የዝነኞቹ አሳዛኝ ህልፈት አለልኝ አዘነ አርባምንጭ ድምጻዊት ሳባ በእስራኤል | ashruka channel

  Рет қаралды 86,670

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Күн бұрын

Пікірлер: 523
@ashruka
@ashruka 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 9 ай бұрын
Amen amen amen
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@DastaBashir
@DastaBashir 9 ай бұрын
አሜን
@zuriashy1546
@zuriashy1546 9 ай бұрын
E/zabher yemesgen 🙏🙏🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
Amen
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 9 ай бұрын
ዛሬ ማደራችንን አናውቅምና ፈጣሪ ለንስሃ ሞት ያብቃን 🙏
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
አሜን🙏
@saranunu8718
@saranunu8718 9 ай бұрын
አሜን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 9 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@ወሰንወሰን-አ9ዐ
@ወሰንወሰን-አ9ዐ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 9 ай бұрын
Amen 🤲
@b.6015
@b.6015 9 ай бұрын
አሹካ የአማራው ድምፅ እወድሀለሁ ድል ለተገፋው አማራ ድል ለአማራው ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@ayuayalew1575
@ayuayalew1575 9 ай бұрын
ለዚች ሰአት ያደረሰን አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን
@kannsein5607
@kannsein5607 9 ай бұрын
እኔ ግን የእግር ኳስ ተጨዋቹ አሟሟቱ በሰው እጅ የሞተ ነው የሚመስለኝ ብቻ ፍትሕ ከፈጣሪ እንጂ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ለህግ ሳይሆን ለሆድ እና ለዘር ነው የሚሰሩት ፈጣሪ ይወቅ
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
ትክክል 💯%
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 9 ай бұрын
🧶Tekekel! Tedar meyazu, Heyewetun meketel endemifeleg new yemyasayew! *I think, ye Chilemaw Mahber Abaloch neberu yemyaschenekut! No! Yalachew neger yenoral! *Sewun Famous yaderguna, be huwala yatefuwachewal, tetew lewetu sellu! Be hulum Alem lay endezih eyaderegu new! *Enesu nachew, erasun atefa belew yemyaswerut! Hulgizem endezih new Serachew! Period!
@salamdesalegne9504
@salamdesalegne9504 9 ай бұрын
Betam
@ועח
@ועח 9 ай бұрын
🙏🙏🇪🇷
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ሁሉም ከንቱ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው
@alextigstg3055
@alextigstg3055 9 ай бұрын
ሁላችንም ለንስሃ ሞት ያብቃን😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን
@Saranegni21
@Saranegni21 9 ай бұрын
እግዚብሔር ይመስገን እንደ በደሌ እና ሀጥያቴ ሳያጠፋኝ በቸርነቱ በምህረቱ ለዚህች ቀን ለዚህች ሰአት ስላደረሰኝ ያረፉትን ነፍስ ይማር የአባቶቻችን የሰማእታቱ በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ 9 ай бұрын
እኔደበደሌ እንደሀፂያቴ ሳይሆን እንቸርነቱ ለዚች ስአትና ደቂቃ የደረሰው እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@Lilik4680.
@Lilik4680. 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የጥሪ ቀነኔን አላውቀውምና ለንሰሀ ሞት አብቃኝ!
@Freselam-q6o
@Freselam-q6o 9 ай бұрын
በፍጹም ራሱን አላጠፋም የሰው እጅ ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦቹን ያጽናለን የእግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥልን ለ ባለቤቱ 😢
@mbet1840
@mbet1840 9 ай бұрын
በትክክል እኔም እንደዚህ ነው ሚሰማኝ
@kon9394
@kon9394 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሞቱት ነብሳቸውን ይማረው
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 8 ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርላቸው ህወት እደ ሸክላ ጣሪዬ መጨረሻዬን በሀገሬ አርግልኝ ለንስሀ አብቃኝ😢😢😢😢
@VVAL-b2f
@VVAL-b2f 9 ай бұрын
እራሱን ያጠፋ አያመስለኝም ጥላት ሊኖረው ይቺላል ❤❤❤
@YeMareamLij
@YeMareamLij 9 ай бұрын
ለዚች ከንቱ አለም መከራችን መብዛቱ ይህች አለም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነች🙏🙏🙏😭😭😭
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 9 ай бұрын
ታይቶ ለምጠፈው አለም ወገኔ አትጓጓ። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ የሕይወታችን ዋስትና ነው። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ እውነት፣ ሕይወት ፣መንገድ ነው። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ያድናል❤❤❤❤❤❤
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 9 ай бұрын
በሳባ የእኔ ሁን የአለልኝ አዘነ ሞት በጣም የሚያሳዝን ነው ነብሳቸውን ይማር😭
@Sunset_star192
@Sunset_star192 9 ай бұрын
ፈጣሪ በቸርነቱ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ባለን ተደስተን በምናየዉና በምንሰማዉ ተስፋ ሳንቆርጥ በተስፋ የምንኖርበትን እህምሮና ህሊና እምላክ ያድለን
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 9 ай бұрын
Amen! Amen! Amen! 🙏🌄
@natinuke
@natinuke 9 ай бұрын
Amen Amen
@Selamyenehun
@Selamyenehun 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ወይ አስችለኝ ወይ ውሰደኝ ሳቢየ ያንቺ ነገር እያደር አዲስ ነው የሆነብኝ እያቃተኝ ነው ነብስሽን ይማርልን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 9 ай бұрын
እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነቱ ለዚች ቀን ላደረሰኝ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 9 ай бұрын
የክርስቶስ ስጋ እና ደም የወሰደ እራሱን አያጠፋም ከባድ ነው ነፍሳቸውን ይማረው😢😢😢
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን የገባውን እርኩስ መንፈስ አስወግድልን 😭
@michaelkiru3222
@michaelkiru3222 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 9 ай бұрын
ጌታሆይ ለንስሀሞት አብቃን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 9 ай бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን በሙሉ ነብሳቸውን ይማር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችንና እንደ ሀፅያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህና እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን ሁሉን ማድረግ የምትችል ጌታ ክብር ምስጋና ይገባሀል ተመስገን
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 9 ай бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን ሰላም ለእዝባችን እናመሰግናለን 🎉ወድማችን
@sarasa8962
@sarasa8962 9 ай бұрын
ሰላለፍነዉም ሰላለንበትም እግዚአብሔር ይመስገን
@liya7521
@liya7521 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ንሰሀ እንግባ
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
አቤት ይሄ አመት ከሞትናከሚዛዝን ውጭ ሌላነገር የለም አቤቱ ፈጣሪየሆይ እንደሀፂታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅርበለን🙏
@thedumbversionofeinstine6245
@thedumbversionofeinstine6245 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
@FanomektYe
@FanomektYe 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂አየ አምላኬ በጣም አሳዛኝ ጊዜ ነዉ ይቅር ይበለን ነብሳችሁን ይማረዉ በጣም ያሳዝናል እሚያሳዝነዉ አገር ለቀን ብንሰደድ ከአገራችን ብንኖር ራክ መሞት አቤቱ ታረቀን ማረን ይቅር በለን
@taricakne1
@taricakne1 9 ай бұрын
ኡኡኡኡ😭😭😭😭 ጌታ ሆይበቃቹ በለን ላገራችን ሰላሟን አምጣለት ለሞቱት ነፍስ ይማር የሚያሳዝን አስደጋጭ ነው ኡኡኡኡ ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እደኛ በደል ሳይሆን እደሱ ቸርነት እያኖርን ነው🙏🙏🙏
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 ай бұрын
አይ አንች አለም ከንቱ አታላይ እፍ 😢😢😢 እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ ታደገው
@hiwe-fg8dz
@hiwe-fg8dz 8 ай бұрын
በእውነት የእኛ ዘመን ምን አይነት ክፉወች ብንሆን ነው አይናችን ማአቱን እሚያሳየን ያስብላል የሰው ልጅ መርጦ ባልተወለደበት የዘረኝነት በሽታ አማራ እና ኦርቶዶክስ ሲባል የሚያቀጠቅጠው ትውልድ መጣብን ልክ እንደ መንፈስ ብቻ ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነው እና ከተገፉት ጎን እግዚአብሔር እንዳለ አያጠራጥርም ለጊዜው ሊከብድ ይችላል ግን ፈጣሪ እንደሰው አደለም በየ ገዳማቱ ፆማቸውን ውለው አድረው ለሀገር ለወገን እሚፀልት የእነሱ ደም ይፈርዳል የእኛ የከንቱወች ሳይሆን ለተገፋ ህዝብ ቀን አለው ፈጣሪ የዘገየ ቢመስለንም ግን መልሱን ይመልሳል
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ትክክል ብልሀል ሰው በሰከንድ ፈራሺ ነው
@saronweba7354
@saronweba7354 9 ай бұрын
ነፍስ ይማር በህይወት ላጣናቸው ወገኖቻችን .ይችን ቀን ለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@seblet148
@seblet148 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 9 ай бұрын
አሁን ምን ማለት እዳለብኝ አላቅ እግዚአብሔር ነፈሳቸዉን በሰላም ያሳርፍ ገና ወጣት ኑሮን ሀብለዉ ሳያጣጥሙት ተቀጩ 😢። ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
@edennigussie9587
@edennigussie9587 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን (፫)
@tsegentgetu9424
@tsegentgetu9424 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@KidistTeferi-m3c
@KidistTeferi-m3c 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይ መ ስ ገ ን
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 9 ай бұрын
enjoy every minute your life ለኛ አይጠቅምም!! እባካችሁ ዝግጁ ሆነን ሞትን እንጠብቀዉ ንስሀ ፀሎት ስግደት ፍቅር ያስፈልገናል ለራሳችን እናልቅስ
@dawitayalew576
@dawitayalew576 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን❤
@zed8788
@zed8788 9 ай бұрын
በሀገራችን ላረፉት ወጣቶች እግዛብሄር ነብሳቸውን ይማር :: የሄን ንፁህ ልብ ያለው ዳኛ ስወዳቸው ጌታ እየሱስ ፈቃዱ ቢሆን ፈውሱን ይላክለዘት
@edneasafat3201
@edneasafat3201 9 ай бұрын
ነብስ ይማር ነው የሚባለው አሹሩካዬ ሌላ ምን ይባላል ሁላችሁንም እግዛብሆር ይጠብቅ❤❤
@leethiopian136
@leethiopian136 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የሞቱትን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስባቸው🙏
@b.6015
@b.6015 9 ай бұрын
ሳይማሩ እየነዱ አይይ የስቱን ሂወት ቀጠፉት አሚን አሚን ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያከሪም አካሀዳችንንም አኗኗራችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ አተው ለላኢላሀኢለላህ አብቅተህ ግደለኝ
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልዑል አምላክ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን 🙏
@Toyibayimaam
@Toyibayimaam 9 ай бұрын
እኔ ግን ቁአስ ተጫዋቹ እራሱን አጠፋ የሚለዉ ነገር ምንም ሊዋጥልኝ አልቻለም ሰዉ ነው ገሎ እራሱን እንዳጠፋ የሚሰቅለዉ እንደዛ ነው ዉስጤ ሚሰማኝ አላህ ሀቁን ያዉጣለት 😭😭😭አሽሩካዬ ላንተ ቃልም የለኚም እናመሰግናለን ሁሌም ድምፅ ለመሆነህ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ደሞ አማራዉን ፍትህን በክንዱ ያመጣል በርቱ የአማራ ልጆች በምትቺሉት ሁሉ ታገሉ!!!
@AdeyamamareAdeyam
@AdeyamamareAdeyam 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zubydaKedir-gr1yg
@zubydaKedir-gr1yg 9 ай бұрын
አልኸምዱሊላሄ
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 9 ай бұрын
ራሱን አጠፋ የሚለው ነገር ሊሆን አይችልም ገና ሙሽራ ነው በደስታ ሂወት ላይ ነው ያለው ለምን ያጠፋል በጣም ያሳዝናል 😢
@GhGhvvg-mh7xc
@GhGhvvg-mh7xc 9 ай бұрын
እግዚአቢሄር ይመስገን
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን አሜን አሜን
@retareta8675
@retareta8675 9 ай бұрын
ለሰጠን ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ይመስገን
@sitayewwogayew8463
@sitayewwogayew8463 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ⛪❤🙏
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 9 ай бұрын
ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይየን 😢😢
@selamawitmella1489
@selamawitmella1489 9 ай бұрын
የእመቤቴ ልጅ ይመሰገን
@Merry-vq2cm
@Merry-vq2cm 9 ай бұрын
እድሜን የጨመረልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@manasebyeshanewayeue2494
@manasebyeshanewayeue2494 9 ай бұрын
E/her yimesgen!
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 9 ай бұрын
አሜን እድሜ ለንሰሀ ስጠኝ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤ ለሞቱት ነፍስ ይማር😢 አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን
@טזטה
@טזטה 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ስምህ ለዘላላም የተመሠገነ ይሁን ከእድሜ ላይ እችን ቀን ለሠጠህኝ አምላክ ክብር ምስገና ላንተ ይሁን
@belayaredo3128
@belayaredo3128 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤🙏🙏🙏 ለሞቱት ነብሳቸውን ይማረው
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@YeMareamLij
@YeMareamLij 9 ай бұрын
Frank caprio በህይወት ዘመኔ ካወኳቸዉ ደግ ሰዎች አንዱ እና ምርጡ "ደጉ ዳኛ" I wish Ethiopia ዉስጥ ያሉ አንዳንድ ስግብግብ ዳኞች(የህግ ሰዎች) ከሳቸዉ ለሰዉ መራራትን ቢማሩ 🙏🙏🙏
@aregashgebere
@aregashgebere 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 🥺
@astermichael3363
@astermichael3363 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@SelamSara-c8p
@SelamSara-c8p 9 ай бұрын
እግዚሔብር ይመስጌን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
@rahelarega3233
@rahelarega3233 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን።
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን❤
@GanetGanet-bw9cm
@GanetGanet-bw9cm 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@torrastiti
@torrastiti 9 ай бұрын
እረ ሳባየ እኔን እናትየ ምን አገኘሽ እረ የኔ እናት ልጆቹን ለማን ጥለሽ 😭😭😭እረ ይች ከቱ አለም በቃ እደዚህ ነው 😭😭😭😭
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 9 ай бұрын
አባቴ ተመሰገን እግዚያቤር የሚሉ መስገን
@Salam-m7u
@Salam-m7u 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃን እግዚአብሄር ይመስገን
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አርጅቶና ታሞ መሞት ብርቅ የሆነበት ዘመን 😭አሹዬ ግን ደናነህ አዲሱን አገርስ ለመድህ
@טזטה
@טזטה 9 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አሟሟታችን አሳምረው
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 9 ай бұрын
ወንድማችን ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭እኔ ግን እላለሁ ወንድማችን የሞተው በሰው እጅ ነው እንደ ነገ አርሴማ ፀበል እሄዳለሁ ብሎ ከጓደኞቹ ጋር ተቀጣጥሮ ጠዋት እራሱን አጠፋ ማለት ኢንጂነር ስመኘው እንዲት በዚህ በኩል ራሳቸውን በጥይት ሊመቱ ይችላሉ ተብሎ ፓሊስ ሲጠየቅ አዳሙ የተባለ ፓሊስ እንዲህ አዙሮ ብሎ ለማሳየት የውሸቱን ሲፍጨረጨር ያሳየው የውሸት መልስ እና ይሄ አንድ ነው የሆነብኝ በአቅራቢያው ያሉ ጓደኞቹም ሆኑ ማንም መጣራት አለበት በፍፁም ራሱን አላጠፋም ሰው ነው የገደለው እግዚአብሔር ደምህን ይፈልግልህ ውዬው ለገዳይ መቼም ሰላም አትኖራትም ህሊና የሚባል ነገር አለ ለመርሳት በሱስ ትደበቅ ይሆናል ግን መቼም አታመልጥም የንፁህ ሰው ደም ይጮሀል 💔💔💔😭😭😭😭😭ዘፋኝ እህታችን ነብሽን በአፀደ ገነት ያኑረው በቸርነቱ እንጂ ዘፈን ሀጢያት ነው ንስሀ ሳትገቢ በድንገት መሞትሽ አሳዝኖኛል ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን ሞትን ተሸክመነው ነው የምንሄደው አመጣጤ እንደ ሌባ ነው ብሎናል ተዘጋጅተን እንጠብቀው ወገኖች ይህቺ የኮንትራት አለም መልካም ነገር ሰርተን ወደዚያኛው አለም የምንሸጋገርባት ትራንዚት ናት ብዙ አንመፃደቅ ባላን አጭር ጊዜ መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር የፈቀደውን ሰርተን መንግሥቱን ለመውረስ ያብቃን !!!ይህ የምንቂያ ደወል ነው ወገኖቻችን እያለቁ ነው በግፈኞች ብቻቸውን በምድር ላይ የሚኖሩ የሚመስላቸው የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ፈጣሪዎችና ዘንዶው አብይን የመሰሉ አምላኪዎቻቸው ሞት እነሱ ጋር የሚደርስ ስለማይመስላቸው በምድር ላይ ገነት እየሰራሁልህ ነው ይልሀል የግብረሰዶም ፓርክ እየሰራ ወገኖች እንንቃ ለእውነት እንኑር ለእውነት እንሙት እውነት ያሸንፋል
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 ай бұрын
EXACTLY MY SISTER 😭😭😭💔💔💔🤲🏽☝️👍✌🙏❤❤
@nafkotayele8549
@nafkotayele8549 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተም ሰላምክ ይብዛ
@eduam2859
@eduam2859 9 ай бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ ምን እንላለን
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 9 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር እኛንም አገራችንንም ይጠብቅ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 9 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አስበኝ በመጣው ሳሀትም እመቤቴ ማረያም አንች ጥላ ከለላ ሁኝኝ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የእነዚህ ወጣቶች አሟሟት ነብሰ ይማር ለንስሃ ሞት ያብቃን 😢😢😢
@kidist1705
@kidist1705 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@alem7474
@alem7474 9 ай бұрын
ውይ አላውቃቸውም፣ መኖራቸውን በሞታቸው ብቻ ማወቃችን ያሳዝናል፣ ነብስ ይማር!
@tigesttigest4741
@tigesttigest4741 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሞቱትም ነፍስ ይማር
@YordBira
@YordBira 9 ай бұрын
የንሰሐ እድሜ እግዚአብሔር ይስጠን
@ibrahimdingan4855
@ibrahimdingan4855 9 ай бұрын
እግዛቢሄርአገራችንንሰላምያርግልን
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
አሹካ በጣም ነዉ ዝግጅትህን እምወደዉና የማደቀዉ. በተለይ ለተጎዳዉ ለተገደለዉ.... ለአማራ ህዝብ ድምፅ በመሆንህ አንድ መሆንና መታገል አለብን አለበለዚያ ይሄ ሰይጣን ሰዉዬ ሊያጠፋን ነዉ የተነሳዉ ቀጥልበት.👏💪🏽
@Saranegni21
@Saranegni21 9 ай бұрын
ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰዉረን 😢
@Yeshma-uy4hv
@Yeshma-uy4hv 9 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤
@jeff.t7778
@jeff.t7778 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን.....
@alganeshe4053
@alganeshe4053 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አረ መከራዉ በዛዛዛዛዛ
@racheltessema5215
@racheltessema5215 9 ай бұрын
እግዛቤር ይመስገን።
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር ሒወት እንደዚሕ ናት 😭😭😭
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 9 ай бұрын
💚💛❤️🌄 Nefes Yemar! Egziabher Yemesgen! Negew be Egziabher Eej lay new yalew! God is in Control! Amen!🙏
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН