የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መግለጫ

  Рет қаралды 123,296

Addis Media Network-AMN

Addis Media Network-AMN

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 6 күн бұрын
በምን አግባብ ነው ሰውዬው ተኃድሶ ሳይወስድ እስከሹሩባው ዩኒፎርሙን እንዲለብስ የሚደረገው? አሳፋሪ እና ሙያን ያልተከተለ አሰራር ነው እያየን ያለነው!🤔😮
@tigista7276
@tigista7276 6 күн бұрын
4ወር በላይ ከመንግስት ጋር ንግግር ነበራቸው
@ethio-code6509
@ethio-code6509 6 күн бұрын
እኔም እሱን ነው ያሰብኩት ልክ አይደለም!
@mulalemWeres
@mulalemWeres 6 күн бұрын
ማያት ነው
@ron-u4wjer
@ron-u4wjer 5 күн бұрын
አጃይብ ነው
@hangma8983
@hangma8983 5 күн бұрын
የልዩ ሀይል ነው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ዩኒፎርም ነው በአካል ብታይው ይለያልል
@zerfietifitu
@zerfietifitu 6 күн бұрын
ስንቱን ንፁሃን ኣረዱ ሲጀመር ከመግስት ጋር ኣልተጣሉም በጋራ ሁነው ነውንፁሃንን ሲያርዱ የነበር።
@DesuMichael
@DesuMichael 6 күн бұрын
ይታረቁ ጠብ የሴጣን ነው ግን ካሸባሪነት ወደ መከላከያ ልብስ ለብሶ መግለጫ መስጠት በምን ነግባብ ነው
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 6 күн бұрын
የምን ፀብ ??የዳቦ ስም አዉጥቶ እራሱ አሰልጥኖ ያሰማራቸው አራ*ጅ ቡድን እንደሆነ አታዉቅም?? መጀመር የራሱ ባይሆኑ በምን ተአምር ነዉ አምኖ ከነመ*ሳሪየቸዉ ከተማ የሚያስገባቸዉ?? ፈጣሪ ይሁነን ወለጋ የፈፀሙትን እኛ ላይ እንደማይደግሙት ምን ዋስትና አለን??😭
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 5 күн бұрын
የ አዲስ አበባ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቀው የክፍለ ሀገሩስ በሚችለው አቅም እየታገለ ይወድቃል ​@@yoditdamtew4083
@Tigistesayas-d4u
@Tigistesayas-d4u 5 күн бұрын
Enante ebaboch sew sitareq men aqaxelach ​@@yoditdamtew4083
@koniking2769
@koniking2769 5 күн бұрын
ፋኖን ድምጥማጧን ነዉ ምናጠፋዉ ካሁን ቦሃላ
@JemalAlì-h2x
@JemalAlì-h2x 5 күн бұрын
ደደብ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 5 күн бұрын
ስንት ጀግኖች ለሀገራቸው መስዋእትነት የከፈሉበትን ልብስ ወንበዴዎችን ማልበስ ያሳዝናል ❗አረ እየተስተዋለ የንፁሀን ደም እኮ አልደረቀም
@hangma8983
@hangma8983 5 күн бұрын
የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ዩኒፎርም ነው በደብ እዩትት
@yotoradvert7957
@yotoradvert7957 4 күн бұрын
weeeereye
@MLpro_2023
@MLpro_2023 4 күн бұрын
@@hangma8983 Ethiopian Army eyale mn new yemtyw?
@santamariye
@santamariye 6 күн бұрын
የመከላከያ ዩኒፎርም ለብሶ መግለጫ መስጠት ነውር ነው።
@Kidusk.T
@Kidusk.T 6 күн бұрын
መጀመሪያም የመንግስት ቅጥረኛ ነው
@OmerWolde
@OmerWolde 5 күн бұрын
they don't have to change coz soon they will be at front lines to the north 😂😂😂
@namisabla7039
@namisabla7039 5 күн бұрын
Ere selamun amsgnu
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 6 күн бұрын
ሃቀኛ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከተራ ወታደር እስከ ሻለቃ ድረስ ያሉት ወታደሮች በዚህ በተከበረው መለዮ ላያ የተደረገውን ሸፍጥ እና ክህደት ላይ አስተያየታቸውን እንጠብቃለን😮
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 6 күн бұрын
በጣም ትክክል የመከላከያን ከብር ያዋረደ ተግባር ነው!!!!
@Minewshewa-p8y
@Minewshewa-p8y 6 күн бұрын
አይ ወዳጄ ! ሰው ሁሉ እንዳንተ የሚያስብ ይመስልሃል ? ምኑን አወቀውት !
@enanu7590
@enanu7590 5 күн бұрын
አይ የየትኛው ሀቀኛ ሰራዊት አለና በአንባ ገነኑ መንግስን ተረግጦ ከተገዛኮ ቆየ የፀጥታው ተቋም
@KidaAsse
@KidaAsse 4 күн бұрын
እኔ በቅርቡ ነው ከኮማንዶ ክፍል የወጣሁት እና ጓዶቸም እኔም በጣም ነው የተበሳጨነው የእኔ ክፍለጦር አምቦ እና ወንጪ አዳማ ዙሪያ ናቸው በአካል ብዙ የሸኔ ጦር ተቀብለናል አለኝ አሁን እያስላጨን እናስገባቸዋለን ወደ መከላከያ ተብሏል በጀነራሎቹ ስለዚሕ የሚያሳየው አማራ ክልል ያለው ሀይል በጣም ተዳክሟል ብዙ የተማረኩ እና የተለቀቁ ልጆች የኦሮሚያም የደቡብም ተገናኝተን ስለ ፋኖ ውጊያ እየነገሩኝ ነበር ፋኖ ከመከላከያ የበለጠ የሐገር ጠባቂ ነው ያሉኝ የኦሮሞ እና የደቡብ ተወላጆች
@HamzaaAbdulhakem
@HamzaaAbdulhakem 4 күн бұрын
Menem atematem dadeb Sela enasu mn takalek lemany komche Fandoo ergu nw​@@KidaAsse
@mickeydi
@mickeydi 6 күн бұрын
የሰላሙ አማራጭ መልካም ለውጥ ነው ብዙ ጥፋት ተደርጓል ነገር ግን አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ እነዚህ ወንድሞቻችንን በቀጥታ ህዝቡ ውስጥ መቀላቀል ሌላ ችግር ያስከትላል የማህበራዊ ኑሮን ኢትዮጵያዊነትን ከሰው ጋር እንዴት ተቀላቅሎ ከሌላው ቤህረሰብ ጋር ተከባብሮ መኖርን መንግስት ማስተማር አለበት እነዚህ አይነት የብሔር ነፃ አውጪ ነን ለሚሉ በአማራም በትግራይም በሌላም ለሚገኙ ዜጎቻችን ብዙ ስራ ያስፈልጋቸዋል መልሰው ከህዝቡ ጋር ከመቀላቀላቸው በፊት የአስተሳሰብ ለውጥ የሀገር ፍቅር ሌላውን እንደ ራስ ማየት ጥላቻን ከውስጣቸው ማውጣት ካልተቻለ ችግሩን ለነገ እናራዝመው ይሆናል እንጂ ዘለቄታ ያለው ለውጥ አይመጣም የሰው ልጅ ይቀየራል ካስተማሩት ይማራል ዝም ካልከው ግን በሚያውቀው ይቀጥላል ባይ ነኝ 💚💛❤️🇪🇹🙏
@user-km9pb9ft1p
@user-km9pb9ft1p 6 күн бұрын
I buy your thoughts! Good insight 👏 👍 👌
@ah6121
@ah6121 6 күн бұрын
Agree
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ 6 күн бұрын
የመከላከያውን ዩሊፎርም ማልበስ በምን አግባብ ???
@kksadgj
@kksadgj 6 күн бұрын
ታጥበው አይጠሩ ለብሰው አያምርባቸው ስልጣን ይዘው አያቁበት ከብቶች😡😡
@mulalemWeres
@mulalemWeres 6 күн бұрын
ክክክክ
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 6 күн бұрын
ሃያ አንደኛው ክፍለዘመን ላይ እንደ አስራ ሰባተኛ የምታስብ ካንተ የበለጠ ከብት ካለ የተፈጥሮው እንስሳ መሆን አለበት። አሁንም እዚያው ነህ።
@JC96
@JC96 6 күн бұрын
ከከብት የሚጠበቅ አስታየት ነው በርታ በዚሁ ቀጥል kkk
@KalabeAsratea
@KalabeAsratea 6 күн бұрын
Yaza mannu neger, yetgelabitosh....aheya weda bet, wesha wedagetosh 😂😂😂 Now they both going join and trying fight fano. Including tplf ....bring it all we all Amhara ready 😂😂😂but there game is deep😂😂😂
@mikiyast7363
@mikiyast7363 6 күн бұрын
አንጥፎ ለማኝ 😒
@bereketdemeke-pk2pb
@bereketdemeke-pk2pb 6 күн бұрын
ኦነግም መከላከያም አንድ ናቸው ምንም ልዩነት የለም።
@yejihurua
@yejihurua 6 күн бұрын
ውይ ድራማ
@Mtilahun44
@Mtilahun44 6 күн бұрын
በመከላከያ ሲያቅተው...በነዚ ሊሞክር ነው...አይ አብይ...ጨነቀው..
@MolalignLaiso
@MolalignLaiso 6 күн бұрын
አይ ይሄ ሃገር ማንም ዘሎ የመከላከያ ልብስ ሚለብስበት ሆነ
@BelayAlemu-o2r
@BelayAlemu-o2r 5 күн бұрын
አሁን ስለልብሱ ነው የሚያሳስበው ስንት የሰው ሂወት ያለቀበት ጦርነት መቆሙስ?
@translated4226
@translated4226 6 күн бұрын
ኧረ መከላከያ ተዋረደ ለነገሩ መጀመሪያም በብርሀኑ ጅላ ሲመራ ነው የተዋረደዉ ። የተከበረን የደንብ ልብስ ለአንድ አሸባሪ ማልበስ ከወራዳ መሪ የሚጠበቅ ነው። መለስ ይቅር በለን አንተ የንፁሀን እና የሀገር መከታ ነበርህ።
@kksadgj
@kksadgj 6 күн бұрын
ልዩነታቸው በሹርባቸው እኮ ነበረ የቤቶቹና የዱሮቹ 😡😡
@WorkesewSolomon
@WorkesewSolomon 6 күн бұрын
ወደፊት ለመግደል የተዘጋጁት ማንን ነው
@asmamawmengesha1910
@asmamawmengesha1910 6 күн бұрын
የዕለቱ ምርጥ ጥያቄ
@Zamani1983
@Zamani1983 6 күн бұрын
ጥያቄ የለውም ወደነፈሰበት
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 4 күн бұрын
ሁሉ የርሱ ከእርሱ ለእርሱ የጌታ ጊዜ ደርሶነው እንኳን ደህና መጣቹ ዓለም እርቅ መውደድ አለባት በመፀሐፍ ቅዱስ ይህን ዓመት አረፋ ተብሎ ተፅፎአል የሰላም እረፍት ለኢትዮጵያ፡፡አሜን፡፡❤❤❤❤❤❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 5 күн бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ለሀገራችን ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እኛ የምንፈልገው በሠላም ወጥተን መግባት ነው ደስ ተብሎና እርቅን የምጠላው ሰይጣን ብቻ ነው 🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 4 күн бұрын
ከኦሮሞ ህዝብ ያደለበዉን በግ ፍየል በሬ እየቀማ የበላ ህዝብን ሲጨፈጭፍ የቆየ ቤተክርስቲያን መስጂድ ሲያቃጥል ስንቱን የኦሮሞ ሴቶች የደፈረ በዚህ መልኩ ሊያዉም የተከበረ የመከላከያ ሰራዊትን ዩኒፎርም ለብሶ አምላክ እግዚአብሔር መልሱን ለሁላችሁም ይስጣችሁ???
@Ikram-z6f
@Ikram-z6f 4 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌 በተትክክል
@tekabebirhanu4942
@tekabebirhanu4942 6 күн бұрын
ለእናንተ ሥራ መልስ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው ። ለማንኛውም መታረቅ ወይንም መግባባት መልካም ነው።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 6 күн бұрын
እኔ ግን ደስም አላለኝም😢😢😢
@be-liever
@be-liever 6 күн бұрын
አንቺን እርቁ ዳስ ካላላሽ የኦሮሞን ህዝብ በነሱ ጦርነት ይለቅ ነው
@GezachewTika
@GezachewTika 6 күн бұрын
ለማኝ ምን ቀምራቹ እደመጣቹ እናውቃለን
@BirtaluNega
@BirtaluNega 6 күн бұрын
እንኳንም መልካችሁ ታየ ገዜ ይዳኛችኋል ላፈሰሳችሁት የንፁሀን ደም ።
@bkhm6433
@bkhm6433 6 күн бұрын
የኢትዮ ህዝብ ተዘጋጅ አብይ ሸኔ ቦሎ የጠራው እና እራሱ አብይ አንድ ናቸው ።
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 5 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል የመከላከያ ሬንጀር አሸባሪ ለበሰው
@AsefaTsegaye-v6z
@AsefaTsegaye-v6z 6 күн бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ወታደሮች ሆይ በአብይ ዘመነ መንግት ተዋረዳችሁ።በሰላም ሽፋን አራጅ ከሆነውና ስትዋጉት የነበረውን ሽፍታ ኦሮሞ ጋር አንድ ሊያረጓችሁ ነው ፣ለናንተ ወርደት ነው።
@kasahunalebachew8686
@kasahunalebachew8686 6 күн бұрын
ጃል መሮም እንዲስማማ እንፀልይ 🙏❤️🙏 ይህ መልካም እና በጎ ሰለሆነ 🙏
@lalahayat9703
@lalahayat9703 5 күн бұрын
የመከላከያ ልብስ ማልበሱ መንግስት የራሱ የፖለቲካ አጀንዳ ከተሳካለት የመከላከያ መስዕዋትነት ጉዳዪም እንዳልሆነ የሚያመለክት ይመስላል....
@hebeshawithebeshawit1896
@hebeshawithebeshawit1896 4 күн бұрын
በጦርነት የሚጎዳው ሚስኪኑ ገበሬ ሚስኪኑ ህዝብ ነው ባለስልጣን ምላሱን እየቀያየረ ይኖራል አሁንም ሰላም ማምጣቱን ቀጥሉበት አማራ ክልል ለተጨቆነው ህዝብም ሰላም ብሰጡት?😢😢😢
@AyoubOmer-f8o
@AyoubOmer-f8o 6 күн бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን
@ron-u4wjer
@ron-u4wjer 5 күн бұрын
ያተ ይሻላል ሁሉ ነገር የተገለባበጠ ሆነ በዚ ሰአት ያለፈጣሪ ማን አለን
@yohanishabite
@yohanishabite 4 күн бұрын
እነዚህ ጨካኞች መንግስት አደራጅቶ ንፁሃንን እጅግ በጣም ዘግናኝ በሆነ መንገድ ሲፈጁን ሲያግቱና ሲዘርፉ የከረሙትን ወሮበላዎች በገቡበት ገብተን እርምጃ መውሰድ ግድ ይላል።መልካቸውንና ስም አድራሻቸውን ለዩልን
@HamlHaml-y3q
@HamlHaml-y3q 4 күн бұрын
እባክን አምላኬ ሰላሙን አዉርድልን በቃበለን
@TesfayeGetnet-l9j
@TesfayeGetnet-l9j 6 күн бұрын
ጉድበልጎንደር😢
@hayutu
@hayutu 5 күн бұрын
የንፁሃን ደሞ ጎርፍ ሆኖ የውስዳቹህ በእናተ እና በአብይ ግዜ ልጇን ያልጣች እናት የልችም ያርቢ ከምድር ግፅ ያጥፋቹህ ዛሬ ነግ ሳይል ፍትህ ለኑፁሃን አማራ😢
@gunaseid4242
@gunaseid4242 6 күн бұрын
thank you
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 5 күн бұрын
ውይ ጭራቅ😂😂😂😂አላህ ያጥፋችሁ😢😢
@TajebeKerbeh
@TajebeKerbeh 6 күн бұрын
እግዚኦማሀርነ፣ክርስቶስ፣ፍረድ
@EndirisAbdou
@EndirisAbdou 6 күн бұрын
አማራን ጨፍጭፈው አግተው ካሳደዱ በኋላ አሁን አማራ ክልል ጦርነቱን በአማራ አድርገው እርግጠኛ ከሆኖ በኋላ ተስማምተናል ይሉናል
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj 4 күн бұрын
በእውነት ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ነው።
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 6 күн бұрын
ጉድ በል ጎጃም አሉ ገና ብዙ ጉድ እናያለን ወይ ኢትዬዺያ አገሬ ስታሳዝኚ፡
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 күн бұрын
በነማን እንደምንመራ እንዴት በምንሁኔታ የመከላከያ ልብሥ የለበሱት??በጣምአሣፋሪ ሥራእንዴ እነዚሰዋች ብሽሽቅነው የያዙት 😢እንዴትተበስብሶዓል😢ድራማአረጋቹሁትለካ የመከላከያልብሥለብሰውነው የረሸኑንያሉት እውነቱአሁንወጣ😢ፈፁሞብልፅግና ለማንም አይመጥንምየልጆችጨዋታአረጉት በቁማቸውየሞቱ።
@AlemayehuyewnetuKebere
@AlemayehuyewnetuKebere 6 күн бұрын
አይ ጋላ ጃል ሰኜ ጎንደሬ ነው የአብን አመራር ነው ያለው ማን ነበር ተማሪዎቹን ያገተው ጎንደሬው ዛሬ ደሞ ሼኔ ነው አላችሁ ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ ሆ
@hasensaid
@hasensaid 6 күн бұрын
ጉድ እናዝናለን የለበስት ደሞ የመከላከያ አይነት መሆኑ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 6 күн бұрын
ሰላም መምጣቱ መልካም ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ....ነገር ግን የተከበረውን እና ለሀገር ለባንድራ ደም የፈሰሰበትን የመከላከያ ዩኑርፎም ማለበሱ ፖለቲካዊ ትርጉሙ አልገባኝም። ይህ ቡድን ሆነ ግለሰብ የወከለው የራሱን ድርጅት እንጂ የሀገር መከላከያ ማዋቅር አይደለም ። ......እኔ የእዚህ መንግስት ነገር ምንም አልገባኝም የእውነት💔💔💔😭😭😭😭
@enanu7590
@enanu7590 5 күн бұрын
አወ መስሎሀል ሰላም መጣ ብለህ ተስፋ አታድርግ የመጨው ጊዜ ከባድ እንደሚሆን አትጠራጠር ከትንሽ ጊዜ በኋላ ከተማ ዙሪያ ፅዳት ይጀምራሉ
@ZeynebaMohammed-b3i
@ZeynebaMohammed-b3i 5 күн бұрын
ሰላም።ለኢትዩጺያ ሰላምላገራችን አላህአደራህን ሰሊሙንአምጣልን
@በኢትዮጵያ
@በኢትዮጵያ 5 күн бұрын
እግዚአብሔር የእርቁንፍፃሜ ያሳምርልን!!!!!!!
@SameeraC-j9c
@SameeraC-j9c 4 күн бұрын
😂😂😂😂 ወይ ድራማ ድሮስ የታባክ ወበር ልይዝ ነበር ያማራን ንፁሀን ለማረድጂ ግን ዋጋ ትከፍላላችሁ 👊👊
@goldyalem6279
@goldyalem6279 3 күн бұрын
አአአአኦነግ ሀ ኦነግ ለ ኦነግ ሐ ! እንዲህ ነው በውጭም በውስጥም ለመረዳዳት ዘዴ መፍጠር
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 6 күн бұрын
መከላከያ ውስጥ ነበሩ እንዴ ? እንዴት የመከላከያ ዩኒፎርም ለበሱ ? እነዚህ ሰዎች በቃ ለስርዓተ መንግስት አልተፈጠሩም ማለት ነው ?
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 6 күн бұрын
ፈጣሪ በአሳባቹው ያፅናቹው ለሀገሬ ሰላም ይሁን ጦርነት አስከፊ ነው ቢያንስ ልጆዎቻችን በሰላም ይኑሩ ሁሉም በሀገር ያምራል ለማበድ እንኳን ሀገር ያስፈልጋል ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤
@SirajMeki
@SirajMeki 4 күн бұрын
❤😊
@EslahSeman-w5z
@EslahSeman-w5z 5 күн бұрын
በረካ፣ቀናልብ
@AMHARA24
@AMHARA24 4 күн бұрын
ከነቅማሉ ፀጉሩን ሳይቆረጥ ይህንን እሬንጀር ማልበስ ምን ያህል የፖለቲካ ችግር እንዳለበት ከስምምነታቹህ ተረድተናል ያሳዝናል 😢😢 "የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት" አላቹህት አ ከነ አሸባሪነቱ😢😢😢😢
@birhangetto7942
@birhangetto7942 5 күн бұрын
ይህን ነውር እና ሸፍጥ ሚዲያውም ያስተላልፈዋል; ጋዜጠኛውም አለማፈር ይዘግበዋል!! ሰሚው ህዝብ ግን ምን አየሆነ እንዳለ እየታዘበ ነው!!!
@HayatAsefa-g4m
@HayatAsefa-g4m 5 күн бұрын
ሰላም መውረዱ ጥሩ ነው ግንደ ደሞ ይሄ ነውር ነው የመከላከያን ልብስ ማልበስ 😢
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 5 күн бұрын
መከላከያ ሰራዊት የሆንህ ጠይቅ ይኸ ሰው በምን አግባብ ነው ይህን ዮኒፎርም የለበሰው
@hangma8983
@hangma8983 5 күн бұрын
የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ዩኒፎርም ነው በደብ እዩት ወይ በአካልል
@Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
@Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 3 күн бұрын
አገረይ ኢትዮጵያ ምህረቱን ያምጣልሽ እናቴ❤❤❤ መልስ የለንም
@anwaryassin5572
@anwaryassin5572 5 күн бұрын
❤❤
@nafkwt8283
@nafkwt8283 6 күн бұрын
Temasegen❤❤
@debebeketema7193
@debebeketema7193 6 күн бұрын
😂😂ጌምኦቨር ኦሮሙማ ፋኖ መጺኡ ወደ ዋሾ😂😂
@abuahmed6265
@abuahmed6265 5 күн бұрын
አሁን እነዚህ ጋ ነው ኢትዮጵያ የምንባለው 666 እነ ገለቴ እስክ ፀጉራቸው እየውዘውዙ ብቅ አለ ምድር አራጅ ስው ብለ 😂😂😂😂😂😂😂
@happy9177
@happy9177 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ መከላከያ ማለት ሸኔ ማለት ነው...
@TamratZewdie
@TamratZewdie 6 күн бұрын
እንዴ የለበሰው ሚሊታሪ ባለቤትነቱ የማን ነው?
@Esemilaeshetu-m3v
@Esemilaeshetu-m3v 6 күн бұрын
ዘርኛ ናቸው እኮ አማርኛ ማውራት አይፈልጉም ተመልከቱ ጉድ እኮ ነው
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 6 күн бұрын
ጄኔራል አበባው ታደሰ RIP
@EslahSeman-w5z
@EslahSeman-w5z 5 күн бұрын
ታሐድሶ፣እውነት፣የመከላኪያልብሱ፣ቢቆይ፣እውነት
@الةخ-د1ق
@الةخ-د1ق 4 күн бұрын
እመኑኝ ነገ አድም አይገኙ እነትና ሲመጡ🎉
@MenberuGreat
@MenberuGreat 5 күн бұрын
ፋኖ ስለጠነከረባቸው በግልፅ አንድ ሆኑ
@edentilahun2408
@edentilahun2408 4 күн бұрын
ከመቼው የመከላከያ ልብስ ለበሰ አሁንስ በምን እርግጠኛ እንሆናለን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 күн бұрын
የንፁሃን ደም በማፍሰስ የሚገኝ ጥቅም የለም አሉ ስንት ካረዱ በኻላ ነው የበራሎት 😡
@amanabebe6383
@amanabebe6383 5 күн бұрын
የምፈልጉትን ህዝብ አርደው ጨርሰዋል ስንቱን ህፃን አናት አባቶቻችን አርደው አሁን ደግሞ ዮንፎርም ለብሶ መከላከያ ሆኖ መጣ ቀጣይ ደግሞ አምሐራ ክልል መም ጣቱ አይቀርም
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 6 күн бұрын
What language he is Speaking? Looks like French Beautiful
@ሰው-ከ4ቘ
@ሰው-ከ4ቘ 4 күн бұрын
አንድ መታሰብ ያለበት ወይም ግልፅ ያልሆነ ነገር እነዚህ አሸባሪዎች ለብሰውት ያለው ልብስ የሚሰጣቸው ማነው ከመንግስት ነው ወይስ
@ሰው-ከ4ቘ
@ሰው-ከ4ቘ 4 күн бұрын
መጠየቅ አለበት ሁሉንም እንደ ጥፋቱ
@bisratgirir2908
@bisratgirir2908 5 күн бұрын
ወይ ድፍረት የመከላከያ ልብስን ልብሶ ሃሳብ መስጠት ያሰጋል መፈንቅለ አብይ / ብልጽግና እንዳታረጉ
@Zamani1983
@Zamani1983 6 күн бұрын
ምንዲነው እኔ አልገባኝም ምነየ የመከላከያ ልብስ ለበሰ ደሞ ለምዲነው የወንዲ እሥታይል የማትከተሉት አሁን እናተን አቅፍ የምታዲር ሴት ትተነፍሣለች ፍውውው ክርፍት
@mulatutule8243
@mulatutule8243 6 күн бұрын
ለህዝባችን ስንል ወደ ሰላም ተመልሰናል" " እናመሰግናለን ! በተግባር ለመተርጎም መንግሥትና እናንተ ተባብራችሁ በመሥት ትርጉም ወዳለው ሥራ እንደምተረጎም በጉጉት እንጠብቃለን :: ይህ ብርቱ ጥረታችው በታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጣል
@abiy7266
@abiy7266 5 күн бұрын
የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብ ሆይ ይኸውልህ አብይ ገዳዮችህን እንዲህ አክብሮ ተንከባክቦ በፊትህ አቆመልህ። እነዚህ ናቸው ትናንት አብይ አህመድ እራሱ አደራጅቶ "ሸኔ" የሚል የዳቦ ስም ሰጥቶ ባንክ ሲያዘርፍ ንፁሃንን ሲያሳግት ሲያሳርድ የነበረው። አብይ አህመድ በኢትዮጰያ ህዝብ ላይ የሚሠራው ትያትር እስከወዲያኛው እንዲያበቃ ሁሉም ህዝብ በትብብር ሊታገል ይገባል።
@CHERU1-o2t
@CHERU1-o2t 6 күн бұрын
የመከላከያ ዩኒፎርም ለምን??????????????
@samuelt8120
@samuelt8120 5 күн бұрын
30 banks robbed, now they are returning as investors. Great team work.
@YonasAnimut-y5q
@YonasAnimut-y5q 5 күн бұрын
ጀዝባ መሀይም ጥርቅም ሁላ ምን ሊያመጣ ሁሉም የጁን ያገኛል የጊዜ ጉዳይ ብቻ ይጠብቃቸው ያፈሰሱት ንፁህ ደም ገና በእሺህ እጥፍ አዞሮ ይደፋቸዋል።
@BeamlakDesalegn-l7x
@BeamlakDesalegn-l7x 6 күн бұрын
ምን አለ የመከላከያን ልብስ ክብር ብሰጡት ላራጅ ባታለብሱት
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 6 күн бұрын
Afro shene. Sew bela
@AbduSeid-t4y
@AbduSeid-t4y 3 күн бұрын
እራምን ብዬልሳቅ😢😮😅😅😂😂😂
@MesfinWondie
@MesfinWondie 5 күн бұрын
ይህን የሚመራው እኮ አብይ ነው ሲፈልግ ታረቅን ብሎ ያስገባቸዋል ሲፈልግ እንውጣ ብሎ ያስወጣቸዋል ድሮም እኮ ቢሆን አብረው ነው እሚሰሩ
@AlemayehuCheru-b7c
@AlemayehuCheru-b7c 5 күн бұрын
የክብር ለብሳችንን ያውልቅ አይመጥነውም
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 5 күн бұрын
ሰትሰውእዳረድአላህነውአሚቀው😢😢😢😢
@AsterbekeleAsterbekele
@AsterbekeleAsterbekele 5 күн бұрын
Iyesus Yadinal Yitadegal
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 6 күн бұрын
የዘንድሮው ጉድአያልቅም
@MehamdAmin-k9u
@MehamdAmin-k9u 5 күн бұрын
መከላከያ ዩኒፎርም ለብሶ መግለጫ ማለት ሀሳቡ የመከላከያ ሀሳብ ነዉ
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 6 күн бұрын
ጀግናው ኮሬ ነጌኛ በሉ
@ZeynebaMohammed-b3i
@ZeynebaMohammed-b3i 5 күн бұрын
አላሁሉንምሰላም ያርግልን እኛአማሪወች እደነሱአይደለም ጨካኝ ግን አሁንቀቀረው ህዝባችንሰላምቢሆን በጣምሀሪፍነው አላህይርዳን
@enanu7590
@enanu7590 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሾርት ሚሞሪ ህዝብ ተዘጋጅ የሚመጣው ጊዜ አስፈሪ ነው
@mekdesbogale5008
@mekdesbogale5008 Күн бұрын
በሥመአብ😢😢😢😢😢
@bekalubire
@bekalubire 6 күн бұрын
Nuyii Negenyaa Barbaanna
@dmarkos963
@dmarkos963 6 күн бұрын
በዊግ ሽሩባ መሰራት የተዋጊነት መለያ መሆኑ ነው????
@emebetmasrehttesema6699
@emebetmasrehttesema6699 5 күн бұрын
🤔🤔🤔ምን እየተካሄደ ነው
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 6 күн бұрын
በህዝብ ላይ ከደረሰው መከራ አንፃር ውሳኔው የዘገየ ነው። ቢሆንም አልረፈደም። ለሰላም በርትቶ መስራት ይገባል። ታጣቂዎቹን በሙያ በስልጠና በመደገፍ ወደ ስራ ማስገባት ይኖርብናል።
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 5 күн бұрын
ውይ ድራማ የስውን ድም ሲጥቱ ኖሩ ዛሬ ያ ሁሉ ትርስቱ አንደ ሆኑ ድሩም አብራቹ ስትስሩ ነብር
@ሰላምለኢትዬዳግም
@ሰላምለኢትዬዳግም 5 күн бұрын
በድርድር ማግስት የዩኑፎርም ቅይይር የትም ሀገር ታይቶ እይታወቅም። አይ ቀልድ
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
የካሳንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት
11:33
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 17 М.
Jaal  Shurrubbeen OBN waliin turtii godhaniin maal jedhan?
4:12
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 112 М.