የቅድስት አርሴማ ተአምር| እናቴ አዝናብኝ ነበር|60 ሺ ሰው ያስፈራል |solution for addiction

  Рет қаралды 23,711

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@YamTube120
@YamTube120 4 күн бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ አይቶ የመጣ
@bettysolomon5270
@bettysolomon5270 4 күн бұрын
Yaweme aseshe
@MekdesfikreMenjeta
@MekdesfikreMenjeta 3 күн бұрын
ቲክቶክ አይቼ ወደዚ ተንደርድሬ ሰመጣ ተደፍቼ ነበር
@betialex127
@betialex127 2 күн бұрын
Me too
@marthaanbesaw4651
@marthaanbesaw4651 2 күн бұрын
እኔ
@fikirlegesse-w5m
@fikirlegesse-w5m 2 күн бұрын
Enuim
@kafi2121
@kafi2121 4 күн бұрын
በእውነት ይህን ስሰማ እጅግ ደስ ብሎኛል, ቀጣይ ህይወትህ የተሳካና ያማረ እንዲሆን ተመኘሁ!! አርሴማ!!!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
አሜን😊
@sabasaba2633
@sabasaba2633 2 күн бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም ድንግል ማራያም አብዝታ ትጠብቅህ በጣም ተድለህ እግዚአብሔር እንዴት ይወደሃል ታድለህ። Wow መባረክ ነው።
@TegaMaryam
@TegaMaryam Күн бұрын
መልካም ወጣት ብለው ሀይማኖት ለሚቀይሩ ጥሩ አስተማሪ ነህ ተባረክ በተመስጦ አዳመጥኩክእያንዳንዱ ንግግርህ ለወጣቱ አስተማሪ ነው ቅድስት አርሴማ አሁንም ትጠብቅክ ሱስ ገዳይ ነው ወጣቶች ከሱስ እራቁ ሱስ ቤት ያፈርሳል ትዳር ያፈርሳል ልጆችን ይጎዳል ጉራ ከሱሰ አንዱ ነው
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ይሔ ነው ጠፍቶ የተገኘው ልጅ ነህ ተመስገን ግጥሙ አስተማሪ ጎበዝ ፈጣሪ ገንዘብ ሲሰጠን ከማስተዋል ጋር ካልሆነ መጥፊያ ነው፡፡
@GirmaSerani
@GirmaSerani 3 күн бұрын
ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ቃል ኪዳኗ ለኔም ይድረሰኝ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
አሜን😊
@betelhemsisay2064
@betelhemsisay2064 Күн бұрын
ቅድስት አርሴማ በደጆ ታፅናህ መጨረሻህን ታሳምርልህ
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 3 күн бұрын
አርሴማዬ የኔ እናት እልልልልል የኛ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ወጣት ከሱ ብዙ ይማራል
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ 4 күн бұрын
እኔ አላምንም ጓዴ ቴዳ ወደ እኛ በመቀላቀልክ ደስ ብሎኛል welcome ብለናል ።እስኪ በቤቷ ሄዳቹ ሂወታቹ የተቀየረ 🔥💪🙏🏽
@SamriSamri-s5h
@SamriSamri-s5h Күн бұрын
ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 አርሴምየ የሁሉም ፀሎት ትስማን 🙏🙏🙏
@mimiAtena
@mimiAtena 3 күн бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ግጥሙ የሰማትዋን ታምር ሲናገር አልቅሼ ወድሜ ተባረክ በቤቱ ያጺናህ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
አሜን😊
@Meazaabera-y5f
@Meazaabera-y5f 12 сағат бұрын
የሰፈሬ ልጅ በመሆንክ I'm proud of you ደስ ይላል ብዙሰው ያስተምራል
@Hena796
@Hena796 3 күн бұрын
አብርሽ አሪፍ አስተማሪ የሆነ እንግዳ ነበር ያቀረብከ በጣም እናመሰግናለን
@Roza-u6l
@Roza-u6l Күн бұрын
ቅድስት አርሴማ በደጆ ታፅናህ መጨረሻህን ታሳምርልህ!!!
@qintat
@qintat 2 күн бұрын
አብርሽ እናመሰግናለን ለሕይወት ትምህርት ካለፉበት የሚሰጡንን ድንቆች ስለምትጋብዝልን ቴዲ መልካም ሁሉ ላንተ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
ሰለተከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏
@yeshimekonen1810
@yeshimekonen1810 17 сағат бұрын
ብስል እና ጠንቃቃ ስው ነው በርታ 👍
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Күн бұрын
የኔ ውድ እመቤት ናት እግዚአብሔር የራሷን ስጦታ እንኳን የመለሰላት በእውነት እምነት ያድናል በአንተ ተማርኩኝ ።🙏❤🙏❤💚💛❤🙏 ስታወራ ስትናገር ሁለነገርህ በሞገስ የተሞላ ነው ።🙏❤🙏❤ እግዚአብሔር ስጦታውን ለሚያከብር እሱም ያከብራል ስጦታን ያበዛል እውነት ካለ እሱ ብዙ ነገር ይጨምራል ።💚💛❤🙏💚💛❤🙏 መታደል ነው ይህ መሰጠት እግዚአብሔር ይጨምርልህ አብዝቶ ይስጥህ💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏
@tademan1439
@tademan1439 2 күн бұрын
አብርሽ ጥያቄዎችህ ፣ርጋታህ፣ የማዳመጥ ችለ ሎታህ ይገርማል በርታ
@ZekiZekizeal-x1k
@ZekiZekizeal-x1k 4 күн бұрын
አብርሸየ ነፍስ የሆነ ልጅ አቀረብክልን ቴዲሻ ትሕትናሕ ደስ ይላል ጉዞሕ አስተማሪ ነው አየሕ ሰታውቅ ስታወራ እንኳን አትሰለችም ክበርልን
@mesretadane8600
@mesretadane8600 15 сағат бұрын
ኢንተርቪውን እያደረጋቹ እኔ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ነበርኩ ሁሉም ሰው ቦታው ላይ እንዲሄድ እመክራለሁ እፁብ ድንቅ ነው Abrish Good job
@jojomrkb2878
@jojomrkb2878 3 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ ደስብሎኝ የጨረስኩት
@sabasaba2633
@sabasaba2633 2 күн бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም ድንግል ማራያም አብዝታ ትጠብቅህ በጣም ተድለህ እግዚአብሔር እንዴት ይወደሃል ታድለህ።
@MartaEndale-q8t
@MartaEndale-q8t Күн бұрын
አረሴምዬ ቤት የገባ የባረካል ክብር ሞገሰ ታለብሳለች የአንተ ዳሞ መታዳልክ ። በጣም ዳሰ ብሎኝ የሰማወት
@vibvib45
@vibvib45 Күн бұрын
የኔ እናት አርሴማ የእውነት እላችዋለው የኔ ጎደኛ የሆነሰው በቅዱስ አርሴማ ከካሰር በሽታ ድኖዋል ከልባቹ አልቅሳቹ ችግራቹም ንግራት ምልጃዋ ያድናል እናቴ ❤
@የዳዊትድል
@የዳዊትድል 3 күн бұрын
ቴዶ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሃል ጎበዝና ታታሪ ልጅ ነው እዚህ መድረስ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ይገባሃል 🎉🎉🎉🎉
@sirgutdemssie5572
@sirgutdemssie5572 3 күн бұрын
እንኳን ፈጣሪ ረዳህ ? ግን ደግመህ አርሴማ ብትገባ ጥሩ ነው በፀሎትም በርታ ፣በህይወት ያለሰው ፈተና አለበት ያንተ ደሞ የባሰ ነው መበርታት አለብህ
@mimiAtena
@mimiAtena 2 күн бұрын
አምላክ ሆይ እኔንም መልሰን እደ ቴዲ አብርሽ የኛ እቁ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ እንግዶች ስለምታቀርብ❤
@BekaTesfaye-w1u
@BekaTesfaye-w1u 4 күн бұрын
በ እውነቱ ሚገርም ሚደንቅ ቴዲ በስመአብ Film ነው የመሰለኝ Abrsh tnx ❤❤❤
@brookebekele612
@brookebekele612 3 күн бұрын
I don’t even know the host but just thankful for you bring this amazing person ❤
@tademan1439
@tademan1439 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔን አሁን ያለሁበትን life ነው የነገርከኝ
@Tig-x5j
@Tig-x5j 19 сағат бұрын
Egizihabeheri yemesigeni ❤❤❤
@firesenaytesfaye6083
@firesenaytesfaye6083 3 күн бұрын
እናቴ ሰማእቷ አርሴማ አንተን እንደሰበችህ እኔንም ታስበኝ ቴዲዬ የሰፈሬ ልጅ
@abelsisay5788
@abelsisay5788 3 күн бұрын
ከቲክቶክ ነው ዘልዬ የመጣሁት 😍
@shewatilahun1088
@shewatilahun1088 15 сағат бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ በዘባባዋ ትሸፋን ደጃን የረገጠ አያፋርም እግዚአብሔር ይወድሃል❤❤
@AbinetAssefa-h2p
@AbinetAssefa-h2p 22 сағат бұрын
ተባረክ
@mulualemsebsib4744
@mulualemsebsib4744 19 сағат бұрын
Abrish gobez bertalin ❤❤❤❤
@SenaitTeclemariam
@SenaitTeclemariam 4 күн бұрын
Teddy waw bless you ❤
@habtamu84
@habtamu84 2 күн бұрын
Thanks Abrish and Teda!
@Kukii_M
@Kukii_M 3 күн бұрын
I was truly impressed by the way you spoke. You are such a humble individual. I was your child's teacher, and he was a very disciplined and upright child. It's clear that you are a principled and good father, and his mom, Tizita, is as well. Keep up the good work💪💪 and may God be with you all the time.
@meski5744
@meski5744 16 сағат бұрын
ቀሪው ዘመንህ በንስሀ ይለቅ ምኞቴ ነው
@YamTube120
@YamTube120 4 күн бұрын
ቴዳ የሚገርም ሰው 😮 በእውነት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። አለም አቀፍና የሀገር ውስጥ ትልልቅ መድረኮችን የመራ ጀግና ሰው ነው ። ከቴዲ አፍሮ ኮንሰርት እስከ አለማቀፉ መድረክ ተወዳጅ ሆኖ የቆየ... የሆነ ጊዜ ምን እንደተፈጠረ አላውቅም ጠፋ ። አሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🎉
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 3 күн бұрын
ሰሞኑን የነበሩ ኮንሰርቶችን በጠቅላላ እሱ ነበር የመራቸዉ።
@sophiaosman7258
@sophiaosman7258 2 күн бұрын
Thank you ❤ keep up the good work Abreham
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
Thank you for the support!
@HanaNebyou-w9f
@HanaNebyou-w9f 4 күн бұрын
Egziabher yebarkehe❤❤❤❤
@Kaleabmichael-zj2ne
@Kaleabmichael-zj2ne 4 күн бұрын
amazing alive podcast
@kaleabyilma6887
@kaleabyilma6887 3 күн бұрын
Abresh yemtakerbachw sewoch betam yegermujneal yeanten bekat yasayal bertalen Adenakeh nejne mnm Ayameltejnem yeanten podcast.
@DargeFantaw
@DargeFantaw 4 күн бұрын
abirsh mirt sew bertaln enwedhalen❤
@SebleKasanew
@SebleKasanew 3 күн бұрын
እኔ ራሱ ቲክቶክ አይቼ ነዉ የሮጥኩት
@ApolloOffice-d8o
@ApolloOffice-d8o 4 күн бұрын
wow just wow keep going ❤❤❤❤
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 3 күн бұрын
ቴዲዬ MC ስታረግ ነበር የማዉቅህ። ሁላችንም የምንወድቅበት ጊዜ እንዳለ እኔም ደርሶብኝ አይቼዋለሁ። ዉድቀት ላይ ሆኜ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጉዞ ሄጄ ጠዋት ላይ ነዉ ቤተክርስቲያን ከመግባቴ በፊት ያንተን ቪዲዮ ተቆርጦ ቲክቶክ ላይ ያየሁት። የኔን ስሜት ገልፀህልኛል። እኔንም እንዳንተ ቅዱስ ገብርኤል አግዞኝ ፀሎቴ ተሰምቶ የእግዚያብሄርን ታምራት የምመሰክርበትን ጊዜ ያቅርብልኝ። ከፍ ስንል ካልተጠነቀቅን ወደ እግዚያብሄር ቤት ካልተጠጋን እንወድቃለን።
@TegaMaryam
@TegaMaryam Күн бұрын
የጠራከው ወይ የጠራሸው ቅዱስ ገብርኤል ከፍ ያድርግ ፀሎት ሀይል አለው ፀልዬ
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 3 күн бұрын
Wow thank u❤❤❤❤❤❤😊
@meharitetekia148
@meharitetekia148 3 күн бұрын
Ezgeabher yimesgen.
@emmymoon2208
@emmymoon2208 4 күн бұрын
What is a good father like? For me , the one who treats the mother of his kids right with respect and love. That is the big point most of Men don't get it. How you love and respect the house hold that you give to your kids and their mother is the result of how good or Bad father you are
@bezziyemaryamlij5128
@bezziyemaryamlij5128 2 күн бұрын
እኔ ገዳም መሔድ እንዴት እንደሚፈልግ ግን ተሳክቶልኝ አያቅም 😭😭😭
@fabebe148
@fabebe148 3 күн бұрын
አገላለፁ የሚገርም ነው ከቲክ ቶክ ነው ተዳፍቼ የገባሁት
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 4 күн бұрын
የእውነት አስተምረኸኛል ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 12 сағат бұрын
የሰፈሬ ልጅ
@S-G.19
@S-G.19 23 сағат бұрын
Ye Egzeabeher Dink Sira! Egzeabeher Yimesgen! Memeskereh degmo tegebi new!
@YamTube120
@YamTube120 4 күн бұрын
የሆነ ጊዜ በህይወቱ የተፈጠረውን ምስጢር በዚ ፖድካስት ይተነፍሰዋል ብዬ አስባለሁ
@Beautifyyourlife-f3v
@Beautifyyourlife-f3v 2 күн бұрын
wow😊😊
@FirehiwotAlamerew-mz5mg
@FirehiwotAlamerew-mz5mg Күн бұрын
wowwww
@Anedualem
@Anedualem 4 күн бұрын
wow
@الو-ث2ج
@الو-ث2ج 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@AlemsegedAschalew-t1q
@AlemsegedAschalew-t1q 4 күн бұрын
Enen tik tok ayeche nw
@emnetagizaw1098
@emnetagizaw1098 3 күн бұрын
እንግዶች ስታቀርብ ሁሌ intro ቢኖርክ ምክንያቱም ሁሉንም ሰው እናውቃለን ማለት ...
@derartutube2501
@derartutube2501 4 күн бұрын
betem des yemile gize nebareni kalebi enmesginale
@tigistasnake2019
@tigistasnake2019 3 күн бұрын
Ensi
@MartaKalye
@MartaKalye 3 күн бұрын
Wendim endant betekere etelyalew
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 Күн бұрын
Double subscribe ቢቻል ይሄን ቻናል 100ጊዜ ነበረ የማደርገው ❤❤❤❤
@TTH-p6l
@TTH-p6l 4 күн бұрын
ኦዳ አዋርድ የማነው??? የበሻቱ ጥንካሬ ነው??? ጉማ አዋርድን ለመዋጥ የተቋቋመ እንደሆነስ አታውቅም? ምሥራቅ አፍሪካ ድረስ አልክ?
@ApolloOffice-d8o
@ApolloOffice-d8o 4 күн бұрын
አልገባኝም
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 күн бұрын
ብዙ አዋርዶች ቢኖሩን ይጠቅማል
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 3 күн бұрын
ኦዳ ስለመጣ ጉማ ለምን ይዋጣል? አሜሪካ ዉስጥ ስንት አዋርድ እንዳለ አታዉቅም? ሁለቱም የየራሳቸዉን ብቃት ተተቅመዉ ይወዳደሩ እንጂ ማንም እንደሌለ 1 ሰዉ ብቻ መኖር ነዉ ያለበት?
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 Күн бұрын
ቅድስት አርሴማ በደጆ ታፅናህ መጨረሻህን ታሳምርልህ!!!
@GaboTaye
@GaboTaye Күн бұрын
አብርሽ አሪፍ አስተማሪ የሆነ እንግዳ ነበር ያቀረብከ በጣም እናመሰግናለን
@GaboTaye
@GaboTaye Күн бұрын
አብርሽ ጥያቄዎችህ ፣ርጋታህ፣ የማዳመጥ ችለ ሎታህ ይገርማል በርታ
@Tig-x5j
@Tig-x5j 18 сағат бұрын
Egizihabeheri yemesigeni ❤❤❤
@SurprisedFox-kb9ry
@SurprisedFox-kb9ry 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BemniSemu
@BemniSemu 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
በጣም አሳዛኝና እና አስተማሪ ታሪክ ክፍል 1
21:38
Neema YouTube ነኢማ ዩቱብ
Рет қаралды 1,3 М.