🟤የኦርቶዶክሳዊ ሰው ታሪኩንም ሃይማኖቱንም የመረዳት ችግር 4 ምክንያቶች - ምን ተደርገን ነው?| በሊቃውንት አባታችን የኔታ ገብረ መድህን | ይከታተሉ

  Рет қаралды 26,407

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

3 жыл бұрын

እኛ እና የእኛ ታሪክ
ምን ተደርገን ነው?
የኦርቶዶክሳዊ ሰው ታሪኩንም ሃይማኖቱንም የመረዳት ችግር
✔️ የኔታ ገብረ መድህን
ለሁሉም ይዳረስ አንድ ያጋሩት ዘንድ አደራ እንላለን!
#ሰብስክራይብ_ያድርጉ!
በእነዚህ ገጾች ቤተሰብ ይሁኑን፤ ለወዳጅዎም ያጋሩ! እናመሰግናለን፡፡
የዩቲዩብ ቻናል፡
• Ethiopia: በብጹዕ አቡነ እንድ...
የቴሌግራም ቻናል
t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
/ emislene
የኢንስታግራም ገጽ፡
/ egziabher_meslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
#Ethiopian_orthodox_Liqawint
#ye_tsom_samintat
#Egziabher_meslene
#Ethiopian_orthodox_tewahdo_sibket
#EOTC_Mezmur

Пікірлер: 60
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት መምህሮችን ሳይ ተስፍየ ይለመልማል እድሜና ጤና ያድልልን!
@MmWerede
@MmWerede Күн бұрын
እንደ መምህር ገብረ መድህን ታላቆች መምህራን እግዚኣብሔር ይስጥለን
@user-qm6rc8bu1n
@user-qm6rc8bu1n 3 жыл бұрын
በእውነት ጆሮ ያለው ይስማ በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ አይነልቦናችንን ያብራልን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
በእውነት አፁብ ድንቅ ነው ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እርሶን ሳይ የኔ ድንቁርና እጅጉን ገዝፎ ይታየኛል
@Sale-bt1sy
@Sale-bt1sy 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሕይወት እንጀራን ይስጥልን
@user-xn5nv2bj4o
@user-xn5nv2bj4o Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
@adisalem1777
@adisalem1777 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን። ጆሮ ያለው ይስማ።
@abrahamasfaw8205
@abrahamasfaw8205 24 күн бұрын
ሃይማኖትን ከመሠረቱ ፣ ታሪክን ከባለቤቱ አዋህደው የሚያስተምሩ መምህራንን የሚረዳ አዕምርነ ፍጠርልን ።
@teshaletilahun4229
@teshaletilahun4229 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalinn እንዲህ ያሉትን ሊቃውንት ያብዛልን
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ግሩም ትምህርት ነው!
@ElshamaMedia
@ElshamaMedia 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
@EMislene
@EMislene 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ። Subscribe and share: kzbin.info/www/bejne/eGiYaZlnmMZlorc
@user-bw1ih9cn9l
@user-bw1ih9cn9l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በእውነት እንዴት ያለ ትምርት ነው ልብ የምያረሰርስ ነው እንዲህ ያለ ሰው ያብዛልን አሜን፫
@ethio-tech6089
@ethio-tech6089 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ። ቃለ ሕይወትን ያሰማል።
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 2 жыл бұрын
የኔታ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ቸሩ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
@meronbekele3116
@meronbekele3116 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁሉም ሊሰማው የሚገባ
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 9 ай бұрын
የኔታ ቃለህወት ያስማልን ኑስኪ እናዲምጥ የማይርባ ነገር ላይ ከምናፍጥ
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g 2 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ቃለሕይውትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫
@user-zy5dh5ml7s
@user-zy5dh5ml7s Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነው በልቦናችን ይደርብን⛪🙏🙏🙏
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 жыл бұрын
በዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ዳዊት በበገና የዘመረላትን ሐገራችነን እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልን
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር ይጠብቅል ሰለእናንተ ብሎ ይማረን እንጂ እኛማ ጠፍተናል እያንተ ታስተምራላቹሁ እኛ ምንም አንመለስ የደነደነ ሀይምሮ ይዘን ነው ያለነው በእውነት ሰንበላ ስንቀባባ ሰንኳኳል ልብስ ስንቀያየር እንውላለን አፈር ተሸክመን እየዞርን ግን መሞታችኘንን አልገባን ብሎን ቀልብ ህሊናችን ጠፋን እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Жыл бұрын
ትክክል
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Жыл бұрын
😥😥
@mitikubekele3793
@mitikubekele3793 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን።
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫
@belaygaredew4257
@belaygaredew4257 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@danielngusse7802
@danielngusse7802 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
በእዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን የኔታ ገብረ መድኅን እደናተ አይነቶች ሊቃውንት። መምህር ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ክፍል 2የለሁም?
@hanzemi13
@hanzemi13 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@genetgeni1645
@genetgeni1645 2 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ አባት ለሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!
@apsaramobile2507
@apsaramobile2507 2 жыл бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betmariam3696
@betmariam3696 6 ай бұрын
kale heyewte yasemalene a
@fitsumzewde362
@fitsumzewde362 2 жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@teta8527
@teta8527 Жыл бұрын
Kale heywot yasmalen
@zemachtube2861
@zemachtube2861 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንድህ አይነት እውነተኛ ሚስጥርህን ታሪክህን የሚያስተምሩ የሚመክሩ አባቶችን አብዛልን ጠብቅልን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 11 ай бұрын
አሜን❤
@saratedes4086
@saratedes4086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sp8wt7ij9f
@user-sp8wt7ij9f Жыл бұрын
አስበ መምህራንን ያድልልን
@belayraya1290
@belayraya1290 Жыл бұрын
ኣምላኬ ስነ ለቦናየ እና ህሊናየን የዘጋኝ ዶያብሎስ ኣስወግድልኝ
@molalignabebe7374
@molalignabebe7374 7 ай бұрын
Ewunt
@user-vx2qc3kz2h
@user-vx2qc3kz2h Жыл бұрын
nurulin abatachin
@masriesete3941
@masriesete3941 Жыл бұрын
አያችሁ እንድህ ነበርን
@sitatabelete8627
@sitatabelete8627 Жыл бұрын
ከየት እንወቅ ማንስ ያስተምረን
@EMislene
@EMislene Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድማችን = በየደብሩ ሰንበት ኮርስ ት/ት ይሰጣል = መጻሕፍት አሉልን = ሊቃውንት ጋር ቀርበን እንጠይቅ ስለ ጠየቁን እግዚአብሔር ያክብርልን
@sitatabelete8627
@sitatabelete8627 Жыл бұрын
ሁሉም ሊቃውንት ስለ ኢትዮጵያ ሊያስተምሩ አይችሉም የተወሰነ ቢያውቁ እንጂ
@YME8129
@YME8129 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y6HHoKypl5epqJI አይ ባዶነት ከፖለቲካ ጋር
@ruitsruits3749
@ruitsruits3749 3 жыл бұрын
አብን ደግሞ በዚህ መጣብን
@user-zf5kw5ug3r
@user-zf5kw5ug3r 3 жыл бұрын
ሃሳብህ ሁሉ ምድራዊ የሆነ በጠላት ሃሳብ ጭንቅላት ሞልቶ በየት ይግባ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቃል😥
@ameymollaa1581
@ameymollaa1581 2 жыл бұрын
ምን አልክ አንተ ርኩስ
@eyasuminelu738
@eyasuminelu738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጥልን ወንድሜ ቶሎ ይማርህ
@menberegebremeskel6009
@menberegebremeskel6009 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁሉም ሊሰማው የሚገባ
@yonasdebele3380
@yonasdebele3380 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yared1624
@yared1624 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
ጥያቄዎቻቹ እና ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች #yealemtube #sibket #tewahedo16
35:46
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 17 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 493 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ፈተናዎች በመምህር ገብረመድኅን እንየው
41:42
Hohite Semay Media፡ኆኅተ ሰማይ ሚዲያ
Рет қаралды 690
ታላቁ ሚስጥር ገሀድ ወጣ
26:07
Aksimaros tube
Рет қаралды 20 М.
ነገረ ድኅነት | መምህር ገብረ መድኅን እንየው
1:06:07
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 17 М.