የዝነኛዉ አርቲስት ልጅ አስደነቀችን @Ismail_Tekle #Kids #Ethiopia

  Рет қаралды 129,690

Meskot Tube

8 ай бұрын

Пікірлер: 631
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 8 ай бұрын
እዚህ ዝግጅት ላይ እንዲቀርቡ የምትፈልጓቸዉን ህፃናት ለመጠቆም ከታች ያለዉን ስልክ ይጠቀሙ ። 07 17 05 99 69 እናመግናለን ።
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 8 ай бұрын
_ህፃናት ብቻ ነው የሚያካትተው እኔስ መቅረብ አልችልም😆_
@aishayoutube12345
@aishayoutube12345 8 ай бұрын
እህቴን አቅርብልኝ ❤ስምንት አመት ልጅ ናት
@Fatiya.N
@Fatiya.N 8 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ጀመርክ❤
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 8 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ ያኡምሪ
@RahmiabduRahmiabdu
@RahmiabduRahmiabdu 8 ай бұрын
Yesent amet lejoch nachew mikerbut
@bintkadir4594
@bintkadir4594 8 ай бұрын
ይህ ፕሮግራምህ በደብ የመነጠቁ ህፃናት ቀርበው በቲቪም መተላለፈ አለበት እና ህፃናቶች እዲያዩት ሚበር ቲቪዎች አስቡበት ❤❤
@user-zb8fc2dp3s
@user-zb8fc2dp3s 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ልጂ ናት አላህ ያሳድግሽ
@trr1069
@trr1069 8 ай бұрын
ወላሂ ያሁኑ ትዉልድ ነገሮችን የሚረዳበት የሚተነትንበት መንገድ ያስገርማል አላህ ይጨምርላቸዉ እና
@aminaahmed3962
@aminaahmed3962 8 ай бұрын
አሚን
@sartt4348
@sartt4348 8 ай бұрын
❤❤
@user-aliyareaction
@user-aliyareaction 8 ай бұрын
K egna gize bebelete fiqirna confidence silemiyadigu yemslegnal Allahu aelem
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 8 ай бұрын
ቁረአን ወይም የረሡልን ሀድሥ በደብ ቢያነቡ ቢረዱ ጥሩ ነበር ነገር ግን ምን ዎጋለዉ በሼርክና በቢዲአ የተጨማለቁ
@SadNeGase
@SadNeGase 7 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤ካፏ ማር ጠብይላል የሚባለው እዚችነው የኔ ማር ቤተሰቦችሽን አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልሽ እቅድሽንም ያሳካልሽ❤ የመዳም ቅመሞች አብሽሩልኝ ሆድ አይባሳችሁ አላህ ሀሳባችንን ያቅልልን ያረብ☝
@SaniYour
@SaniYour 3 ай бұрын
አላህ ያበሽርሽ እኛም ከስደትመልስ ወልደን ኢንሻአላህ
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 8 ай бұрын
_አረ እግሊዘኛዋ አሜዚግ ነው እኔማ በማላወቀው ቋንቋ እየሰደበችኝ መሠለኝ 😆😆😆_ _የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ የልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ_
@rakyi2023
@rakyi2023 8 ай бұрын
እኔም ልጆቸን ከዴሴ ይዠ እመጣለሁ❤❤❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 8 ай бұрын
ሼር አድርጉ በቃ የኛ ልጆች በካፍር ሚድያ መቅረብ የለባቸውም 😢❤❤❤❤
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 8 ай бұрын
አይባልም ያቀረባት ሥለሀይማኖቷ ነዉ የተጠየቀችዉ ሥለኩፍር አልጠየቃትም እያንዳንዳቸዉ እሸቱጋር የቀረቡ ልጆችሥለቤተክርሥቲያን አልተጠየቁም ዘለን። የሠዉ። መብት ባንነካ
@hayuos4013
@hayuos4013 8 ай бұрын
Ewunet bileshal ehite, eshetu silehaymanot tilacha sayhon ethiopiawunten new miyanesew, sijemer programu tiru bihonim ke eshetu copy yetederege new
@tamramohamed563
@tamramohamed563 8 ай бұрын
ንግግርሽን አስተካክይ አወቅን ብሎ ማውራት እህ ሁሌ የሰውንሀይማኖት ማክበር የራስንማክበርነው
@bintkadir4594
@bintkadir4594 8 ай бұрын
አረ ተፋቱኝ ሆ ምን ጉድ ናቹ ስለ እሸቱ ማን አወራ ሲቀጥል የሙስልም ልጅ መቅረብ ያለበት በራሱ ሚድያ ነው ብዬ አምናለሁ ካልተመቻቹ የራሳቹ መብታቹ ነው ኝኝኝኝ አትበሉብኝ ኤጭ
@user-vt1zh1uv8j
@user-vt1zh1uv8j 8 ай бұрын
​@@bintkadir4594😂😂😂😂
@abdurebimuhammed
@abdurebimuhammed 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድም ኢስማኢል፣ የሚዲያ ስራን መቼም እንዲህ ነው ብዬ ላንተ ባልነግርህም ተስፋ ሳትቆርጥ ጠንክረህ ስራ። እንደሚሳካልህ ደሞ ተስፋ አደርጋለው።
@SadNeGase
@SadNeGase 7 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@Anelmuslim
@Anelmuslim 8 ай бұрын
በኢስላማዊ ሰላምታ ብትጀምረው ያአኺ❤❤❤
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 8 ай бұрын
ሰለለው አለይሂ ወሰልም ❤ ቀልጣፈ ልጅ ነት ማሻ አለህ
@sitraa1326
@sitraa1326 8 ай бұрын
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያሀቢበና ያረሱለሏህ የኔ ውድ ነብይ በሱናወ ኑሬ በሱና ሙቸ የአንቱን ፊት ለማየት ያብቃን ያአላህ ወላሂ
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቀጥል ማሻ አላህ ደስ የምትል ጣፋጭ ልጅ አላህ ያሳድግሽ🌹🌹
@jjl7448
@jjl7448 8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስእምትል ልጅ ናት አላህ ያሳድግሽ ምኞትሽንም ያሳካልሽ ወላሂ ዶንኪ ቱብ ላይ ሙስሊም ሲቀርቡ ብቻእየሄድኩ አያለሁ ግን እዚበሙስሊም ቻናል እደዚህ ድንቅ የሆኑ ልጆች ማቅረብ በመጀመርህ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥልበት
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 8 ай бұрын
አስተያየት ጥያቄ አታክብድ ደቂቃ ቢያንስ 20 በተረፈ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረኝ ቤቴ ነው ብየ ስለማሰብ ነው አስተያየት የሰጠሁት 🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@Fatiya.N
@Fatiya.N 8 ай бұрын
ያ አላህ 😢 ወላሂ በእንባ ጭምር ነው ያየሁት ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም ኢስማኤል ምርጥ አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ይሳካል በርታ እንዲህ አይነት ፕሮግራም አስፈላጊ ነው❤
@tijuhabibi
@tijuhabibi 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ቅመም የብዙ ሙያ ባለቤት የዲን እውቀትሽ የረሱል ሰ.ዕ.ወ ፍቅር ወደኛ ሙያም ዝነባሌሽን አየሁ አላህ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ። ዱዓሽን አሚን ብያለው
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
መሻአላህ ተባርካላህ አላህ ያሳድግሺ የልብሺን መሻት ሁሉ ያሳካልሺ የኔየ የልጁ ታታሪይ❤❤❤
@Taybi-_12
@Taybi-_12 8 ай бұрын
MashaAllah 💞 how cute she is 💗 may Allah make all your dreams come true Habibti.
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ😊 ዱባዮች ስራ ፈልጉልኝ ዱአም አድርጉልኝ 😢😢
@user-vc8yj5fc3c
@user-vc8yj5fc3c 8 ай бұрын
አብሽሪአላህዋንያማከርሽዉሁሉበቅርብይሁንልሽ❤❤❤
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 8 ай бұрын
@@user-vc8yj5fc3c አሚንንን ያ ረብ
@samiramohammed4739
@samiramohammed4739 8 ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 8 ай бұрын
መሸ አለህ መሸ አለህ የኔ ቅመም አለህ የሰድግሽ አለህ የሰብሺውን ሁሉ የሰከልሽ የኔ ቅመም በጠም ደስ ይለል ወለሂ በጠም ረሴን እደ ምፈትሽ አርገሺኘል የኔ ቆጆ መሸ አለህ ኢስመኤል ጄዘ ከለህ ከይር ወድመችን በጠም ደስ የሚል ፖረግረም ነው የመጠሀልን እነ አድ አስተየት ስጀምር በአለህ ሰለምተ ጀምር ምኪኒየቱም እኘ ሙስሊሞች ነን ወድሜ 💐💐💐💐
@myoutube1806
@myoutube1806 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ አንችንም እኛንም ከምትወጃቸው ከምንወዳቸው ከነብዩ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጎረቢት ያድርገን ያረብ ኢንሻ አላህ የሶፊያ ልጂ ናት እንደ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ልክ እዴ ዶንኪ ኢትዮብ ነው እናም ሙስሊም ልጆችን እድህ አዉጦቸዉ
@emuhuzeyfa5475
@emuhuzeyfa5475 8 ай бұрын
ይችማ የ13 አመት አደለችም ማሻአላህ ወላጆችሽ አላህ ይባርካችሁ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 ай бұрын
የኔናት13ነበርያገባችዉ ማማየየኔጎደኛ
@user-ym4cu8gl1n
@user-ym4cu8gl1n 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 8 ай бұрын
ሰሉላህ አለይህ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱለላህ ❤❤❤ ማሻላህ ማርየ እድግ በይ አላህ ከአሰብሽዉ ያድርስሽ የኔ ባለ ሂጃብ ማርየዋ ❤❤
@allahwakiil4329
@allahwakiil4329 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ እንቁ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ❤❤ፊዳካ አቢ ወኡሚ ሩሂ ከማን ያረሱላሏህ 😢😢አስለቀሽኝ😢😢😢😢
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ በርች የተመኘሽውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ
@mahdiabdirahman119
@mahdiabdirahman119 8 ай бұрын
እእስማኤል እባክህን በርታ በዝህ ፕሮግራም ላይ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ትምህርትም ነው ለሌሎች ልጆች እጅግ በጣም ሊበረታታ ይገባል
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 8 ай бұрын
እድግ በይ ማማየ❤ አላህ ያሣዉቅሽ
@maryem9100
@maryem9100 8 ай бұрын
ማሻአህ ስልጡን የሆነች ቆጆ አላህ ያሳደገሽ እነኡሰሙ ቀጥሉበት
@semirayimam9976
@semirayimam9976 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ አላህ ይጨምርሽ ውድድድድድድድ የኔ ጣፋጭ
@user-mk9vb5pn9s
@user-mk9vb5pn9s 8 ай бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ጀዛኩምላከይረን የሙስሊም ልጆች ቲቪ ሾው በጣም አሪፍ ሐሳብ ነው ❤❤❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 8 ай бұрын
ማሻአላህ ልጆች በከተማ ማሳደግ ትልቅ ነገር ነው እኔ በሶ እድሜ ምንም አላቅም ድኔን
@fatuma241
@fatuma241 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን አላህ ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ZamzamYimamHussen
@ZamzamYimamHussen 8 ай бұрын
አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲም ኢሥሚኢል አህለን የኔዲም ሰብ ላይክ ማሻአላህ አላህ አላህ ያሥዲግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 8 ай бұрын
መሻአላህ ጣፋጭ ነገር የሆነች ልጅ ቀጥሉበት
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግሺ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ያሰብሺዉን አላህ ያሳካልሺ ስነስረአቷ ማሻአላህ ❤🤲🤲አሚን ብያለሆ ዱአዉን ❤❤❤❤
@emtube9470
@emtube9470 8 ай бұрын
ማሻ አሏህ ፈገግታዋ ሢምር ህልምሽ ሁሉ ደሤ ይላል ያሣካልኝ ማማየ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 8 ай бұрын
S.A.W ❤ ይቅርታ ጥያቄህ በአቅሟ አድርገው እንጂ ህፃን ናት አንተ ሌላ ሰው ቢጠይቅህ አትመልሰውም፡፡
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ሀሣብሽንና እቅድሽን ይሙላልሽ ለናዬ አላህ ያሳድግ ❤❤❤
@khadejaxx1141
@khadejaxx1141 7 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤❤ ምርጥ ኘሮግራም
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 8 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ወንድሜ ቀጥልበት,,እሺ ሸር ሸር ,አርጉለት
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሣድግሺ ካሠብሺው ድረሺ ማሬ ያች አይነቱን አሥተዋይ ልጆች ያብዛልን አሚን
@Ibra_media1
@Ibra_media1 8 ай бұрын
አላህ ያሳድግሽ❤❤🎉
@nasranasra1960
@nasranasra1960 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ. አላህ ሁላችን ከረሱላችን ጉረቤት. አላህ ያድርገን. ሰለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 8 ай бұрын
ማሻላህ አላህ ያስድገሽ ያርቢ የኔ ቅመም
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 8 ай бұрын
የዝነኛው አርቲስት ልጂ ያልከው የማን ልጂ ናት ? ማሻ አሏህ. አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት ❤
@zenat617omer9
@zenat617omer9 8 ай бұрын
ይህ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነዉ የማነች ልጅ ማሽአላህ ናት
@jamelayimer
@jamelayimer 8 ай бұрын
​@@zenat617omer9እኔም
@bintyimam-vt9hf
@bintyimam-vt9hf 8 ай бұрын
የባህሬንከድርልጅ
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 8 ай бұрын
አላህ ያሠብሽዉን ያሳካልሽ የኔ ፈድሻ
@user-se8qb9ck3i
@user-se8qb9ck3i 8 ай бұрын
MashaAllah tebarkAllah ALLAH yahfezek ❤
@ashrekamohammedumuafiya
@ashrekamohammedumuafiya 8 ай бұрын
Masha Allah
@kedijasunkamoo9937
@kedijasunkamoo9937 8 ай бұрын
wow masha allah❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 8 ай бұрын
አሚንንንን ማሻአላህ እኔ ሃሳብ ልጨምርልህ. ምሳሌአዊ አነጋገር ምናምን ይቅርና ልክ መጨረሻ ላይ እደጠየቅካት ጥያቄ ጠይቅ ሌላው ፕሮግራሙ በቁርቅአን ይክፈቱልህ ብቻ አላህዬ ኡመት ሙሃመድ ይጠብቅልን በርታ ❤❤❤❤❤
@lubabaseid808
@lubabaseid808 8 ай бұрын
አወ
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
ሣሂ
@user-zf8wz7xx2p
@user-zf8wz7xx2p 8 ай бұрын
ማሻ,አላህ የኔ ቆጆ ልጅ አላህ ይጨምርልሻ እድግ,በይ
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
ኧረ ኢሄ ትውልድ ገራሚ ነው ሱብሀነላህ
@user-el9iv1vh1x
@user-el9iv1vh1x 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወላሂ ገና ሳያት አይኗ ልጀን መስላኝ በጣም ደነገጥኩኝ አሏህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@jamilarashad5084
@jamilarashad5084 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ብቃት ያላት ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤
@nurhamza9037
@nurhamza9037 7 ай бұрын
Masallah konjye and full confidence. May Allah fill your dreams insallah.
@makeamakea9451
@makeamakea9451 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ቀጥሉበት ምርጥ ፕሮግራም
@makeamakea9451
@makeamakea9451 8 ай бұрын
ነው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ምኞትሸን ያሳካልሸ እምትገርም ልጂናት ወላሂ ማሻአላህ
@fatimasaid2224
@fatimasaid2224 7 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ጥሩ ደረዳ ያድርስሽ የኔ ቆጆ
@JoVj-xp4up
@JoVj-xp4up 6 ай бұрын
ሰለሏሁአለይሂወሰለም ማሻአላህ ተባረከላህ አላህይጨምርልሽ አላህያሳድግሽቅመምየ❤🤲👏🙌
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x 8 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@afiyaahmad8926
@afiyaahmad8926 8 ай бұрын
Mashallha TabarkAllha yenee qonjoo allha ysadigish
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 8 ай бұрын
ማሻ አሏህ ወሏሂ ያሁን ትወላች አሏህ ይጨምረላቸው
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀቢብቲ አላህ ይጠብቅሽ❤
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 8 ай бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ ሰለዋት አብዙ ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም💚💚💚💚
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ ብር አጠራቅማለሁ ለሀጅ አለች
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 8 ай бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ይጨምርልሽ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 8 ай бұрын
masallh Allah yasedegeshe
@user-fd9xc7cf2y
@user-fd9xc7cf2y 8 ай бұрын
በጣም ደስ እምትልጅ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ምኞትሺን ሁሉ ያሳካልሽ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ሂራዬ❤
@qwqw2031
@qwqw2031 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባርክአላህ ምኞትሺንሁሉ አላህያሳካልሺ❤❤❤💐
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 8 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግሽ
@hayatmuhamed864
@hayatmuhamed864 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔቆንጆ አላህ ያሳድግሽ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ ❤❤❤
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r 8 ай бұрын
አፍ ታስከፍታለች ማሻአላህ ጀግና ቤተሰብ እንዳላት ታስታውቃለች በርቺ
@saifandkhalifadaawa3058
@saifandkhalifadaawa3058 8 ай бұрын
Ma sha Allah Allah yasdigish
@saadas9954
@saadas9954 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ
@user-nr7rh9eh1w
@user-nr7rh9eh1w 8 ай бұрын
Masha alla yana mares alla yasadigish wonidimachin tichilala barita ❤❤❤
@bultujamaal1657
@bultujamaal1657 8 ай бұрын
Yene mar mashaAllah ❤ Allah yetebekesh ❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 7 ай бұрын
🎉ማአሻአላህ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ እደጊ ልጀ🎉
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 8 ай бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግሺ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiyarabia
@rabiyarabia 8 ай бұрын
ማሻ አላህአላህይጨምርልሽ
@Tatahero50
@Tatahero50 7 ай бұрын
Masha Allah! Bravo Lina. I'm proud of you.
@Sara-hn9nd
@Sara-hn9nd 8 ай бұрын
ማሻአላህ እጅግ ደስ የሚል ቆይታነበር❤❤❤❤
@hdhhhehe2402
@hdhhhehe2402 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ
@sumaya4132
@sumaya4132 8 ай бұрын
Mash allha katelebat dasi yamele borogeram naw katelebate lijituw garam nat❤❤❤
@user-wu1wx8mo1g
@user-wu1wx8mo1g 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ያሣድግሽ ቅመም
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 8 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ያሠብሽውን ያሳካልሽ
@umuhayat1831
@umuhayat1831 8 ай бұрын
ማሻ አልላህ አልላህ ያሳዱግሺ ያሳብሹ ዩሳካልሽ
@meditishu8014
@meditishu8014 8 ай бұрын
መሻአላህ ናት ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ያሰብስውንም አላህ ያሳካልሽ🎉
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 8 ай бұрын
እራሴን ታዘብኩት ያገባሁት በዚህች ልጅ እድሚ ሆኘ ነው አሁን ከሰላሳ በላይ ሆነኝ ምንም ነገር ሳላቅ 😢
@adraadra4688
@adraadra4688 8 ай бұрын
የኔ ቢጤ ወላህ😢
@akjulan7084
@akjulan7084 8 ай бұрын
😢😢😢
@hayat.712
@hayat.712 8 ай бұрын
ዛሬ ጀምሪ ተሥታ እዳትቆርጪ ኡኽቲ
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 8 ай бұрын
MashaAllah wetebarekellah yemtdenq lij nat Allah yitebiqish yene konjo Des yemil jimaro newu bertu beteley yemechereshawu quranawi tiyaqewu temechitognal barekellahu fikum
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 8 ай бұрын
Mashalla allah yetmrlshe ❤❤hiraya❤❤
@fbd1446
@fbd1446 8 ай бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ያሣድግሽ የኔ ቅመም
@fatumaadem9718
@fatumaadem9718 8 ай бұрын
ያኡምሪ አላህ ምኞትሺን ሁሉ ያሣካልሺ
@muzayin9038
@muzayin9038 8 ай бұрын
Subhan Allah❤❤❤❤Abshir Allah
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 8 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله الحم سل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما
@karemakarema1206
@karemakarema1206 8 ай бұрын
እውይ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,4 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 48 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 8 МЛН
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 3,1 МЛН
Czn Burak vs Argenby Which sigma is better?
0:19
ARGEN
Рет қаралды 14 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,3 МЛН