KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቅርንፉድ ቅባት ውህድ❗️ ለፈጣን የፀጉር እድገት❗️ እናቴ እንድከባከባት አልሄድም ብላ ዋሸችኝ‼️
14:19
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
13:57
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
የቅባቱን አሰራር ያላያችሁ እህቶቼ ሰርተሽ አሳይኝ ባላችሁኝ መሰረት ቃላችሁን ጠብቄ ሰርቻለሁ የቅባቱን ለውጥ እንዳያችሁበት ለነገራችሁኝ ሁሉ አመሰግናለሁ
Рет қаралды 47,711
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
የእናት ዉለታዋ tube
Күн бұрын
Пікірлер
@martadechu9456
3 жыл бұрын
Betam arf new tetkmut ena betam lewt aychbetalew aref new eheta betam amesgenalew
@martadechu9456
3 жыл бұрын
Yekrta anechi best ametu new edezi yerzmelesh betam aref new
@ፋክት123
3 жыл бұрын
ሰላም የኔቆንጆ በጣም ያምራል ፀጉርሽ ዋው ብያለሁ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቤተሰብ አርጊኝ
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@zenab8853
2 жыл бұрын
የማይሸት አለ እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፊ ነው መጀመያ ያነሳሺው
@طيبهمحمد-س1ظ
3 жыл бұрын
እባክሽ የአንች ፀጉር የተፈጥሮ ነው ግን አሏህ የሰጣችሁን በመመስገን ፈንታ ቅመማ ቅመም በመሰብሰብ በዚህ ነው ያደገልን ትላላችሁ ከዛ የናንተን እየሰሙ የመዳምን የሩዝ ቅመም ጨረሱ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maryammm4345
3 жыл бұрын
እዉነት ብሌሻል የመደም ቅመምን ጨረስን እኮ
@ሰአዳቢንት
3 жыл бұрын
ልክነሽ ጦይብ
@jemilayesuf4353
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@azizadawood2073
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክወየው
@MesiBeauty
3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ያንቺም ሰላም ይብዛ ዌዴ
@አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ገ6ኸ
3 жыл бұрын
ሰላም ነሸ እህት
@elenitube3599
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ነው እናመሰገናልን
@kiyaethio
3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናትዬ ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው በርቺልኝ 👍👌
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
3 жыл бұрын
አሁንያሣሠበን። የአገርጉዳይነዉ።
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አውቃለሁ ማሬ ሂወት ይቀጥላል ፀሎት ብቻ ነው ውዴ
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
3 жыл бұрын
አህለን ሰላም ነሽ እኔ ጋ አልሃምዱሊላህ
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
3 жыл бұрын
@@tube-gn3mx እኔ ግን ቁሬፉዴ እና ጥቁር አዝሙርት በኮኮናት ሰርችዉ ነበረ ግን ፀጉር ከድርም እርግፍ ብሎ ይረግፋል ምን ላረገዉ ሀታ የምዳሜ ምግብ እየሰራሁ እየወደቀ አስቸገረኝ ኧረ ምላ በይኝ
@Sara-ok8ri
3 жыл бұрын
@@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ ጸጉርሽ እየረገፈና እየተነቃቀለ ካስቸገረሽ አልመለስም ካለሽ የቪታሚን እጥረት ካለብሽ በቅባት አይመለስም ወይ ቪታሚን መጠቀም ወይ ቪታሚን የሆኑትን ምግብ ፍራፍሬ መመገብ ያስተካክለዋል
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ግን ምንቀባው ታጥበን ነው ወይስ ሳንታጠበው እባክሽ ንገሪኝ
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ሳንታጠብም ታጥበንም ይቻላል ብቻ ትንሽ ይሸታል
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
3 жыл бұрын
@@tube-gn3mx እሺ ውዷ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ
@mehubayimer3274
3 жыл бұрын
ሲጀመር ከተፍጥሮ ነው ሲቀጥል አሁን ብዙ እመሳሰብአለ አንች ሰለፀጉር ታወሬለሺ
@azebgebrehiwot5625
3 жыл бұрын
የምትጠቀሚያቸውን ሁሉ ሼር ስለምታደርጊን አመሰግናለሁ ይሄን ቅባት ተቀብቼ ባቆየው ችግር አለው ማለት አሁን ለምሳሌ እኔ ፅጉሬን በየሳምን ነበር የምታጠበው እየተነቃቀለ ስላስቸገረኝ በ15 ቀን 1 ግዜ አደረኩት ይህን ቅባት ቢያንስ በየ 3 ቀን አንድ ግዜ መሞከር ፈለኩ ተቀብቼው ፀጉሬ ላይ ቢቆይ ችግር አለው
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
እንዲያውም እንዲቆይ ነው የሚፈለገው ማሬ እኔ ይሄው ተቀብቼ አልታጠብኩም እውነት ነው ቶሎ አትታጠቢ
@azebgebrehiwot5625
3 жыл бұрын
@@tube-gn3mx እሺ እናት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
2 жыл бұрын
አሁንስ የጸጉሬ ነገር አቃጥሎ ሊገለኝ ነው 😭😭😭መነቀል ነው ስራው ዞማ ነበር ጸጉሬ ግን አበቃ 😥😥😥😥ምን ይሻላል
@abadralbadr6370
3 жыл бұрын
ኣናመስግናለንየኔ ውዱ እህቴ ስወዱሽ የኔ ማር
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይውደድሽ ውዴ ለሰው ጥሩ ማሰብ ለራስ ጥሩ ነገር እንዲመጣ መንገድ ማበጀት ስለሆነ
@الحمداللهعلكلحل-ز7ض
3 жыл бұрын
እባካችሁ ተዉን የናተ የፈጣሪ ስራጅ በቅመማቅመም አይደለም. የመዳም ቅመምኮ አለቀ ከነዘዘይቶዉ
@astertube8785
3 жыл бұрын
ዋውውውውውው በርችልን እህታችን በጣም አሪፍ ነው
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@zortihomemade5143
Жыл бұрын
Eshi yene wudiy ❤❤
@ergomengesha7561
3 жыл бұрын
አህለን። ሠላም። የኔቆጆ። ስልክሺን። ላኪልኝ። በአላህ
@tube8054
2 жыл бұрын
ኧረ ያንችሶ ያሰላም ነው ማሻአላህ ግን እኮ ሲፈጥርሽ ፅጉርሽ እረጅም ነው ታድለሽ ልጀ
@flkirtetamru5880
3 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን እኔ ምለዉ የተለያዩ ቅባቶች ብንቀባ ችግር አለዉ ሳንታጠብ እቤት የተሰሩ ቅባቶች የኔዉድ
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አዎ ውዴ ትችያለሽ ምንም ችግር አያመጣም እኔ ጠቅሞኛል በጣም
@flkirtetamru5880
3 жыл бұрын
@@tube-gn3mx እሺ ሆዴ
@ftheaahmad2080
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውድ
@rosawgorgis8090
Жыл бұрын
ፀጉራችንበየስንትጊዜመታጠብአለብን
@birkuabera5362
3 жыл бұрын
Wow inamesegilen
@abitube3078
3 жыл бұрын
በርች እናመስግንአለን
@susutube8039
3 жыл бұрын
ሰላም እህት እስኪይ ልጠይቅሺ ውዴ የተጠቀምሺው ቅባት ኮኮናት ብቻ ነው።እንዴ ሌላ ቅባትስ አይሆንም ማለቴ መጀመሪያላይ የምግብም ዘይት እሳይተሺ ነበር።እሱን ጨመርሺ ወይስ አልጨመርሺም መልሺልኚ
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ከተቸገርሽ ተጠቀሚ ሌላ የሚስማማሽን ቅባት ካለሽ በሱ ብሰሪ እመክርሻለሁ የምግብ ዘይት የራስ ድርቀትን ያመጣል እንጂ ለፀጉር እንደሚስማማ አይቸዋለሁ ውዴ
@susutube8039
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ እኔ የኮኮናት ቅባት አለኚ እሻ አላህ በሱ እሰራለሁ አንድ ግዜ ሰርቸ ባስቀምጥ ምንም አይሆንም አይደል የወይራ ዘይትስ ብጨምር ቺግር አለው መቸም ጠያቄ አበዛሁብሺ ይቅርታ ውዴ
@fatimamuhammad1775
2 жыл бұрын
እምነቀባዉታጥቀንነዉወይስሳንተጠብ እናሁልቀንነዉየምንቀባዉ አችበሰትወረወይስበሰትቀንለዉጥአገኘሽበት እናእኔእምጠቀመዉቅባትዘይዘይቱነዉ በዛብሠራዉምንችግርአለዉ ወይስላአዚምኮኮናስያሰፈልጋልእደ
@maryammm4345
2 жыл бұрын
ኮኮነቱ ብቸ ነዉ እንዴ ኤሄን ሁሉ ወሀ የወጠዉ ??
@janatsaed2877
3 жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነዉ
@saramekonen7826
3 жыл бұрын
ተመችቶኛል እሽ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርሽ
@rukiyashamil8075
2 жыл бұрын
እኔ ምልሽ በሩዝ የሚጨመረው ነው ቅጠሉ?መልሸልኝ
@nuratube7991
3 жыл бұрын
የጨመርሺው ቅበት ትንሽ ነበር እሺ እንዴት ብዙ ሆኖ ወጠልሽ ማለቴ ውሃ ይጨምሩበተል ወይ
@Samarand-fx3ow
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@hdhdjdjdj1933
3 жыл бұрын
ዝንጀብል ባይኖረውሰ ችግር አለው
@alhamdulilahforevrythinga571
3 жыл бұрын
ቅጠሉን አረቦች ከሩዝ የሚሰሩት ነው አደል እና ነዝጅብል ፓውደሪን ይቻላል
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አዎ ማሬ እሱ ነው አዎ ይቻላል ጅንጅብሉ
@hawaand4684
3 жыл бұрын
@@tube-gn3mx ግን ማሬ ፀጉርሽ ስት አመቱ ነው እኔ ተስፋ ቆርጥኩ ዘይት በመጠቀም ደከመኝ
@destanigus153
3 жыл бұрын
ተቀብተን ስንትስሀ እናቆየው🌹
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
እስከፈለግሽው ቀን ድረስ ሽታው ካልረበሸሽ
@weyinshetdemise7367
3 жыл бұрын
በርች ጎበዝ 🥰🥰🥰
@sarasahay1
2 жыл бұрын
❤🙏
@alemmohammed935
3 жыл бұрын
ቅጠሉ ምንድነው ኢትዮጵያ ይገኛል
@አዜብደንበሩ
3 жыл бұрын
እሺልጠይቅሺ የእዉነት የኔ ፀጉር በጠፍጥሮዉ ከርዳዳነዉ ያዲጋን እዉነት ማሬ ንገሪኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ቅባቱን ስሪና ተቀቢ ከዛ ታይዋለሽ
@ssethiopia7300
3 жыл бұрын
አቤት ይህ ነው ያሳደገልሽ የሚያሳድግ ቢሆን በበሪምል ነበር ሰርቸ የምጠቀመው ግን ያንች ተፈጥሮ ነው
@FikirteTeka-b5b
3 ай бұрын
ሀይ ተቀተን ለምን ያህል ቀን እናቆየው
@rahelmandefro735
3 жыл бұрын
በስንት አመት ነው ፀጉርሽ እንዲህ ያደገው?
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ፀጉር ያድጋል ውዴ ከያሽው
@jamilayashmin2477
3 жыл бұрын
ሲያምር ፀጉርሽ
@meklityared3136
3 жыл бұрын
ምን ምን ነው የተጠቀምሽው
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
ጅንጅብል ቅጠሉ ካለሽ ከሌለ ችግር የለውም ጥቁር አዝሙድ ክርፉድ በቃ ከዛ በሚስማማሽ ቅባት እሳት ላይ ትንሽ ጣድ አድርገሽ ማውጣት ነው
@ReemTube
3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@dawttigrawy6582
2 жыл бұрын
እህቴ ትምህርትሸ ጡሩ ነው ግን ትቆያለሸ ወረው ሲትደጋግሙ እና እየሰራሸ ተናገሪ ለቁጠባ ግዜ
@tube-gn3mx
2 жыл бұрын
እሺ ማሬ
@saraethiotube1262
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ 🙏በቅንነት ሰብስክራይብ መልሺ
@ዜድነኝየጃማዋቀበጥ
2 жыл бұрын
አረ በአላህ አሣጥሪው እንዴ ሥራኮ አለብን እህት
@HalaHala-xe7xh
3 жыл бұрын
ቁጥሽን እህት
@godislove4988
3 жыл бұрын
Please sis forofor aschegern meftihe srln be geta Please 🙏
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
እሺ
@sojoogon9396
3 жыл бұрын
ውነት ፀጉርሽ ነው
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አዎ ውዴ
@haiaa8247
3 жыл бұрын
የወሌ ወጥ ብቻ ቀረ
@MonaAes
9 ай бұрын
❤😂
@MonaAes
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@MonaAes
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@MonaAes
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@weyinshetdemise7367
3 жыл бұрын
ሠልም ዉዴ የታልብ ዛይት ቢሆንስ መልሺልንይ ??
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
3 жыл бұрын
ወሪ አበዛሽ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
3 жыл бұрын
ሞልቷል እናቃለን
@abebechyoutube2359
3 жыл бұрын
Yagerlije.Betame.Des.Aleg..Ishi
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@ሰአዳቢንት
3 жыл бұрын
አድስነኝ ለቤትሽ እስኪ እሞክራለሁ
@የታጠቅአድናቂ
3 жыл бұрын
ሥትግዜተጠቀምሽ አች በሥትግዜለውጥአየሽበት
@tube-gn3mx
3 жыл бұрын
እኔ በሳምንትም ለውጥ አይቸበታለሁ ማሬ
@ሳምሪዬፍቅር
3 жыл бұрын
ግን ፀግርሽ ነው 🤣🤣🤣
@በሀቅላይፅኑ
3 жыл бұрын
ምነው በልክ ሁኝጅ የፀጉር መርዘም ብርቅ ነውደ ? ፀጉር ጀነት አያስገባም ይልቅ ለሀገርሽ ዱአ አርጊ
@ethiopiatube7446
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሆ
@azebgebrehiwot5625
3 жыл бұрын
አንዳንዶች ግን እምትናገሩትን እምትኮምቱትን አይታውቁም ልክ ተገዳችሁ ኮመንት የምትፅፉ አስመሰላችሁት አሁን ይሄን ከሀገር ጋር ምን አገናኘው ብዙዎች ማየት ይፈልጋሉ እንዳሉ እወቂ ስቀጥል እንድታይው እኮ ማንም አላስገደደሽም አለማየት ትችያለሽ
@የዝናወለተማርያም
3 жыл бұрын
በቅናት ሞትኩ ክክይክክክህ
14:19
የቅርንፉድ ቅባት ውህድ❗️ ለፈጣን የፀጉር እድገት❗️ እናቴ እንድከባከባት አልሄድም ብላ ዋሸችኝ‼️
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 228 М.
13:57
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 23 М.
01:02
Молодой боец приземлил легенду!
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 84 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 9 МЛН
14:52
ለከርዳዳ ለሚደርቅ ለሚረግፍ ጸጉር ተልባ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 3,5 М.
9:03
ፀጉሬ እንዳይነቃቀል እና እድገቱ እንዲጨምር የጠቀመኝ ሁህድ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 508 М.
9:43
📌እንዴት ውብ እና በጣም ዘናጭ አድርጌ እንዳሰራሁት‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 52 М.
14:02
ሁሌም የማይለየኝ የቅርፍድ እና የጅንጅብል ቅባት ለጸጉር እድገት
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 4,6 М.
11:52
የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 95 М.
1:09:38
ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት! #psychologicalsupport #socialchange #lifestory
Donkey Tube
Рет қаралды 202 М.
11:33
የአብሽ እና የሮዝመሪ ማክስ በሳምንት አንዴ ተጠቀሙት ለሚነቃቀል ፀጉር ፍቱን ነው #hanawuletaw #meski #donkey #seifuonebs #አደይadey
Hana Wuletaw tube
Рет қаралды 67 М.
1:16:15
የፀጉራችን ጫፍ ለሚደርቅና ለመንታ መፍትሄ
Meski Tube
Рет қаралды 427 М.
10:26
እንኳን አደረሳችሁ ለአንድ እህቴ ቅባት ሰራሁላት
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 4,7 М.
11:55
አስገራሚው የቅርፉድ ውሀ እና የሮዝሪ ውሀ ለፀጉር እድገት ለሳሳ በፍጥነት ለውጥ ታያላችሁ እመኑኘ ቻሌንጅ ክፍል5 @Absalat@meskitube16
Tsion tube ፅዮን
Рет қаралды 26 М.
01:02
Молодой боец приземлил легенду!
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,4 МЛН