኡኡየማያቃጥልነው እርግጠኛነኝኪኪኪኪእኔኮእናተን በመመልከት ጥናቴቀረ ወይኔምንተሻለኝግን
@bireeyoutubebireyoutube1705
@bireeyoutubebireyoutube1705 3 жыл бұрын
Omg very good 😅😅😅😅🤣🤣🤣😘😘😘😘😍bartut
@badriitube8375
@badriitube8375 3 жыл бұрын
welcome hulechum betam wedachowalew
@ፍቅርከወሎልጅ-ፈ3ተ
@ፍቅርከወሎልጅ-ፈ3ተ 3 жыл бұрын
በጣምነውደስየሚለው😘😘😘😘
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 3 жыл бұрын
አይ ሀይሌ ሁሌ ነው የምታስቀኝ 😂😂😂😂😂
@selaminatesema3767
@selaminatesema3767 3 жыл бұрын
Karyama adelem
@صفيهعلي-د1س
@صفيهعلي-د1س 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@galhayelom7944
@galhayelom7944 3 жыл бұрын
ሎሚየ ስወዳሽ 😘
@khadeja8598
@khadeja8598 3 жыл бұрын
ይጀመረ
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p 3 жыл бұрын
ሀይሌ የኔቆንጆ
@አስቱየእናትዋልጅ
@አስቱየእናትዋልጅ 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀይልዬ😃😃😃😃😃😃😃😃
@temetesfaye1132
@temetesfaye1132 3 жыл бұрын
Betisha wudddd nw maregish bagegnish ende ene destegna mehon sew yale ayimeslegnm❤❤
@የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ
@የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ 3 жыл бұрын
ኧሯ ኧረ ምነዉ ለመርሣት ይኸናክል መጥፋት ሀይኔ ዉይይይይ ተቃጠልክ 😂😂😂😂
@kikilaw391
@kikilaw391 3 жыл бұрын
awo wetatun cherisut endih eyalachu
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
እውነትነውገናመዳህነት፣እልልልልልል
@diiborraamucaakaakuugoofta131
@diiborraamucaakaakuugoofta131 3 жыл бұрын
Yared ya ate sira 😂😂😂😂😂
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
😍💘😍💘😍💘😍💘😍
@likiliki2579
@likiliki2579 3 жыл бұрын
Sewodachuu hunken baa salam metachu
@Tube-oy8mz
@Tube-oy8mz 3 жыл бұрын
😂😂 ኧረ ጉራ አቃጠለው
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
ክክ ሀያሌ ስወድህ ወድሜ ቁጭ እኮ ነህ መልክህ እሱ ካንተ ይርዝማል እንጂ
@khadijak2142
@khadijak2142 3 жыл бұрын
ማሮች ስወደቹ
@shukhidubai3765
@shukhidubai3765 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@semharkiroskiros1960
@semharkiroskiros1960 3 жыл бұрын
ebakachun echn mhyaqa edatalfat lemndnew ktbatu 14 betach emay feqedew
@sifaanjimaaabaajifaari8190
@sifaanjimaaabaajifaari8190 3 жыл бұрын
WELCOME to 💙💙💙💙💙💔💔💔💔
@جميلهاثيوبيا-ش2ق
@جميلهاثيوبيا-ش2ق 3 жыл бұрын
ይጀመር ከምር በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ
@yashimaryashii6901
@yashimaryashii6901 3 жыл бұрын
❤❤❤❤💘
@sharjah6096
@sharjah6096 3 жыл бұрын
ቆይለኛኛውችጥያቄአለኝምድነውድራማውአይጀምርምድነውእሰከመቼነውየምንጠብቀው
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 жыл бұрын
ያሬድየ ስታሳዝንኮ😂😂😂😂
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እስይ ውሽት ጥሩ አደለም
@ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ
@ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ 3 жыл бұрын
የምወዴችሁ
@buzeeyemaariyaamlij3492
@buzeeyemaariyaamlij3492 3 жыл бұрын
Gin lemin matebun yemitawelkut?????
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Hulum kirstyan Hulum Yale mateb siyastelu
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Hulachunim bexam wadachiwalew
@badriitube8375
@badriitube8375 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
እኔም እከተባለሁ ገና 14 አመቴ ገባ ሀሀሀሀሀሀሀ ባይሆን ከመዳም ቤት ስመለስ
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
😀
@Toyba-q7b
@Toyba-q7b 3 жыл бұрын
@@selamt8660 🙄🙄
@nahomberhanu6864
@nahomberhanu6864 3 жыл бұрын
And retake alegn kitbatun kalteketeben beshetaw. yeyethenal
@nahomberhanu6864
@nahomberhanu6864 3 жыл бұрын
Malete teyake
@rabiarabia5481
@rabiarabia5481 3 жыл бұрын
ወይኔ ቃሪያያያያያያ
@fayezafekadu2648
@fayezafekadu2648 3 жыл бұрын
ቲቸርስ የት ሄዳ ነው
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
የኛወቸሠላምነቸህሰውውውድድድ
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 3 жыл бұрын
Enan yaredo ena lekatelelek
@senayitmenta
@senayitmenta 3 жыл бұрын
Deram chewu mech new mijemirewu 🙄🤔🙄❤
@r6fyf7d5cugu8
@r6fyf7d5cugu8 3 жыл бұрын
😁😁😂😂😂😂😁😁😂
@AmneAshenfi
@AmneAshenfi Ай бұрын
በቃአለቀልህበሆድቁርጠትሞትህነው😂
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
ሠላምነው
@mercilela6836
@mercilela6836 3 жыл бұрын
Weddddddd💋💋💋💋💋💋
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Ayile sitasiq
@iyasoabram2401
@iyasoabram2401 3 жыл бұрын
baxam dasimil.diramano
@hiwet5
@hiwet5 3 жыл бұрын
Atwash aqatlok al
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እኔ ምለው የክትባት ከአስራት አመት ነው ምጀምረው ወይስ ከዛበታች ላሉም ነው ነገሩኝ እባካቹው
@سعادهمحمد-م7ض
@سعادهمحمد-م7ض 3 жыл бұрын
ምይ ትከታተላቸዉ በጣምደስይሉኛል
@lendayesedeso9103
@lendayesedeso9103 3 жыл бұрын
Ayizokii yaredi kkkkkkkkkkk
@mahataher11
@mahataher11 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@Zselase
@Zselase 3 жыл бұрын
የህዝብ ቁጥር ለመቀነስ አለም እየተሯሯጠ ነው
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 жыл бұрын
ተቃጠለ😃😃😃😃😃😀😀😀ወደሀማምለምኸክካልፈጀህ😀
@sofiyasofiya6953
@sofiyasofiya6953 3 жыл бұрын
ፈታ ታዴርጋላችሁ
@yasinoman2361
@yasinoman2361 3 жыл бұрын
Kkkkk. ቃሪያው ከት ኣድርገው ኣላለም
@abyesuf4555
@abyesuf4555 3 жыл бұрын
ጠፍታቹሀን ኑልን
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new beratu
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@محمدالقحطاني-خ3ج
@محمدالقحطاني-خ3ج 3 жыл бұрын
ቃራሀንብላ😂😂😂😂😂😂😂
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
Mech new mtjemrut
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
Hey there. I really like your program and your effort to bring awareness in regards to HPV. It is a virus that causes cervical cancer, genital warts, penile, rectal,, oropharnyx and anal cancer. Therefore, these two step series of Vaccination is recommended for both for female and male ages 9-14. Please don't only focus on female. I am a Healthcare professional here in the United States. Go to CDC.gov for full information
@ንጋትናሀያዕ
@ንጋትናሀያዕ 3 жыл бұрын
Yegnawoch ere yijemerln sewedachu
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወዮ
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 8 МЛН
ከዘና ጆከርስ ቀረጻ በኋላ ሞተች. ልብ ይሰብራል!
29:13
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 288 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 1
42:17
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39