የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት የምስጋናና የሰርፕራይዝ ደማቅ ዝግጅት part 1

  Рет қаралды 125,696

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 324
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ Ай бұрын
ቸብዬ ከነቤተሰብህ ተባረክልን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዝግጅቱ ደስተኛ ነኝ አንተ ነህ ንፁህ ልብ ያለህ አንተ ነህ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ ሰው የሌላው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ነገር ሁሉ ላንተ ይሁን በመልካምነትህ ቀጥል
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Amen and thank you 🙏
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
ፓስተር ሐንፍሬ እጅግ በጣም የዋህና ትሁት ስው ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ። ቅዱሳንን ስለአገለገላችሁ እግዚአብሔር ይረሳ ዘንድ አመኛ አይደለም እንደዚህ ይከፍላል በስማይም በምድርም ዋጋው ትልቅ ነው።
@amanueltemesgen8252
@amanueltemesgen8252 Ай бұрын
ቸቤ ትልቅ ሰው! በፕሮግራሞችህ ሁሉንም ያለማዳላት ስለምታስተላልፍ ትልቅ ክብር ይገባሀል
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@nunuzewdie7767
@nunuzewdie7767 Ай бұрын
Amen 🙏 GLORY to God 🎉 Elelelelelele Elelelelelele 🙏 🙌
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Ай бұрын
እስማማለሁ👍🏾
@diborab7820
@diborab7820 29 күн бұрын
Yes agree with u ! የተባረከ አይምሮ
@FerihaYousuf
@FerihaYousuf 29 күн бұрын
Chebe Media! Great work and true Ethiopian!!! We thank you to be in every and each Ethiopian events!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🙏🏾 እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው ነገርግን ሲኒየር ፖስተሮችና ዘማሪዎች በጣም ደስ ይሉኛል❤
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
@@LoveAndPeace2424 እጅግ በጣም እናመስግናለን ተባረክልን/ኝ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
@jelo3241 አሜን🙏
@MarthaGetchawe
@MarthaGetchawe 29 күн бұрын
ተባረኪ
@zed8788
@zed8788 28 күн бұрын
@@LoveAndPeace2424 🙏🙏🙏
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 18 күн бұрын
Love & Peace እግዚአብሔር ይህንን መልካምን ያሰበውን ልብ ይባርክልኝ ከመንግስት ተካፋይነት አያጉድል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ/ ኪ❤
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
ዳኒዬ፣ ሊሊዬ እና አውታሩ ዘመናችሁ ይለምልም ። ክብር ሁሉ ለስማይ ለምድር ጌታ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ቸቤ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ይከተልህ ።
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen 🙏
@adanechilema5018
@adanechilema5018 Ай бұрын
ቸቤ ጌታ ይባርክህ አታዳላም የማያዳላው አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Ай бұрын
Amen , may God bless him
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen 🙏
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei Ай бұрын
Esuse ye Geta lij aydel lemen yadalale
@MisgeeKitata
@MisgeeKitata 26 күн бұрын
Amen amen amen zamnachu yibarek 🙏​
@MisgeeKitata
@MisgeeKitata 26 күн бұрын
​you❤❤❤❤@@ruthsamuel4860
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 28 күн бұрын
ምትገርም ልጅ ነህ ውስጥህ ንፁህ መሆኑን ያሳያል ቸቤ የሚለው የትወናህን ስም መስጠትህ አንተን አይመጥንም ከአሁን በኃላ መቀየሩ ምናልባት ከባድ ሊሆን ይችላል በህይወትህ እግዚአብሄር ያየልህን ነገር ለማግኘት አይዘግይብህ አንተና ቤተሰብህ ተባረኩ ሌላ ደግሞ በህይወት እያሉ እንዲህ ቆመው እያዩ ምስጋና ብፕሮግራም ሲደረግላቸው እንዴት ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ቅንነተህ ወንድማችን የአንተ አይነት አመለካከት ያላቸው ሰዘች ይብዙ ፓስተር እነኳን ደስ አለወት 🙏🙏🙏🙏
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 Ай бұрын
ፓስተር /ዶር ሐምፍሬ እና ፓስተር የቲ በጣም ትሁት አገልጋዬች:: እንኳን ለዚህ አበቃችሁ::❤❤❤
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Ай бұрын
ፓስተር አንፍሬ ከነቤተሠብህ እና የምታገለግላቸው ቅዱሳን ቤተክርስቲያን እንኳን ደስ አላችሁ። በመቀጠል ቸቤ ሚዲያ ፡እግዚአብሄር ይባርክህ ማለት እወዳለሁ እግዚአብሄር ያክብር የሚዲያ ምሳሌነህ እናመሠግናለን።
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Amen and thank you 🙏
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 25 күн бұрын
ፓስተር ሐንፍሬ እጅግ በጣም የዋህና ትሁት ስው ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ። ቅዱሳንን ስለአገለገላችሁ እግዚአብሔር ይረሳ ዘንድ አመፀኛ አይደለም እንደዚህ ይከፍላል በስማይም በምድርም ዋጋው ትልቅ ነው።
@lgermaiy8608
@lgermaiy8608 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ! 40 አመት ማገልገል ካለ እግዚአብሔር እርዳታ አይታለፍም። ለእኛም ምሳሌ ናችሁ: ተባረኩ:: ቸቤ እናመሰግናለን።
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
My pleasure
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Ай бұрын
pastor Hanfrie was a captain. I read his testimony 12 years ago. He left his successful career to serve the Lord. Now God is paying him off. praise the Lord. God honors who honors Him. Chebye, may God bless you and yours. you are an upright person, thank you!
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen 🙏
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 Ай бұрын
I appreciate your love for all Ethiopians no matter what their personal beliefs are . Keep doing what you do best loving and respecting all Ethiopians and all traditions.
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Ай бұрын
ቸቤ በጣም የማደንቅ ሰው ነህ ሁሉንም አይማኖት በኩል በማቅረብህ ልትደነቅ ይገባአል ምንም አድሎ አይታይብህም ይህ አዘጋገብህን አይወሰድብህ
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
የጌታ ልጆች በጣም ታምራላችሁ ታስቀናላችሁ ❤ እኛም አገልጋዮቻችንን የምናመሰግንበት ቀን ያምጣልን
@elsakifle7322
@elsakifle7322 27 күн бұрын
Thanks brother for sharing. ልይነታችንን እንጂ መቀራረብን በማይፈጥር ባህል በመሰለው እነዚህን ተግዳሮት አልፈህ ከአንተ ቤተ እምነት ያልሆኑ ፕሮግራሞችንም ስለማተስተላልፍ አድናቂህ ነኝ ጌታ ይባርክህ። ፖስተር ሃንፍሬ በስደት ት አገር መጠለያ የሆንከን ታዛዥ የጌታ ሰው ብዙ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ቤተሰብህ ይባርክ እወድሀለሁ። ❤
@chebemedia
@chebemedia 26 күн бұрын
My pleasure
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ የዚህ ቀን አበቃቹሁ እንኳን ደሥ ብሎአችኋል
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 25 күн бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ,መንፈስን የሚያድስ, መንፈስን የተሞላ,አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ
@rainman1775
@rainman1775 24 күн бұрын
A BIG Amen
@NatnaelDaniel-ys8eq
@NatnaelDaniel-ys8eq 27 күн бұрын
በዘመናችን ከተወደዱ እጅግ ምርጡ አገልጋያችን ፓ/ር ናቸው የእ/ርን ቃል እንጂ ስለ ሌሎች እምነት በመንቀፍ የማያስተምሩ ሁልጊዜ የሚያጽናና ቃል የሚሰብኩና የተረጋጉ አባት እ/ር ሁልጊዜ ከፊት ይቅደምዎት ከኋላዎ ይጠብቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከልቤ❤❤ከውሰጤ ሌላም ብጨምር ደስ ባለኝ ይህ የምድር የሚያልፈው ነው የሰማያዊዉን የማይጠፋውን አክሊል ሁላችንም ለመቀበል ያብቃን ሰላም፣ጤና፣ፍቅር፣እድሜና ፀጋውን ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ይስጥልን ያብዛልዎ።
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 Ай бұрын
እግዛብሄርን እንዲህ በታማኝነት ማገልገል እንዴት መታደል ነው ረጋ ብለው ደስ የሚል ትምህርት ነው Pastor የሚያስተምሩን ትምህርታቸው ከውስጤ አይጠፋም pastor እንወዶታለን እንኳን አደረሳችሁ ዘማሪዎቹም አዘጋጆቹም chebe ተባረኩ❤
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Amen 🙏
@RomanTademe
@RomanTademe Ай бұрын
ፓ/ር ሐንፍሬ ያገለገሉት ጌታ በዘመኖት ስያከብሮት ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል! እንደእርሶ ያሉ የህይወት ምስክርነት ያላቸውን እና የእግዚአብሔር ቃል በሙላት የሚያስተምሩ አገልጋዮችን ያብዛልን። ፓ/ር እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን የኔ አባት
@MegaWondimu
@MegaWondimu Ай бұрын
በዚህ ዘመን ሁሉም የራሱን ጥግ ብቻ በሚፈልግበት ጊዜ በዚህ መልክ የወንጌላውንን ሁነት ለመዘገብ በመገኘትህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ አንት እውነተኛዋን ኢትዮጵያን የምትገልጽ ነህ፡፡
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Thank you 🙏
@rainman1775
@rainman1775 Ай бұрын
Thank you chebe media you are a true ethiopian. This is what should be.
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@Aberit
@Aberit Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መጋቢ ሀንፍሬ እና ፓስተር ቸሬን ሙቸ ነዉ ምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤ቸቤ ተባረክልኝ
@yohannesvision5124
@yohannesvision5124 24 күн бұрын
ሰው በህይወት እያለ. ማመስግን መልካም ጅምር ነው። ክብር በምድር ላይ ተቀብለን ከላይ ቤት ባዶ እንዳንሆን መጠንቀቅም ጥሩ ነውና ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።
@workabekele5370
@workabekele5370 Ай бұрын
Good job, cheba. This is a true ethiopian. We love all ethiopian 🎉
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ፓስተር ሐንፍሬ በጣም እወድዎታለሁ አከብርዎታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ። ቸቤ ሚድያ እናመሰግናለን 🙏
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
My pleasure
@መልኬመንግስቱአለማየሁ
@መልኬመንግስቱአለማየሁ Ай бұрын
Congratulations 🎉🎉💐💐🎊🎊🙏🏽🙏🏽 በጣም ደስ ይላል ዘመናቸው ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በተጨማሪ በያዘ እጃችሁ ተስፋዬ ጋቢሶን እና ታምራት ሐይሌንም በዚህ አይነት ምስጋና ባርኩዋቸው አበርቱዋቸው ጌታም ደስ ይለዋል ተባረኩ
@getiyeyado420
@getiyeyado420 26 күн бұрын
ቸቤ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ የሀይማኖትን ልዩነት አልተመለከትክም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ መከናወንን ይስጥህ የምንወደውን ፓስተር አንፍሬን ስላቀረብክልን ከኢትዮጵያ/አዳማ
@chebemedia
@chebemedia 26 күн бұрын
Amen and thank you.🙏
@mercym1733
@mercym1733 Ай бұрын
I subscribed you because you are true Ethiopian. I hope others can learn from you to live with everyone with love and respect
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you
@rainman1775
@rainman1775 Ай бұрын
I subscribed him too because we need people like him
@merontekelu2146
@merontekelu2146 25 күн бұрын
ethiopian you are so amazing 😂😂😂😂❤ orthodox nag gen positive
@rahelwodajo5069
@rahelwodajo5069 25 күн бұрын
@@chebemedia same here i subscribed with two Phones,,,, You are example of what a clean and true Ethiopia we know
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት እኔ አንድ ነገር ተማርኩኝ እግዚአብሔር ያገለግለ ስው አይውድቅም እግዚአብሔርን በስውም ፈት ያክብራል ❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@Mekdes-v1f
@Mekdes-v1f 18 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ ትክክለኛ ፕሮፌሽናል ነህ ፣ያለ ልዪነት ፕሮግራም መስራት ይኼነው ትክክለኛ ስራ በርታ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Ай бұрын
ሰውን በህይወት እያለ ማመስገን እንዴት ደስ ይላል. God bless you all. Pastor, rejem edme ena tena enemegnalen. Meheret and Peter
@tsigeredaalemu962
@tsigeredaalemu962 Ай бұрын
Very true ❤
@rainman1775
@rainman1775 Ай бұрын
Amen amen​@@tsigeredaalemu962
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ።ፖስተር ሐንፍሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለጌታ ህይወትህን የሰጠህ እንዴት መታደል ነው።ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ።ቸቤ ተባረክ።
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen
@AlmazZerasion
@AlmazZerasion Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃዎት እግዚእብሔር ይመስገን የቀረ ዘመኖት ለምልሙ በሀይል በጤና ❤❤
@MuluneshAsfaw-rz6vv
@MuluneshAsfaw-rz6vv 28 күн бұрын
Regem edme tdna enmegnald.
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 17 күн бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት አድርጋችሁ 40 ዓመት በአገልግሎት ዘመናቸው የረዳቸውን ጌታ ለማክበር ለማመስገን ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፓስተር ሀንፍሬ ቀሪው ዘመኖት በኢየሱስ ስም ይባረክ ከዚህ ጋር የማይወዳደር የማይመዛዘን ክብር በሰማይ ይጠብቆታል የክብር ሽልማት በሰማይ እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ይሸልሞታል።
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
እንወዳቹዋለን ቅዱሳን ተባረኩ❤❤❤❤ አባቶቼእና እናቶች ተባረኩልን
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 16 күн бұрын
ትህትና ና እግዜአብሄርን መፍራት ባለጠግነት ክብርም ነው ጌታ ዘበናችህን ይባርክ
@TigistHaile-s4p
@TigistHaile-s4p Ай бұрын
ፖስተር እኛም እንወድሀለን ዘመንህ ይለምልም !!!!ቸቤ ያለልዮነት ስለምትደርስ እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ይስጥልን 🎉🎉🎉
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Ай бұрын
ቸቤ ተባረክ ይህን የመሰላ ፕሮግራም ሰላቀረብክልን ዘመንህ ይባረክ።
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen and thank you 🙏
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
ቸቤ የ እግዚአብሔር ሰው ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይባርከው🥰❤🙏🙏🙏 ሊሊዬ አውትይ ዳንዬ ለማየት እንኳን እንዴት እንደ ምሳሳላቹ በጣም ነው ምውዳቹ 😘🌹🌹🌹🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Amen 🙏
@danielgod6752
@danielgod6752 26 күн бұрын
ፓ ሰተር እንኳን ለዚህ ለተባረከች ቀን አደርሳችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፓስተር ንጉሤ ነኝ
@SalemLove-h7f
@SalemLove-h7f 21 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችንን በፅድቅ በእውነት በታማኝነት ያገለገሉ ሰወች ይገባቸዋል
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 29 күн бұрын
ቸቤ ዘመንሕ ይባረክ ሁሉንም በእኩልነት ስለምታይ❤
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
ስታምሩ ወገኖች እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ !!!
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Ай бұрын
ቸቤ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ያቀረብክልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ በጣም አከብርሀለሁ እወድሃለሁ ሁሉንም በእኩል የምታይ ትልቅ ሰዉነህ 🙏❤️🙏❤️
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Thank you 🙏
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 28 күн бұрын
በቲቢ አይቼህ ልባረክህ በሞባይል መጣሁ ተባረክ ትክክለኛ ሰራነው የምትሰራው
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ቸቤ እግዚአብሔር አምላክ ዘር ማንዘርህን ይባርክ 🙏🙏🙏
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 28 күн бұрын
ፓሰተር እንኳን ከነቤተሰቦ በሰላም ለዚህ ቀን አደረሶት ጌታን ማገልገል በጣም መታደል ነው ንፁሁን ወንጌል
@AdanechLega
@AdanechLega 29 күн бұрын
በእዚህ ዘመን የመረቹ አባትና አምላክ ይባረክ❤❤
@Yegeta
@Yegeta Ай бұрын
He is the icon of Christian community’s I thankGod for him ! May God bless you more and more ❤🎉🎉🎉🎉
@ashawaynishat4042
@ashawaynishat4042 Ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ክብር ለእግዚአብሕር ይሁን❤🎉🎉🎉
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew Ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ግን ለዶክተር ቶሎሳ ጉዲና እንዲሁም ለፓስተር ዳንሔል እንዲሁ የምስጋና ፕሮግራም ቢዘጋጅላቸዉ ቢታሰብበት እላለዉ
@isaynomore1965
@isaynomore1965 Ай бұрын
They had their own years ago. Maybe it was not televised like this one
@hiwotetadesse
@hiwotetadesse Ай бұрын
የፓስተር ዳንኤል እጅግ በጣም ትልቅ ፕሮግራም ከብዙ አመታት በፊት በኢትዮጵያ ተደርጎለታል።
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew Ай бұрын
@hiwotetadesse እሺ በጣም ደስ አለኝ ይገባቸዋል
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 14 күн бұрын
እንኳን ለዚህ የምስጋና ቀን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ዘመናቹ ይባርክ ጸጋውን ያብዛላቹ።
@dradedahaileslassie4974
@dradedahaileslassie4974 29 күн бұрын
Chebe, anbessaw, i appreciate your neutralism.
@tsigegkedan
@tsigegkedan 26 күн бұрын
ሁላቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ወንድም ብስራት እንዃን አየንህ ደስ ብሎናል ተባረክ ከየረር ሙሉ ወንጌል
@FasilMengistu-n2m
@FasilMengistu-n2m 29 күн бұрын
ለዚህ ያደረሰው አብሮት ለሰራም እግዛብሔር ይመስገን።
@b.w.2099
@b.w.2099 Ай бұрын
Thank you for being fair and equally presenting all Ethiopians. Zemenih yibarek. Andandoch can learn a thing or two from you.
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen and thanks 🙏
@rainman1775
@rainman1775 29 күн бұрын
A BIG yes
@rainman1775
@rainman1775 29 күн бұрын
True
@samruth536
@samruth536 25 күн бұрын
God bless you for being open-minded ,respecting others religion
@chebemedia
@chebemedia 25 күн бұрын
አሜን🙏
@MulukenGetachew-l2u
@MulukenGetachew-l2u 29 күн бұрын
ቸቤ እናመሰግናለን እናንተ ያባቴ ብሩኳን ተባረኩ ከና ንተ ብዙ ተምረናል
@fikertesfaye2877
@fikertesfaye2877 Ай бұрын
May God Bless you Chebe be blessed for being humble for giving respect to our community
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@darumgeen.5932
@darumgeen.5932 29 күн бұрын
Chabe great job brother. Love the fact that you included our diverse culture and religion in your show. Keep it up the good work brother
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Thank you
@TigistHaile-s4p
@TigistHaile-s4p Ай бұрын
ቸቤ ትለይብኛለህ አንተ ማለት ኢትዮጵያ ነህ ተባረክ
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Thank you
@BH-id8px
@BH-id8px 21 күн бұрын
ፓስተር እንወዶያለን ከነቤተሰቦቼ አስተማሪያችን ኑሩልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይገባቸዋል ለተባበራችሁ በሙሉ ደስ ይበላችሁ ሳይሞቱ መውደዳችን ስለገለፅን ከካናዳ ነው
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Ай бұрын
በቅድሚያ ቸቤን አመሰግናለሁ ሲቀጥል ፓስተር ሃምፍሬ እንኳን አደረሰህ እላለሁ ሲቀጥል እንደ ክርስቲያን ይሄን ያህል ወጪ ማውጣት በጣም እቃወማለሁ፣ እግዚአብሔርም አይከብርበትም። ፓስተርም ቢሆን በልቡ በስጋዊ አስተሳሰባችሁ ይታዘባችኋል። ይሄ ሁሉ ፍንጠዛ፣ ዝላይ፣ አምሮ ተኳኩሎ፣ ሜካፕ ተለቅልቆ፣ በሙዚቃ ባንድ ታጅቦ እዩኝ እዩኝ ማለት ስጋን ለማስደሰት እንጂ፣ ባባከናችሁት ብር፣ በፓስተር ስም የሱን በዓል ምክንያት በማድረግ ደሃ ብትመግቡለት፣ ደስ ይለው ነበር። ብዙ አላወራም፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ከናንተጋ የነበረ ከመሰላችሁ ወንጌል አልገባችሁም። ፓስተር ሃምፍሬ ተባረክ ደጋሾች ማስተዋልና ጥበብ ይስጣችሁ። በጌታ ወንድማችሁ።
@Angela_436
@Angela_436 28 күн бұрын
ብዙ አላወራም?ከዚ በላይ ምን ታወራለህ?ከሀሉም ደግሞ እግዚሀብሄር ከእናንተ ጋር ከመሰላቹ የሚለው ንግግርህ የድፍረት ንግግር ነው እግዚሀብሄር አንተን መሰለህ?እሱ እኮ የልብ አምላክ ነው ከቅኖች ጋር ቅን ነው ፥ደጋሾቹ ያዘጋጁበትን ሞቲቭ ነው የሚያየው ሞቲቫቸው ደግሞ የተባረከ ነው ።ምነው ?ሰው ሳይሞት እናመስግን አሉ ልክ ናቸው እንኳን ይሄን ለመሰለ ፕሬግራም ለስንት ነገር ይደገስ የለ እንዴ ፡ጌታ ይፈውስህ ፥ይሄ የተናገርክበት መንፈስ ጌታ ላይ ያ ውድ ሽቶ እግሩ ላይ ስቀባ ሲታሽ ይሄ ሽቶ ተሽጦ ምናምን እያሉ እንደዘበዘበት ነው የዘበዘብከው ፥በድጋሚ ኔጌቲቭ ቲንከር ከመሆን ጌታ ይፈውስህ አናዳጅ!
@rainman1775
@rainman1775 24 күн бұрын
Begeta wendemachen! Read or search what pastor Hanfre did to many ethiopians in ethiopia America Beirut etc. He dereves the appreciation. He did a lot more than you expect him to do. This celebration was prepared without his knowledge. We all are happy to do this for him.....he deserves more not less. Tebarek wendemachen!!!!!!
@yfantaye3977
@yfantaye3977 24 күн бұрын
@rainman1775 I know pastor Hanfre and he even deserves more. However, God will not be pleased with what has been done for him while people are dying of hunger in Ethiopia. An imperishable crown is waiting for Pastor Hanfre in the Heaven. What's the purpose of having a lavish anniversary party like this one, for a servant of God? Nothing wrong with the celebration, but such an extravagant party is, WRONG. Thank you and God bless you!
@fanatoomer6513
@fanatoomer6513 28 күн бұрын
ቸቤ ሚድያ ትልቅ ሰው ላንተ ትልቅ አኩክብሮት አለኝ 🙏🏾
@chebemedia
@chebemedia 27 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@dawitgizaw-b3l
@dawitgizaw-b3l 29 күн бұрын
ፓስተር ሐንፍሬ እና ኤቲ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ።
@makedastasefaye7791
@makedastasefaye7791 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ያለአድሎ እንደወደደን የጌታኢየሱስም ትዕዛዝ ተዋደዱ እንደሆነ ሁሉ የልዩነትነገርየሌለበት ስራ ስለሰራህ ከልብ አመሠገንኩህ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
❤❤❤እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እናመሰግናለን❤❤❤
@sabawoldemikael9688
@sabawoldemikael9688 28 күн бұрын
🙏🙏🇧🇴🇪🇷ብክብሩ ለጌታየሱሰ ይሁን እያልኩ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹ እያልኩ ከልብ የሆነ ካንተየወረስኩትና የክርስቶስፍቅርን የዘረህብኝ ክርስቶስም ባንተና በባለቤትህ ያገኘሁትን የተካፈልኩትን በቤቱ ተክሎኝ እኖራሎህ በጣም እወዳቹሃሎህ የቀረው ዘመናቹምመልካም ይሁንላቹ ቤጌታ ልጃቹ ነኝ 🙏❤️
@bizuyetube371
@bizuyetube371 21 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ቸቤ::
@realistic5356
@realistic5356 22 күн бұрын
honestly the reason i opened this video is because of seeing lili on the thumbnail🥰🥰🥰
@mettik1562
@mettik1562 Ай бұрын
God continue to bless you all. it is beautiful blessing to see this joy! thank you
@marsheta1374
@marsheta1374 Ай бұрын
ቸቤ ጎበዝ ሁሉን ለማካተት የምታደርገው ጥረት ድንቅ ነው !!❤አደራ እንዳትፐነጥጥ😅😅ጌታ ይባርክህ
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@kalkidandebele8186
@kalkidandebele8186 29 күн бұрын
የጌታ መሆን መታደል ነው 😂
@Gelane1
@Gelane1 20 күн бұрын
ወገኖች እግዚአብሔር አምልክ እጅግ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏 እንደዚህ የደከሙትን አገልጋዮችን በህይዎት እያሉ ማመስገን ተገቢ ነው ብድሩ ይቆያችሁ🙏
@eb6259
@eb6259 27 күн бұрын
Lovely peoples with marvelous program ❤❤❤❤❤❤❤thank you chebe🙏
@WolansaZerihun
@WolansaZerihun 16 күн бұрын
እግዚያብሔር, ያገለገሉት, የልጅ ነ ቶ, አምላክ, hዚህ፡ ክብር በበለ ም ., አደረሶት
@hiwotetadesse
@hiwotetadesse Ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ ! ፓስተር ዳንኤል መኮንን እንቁ የሆነውን የጌታን አገልጋይ ሳይ የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነበር ። ሁላችሁም ዘመናችሁን ለጌታ ስለሰጣችሁ ተባረኩልን !
@meazialem6069
@meazialem6069 29 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ደስ ይላል ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን።ተባርካችኋል ❤❤❤
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 25 күн бұрын
ቸቤ ከፍራንክፈርት የሄድከዉ ነህ ??? ትንሽ ስለተለወጥክ ነዉ ። የክርስቲያንንም ስለምታቀርብ ደስ ይላል ተባረክ
@elias2906
@elias2906 27 күн бұрын
ሊሊ ጌታ ይባርክሽ
@TaduZerga
@TaduZerga 28 күн бұрын
ጥሩ ነዉ ጌታ ይባረክ
@RitaZe-j6e
@RitaZe-j6e 24 күн бұрын
የጌታ ሞገስ በ ህዝቡ። ተ ባረኩ።
@Yodit-e3u
@Yodit-e3u 23 күн бұрын
ቸቤ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ ❤
@samrawitsolomon1420
@samrawitsolomon1420 Ай бұрын
The story of JESUS Christ in pastor Hanfrey and family's life. MAY he be praised.
@samuelt8120
@samuelt8120 Ай бұрын
I decided to subscribe you after this video, good job on being unbiased.
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Thank you
@FikerTDajene
@FikerTDajene Ай бұрын
ኡፍ እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ያከበሩትን ያከብራል ሀሌሉያ
@milkyshaka5976
@milkyshaka5976 Ай бұрын
I really appreciate ur true Ethiopian .
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you 🙏
@moamegersa4868
@moamegersa4868 Ай бұрын
Ante yemayakih saw min yahil kin saw endehonik, fitihin ayto yiredal! Good job!
@chebemedia
@chebemedia 29 күн бұрын
Thank you 🙏
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 Ай бұрын
ፓስተር አንፍሬ ትልቅ አባት በተለይ አሁን ላሉት ወጣት አገልጋዮች❤❤❤
@Selamwiteketfo
@Selamwiteketfo 28 күн бұрын
ከዚህ ምን ይማራሉ የቆዩ ፓስተሮች የሚዘልፋ በፍቅር የማይሰብኩ ሰውን የሚዘልፋ በወሬ ብቻ ሰውን የሞዘልፋ ,,,,, ፓስተር አንፋሬ ሁሉ ቦታ መለያቸው ፋቅር ነው ትግስተኛ ናቸው ጌታ ይባርካቸው
@rainman1775
@rainman1775 28 күн бұрын
Amen
@rainman1775
@rainman1775 24 күн бұрын
Amen
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ አደረሳቸው በጣም ደስ ይላል! ነገር ግን ሚዲያ ላይ የሚቀርብ ነገር ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ከፓስተር ሀንፍሬ በፊት ቸርቹን የመሰረተው እኮ ፓስተር ዳንአኤል መኮንን ነው ይህን ስል ግን ፓስተር ሀንፍሬ take over አድርጎ ብዙ አመታቶችን እንዳስቆጠረ እና በአገልግሎት በጣም ድንቅ የሆነ አገልጋይ እንደሆነ አይካድም ነገር ግን ጀማሪወች ሲዘነጉ በተለያየ ሁኔታ ስለሚያጋጥም እና recognition ያስፈልጋል ብየ ስላሰብኩ ነው ሌላው ፓስተር ሀንፍሬና ባለቤቱ 25ተኛ የጋብቻ በአላቸውን ሲያከብሩ ቸርቹ ውስጥ ባደረጉት ዝግጅት ተገኝቸ ቦታው ላይ ነበርኩ እና ይሄኛውሊሆን የሚችለው 40ተ ነው ክብር የሚገባው እግዚአብሄር ይክበርበት እላለሁ
@SabaBerhe-w6r
@SabaBerhe-w6r 10 күн бұрын
Egzabihier ybarek btam gitan amsgenku sele paster tebareku
@mandefroassefa6547
@mandefroassefa6547 28 күн бұрын
ጌታ የተባረከ ይሁን :እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ::
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 21 күн бұрын
Thanks 👍🙏 brother Geta ybarkih🎉
@kemf5410
@kemf5410 20 күн бұрын
ቸቤ ሠዉ ነህ ኣንተ ተባረክ❤❤
@Nayher-n6b
@Nayher-n6b 15 күн бұрын
ጌታ ይባረክ በጣም በጣ ደስ ይላል
@selamtube8270
@selamtube8270 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@KukuBogale
@KukuBogale Ай бұрын
Chebe zemenih yibarek
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Amen o
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 29 күн бұрын
Congrats ❤ paster god bless you 🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 22 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 36 ( BY BRUNO )
42:38
Awra Tube
Рет қаралды 24 М.
ከእናቴ እና ከባሌ መምረጥ ነበረብኝ Hlina Merkeb
1:58:21
Semay Christian Tube
Рет қаралды 48 М.
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 22 МЛН