No video

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ያስመረቀው ት/ቤት

  Рет қаралды 8,525

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በጉራጌ ዞን ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመርቋል:: ትምህርት ቤቱ ከአስር ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ነው::
10 የመማሪያ ክፍሎች የተማሪዎች ቤተ-ሙከራ ቤተ-መጻሕፍት እና የተማሪዎች ክሊኒክ ይዟል:: ምህርት ቤቱ ተማሪዎቹ ረጅም ርቀት ይሄዱ የነበረውን ጉዞ ያስቀራል ተብሏል::

Пікірлер: 33
@ohali5668
@ohali5668 2 жыл бұрын
ንግስት የነገስታት ዘር ነሽ, እድሜሽ ይለምልም 💚💛❤️ አንቺን ነበር ጠ/ሚ ማድረግ ።
@sarahbeirut9545
@sarahbeirut9545 2 жыл бұрын
ከልብሽ ንግስት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@solomonb9458
@solomonb9458 2 жыл бұрын
God bless the first lady. God bless the students, their families and teachers. God bless Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
አመሰግንሻለሁ
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
በርቺ እቴጌይቱ
@shitureshad9861
@shitureshad9861 2 жыл бұрын
ቀዳማዊት ከዚበላይ ለአገርሽ ምትሠሪ አላህያርግሽ 💐💐💐💐💐💐
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
አዲሱን ትውልድ ዘረኝነት ሳይሆን ሰው ማክበርንና መርዳትን አስተምሯቸው። ቀዳማዊት እመቤትም ክብርና ምስጋና ይገባዎታል፤ መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጣ የምንጭ ግንብ እየገነቡ ነው ማለት እወዳለሁ።
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
የጀግና ሚስት ጀግና አችም ጀግናነሽ ተባረኪ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
ቀዳማዊት ዝንይ ሺህ አምት ኑርልን
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 2 жыл бұрын
የኛ ጀግኒት የንጉሱ ሚስት ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን እንዴት ደስ እንዳላቸው 🙏🏾💯👌🏽💪🏾👏🏾🇪🇹🇪🇷
@yehasab-1
@yehasab-1 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘርሽን ይባርከው! ሌሎች ዜጎችም ዝም ብላቹ በሚዲያ ከምትንጫጩ at list የውሃ ጉድጓድ አስቆፍራቹ ችግር መፍታት ብትጀምሩ ብዙ ርቀት ህዝብን ማስጓዝ ይቻላል። ሰው በስራው እንጂ በወሬ አይለካም ችግራቹ ደሞ ሚሰራ ሰው ከማበረታታት ይልቅ መንቀፍና ማደናቀፍ መውደዳቹ ነው። ቀ/እመቤት ፈጣሪ ዘርሽን ይባርከው እንዳቺ ቅን ልብ ያላቸውን ፈጣሪ ያብዛልን አንቺም እድሜሽን ያርዝምልን ለህዝባችንም ጥሩ ምሳሌ ስለሆንሽ እናመሰግናለን።
@genetmulugeta5509
@genetmulugeta5509 2 жыл бұрын
Stay blessed my dear first lady
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
God bless you and your beloved husband 🙏
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
First Lady You are bless. You are the best of the best words not explain your amazing jobs. Congratulations for this kind of brightest futures. God bless all Ethiopians. Amen 🇪🇹🙏🇪🇹🙏.
@Amen2116
@Amen2116 2 жыл бұрын
Egziyabhear yebarkish enamesgnalen.
@eveali6794
@eveali6794 2 жыл бұрын
💐🌺🌺🌺💐
@mehamedkedr9071
@mehamedkedr9071 2 жыл бұрын
ደስ የሚልነገር ነው ሌሎችም እደዚ
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መሪ ማለት እንደዚህ ነው !!!
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 Z
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
Thank you imebet Znashye yene derbaba Fetari yibarkln 🤥
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bonita799063
@bonita799063 2 жыл бұрын
Keep up the good job ...please collect rain water using the school roof ...No gutter on the roof to collect valuable rain water... come on builders , engineers and Projectmanagers....don't just duplicate things ...try to solve society problems ...nonetheless good news and keep going
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Buy bicycle for the girls too. It is not fair.
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ባልና ሚስት ከአንድ ዉሀ ይቀዳል
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
የኔ እናቶች አባቶች እንኩዋንም ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ተመላልሶ መማር እኔም ተምሬአለሁ ከባድነበር አሁን እድለኛ ናቸው ልጆቻችን kzbin.info/www/bejne/rIemfqdrbph1hJY
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
እንግዲህ ከቅርብ ግዜው ልምዳችን ብንነሳ፡ አዜብ መስፍን የመለስ ሚስት በህገወጥ ንግድ ሃገር ስታሾር ነበረ። ይኸው ዘመን ተለውጦ ትውልድ የምትገነባ የመሪ ሚስት አግኝተናል። እድሜና ጤና እንመኛለን።ክረምቱን ችግኝ ትከሉበትና ለአዲስ አመት ልምላሜ አልብሱት።
@addiswollo7098
@addiswollo7098 2 жыл бұрын
Zenash anche amaran asedabi temeb sheremuta ye oromo ayelela medfiya wushs erkus nesh
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Save ourselves for our leadership team DrugIlkaaniin zinnaash Tayyachow dugdaa Dhibee Caqasii Harmiis dhibeen waraana qabeenyaa barnootaa
@addiswollo7098
@addiswollo7098 2 жыл бұрын
Zenash tayachew ante gemstam ye amara hizeb telat ye banda mist xeresh yetefa snche rrkus menamrnte Yr dikala mechawecha
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
ምን አይነት ስድነት ነው እንዴት ነው ያደከው ወይም ያደግብሺው ኦው አምላኬ ህዝቤን አስብ እንዴት እንደዚህ።ሰው ይሰደባል እንደዚህ።ተሳድቦ ምን ያህል የህሊና ሁከት ውስጥ።ይኖራል አቤት ብልግና
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህስ ...kzbin.info/www/bejne/qKCYoJyBjauYotk
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Seeraafi Heeraanis gzxArrabnii faayaa himattee dhumnee dhiifamaa dhibeenis kayyoon dhoksaa Dubbisi jechamaDr Abiyyii Ahmed Oromia
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Mar Mari Emmanuel  [ URGENT MESSAGE ] What JUST HAPPENED in Mecca SHOCKED The World?
19:42
‘Rusland is de agressor, Oekraïne verdedigt zich’
2:38
De Telegraaf
Рет қаралды 1,9 М.
Feest! Brandweer van Amsterdam bestaat 150 jaar
2:44
NOS Jeugdjournaal
Рет қаралды 6 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН