የቀለበት ሌባ ሙሉ ፊልም - Yekelebt Leba FULL Ethiopian Film 2022

  Рет қаралды 300,257

Blata Media

Жыл бұрын

የቀለበት ሌባ ሙሉ ፊልም - Yekelebt Leba FULL Ethiopian Film 2022
TikTok : www.tiktok.com/@blata_media
Subscribe KZbin : kzbin.info/door/TZM...
Facebook : Blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2022#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2022 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2022 #እረኛየ #eregnaye
Laendler in C Minor Hess 68 by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/
Source: incompetech.com/music/royalty-free/?keywords=laendler&Search=Search
Artist: incompetech.com/
"Sappheiros - Dawn" is under a Creative Commons license (CC BY 3.0)
kzbin.info
Music promoted by BreakingCopyright: bit.ly/dawn-song
Music Info: Epic Cinematic Adventure Trailer - SoundrideMusic
Music Link: kzbin.info/www/bejne/mYndc3htgqqIbKs
Credits:
Music: Endgame by Soundridemusic
Link to Video kzbin.info/www/bejne/mYndc3htgqqIbKs
kzbin.info
Music provided by BreakingCopyright: bit.ly/stars-in-her-skies-song
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2022 Blata media

Пікірлер: 175
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም እውነት የልጅቱ ጥንካሬ እና ፅናት እምነት ፍቅር የሚገርም ነው ማህዬ እና መሌ ከቃል በላይ ነው የተጫወትሽው በርቺ ጥሩ ስራ ነው 🥰🥰🥰
@menbilome.3221
@menbilome.3221 Жыл бұрын
ዳይርክተር ለተዋናዮቹ ስታነብ ይሰማል እባክ የቀሽም ስራ አትስራ በጣም ተናድጃለው በጣም ማሚዬ ፈጣሪ እድሜሽን ይባርክ ግን እዲ የተልከሰከሰ ፊልም አትስሪ እስክሪብት እና ዳሪክተር ምረጪ 😯😯😯😯😍
@habetammike1043
@habetammike1043 Жыл бұрын
Ewenet new lejun wey mistun mmeret yebalal lejun bimert 4 wer leje aterfew men liyadergut new jeloch esus siyastela sertew sertew yabelashalu
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
ለወጣቶች የሚአስተምር ደና ድራማ ስሩልን ሲጋራ መጠጥ ጭፈራ ስድብ ለልጆች ማስተማር ከጥቅሙ ጉዳቱ ነዉ የሚአመዝነዉ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ምናለ ልጆቻችን የወደዷቸውን ሚስት ብንወድ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በእናትየዋ ተንኮል ልጅቷ ተሰቃየች
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 Жыл бұрын
እነረየ ዝግጁ ነኝ ልጀየ የወደዳትን ለመዉዴድ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የፍቅር መሳውት 🥲እውነት ግን እናቶች በትዳር ላይ ባይገቡ መልካም ነው
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 👌🇪🇹 ግን መጨረሻ ለይወንጀለኛ እስር ቤት መግባት አለበት ሰላም ላገሬ 🇪🇹🇪🇹🤗❤️
@neju9654
@neju9654 Жыл бұрын
የሚተባተበው ልጅ ደሰ ሲል
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ምርጥ ደራሲ ከምርጥ ተዋናይ ጋር በሚገርም አጨራረስ ዋውውው ሁላችሁም ልዩ ናችሁ በርቱልን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ትዳር ውስጥ ቤተሰብ በጭራሽ መግባት የለበትም ብየ አስባለሁ ማለት አብሶ ይህን አግቢ ብለው የሚወስኑ ሰዎች መቆጠብ ዓለባቸው😢
@iworckiyworldwide6744
@iworckiyworldwide6744 Жыл бұрын
Truth love never fail One love Ethiopia 🇪🇹 ❤
@habiibjames9529
@habiibjames9529 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ የሚገርም ፊልም ነው ፍቅር ይቅደም 🥰🥰ፍቅር እውነተኛ ፍቅርን አምላክ ይስጣን አሚን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ 🙏🙏🙏🙏
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ የሚል ፊልም ነው
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
ድዳው ልጅ አማረኛው ደስ ሲል ራ ፊደልን አያቃትም። ሲጋላ ደሞ ለጠና ጎጂ ነው😂😂
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ አንተ ጠብቀን አሜን
@amyam2368
@amyam2368 Жыл бұрын
በጣም ደስ ያላል
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 Жыл бұрын
ለሰው ክፉ የሚያስብ የስራውን ያገኛል በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@zeynabali2351
@zeynabali2351 Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ፊልምነው
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 Жыл бұрын
እር ትብታብውን ውድድኩት 😘😘😘😘ክልሩ ንግግሩ 😘😘😘😘😘 i love it
@atnasyatilaye5313
@atnasyatilaye5313 Жыл бұрын
filmue betam yamerale enamesgenalene
@saadahbashwte5875
@saadahbashwte5875 Жыл бұрын
ክፉ ሰሪ ሁሉም ያእጁን ያገኛል ምርጥ አስተማሪ ነው
@batigach6670
@batigach6670 Жыл бұрын
Wowwwwwwww mchreshwe yamerale bezu fetena bnorme
@jaanguljaan6063
@jaanguljaan6063 Жыл бұрын
ያዛዝናል በጣም
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
አሰተማሪ ነው👌❤ በርቱ እናመሰግናለን🙏
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 Жыл бұрын
Wowwwww betamem asitamari filime new
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ያምራል
@helujunta9026
@helujunta9026 Жыл бұрын
አሪፍ ፍልም🥺🥰🌿
@alamyoutube5423
@alamyoutube5423 Жыл бұрын
Wowww betam mert filim new bertu
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ያስተምራል
@ethioet450
@ethioet450 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው 👌👌👌👌
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@ashrafcell5149
@ashrafcell5149 Жыл бұрын
Wow 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
@user-dx6eu9mx8o
@user-dx6eu9mx8o Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን 🙏 ቅርባነት ተላቅነት ነው😍😍የይቅርታ ልብ ዘላለም ይኑር💜💜🙏
@mesimesi9316
@mesimesi9316 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ደሥ ሢል ዋዉ አሥተማሪነዉ
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው♥️♥️♥️♥️👌👌👌
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ዋውውውው👏👏👏👏
@user-xy1ux5ly1r
@user-xy1ux5ly1r Жыл бұрын
wow marfti new
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ደስ የሚል ነው አንዳንዴ ለሰው ያቆፈርነው ጉድጓድ ራሱ መግባቱን
@user-cs8gm1ng3w
@user-cs8gm1ng3w Жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ።
@mebrahtomangesom9823
@mebrahtomangesom9823 Жыл бұрын
Betam des yemil film new
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
betam arfi felm new enamsegn alen bertu
@lmanql6586
@lmanql6586 Жыл бұрын
wowwwwww
@kingcelll3382
@kingcelll3382 Жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል ፍቅረያ ሸንፋል
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ኮልታፋው፡ደስ ስል
@HanaHana-jc8zw
@HanaHana-jc8zw Жыл бұрын
Woooww 👍👍👍👍👍
@zahraadem6153
@zahraadem6153 Жыл бұрын
weyna betam new mitzegaw wana meri tewanay sat atachu new
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አሪፍነው ማዘር ስላሉ
@zaynabhussen
@zaynabhussen 10 ай бұрын
ሰላም ለናንተ የመዳም ቅመሞቺ🥰🥰🥰
@sabawitsaba8671
@sabawitsaba8671 Жыл бұрын
ቆንጆ የትወና ብቃት የታየበት እና የሚገርም ታሪክ ያለው ፊልም ነው ። ማሚ እንዳለች ሆና 1ኛ ወንጀለኛዋ ሴት ላይ መጨረሻ ላይ የነበራት ትወና👌 እና 1+ EYOB (መሌ) አይንህ ይናገራል በርታልን ብዙ እንጠብቃለን(እጠብቃለው😉)። ደራሲ እና አዘጋጅ (ገዜ) ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን።👌👏👏👏👏👏👏👏
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 Жыл бұрын
የተዋድድን ስው መላያየት ከባድ ነው😢 ኡፍፍፍ
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
👏👏👏👏
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Aria felm new enamsegn alen bertu
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 Жыл бұрын
እነኚ ሁሉቱ ልጆች ስያምሩ አዲስ ተዋናይናቸው
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 Жыл бұрын
ያምራል❤❤😘😘
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh Жыл бұрын
Betemmmm astmari konjo film new
@tanchwodiabishawachenef3268
@tanchwodiabishawachenef3268 Жыл бұрын
mirt yahunu zemen sew film tenkol
@aynalem3830
@aynalem3830 Жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 Жыл бұрын
💚💛❤
@umufayz9561
@umufayz9561 Жыл бұрын
የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ከፈለጉ ቻናሌን ይቀላቀሉ 🇪🇹❤✌
@tsehayijara3462
@tsehayijara3462 Жыл бұрын
tikikilenyaa afiqar
@zafuyekonjoo621
@zafuyekonjoo621 Жыл бұрын
💓💓💓💓💓
@mahiyeedmisis7963
@mahiyeedmisis7963 Жыл бұрын
ይከ ግን ቤተሠብ አልሁ አልሁ በኛ ፍቃድ ብቻ ይሁን የሚሉት ነገር ግን አያሥደሥተኝም እማማ በተለይ ተረጋጉ እጂ ሆይ ቆይ እኛ ሥቱን እንጣ በቤተሠብ ምክንያት እ 😜🥰😔
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 Жыл бұрын
ጨካኞች ውይ
@bobfinancr9648
@bobfinancr9648 Жыл бұрын
መጥፎ ሰዉ ሁሌምየጁን ያገኛል
@callergroup8743
@callergroup8743 Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ወይ ፀባይ የለት ወይ የስው ክብር የላት ዘላን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
ምን ትጠያለሽ ብትሉኝ ድንገቴ ፈንጠዝያና ፕራንክ ከጥቅሙ ይልቅ ያለዉ ጉዳት ኤጭ
@user-um8iq4ws1r
@user-um8iq4ws1r Жыл бұрын
ወላሂ ተብታባውን ልጅ ወድጄው ልሞት ነው አረ በአላህ አገናኙኝ በሱ የተነሳ ፊልሙን 3 ጊዜ አየሁትኮ
@azezotube5230
@azezotube5230 Жыл бұрын
እስኪ እኔን ውደጂኝ?
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
@@azezotube5230 😁😁ቀስስወንድንአታፍቅሪያፍቅርሽእንጅ👈
@user-nt9fg2hj6r
@user-nt9fg2hj6r Жыл бұрын
ወድን በፍቅር እጅ በማስፈራራት አይቀርብሽም
@rukyadawud745
@rukyadawud745 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ እርስ ጠላሁ ባሰሩስ ቲሺ
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 Жыл бұрын
ግማሹ ሙዚቃኮ ነዉ እሚወሩትን እንደት እንስማ
@alemashato2545
@alemashato2545 Жыл бұрын
ወይ የፍቅር ዋግ ግን አይተመንም
@user-gg7tt6mn4g
@user-gg7tt6mn4g Жыл бұрын
Commente ብዙም የለም ግን እንየው🙄👀👀👀
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ወይ ፀባይ የላት ወይ መልክ የላት በብር የምትገዛ ይመስል የስው ልጅ እንደ ሽቀጥ ታስባለች በቅራቅንቦ እያታለለች
@ringoringo6827
@ringoringo6827 Жыл бұрын
liju yamral beza lay ligigiru😂😂
@chetaoumahaza2325
@chetaoumahaza2325 Жыл бұрын
እንደዚህ የሰው ኑሮን ከሚበጠብጥ ቤተሰብ ስላራቀኝ አምላኬን አመሰግናለሁ
@zerihunasefa1306
@zerihunasefa1306 Жыл бұрын
Eganm asatfun enje
@sofyatube4630
@sofyatube4630 Жыл бұрын
በፊልምኳ ጥሩ ነገር ብታሳዩ ምን አለበት ክፋት ብቻ
@kokobamanuel9344
@kokobamanuel9344 Жыл бұрын
እባካችሁ የሙዚቃ ጩሆቱ በጣም እረበሽን አዘጋጆች የውጪ ሙቪ አታዩም
@yasinredi1523
@yasinredi1523 Жыл бұрын
👍ድራማው ጥሩ ነበር የድምፅ ቁጥጥር አትችሉም አንዴ በጣም ይጮሀል አንዴ ድምፁት ትገድሉታላችሁ ምን አስባችሁ ነው ? . .🤫🤫ለተከራይም አስቡ እንጂ🤫🤫🤫
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ትምህርቱ ምኑ ላይ ነው የስውን ልጅ ካስቃዬ በኃላ ልክ እንደመልስ ግዜ ህሊና እኮ መቼም እይረሳም
@myallahisthenumberoneforme4573
@myallahisthenumberoneforme4573 Жыл бұрын
የተንዛዛ ፊልም ይደብራል ማዘሯን አይቼ ነው የገባሁት
@titilove713
@titilove713 Жыл бұрын
አጨራረሱን ወደድኩት
@liyamohammedliyamohammed1611
@liyamohammedliyamohammed1611 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰👌🏽👌🏽
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 Жыл бұрын
The woman she's acet relly evtl
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g Жыл бұрын
ሪእሱ ግን አሰጨነቅ ነበረ መሆን የነበረበት
@MohammedAdem-or9ts
@MohammedAdem-or9ts 8 ай бұрын
በጣም ነው ምታናዱት እሺ ድምፁን ደብቀው ሙዚቃ ብቻ ሲያናዱ
@mekatabess1690
@mekatabess1690 Жыл бұрын
ሢምሪኝ ሢምሪኝ ነው ያለው ግን
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 Жыл бұрын
ቆንጆ ሰርታችሁታል ለኔ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@sameeras6715
@sameeras6715 Жыл бұрын
እማማ ፉቂት ስዉደትህ
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g Жыл бұрын
እች እረኩስ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Жыл бұрын
Gne mene letasetemerune felgachehu new? Algebageme yegebaw kale aserdoge
@bobfinancr9648
@bobfinancr9648 Жыл бұрын
አሳዘነችኝ የልጁ ሚስት
@fhgh6052
@fhgh6052 Жыл бұрын
❤❤❤❣❣❣❣❣🥀🥀🥀😢😢
@zeed7938
@zeed7938 Жыл бұрын
አንዴ ፀልይ: አንዴ አልቅሽ እና ይወጣልሻል: ምንድነው? ሙድ ይይዙብናል እንዴ
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН
Маленькая и средняя фанта
00:56
Multi DO Smile Russian
Рет қаралды 4 МЛН
SIGMA GIRL CAUGHT RED HANDED #shorts #funny #tiktok
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 24 МЛН
Перевоспитал школьников 😂 #сериал #топ
0:45
Топ по Ивановым
Рет қаралды 2 МЛН
😱ПИОНЕРКА ОТПРАВИЛА СЭНДИ В 1965 ГОД😱
0:38