የቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል-1 በእርግዝና ወቅት የሚመከሩ ጤናማ አመጋገብና እስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ANC follow-up part-1 by Dr. Temesgen

  Рет қаралды 1,655

Dr Temesgen Shume

Dr Temesgen Shume

Күн бұрын

በቅድመ ወሊድ ክትትል ጊዜ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶችን በአራት መልኩ ከፍለን እናያለን
1፣ በእግዝና ወቅት የሚመከሩ ጤናማ አመጋገብና እስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች
2፣ በእርግዝና ወቅት ለነፍሰጡር እናትና ለፅንሱ የሚደረጉ ምርመራዎችና ክትትሎች
3፣ በእርግዝና ጊዜ የሚሰጡ የመከላከል ህክምና
4፣ በእርግዝ ጊዜ በብዛት የሚስተዋሉ የህመም ምልክቶችና በቤት ውስጥ እንድሁም በህክምና ተቋማት የሚሰጡ ህክምናዎች በአማርኛ ቋንቋ
Dr Temesgen
Like
Share
WHO ANC EPHI FMOH Dr. Temesgen Hakim Pregnancy Antenatal Care

Пікірлер: 9
@kassawkassaw4409
@kassawkassaw4409 3 жыл бұрын
ወድም ጥያቄ ልጠይቅህ ትመልሳለህ ሴትና ወድ መሆኑን በስተኛው ወር ይታወቃል
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 жыл бұрын
የፅንሱን ፆታ ለመለየት የተለያዩ መንገዶች ያሉ ሲሆን ብዙ ግዜ የምንጠቀመውና በፅንሱ ላይ ምንም ጉዳት የለለው የአልትራሳወንድ ምርመራ ነው። በአልትራሳውንድ ከ12 ሳምንት(3ወር) ጀምሮ መለየት የሚቻል ሲሆን ምናልባት የፅንሱ አቀማመጥ የሽርት ውሀው መጠን ፆታውን በደንብ ለመለየት ሊያስቸግር ይችላል። ከ18-20 ሳምንት ባለው ጊዜ ግን በተሻለ መልኩ በቀላሉ መለየት ይቻላል።
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 жыл бұрын
የፅንሱን ፆታ ለመለየት የተለያዩ መንገዶች ያሉ ሲሆን ብዙ ግዜ የምንጠቀመውና በፅንሱ ላይ ምንም ጉዳት የለለው የአልትራሳወንድ ምርመራ ነው። በአልትራሳውንድ ከ12 ሳምንት(3ወር) ጀምሮ መለየት የሚቻል ሲሆን ምናልባት የፅንሱ አቀማመጥ የሽርት ውሀው መጠን ፆታውን በደንብ ለመለየት ሊያስቸግር ይችላል። ከ18-20 ሳምንት ባለው ጊዜ ግን በተሻለ መልኩ በቀላሉ መለየት ይቻላል።
@kassawkassaw4409
@kassawkassaw4409 3 жыл бұрын
@@drtemesgenshume4271 20 ሳምት 4ወር ነው
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 жыл бұрын
@@kassawkassaw4409 4-5 ወር
@kassawkassaw4409
@kassawkassaw4409 3 жыл бұрын
@@drtemesgenshume4271 በጣም አመሰግናለሁ ወድም
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 5/ ወር እርጉዝ ነኝ ህክምና አልከታተልም ስደት ነው ያልሁት አይመቸኝም ግን የምበላው ምግብ ሁሉም እያስጋሳ ያቃጥለኛል በጣም ምንድነው ምክር እፈልጋለሁ እንደምመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ ወንድሜ
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 жыл бұрын
እርግዝነው ወራቶቹ እየጨመረ ሲመጣ 1. ማህፀን ጨጓራን ወደላይ መግፋት ይጀምራል 2. ከፅንሱ ጋር ተያይዞ የሚመነጩ ሆርሞኖች ጋር ተያይዞ የጉሮሮ የታችኛው ሸምቆቆ መላላት ያመጣሉ። በዚህም ምክንያት ማስገሳት, ደረት የማቃጠል ስሜት ይኖራል። መፍትሔው 1. በቀላሉ መፈጨት የሚችሉ አትክልት እና ፍራፍሬ የበዛበት አመጋገባ ማዘውተር 2. የተለመደው በቀን 3 ግዜ እስኪጠግቡ ከመብላት ከፋፍሎ ትንሽ ትንሽ ምግብ በየሰዓቱ መመገብ. 3. የማቃጠል ስሜቱ በነዚህ ካልታገሰ የጨጓራ አሲድ መጠንን የሚቀንሱ መድሀኒቶችን መውሰድ ይመከራል። ለሙሉ ለፅንሱም ላንችም ጤንነት ሲባል ግን የሚቻለውን ሁሉ አርገሽ ባቅራቢያሽ ባለ ህክምና ተቋም ክትትል ለመጀመር ሞክሪ🙏
@khalilbu5046
@khalilbu5046 2 жыл бұрын
@@drtemesgenshume4271 ሠላም ዶክተር ከማህፀን ውጭ ተከሥቶብኝ ነበር ሁለተኛ እንዳይፈጠር እሚወሠድ መድሀኒት የለም ወይ ደግሞ ኦፕራሢውን የሆንኩት ውሥጡ ያመኛል እባክህ መልሥልኝ በአላህ
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 11 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 91 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН
GERE EMUN PART 197 | ገሬ እሙን ክፋል 197
38:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 17 М.
ሶፊያ አዎ ዩቱብ ገንዘቧ በኔ ነበር ምክንያቱም
24:13
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 14 М.
ከባሏ ውሽማዋን መርጣ ጉድ የሆነችው ሴት
50:31
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 11 МЛН