የኛ ዘመን አቆጣጠር የማን ነው? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 36,213

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 2 жыл бұрын
የቀሲስ ጥምጥም በጣም ያምራል
@webtube21
@webtube21 2 жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የእመብርሐን ልጅ የሆንኩ መልካም ብዓል ይሁንላችሁ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
Ewnt new. Des yelall....
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
@@merafterouni9904 ዖኦ
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
Read a bible
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት ለበአታ ማርያም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን መምህራችን አባታችን ሁላችሁም ክፍል ሁለት ትምህርታችንን ይዛችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አሜን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ወሰላም ያድርግልን ዘመነ ሉቃስን ይቀድስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን🌻🌻👏👏👏👏🌻
@Minasie-o5z
@Minasie-o5z 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 2 жыл бұрын
የኛ አባት እኳን በደህና መጡልን ይህንን ኮመት የምታነቡ በፀሎት የበረታቹ እዲሁም አባታችን ወለተ ማርያም እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ያሰብኩት እዲሳካልኝ ካለማዊ ህወት ወጥቼ ወደ መንፈሳዊ ሂወት እዲመራኝ እኔ መፀለይም አቅቶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 2 жыл бұрын
@@bezagirma9544 አሜን የኔ እህት😢😢❤🙏🙏🙏
@አጸደዘአንጾኪያ
@አጸደዘአንጾኪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@barke478
@barke478 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🥀🥀🥀🥀🕊️🕊️🕊️🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🕊️
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አባታችን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የሰላም የፍቅር የአንድነት የበረከት አመት ያድርግልን የእርስ በርስ ጦርነት መገዳደልንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስቁምልን ተዋህዶ አብባ ተከብራ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን🕊🕊🌻🌻🌻🌿🌿🌷🌻🌷🌹🌿🕊🕊🌹🌷🌻🕊🌿🌻🌹🌷🕊🌿🕊🌷🌹🌻🌷🕊🌿🌿🕊💚🕊💛🕊❤🙏🙏🙏
@m205
@m205 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️ መታደል እኮ ነው ❤️ኦርቶዶክስ❤️ መሆን አንዲሁም ኢትዮጵያዊ መሆን
@user-sol321
@user-sol321 2 жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ ።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
አለመማር እኮ ነው ኢትያጵያን እያባላን እየከፍፍለን ያለውን አገራችንን ባለን ታሪክ ከፍ ማድርግ ሲገባን መሆን የምንፈልገው ነው የምንከተለው ግን የአውሮፓን እና የአሜሪካኑን ሆኖ እንደዚህ ጉራማይሌ ሆነን ቀረን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን።
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ ዉዴ መህምራችን የሰላም የፍቅር የጤና የአንድነት ዘመን ልዑል እግዚአብሔር ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መምህር እንደው እድሜ ሁሌም እለምናለሁ ብዙ ዓመት እንድትቆይልን 🤲🏽
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ እረቂቅ ጥበብ አላት ሌላውን አለም እና ኢትዮጵያን ሳስተያየው በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@solomonteshome6125
@solomonteshome6125 2 жыл бұрын
መምህራችን ሁሌም ስታስተምሩ በቀላሉ ነው ሚገባኝ, ቃል ሂወትን ያሰማልን, ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን መምሃራችን!!
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን
@masaisamu1972
@masaisamu1972 2 жыл бұрын
መምህራችን መልካም አገላለጽና ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ መልካም በአል ይሁንላቹ
@liltya3613
@liltya3613 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታቸውን🙏🙏🙏
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🙏🙏🙏
@worku3723
@worku3723 Жыл бұрын
እባኮትን መምህር ዘበነን ይጠይቁልን ዘመን አቆጣጠርን በደንብ መፃፈ ሄኖክን እና ኩፋሌ ላይ አንብበው ያሥረዱን የኛ ዘመን አቆጣጠር ባህርሀሳብ ወይም አቡሻህር ነው የግብፅ ነው የኛን አሥረዱን ነብዩ ሄኖክ በፃፈው መሠረት
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን አባታችን ።🌻🌻🌻
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እንኳን፣ለቅድስት፣ለበአታ፣ማርያም፣በሰላምአደረሳችሁ፣አደረሰን፣መምህራችን፣አባታችን፣
@evu-tube
@evu-tube 2 жыл бұрын
መስከረም 3 ቀን የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት እንኳን ለጻድቁ አባ ሙሴ እና አባ አንበስ ኢትዮጵያዊ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! #አባ_ሙሴ_ዘሲሐት #ገዳመ_ሲሐት የሚባሉ ብዙ ቦታዎች አሉ:: ቅድሚያውን የሚይዘው ግን የግብጹ ነውና ዛሬ የዚህን ገዳም አንድ ቅዱስ እናስባለን:: ሕይወታቸውም በእጅጉ አስተማሪ ነው:: ቅዱሱ አባ ሙሴ ይባላሉ:: የ4ኛው መቶ ክ/ዘመን ክርስቲያን ናቸው:: እኒህ ጻድቅ አንድ ነገር ከሌሎች ቅዱሳን ይለያቸዋል:: ከምግባርና ትሩፋት በቀር አንድም የእግዚአብሔር ቃል አያውቁም:: ዝም ብለው በየዋሕነት ይኖሩ ነበር እንጂ:: ተወልደው ባደጉበት በምድረ ግብጽ በቅን ሕይወት ኑረው: በወጣትነታቸው ወደ ደብረ ሲሐት ገቡ:: በዚያም በብሕትውና ዘግተው በጾምና ጸሎት ተወስነው ለ45 ዓመታት ኖሩ:: እጅግ የዋሕ ሰው ናቸውና ከጸጋ (ከብቃት) ደረሱ:: ሰው በአካባቢው አልነበረምና አብረው የሚውሉት ከግሩማን አራዊት ጋር ነበር:: አራዊቱም ጻድቁን ያጫውቷቸው: ይታዘዙላቸውም ነበር:: በፈንታው ደግሞ አባ ሙሴ በተአምራት ዝናብ ያዘንቡላቸው: ምግብም ይሰጧቸው ነበር:: አባ ሙሴ ልብስ አልነበራቸውምና በቅጠል ይሸፈኑ ነበር:: የምግባቸው ነገርማ "በመጠነ ኦፍ" ይላል . . . ትንሽ ድንቢጥ የምትበላውን ያህል ቀምሰው: ጥርኝ ውሃም ተጐንጭተው ነበር የሚኖሩት:: በሁዋላ ግን እጅግ ከመብቃታቸው የተነሳ ዐይናቸውን ሲገልጡ 'ገነት' (የአትክልት ሥፍራ) ይታያቸው ነበር:: ከዚያም ለበረከት ቆርጠው ይበሉ ነበር:: ሰይጣን እርሳቸውን ይጥል ዘንድ እጅግ ቢጥርም አልተሳካለትም:: በስተ መጨረሻ ግን የሚጥልበት መንገድ ተከሰተለት:: ምንም ባለ መማራቸው ሊፈትናቸውም ተነሳ:: አንድ ቀን ከበአታቸው በር ላይ ከአራዊት ጋር ተቀምጠው ሳለ ሰይጣን ሽማግሌ መነኩሴ መስሎ እየተንገዳገደ መጣ:: አራዊቱ ደንግጠው ሲሸሹ እርሳቸው ግን ሳያማትቡ ሮጥ ብለው ደገፉት:: ወደ በዓታቸውም አስገቡት:: ማታ ላይ ሲጨዋወቱ "ማንነትዎን ይንገሩኝ" አላቸው:: ለአባ ሙሴ ሰይጣኑ የበቃ አባት መስሏቸዋልና የ45 ዓመታት ድንግልናዊ የተባሕትዎ ሕይወታቸውን ነገሩት:: እርሱም በፈንታው ሐሰቱን ቀጠለ:: "እኔ ግፍ እየሠራሁ በዓለም እኖር የነበርኩ ሰው ነኝ:: ነገር ግን ዓለምን ትቼ ላለፉት 40 ዓመታት በበርሃ በንስሃ ኑሬአለሁ:: ያም ሆኖ አንዲት ሴት ልጅ አለችኝና 'ማን ያገባታል' ብየ ስጨነቅ አንተ እንደምታገባት ተገለጠልኝ" አላቸው:: አባ ሙሴ ደንግጠው "እንዴት ድንግልናየንና ሕይወቴን ትቼ አገባለሁ?" ሲሉም ጠየቁ:: ሰይጣን ግን ቃለ እግዚአብሔር እንደማያውቁ ተረድቷልና "አንተ ከአብርሃም: ከያዕቆብ: ከዳዊት ትበልጣለህ? እነሱ አግብተው የለ!" ብሎ ቢገስጻቸው አንዳንዴ አለ መማር ክፉ ነውና አባ ሙሴ ሸብረክ አሉ: ተረቱ:: ከዚያም ተያይዘው ጉዞ ወደ ዓለም ሆነ:: መንገድ ላይ ግን መነኩሴ ነኝ ያለው ሰይጣን ወደቀና የሞተ መሰለ:: አባ ሙሴ በእንባ ቀብረውት ሲሔዱ ተኖ ጠፋ:: አባ ሙሴ ቀና ሲሉ ሰይጣን በምትሐት የሠራውን ያማረ ግቢና ቆንጆ ሴት አዩ:: ወደ እሷ እቀርባለሁ ሲሉ አውሎ ንፋስ ማጅራታቸውን መትቶ ጣላቸው:: አባ ሙሴ ከወደቁበት ሲነሱ ያዩት ነገር ሁሉ ሰይጣናዊ ምትሐት መሆኑን አወቁ:: ወደ በአታቸው መጥተው ከገነት ፍሬ ቢቀምሱ ጸጋ እግዚአብሔር ተለይቷቸዋልና መራራ ሆነባቸው:: እያለቀሱ ከበዓታቸው ወጡ:: መንገድ ላይ ያው ሰይጣን ነጋዴ መስሎ: "መንገድ ልምራዎት" ብሎ ምንም ከሌለበት በርሃ ላይ ጥሏቸው ተሰወረ:: የሚያደርጉት ጠፋባቸው:: ረሃቡ: ጥሙ: ከፈጣሪ ጸጋ መለየቱ አቃጠላቸው:: አሁንም አንዲት ሴት መነኩሴ ድንገት መጥታ ወደ በዓቷ አስገባቻቸው:: የማይገባውን ድርጊት እናድርግ ብላ አባበለቻቸው:: ይባስ ብላ ወደ አይሁድ እምነት እንዲገቡ አሳመነቻቸው:: ወዲያውም ወደ ሌላ በርሃ ወስዳ "አወቅኸኝ?" አለቻቸው:: "የለም" አሏት:: እዚያው ላይ ተቀይራ ጋኔን መሆኗን አሳይታቸው ተሠወረች:: #አባ_ሙሴ በዚያው ሥፍራ በአንድ ጊዜ ሁሉንም አጡ:: አለቀሱ: ተንከባለሉ:: እንባቸው እንደ ዥረት ፈሰሰ:: ልቡናቸው ሊጠፋ ደረሰ:: ወደ ፊታቸው አፈር እየረጩ: "ወየው" እያሉ ሲያለቅሱ ጌታችን መልአኩን ላከላቸው:: እንደ ቀድሞውም ፊት ለፊት ታይቶ አጽናናቸው:: "አይዞህ! ፈጣሪ እንባህንና ንስሃህን ተቀብሏል" ብሎ ወደ ስውራን ከተማ ወሰዳቸው:: በዚያም ለ7 ቀናት ቆይተው በዚህች ቀን ዐርፈዋል:: #አባ_ሳሙኤልም ቀብሯቸዋል:: #አባ_አንበስ_ኢትዮጵያዊ ጻድቁ የነበሩት በ13ኛው መቶ ክ/ዘመን ሲሆን የተወለዱት ትግራይ ውስጥ ነው:: ዛሬም ድረስ የብዙ ስውራን ቤት እንደ ሆነ የሚታወቀውን #ደብረ_ሐዘሎንም እርሳቸው እንደ መሠረቱት ይነገራል:: አባ አንበስ ከገዳማዊ ትሩፋታቸው ባሻገር በአንበሶቻቸው ይታወቁ ነበር:: የትም ቦታ ሲሔዱ በአንበሳ ጀርባ ላይ ነበር:: በእርግጥ አባቶቻችን ከዚህም በላይ ብዙ ድንቆችን ማድረግ ይችላሉ:: ምክንያቱም #እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ነውና:: ጻድቁ የአቡነ #ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ: #የሳሙኤል_ዘዋልድባና #የአባ_ብንያሚን ባልንጀራ ናቸው:: ዛሬ ደግሞ ዕረፍታቸው ነው:: #አምላከ_ቅዱሳን የወዳጆቹን ፈተና አስቦ እኛን ከመከራ ይሰውረን:: በቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን:: በረከታቸውንም ያብዛልን:: #መስከረም_3 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.አባ ሙሴ ዘደብረ ሲሐት 2.አባ አንበስ ኢትዮጵያዊ 3.አበው ኤጲስ ቆጶሳት 4.አባ ዲዮናስዮስ 5.አባ ዲዮስቆሮስ ሰማዕት 6.ቅዱስ በትንከል ዲያቆን #ወርኀዊ_በዓላት 1.በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ 2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና 3.ቅዱሳን ሊቃነ ካህናት አበው (ዘካርያስና ስምዖን) 4.አባ ሊባኖስ ዘመጣዕ 5.አቡነ ዜና ማርቆስ 6.አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ዘደብረ በንኮል 7.ቅዱስ ቄርሎስ ሊቅ (ዓምደ ሃይማኖት) "በመጠን ኑሩ: ንቁም:: ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጐ እንደሚያገሳ አንበሳ ይዞራልና:: በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት::" (1ጴጥ. 5:8) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት መልካም ዘመን ያርግልን
@tseltsel9476
@tseltsel9476 2 жыл бұрын
በጣም እነመሰግነለን ቃላ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ፈጠር ይጠብቅልን
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
@አስቱወለተሰንበት
@አስቱወለተሰንበት 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር. እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ለመምህራችን ኑሩልን
@SaeedAli-ke7yl
@SaeedAli-ke7yl 2 жыл бұрын
አሜን ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
እኩአን አደረሰዎት መህምራችን ቃለሂወት ያሰማልን ጠያቂዎቻችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን!!!
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 Ай бұрын
🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
መምህርዬ የሚገርም ሞገስ ነው የሚታየው በተረጋጋ መንፈስ የሚሰጡን እውቀት፣ አለባበስ ፣ ግርማ ሞገስ አንድ ላይ ደስ ሲል ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌ የሚሰጡን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም መድሃኒያለም ይባርካችሁ መልካም በዓል
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
Read a bible
@mercimy4486
@mercimy4486 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ወሎፋኖ
@ወሎፋኖ 2 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ እኔ ብዙዎቹን ላሰናክል እችላለሁ አንተ ግን ለሚድኑት ብርሃን ነህ በርታልን
@tigestdelele2692
@tigestdelele2692 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@zebib3563
@zebib3563 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ለ2015 አዲስ አመት ከነቤተሰብዎ በሠላም አደረሠዎ!!!
@henoklule7868
@henoklule7868 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hwatii
@hwatii 6 ай бұрын
Amen 💖💖 amen 💖💖
@bitwodedmengeshajenbere3537
@bitwodedmengeshajenbere3537 2 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ረዥሙን ዐድሜና ጤና የእመአምላክ ልጅ ያድልልን!!!
@yewhansmichael6819
@yewhansmichael6819 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን። 🙏🙏🙏🙏🙏 🇬🇳❤🇪🇷 ➕
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
መምህራን በእውነት በደንብ ነው የተረዳነው እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@monaleshm1218
@monaleshm1218 2 жыл бұрын
አባታችንቃለህይወትያ ሰማልን⛪⛪⛪⛪👏👏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደሰ የሚል አቀራረብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🕊🕊🌹🌷🌻🌻🌻🌿🌿🌷🌷🌻🌿🕊🕊🕊🌷🌷🌻🌻🌻
@mesiabel4614
@mesiabel4614 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin bedime betena yitebikilin abatachine emamilak titebikilin
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏
@amzoonamzoon8903
@amzoonamzoon8903 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 жыл бұрын
Amen 🙏 enkuane ladese amateu bale aderesen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Egziabeher yemesgen enekuan abero aderesen memehrachen wdemachen ehtachen lenatem lememehrachen qale hiwotn yasemalen ameb amen amen 🤲✝️☝️💚💛❤️💚💛❤️💚🌻❤️💚🌻❤️
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ እና ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
@kbromtsehaye5126
@kbromtsehaye5126 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህራችን ኣሜንንንንንን✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹህ መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kmkm9905
@kmkm9905 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባኮን በፀሎት ያስብኝ አስካለ ማርያም ነኝ
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 2 жыл бұрын
አሜን፡ቃለ ፡ሕይወት ያሠማልን፡እንኳን ፡አደረሣችሁ፡
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 жыл бұрын
Amennn Amenn amennnnn kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn Edmana Tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet girum yehone timhrt Nw 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌿🌹🌹💐🌼🌼🌻🌻🌻🌸❤️💜🧡💓💙🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻💐🌼
@gizachew9345
@gizachew9345 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አንተን ስለሠጠን ። መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ።!
@mhriawilli2660
@mhriawilli2660 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
AmanAmanAman kalehywet yasemaln Aman Aman Aman 🙏
@teshaytsehaye8513
@teshaytsehaye8513 2 жыл бұрын
የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን
@tadeletilaye367
@tadeletilaye367 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማከብረወት መምህራችን የሚመልሱት መልስ የሚያስተምሩት ትምህርት ምን ያክል የእዉቀት ባለቤት እንደሆኑ ያስታዉቃል!!!
@fekrat5946
@fekrat5946 2 жыл бұрын
Abatachen kale heywet yasemalen edemena tena yestelen abatachen betelot yasebugn fekerta geberhel yekedest dengel mareyam amlajenet ayleyen amen
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
@bethaniatesfu6733
@bethaniatesfu6733 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ሞገሱን እውቀትን ይስጦት
@romalover6851
@romalover6851 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም እና የአንድነት የንስሀ ያርግልን✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@mesiyemariyamlij646
@mesiyemariyamlij646 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እድሜ እና ጤና ያድልልን✝️❤️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 жыл бұрын
Enkane adersewote memheratene 🙏🥰🥰
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አምን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትት ያሰማልን አሜን መልካም በአል
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዝልን በእውነት ቃሌ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
amen memehirachin jale hiyuwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betena yanurilen amen
@adg9112
@adg9112 2 жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን ለሁላችሁም
@meserettemesegen175
@meserettemesegen175 2 жыл бұрын
ጥምጣም ጠምጥመው አይቼዎት አላውቅም ነበር ዛሬ ገርሞኛል መልካም ነው መምህራችን ያምራል እየደጋገሙ ያስለምዱን። እንኳን አደረሰዎ አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን። የዛሬ ዓመት ደግሞ ያድረሰን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይህችን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኡኤል ይጠብቅልን እኔንም የሰማውት ልብ ሰልድ የፀፈልን በእውነት ፫
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 2 жыл бұрын
እኳን አደረሥወት መ ምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Enkuwan abro adersen Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Hunken Dena maxachu ba digame 🙏😍😍💝💝💝🌻🌻🌻
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 2 жыл бұрын
Amen💒💒💒💒💒🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Amen Qal Hiywaten Yasmaln Wud Memher Abatachn bedme betsega yigobgnlen Abatachn melkam Adis amet le hulachnm yadergln
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhewet yasemalin memhrachn🙏🙏🙏🙏💚💛❤🥰🥰🥰🥰💙💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sisaylema241
@sisaylema241 2 жыл бұрын
አንኳን በሰላም መጣህ የምርጦች ምርጥ መምህራችን
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Amen kalehy wet yasemaln
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን ፀጋውን ለመምህራችን ያብዛለውት ኣሜን
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን_*
@asrattilahun9131
@asrattilahun9131 2 жыл бұрын
መምህራችን መልካም አዲስ ዓመት።ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።ይተኩ ብዙ ዘበነዎች ይኑረዎት።ኢትዮጵያዊነታቸውን ኦርቶዶክስ ሃይማኖትዎን ሥርዐቱን ሲያስተምሩ ዕውቀትዎን ያሰተላልፉልን።
@شايتياحمد
@شايتياحمد 2 жыл бұрын
አሜን.አሜን..አሜን..እግዚአብሔር...ይመሥገን..
@lifekonj6366
@lifekonj6366 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ውድ መምህራችን አቤት አለባበሶ በጣም ያምራል አዳድ ፕሮግራም ላይ ሲጋበዙ ሱፍ አድርገዉ ሳዮት እናደዳለዉ በቃ እዲነዉ የሚያሚያምርቦት
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
ኡስታዝ አቡበከር  አህመድ በ#Etv
42:50
OHM Channel
Рет қаралды 763
"በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው" በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
1:08:04
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 5 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН