የቅዱስ ሚካኤል ምስባክ

  Рет қаралды 70,370

DSKM EOTC

DSKM EOTC

4 жыл бұрын

Dsk Mariam Ethiopian Orthodox Church Washington DC

Пікірлер: 65
@filmon16
@filmon16 3 жыл бұрын
ወአዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ ወወሀቦሙ ኅብስተ ሰማይ ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እምሕያው ይበሉም ዘንድ መናን አዘነበላቸው የሰማይንም እንጀራ ሰጣቸው የመላኣክትንም እንጀራ ሰው በላ
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ ሌላ ምን ይባላል ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም ቅዱስ ሚካኤል በረድኤቱ ያሳድጋቹህ::
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያሳምረው ድምፃቸው እንዴት ደስ ይላል::
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ አፅቶ ያቆያችሁ በርቱ
@filmon16
@filmon16 3 жыл бұрын
የአርቲስት ውሽንፍር አርጋው ልጆች ናቸው መሰለኝ ባልሳሳት እግዚአብሔር ይባርካችው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 жыл бұрын
ቅዱሳን መላእክት አብረው የሉም ብትሉኝ አላምንም
@zenyzewge586
@zenyzewge586 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርከው በቤቱ ያፅናህ ማነው ቆሞ ማስቀደስ የናፈቀው 😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ ሁላችንንም ለዚህ ቀን ያብቃን 🙏🙏
@MeleseWoshe
@MeleseWoshe 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቤበቱም ያጽናቹ ❤❤
@idossadhibissa9562
@idossadhibissa9562 2 жыл бұрын
ጡኡም ዜማ ከዉብ ድምፅ ጋራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-ot9kp6lv1j
@user-ot9kp6lv1j 3 жыл бұрын
መጨረሻውን ያሳምርላችሁ።
@wosenebantileku9747
@wosenebantileku9747 2 жыл бұрын
Egziabhere yibarkachue. Hiwtavhune Mulu keziam. Behuala. Menfes. Kidus. Kenante. Gare. Yihune. Amen.
@meselech3703
@meselech3703 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲
@wengelawitgebru9772
@wengelawitgebru9772 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ሙሉ ዘመናችሁ በቤቱ እንዲሆን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን!
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረኩ
@zemariamamisalu5395
@zemariamamisalu5395 2 жыл бұрын
በሱ የባእዳን ምድር ላይ ለካ እንዲህ አይነት የእግዚአብሄር ስም ይነግሳል። በእዉነት በ ምድረ አሜሪካ እንዲህ አይነት ምስባክ ጥዑመ ዘማ መስማት ርካታ ነው።ጸጋውን ያብዛላችሁ።ይባርካችሁ።
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@birukzemenuz1806
@birukzemenuz1806 3 жыл бұрын
በጣጣጣጣም ጎበዝ ወንድሜ ቀጥልበት
@ephermayele7425
@ephermayele7425 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይባረካቹ
@user-vc6jh1nn1i
@user-vc6jh1nn1i 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@sisaygibe5034
@sisaygibe5034 Жыл бұрын
የእርሰአድባራት ደብረሰላም ፍሬዎች ❤❤❤
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርኻችሁ::
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 Жыл бұрын
ምስጋና 🙏🙏🙏
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ እናንተን ያፈራች ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን::
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 4 жыл бұрын
ተባረኩ።
@yonas.tegegne_
@yonas.tegegne_ 3 жыл бұрын
አሜን
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 3 жыл бұрын
እመ አምላክ ትጠብቃችሁ በእውነት ተተክ ትውልድ ያፍራችሁ የአሜሪካን ክርስቲያኖች ናችሆ በእናንተ ሁሌ እቀናለሁኝ በርቱልን
@reem18hayat95
@reem18hayat95 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማለን ወንድማችን
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@raheladdis7820
@raheladdis7820 4 жыл бұрын
Tbarku 💖✝️✝️🙏
@mesismart1332
@mesismart1332 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ::
@tagel6270
@tagel6270 Жыл бұрын
ይጠብቅህ
@mebratamanuel4061
@mebratamanuel4061 3 жыл бұрын
ኢግዛብሄር ጸጋኡ የብዝሃልኩም
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@belaymeshesha3001
@belaymeshesha3001 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእምነታችሁ አፅንቶ ያቁማችሁ ለበለጠ አገልግሎት ያብቃችሁ
@teddymamuye4523
@teddymamuye4523 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@habenneamn7581
@habenneamn7581 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ts7zg3dk1w
@user-ts7zg3dk1w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ
@bitsatgebria5772
@bitsatgebria5772 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Edig belulin Tebareku kifu ayinkachihu Emebete tila tihunachihu!!!
@genetaylel8784
@genetaylel8784 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ
@abeselomayalew1623
@abeselomayalew1623 3 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen.
@isackdemissie9809
@isackdemissie9809 3 жыл бұрын
Beautiful
@hewanyohannes4589
@hewanyohannes4589 Жыл бұрын
Amen Amen
@xzxcommingsoon5604
@xzxcommingsoon5604 3 жыл бұрын
egziabehere yetebekachehu
@yomatube1250
@yomatube1250 Жыл бұрын
Egziabher yetebikachehu.
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
አሜን
@nehemiahshegaw3423
@nehemiahshegaw3423 3 жыл бұрын
egziabher ybarkachu
@ebawelteji9639
@ebawelteji9639 Жыл бұрын
ሚካኤል አበቴ ይበርካችው
@ebawelteji9639
@ebawelteji9639 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በለውሌታዬ ስምህ ይበረክ
@yonatanteshome6638
@yonatanteshome6638 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሙሉ ቅዳሴው ካላችሁ። ልጠግባቸው አልቻልኩም። እናንተን መስማት በእራሱ ምንኛ መታደል ነው።
@josisha5232
@josisha5232 3 жыл бұрын
enes betele
@abesheraden9132
@abesheraden9132 Жыл бұрын
Yetebarekachu nachu
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም Жыл бұрын
😭
@mntesinotase8835
@mntesinotase8835 3 жыл бұрын
Fetari yixebkachu mariam tbarkachu
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 Жыл бұрын
Initseliyilet lezi lij hulachinim ibakachu
@martayourhome2191
@martayourhome2191 Жыл бұрын
ትዑም ዜማ ተባረኩ ያስፈፅማችሁ
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
ጥዑም
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
Not ትዑም
@meklitafework1852
@meklitafework1852 Жыл бұрын
Amezengdemts😮
@DjTD3841
@DjTD3841 3 жыл бұрын
እደጉ
@keliyonmichael9734
@keliyonmichael9734 2 жыл бұрын
የት ቤተክርስቲያን ነው ጎበዞች
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
ዲሲ ቅድስት ማርያም
@Tewoflos1606
@Tewoflos1606 6 ай бұрын
ማሽቃበጣችሁ ንቅናቄው ምንድን ነው የአይዶል ሙዚቃ አይደለም ግን ተውት የናንተ ችግር አደለም እናንተን መድቦ የሚያሠራ መሪ ነው
@yabdebissa1721
@yabdebissa1721 3 жыл бұрын
ዋናው ትምርትነው ድምጽ ምንም አያረግም egzi abher seltanachu kefyargelachu
@leulafework3815
@leulafework3815 9 ай бұрын
ምነው ድምጽም ጥሩ ሽጋ ይፈለጋል
እሴብህ ጸጋኪ - Esebhe Tsegaki
4:45
DSKM EOTC
Рет қаралды 34 М.
Yileyebegnal
8:43
Release - Topic
Рет қаралды 49 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
ምስባክ - ወተንስአ በዲያቆን ናትናኤል
14:26
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 51 М.
ጸሎተ ነግህ
1:48:22
DSKM EOTC
Рет қаралды 1 М.
The Long-Awaited Planting of SPOT Church
5:51
SPOT Church
Рет қаралды 22 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН