የቅንጡ ሶፋ ዋጋ በኢትዮጵያ | price Luxury Sofa and households in Addis Ababa |Ethiopia

  Рет қаралды 14,601

ስለ ቢዝነስ  / Sile Business

ስለ ቢዝነስ / Sile Business

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@Yayaya.45
@Yayaya.45 7 ай бұрын
ቀልድ ነው ይህሁሉ ለሶፋ ምነው እናቲበ1ሺዶላር ምን የመሰለ ሶፋ ይገዛል ወይ ኢትዮጵያቅብጠት ነው
@BirhanAbraha
@BirhanAbraha 5 ай бұрын
መስቀሌ እኔ ሁሌ እከታተላለው የምታመጣቸው እቃዎች ዋው ናቸው የዛሬደሞ ያምራል ግን የነመዳም ካልሆነ ለኛ ኣይሆንም😂😂ውዶቼበቅንነት ደምሩኝ🎉🎉
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 4 ай бұрын
ሪቭው ከመደረጉ በፊት መለኪያዎቹም አብረው ብገለፁ ጥሩ ነው። ስታንዳርድ መለኪያ ከሌለን ሁሉም ጥሩ ነው ወደ ማለት ይወስደናልና ነው። ሶፋ መግዛት እፈልጋለሁ ስታንዳርድ ካለማወቄ እስከ አሁን አሮጌ ሶፋ ይዤ ቁጭ ብያለሁ። እባካችሁ የሶፋ መለኪያ ስታንዳርድ የሚታውቁ ሰዎች እዚህ ልምዳችሁን አካፍሉኝ።
@konijtiasefa
@konijtiasefa 6 ай бұрын
ዎንድማቺን እናማሳግናለን 🥰🥰👍
@alematalay734
@alematalay734 3 ай бұрын
የፈርኒቸር ሳይሆን የቤት መግዣ ዋጋ አደረጋችሁት::
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 8 ай бұрын
የመስቃሌ ቤተሰብ አረ ደምሩኝ የማደም ቅመም ነኝ እበከችሁ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 8 ай бұрын
Demreshalehu kumneger astelalfi
@Silebusiness
@Silebusiness 7 ай бұрын
@gelaye ትልቅ ሰው የምንተማመንብህ ወንድማችን እግዜር ያክብርህ!🙏 Beki,በርቺልን አይዞሽ የኔ እህት። በተሰቦቼ ደግሞ እባካችሁ ቤተሰብ መሆን ከእናንተ የሚቀንሰው ቅንጣት ያህል ነገር የለም! ይልቅስ ለምትፈልጉት የተቀላቀላችሁት ቤት በብዙ ድካም፣ ብዙ ወጪ፣ በብዙ ጊዜ መጠቀም በኃላ የሚለቀቀውን ፕሮግራም ባላችሁበት ሆናችሁ እንድታገኙ ያስችላችኋል። በሉ ገባ ገባ በሉ🙏
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 7 ай бұрын
@@gelayeeticha-wv9ed የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 7 ай бұрын
@@Silebusiness እሽ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ ክበርልን🙏🙏
@BUSINESSTERA
@BUSINESSTERA 7 ай бұрын
Everything in this channel is awesome ....❤❤
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 6 ай бұрын
ብር ብትረፈረፈኝ ለራሱ እሄን ሁላ ብር አውጥቼ አልገዛም ሆ እሄ ዝርፍያ ነው
@JemanshAhmed
@JemanshAhmed 2 ай бұрын
😮😮
@alemayehuberhanu8446
@alemayehuberhanu8446 7 ай бұрын
Good
@MuhammadMuhammad-c7j
@MuhammadMuhammad-c7j 2 ай бұрын
ካየነው ይበቃል😂😢
@solomonassefa5444
@solomonassefa5444 4 ай бұрын
King
@yalembeza3163
@yalembeza3163 7 ай бұрын
ቀልደኞች ናችሁ። ይህ ሁሉ ብር ስትጠሪ አታፍሪም።።። ባንክ የዘረፈ ካልሆነ ዘራፊ ካልሆነ የሰራ ወይም ሰርቶ ገንዘብ ያገኘ አይገዛምምም። ቀልደኞች ናችሁሁሁሁ
@wbgfbbehgfdf8449
@wbgfbbehgfdf8449 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@destakeremela5137
@destakeremela5137 3 ай бұрын
ምን ያሳፍራል ብዙ መግዛት የሚችል ሰው እና የሚፈልግ ሞልቷል የሚገዛ ሰው ስለ አለ እና ስለሚሸጥ ነው እኮ የሚያስመጡት የሰው የኑሮ ደረጃ የተለያየ ነው ለሁሉ ነገር ነቅፈንና ተሳድበን እንዴት እንችላለን ???
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 8 ай бұрын
Loteri sidersegn egezalehu
@Silebusiness
@Silebusiness 8 ай бұрын
kikiki ይሻላል ?
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 8 ай бұрын
እኔም 😂😂😂😂😂
@jemilyususf7863
@jemilyususf7863 7 ай бұрын
ሶፋ 4 መቶ ሺ...😂😂
@keekiyaa
@keekiyaa 3 ай бұрын
😳😳😳 ቶሎ ብዬ ሳላዳምጥ ልውጣአ ሆሆሆ😂🏃🏃
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 6 ай бұрын
😂😂
@damnopo
@damnopo 29 күн бұрын
አትቅበጥ ብድግ ህያረክ ተሰብሮብክ ነበር
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 5 ай бұрын
ዋጋው አዙሮ ጣለኝ
ዘመናዊ ሶፋ በማይታመን ዋጋ 😱..ስንት ነው?
31:40
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 97 МЛН
ገብታወል ውዴ ቤተሰቦ ያምግብ መብያ ቴብል እነ……
18:06
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 3,6 М.
ጭራሽ እራቆትህ ወጣህባት ልጃችን መልስ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 2,8 М.
የሶፍ ዋጋ በአዲስ አበባ  ከ30ሺ ብር ጀምሮ
17:50
mereba media መረባ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.