ይቅር እንድትባሉ ይቅር በሉ | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Mehreteab Asefa

  Рет қаралды 354,698

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

3 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ይቅር እንድትባሉ ይቅር በሉ | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: kzbin.info/door/TuO...
#YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #Niseha #ንስሐ #Fetena
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 745
@muluemehari6914
@muluemehari6914 2 жыл бұрын
ቦክሬሰባክያን መምህር መምህር ምህረትኣብ ቃል ሂወት ያሰማሊን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንህ
@nikeshnikesh6091
@nikeshnikesh6091 3 жыл бұрын
"እንደኔ ይቅርታ የማይቀበል ልብ ካላችሁ እግዚዓብሔር ይቅርታ የሚቀበል ልብ ያድለን"
@destad3717
@destad3717 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-lo8vm8zf3m
@user-lo8vm8zf3m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን የሁላችንንም ልብ ይክፈትልን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ፀሎት አድርጊ የይቅርታ ልብ አድለኝ ብለሽ አይዞሽ እህቴ እውነት ለመናገር አይደለም በድዬ ተበድዬ እንኳ ይቅርታ የምጠይቅ ሰው ነኝ እኔ ይቅርታ መባባል በጣም ያስደስተኛል
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ እውነትሽ
@gelilagelila5820
@gelilagelila5820 2 жыл бұрын
ቃለህዎትን ያሰማልን ዝማሬ ማንግሥተ ሰማያትን ያዉርስለን ማምህረ አድሜ ከተናጋር አብዞቶ ይስጥልኝ ወድሃለው የነብሰ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒 ፈጣሪ ሁላቺንም በቤቱ ያትስናን ❤❤❤❤❤
@user-rf6eb8vl4q
@user-rf6eb8vl4q 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህራችን እስኪ እደኔ የሚወደው ላይክ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏👍👍👍👍👍👍
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ቀላል መውደድ😘😘😘😘😘
@mrsxyz4914
@mrsxyz4914 3 жыл бұрын
ትክክል፡መመህራችን
@opyu7576
@opyu7576 3 жыл бұрын
@@mrsxyz4914 ❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amentube834
@amentube834 3 жыл бұрын
😍😍⛪
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል መላከዝማሬን ያሰማልን
@marya4461
@marya4461 3 жыл бұрын
አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽 አሜን
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የይቅርታ ልብ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ያድለን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እናመሰግናለን በአንተ ላይ ያስተማረን አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ 🙏🙏🙏
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህር
@danatirullo9239
@danatirullo9239 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
በእውነትቃለህይወትያሠማልን
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመነውትን ያርዝምልን አሜን የወንጌል አርበኛ ሺ አመት ያኑርልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን እኛም ይቅርታ ሰው ያድርገን አሜን
@wudeteklewed934
@wudeteklewed934 2 жыл бұрын
መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥል ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@workeworke4310
@workeworke4310 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይዎት ያሰማልን
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@wensht1459
@wensht1459 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን
@user-ph7vb7yt2z
@user-ph7vb7yt2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራቺን ቃል ሒወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልል🙏🙏
@tigestifentaw7746
@tigestifentaw7746 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
ቃለሂይወትያሰማልንአሜንአሜን
@selamsisay6350
@selamsisay6350 3 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ ስራህ እንደ ስምህ ነው።እውነት አንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል እድሜ ና ጤና ያድልልን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪያችን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያጎናጽፍልን መምህር✝️
@rjdjhdhd1430
@rjdjhdhd1430 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራች ይጠብቅል የተዋህዶ ፈርት መምህራችን እድሜ ከቴናጋር ያድልልን
@jujululu1351
@jujululu1351 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
መምህር ምህርታብ በፀሎተወ አሰቡኛ ሁለተተሳይ ብለው አቤቱ ለንሰሀ አብቃኛ አባት ሆይ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭
@mimiabebe2343
@mimiabebe2343 2 жыл бұрын
መምህር ምህረተ አበ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።ሁሌ ትምህርቶች ህን ሳዳምጥ የጎደለውን ህይወቴ በእግዚአብሔር ይሞላል። አሜን።
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-po3ll6jz9l
@user-po3ll6jz9l 3 жыл бұрын
Amen amenAmen amenAmen amenAmen amenAmen amenAmen amenAmen amenAmen amenAmen amenAmen
@bitanyabishawe4065
@bitanyabishawe4065 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የይቅርታን ልብ አድለኝ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
እንቁመምህራችንእድሜናጤናይስጥልን
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 3 жыл бұрын
ይቅር በሉኝ እኔ ይቅር ብያለሁ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን።
@wangteak2252
@wangteak2252 3 жыл бұрын
መምህርችን የጌታ አይን ነው 💒💎💒💎💊💒💊
@ababachiyemariyamilij46
@ababachiyemariyamilij46 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@lamlamdainku951
@lamlamdainku951 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህሬ ኑርልኝ
@sne1896
@sne1896 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ብርቅየ መምህራች መምህር ምህረታ አብ አሰፋ እንካን በሰላም መጣህል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@luciananaanouh9458
@luciananaanouh9458 3 жыл бұрын
Ame amen amen
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
እዮብ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ሁለት እጥፍ አድርጎ ባረከው እዮብ። (42፥10) ዮሴፍ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ለብዙዎች በረከት አደረገው።ዘፍ(41) ምናልባት ያጣከው ነገር ካለ እግዚአብሔርን እመነው ካሰብከውና ከጠበከው በላይ ይባርክሃል የይቅርታ ልብ ይኑረን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@user-lq4ls2ok2e
@user-lq4ls2ok2e Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን
@walatagabereal8461
@walatagabereal8461 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የንሰሀ እድሜ ይስጠን ያንንማ ያክፉ ጨለማ በአይኔ አልየው ጆሮዬም አይስማ
@sommn2618
@sommn2618 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልሁ 🤲👏
@swettswett7021
@swettswett7021 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@use2435
@use2435 3 жыл бұрын
አሜን ይቅር የሚል ልብ ያድለን 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 3 жыл бұрын
መምህር እኔስ ቃል የለኝም ዛሬ በህይወቴ ትልቅ ነገር አስተማሩኝ😥😥😥ልቤ ይቅርታ አይቀበልም ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት🤲🤲🤲
@yutube4085
@yutube4085 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሰማልን መምህር
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hihi-uh5en
@hihi-uh5en 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ሂወት ያሰ ማለን 🤲🤲🤲😍😍😍😍✝️❤✝️❤✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@kdrawing3337
@kdrawing3337 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን
@birtukanadisalme3659
@birtukanadisalme3659 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏👉❤ለሁላችንም የይቅርታን ልብ ይስጠን 🙏🙏❤
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
በኩረሰባኪ መመምህራችን የአምላክ ስጦታችን አሁንም ፀጋዉን አትርፍርፎ ይስጥህ
@user-bh7on7ik4b
@user-bh7on7ik4b 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@alemadugna6691
@alemadugna6691 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ስለሚጠብቀን
@mesiethopia2026
@mesiethopia2026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🧡🧡🧡🧡😭😭😭😭😭
@user-sy9tf7jh7w
@user-sy9tf7jh7w 2 жыл бұрын
ቃል ሁወት ያስማልን መምህር ተዋሕዶ 🙏🙏🙏
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን መምህራችንን የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@gahshshsh2491
@gahshshsh2491 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍😍❤❤❤❤😍😍❤❤❤❤😍😍❤አሜን አሜን ❤❤❤❤❤አሜን
@tsigedebebe7426
@tsigedebebe7426 3 жыл бұрын
በጣም በከፋኝ ጊዜ ነበረ የሰማሁት ግን ትምርቱን ከሰማው ቦሀላ ተፅናናው እግዚአብሔር ሁላቺንንም መፅናናቱን ይስጠን አይነ ልቦናችንን ያብራልን! በእውነት መምህራቺን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉ መምህሬ💒💒💒💒💒💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁የልቤ ደስታ
@user-zx7uk2hp5o
@user-zx7uk2hp5o 2 жыл бұрын
አባቴ ሰላም ህ ይብዛ በምትሄዲበት ሁሉ የእግዛቢሄር ቸርነት የድግልማሪያምአማላጂነት አይለይህ
@user-nm3qe7db4v
@user-nm3qe7db4v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመቱትን ነፍስ ይማርል
@negesthelen8772
@negesthelen8772 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
መምህረምህረትአብውውውድድድድድመልክትአገልገለት፣ዘመንህ፣ያባረከ፣እልልልልልልልል
@wangteak2252
@wangteak2252 3 жыл бұрын
መምህርችን የቤተክራስታን አንፃነው በቤተክራስታን ጋላት ነው😢😢💒💒💒💒💐💒💒💒💊💊💊💐💐💐😢😢👏👐🙏
@almarweldemariam6318
@almarweldemariam6318 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን የአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቅልን
@user-rd7kr3tq6e
@user-rd7kr3tq6e 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashalemayhu9313
@zinashalemayhu9313 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ.ሕይወትን.ያስማልን.መምህራችን
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl 2 жыл бұрын
አሜንአልልልልልልል
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልን
@mulushewamolla6567
@mulushewamolla6567 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ውስጤን ፈወስኝ
@user-nt3nx5ke9r
@user-nt3nx5ke9r 3 жыл бұрын
ምህረታብ የተዋህዶ እንቁ ሺአመት ኑርልኝ ከኔ እድሜ ጨምሮ ይሥጥልኝ እግዛቢሒር ቤተክርሥቲናችንን ይጡብቅልኝ አሜን አሜን
@sarabrqi6676
@sarabrqi6676 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር የ ይቅርታ ልቦና ያድለን
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@hanisweethani3490
@hanisweethani3490 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን እድሜ ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q 3 жыл бұрын
አሜን ይቅር ይበለን
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን የይቅርታ ልብ እንዲኖረን እግዚአብሔር ይርዳን
@buzineshaddise1104
@buzineshaddise1104 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal heyote yasemalen edemen xena yesxelen mameherachen orthodox lezelalem tenure 💚💛❤🌷🌷🌷🌷👏👏👏🙏🙏🙏
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን መምህር ምህረተአብዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@SamsungA-ui8dc
@SamsungA-ui8dc 3 жыл бұрын
አሜን አሜን👏👏🤲🤲
@user-tf1zi3tq7g
@user-tf1zi3tq7g 3 жыл бұрын
መምህሬ ሂወቴን እዳለመለምካ ፈጣሪ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ እቁ ዉብ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥልኝ❤🙏
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 3 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ያይናችን ብሌን ሽ አመት ኑርልን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-yp9jo9ms5w
@user-yp9jo9ms5w 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@emutyu7395
@emutyu7395 2 жыл бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን. ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል(፫)
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 3 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያነ መምህራችንን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን
@namjesusishere7054
@namjesusishere7054 3 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ለአመታት ይቅርታ ባለማድረግ ውስጤ አስቀምጬ ስብሰለሰልበት የነበረውን ነገር እስከመጨረሻ እንድቁዋጨው እና እንድተው አርጎኛል ብቻ እግዛብሄር ይመስገን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማል መምህራችን እማምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ታርዝምልን
@Rgebray
@Rgebray 2 жыл бұрын
አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድሜ🙏✝️ ያገልግሎት ዋጋህን በሰማያዊው 💖ይፃፍልህ እመብርሃ እናታችን ርህሩህ ትባርክህ ትሸፍንህ ትቁምልህ 🙏✝️ አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kel hiwat yasemalen🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@biniyamassefa1924
@biniyamassefa1924 2 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ሁሉም ከእኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው ብዙ ግዜ ይቅር ተብዬ አሁን ግን ይቅር አለተባለኩም በሰው ዘንድ ነው ግን
@ahmadamamamemyadeglemaryam481
@ahmadamamamemyadeglemaryam481 3 жыл бұрын
YEQTA AMELAKE ENE HAXATNA NENE😭😭😭🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞AMEN AMEN AMEN
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j Ай бұрын
መምምህር በቁነቱ ቃለሒወት ያሠማልን መምምህር ተእብ በውነቱ እድሜ በእድሜ ላይ ይጨምርርልወት ❤❤❤❤😊
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ክብር ያደረሰን አሜን መምህራችን አይናችን የመድሐኒዓለም መልእክተኛ እዉነተኛ ሐዋሪያ የእመቤቴ ስጦታችን የዳንኤል አምላክ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አሜን አብራችኋቸዉ ያላችሁ አገልጋዮቻችን እናንተንም ክብሮቻችንን እመ አምላክ ትጠብቅልን ጸሎታችሁ በረከታችሁ ይደርብን እኛን ስደተኛቻችሁንም አስቡ ለንሰሐ እንድንበቃ አሜን አሜን አሜን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ❤❤❤😘😘😍⛪⛪💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹💚❤💛🌹🌹🌹💔💔
@wxgcchxxfxfxxfxgf3566
@wxgcchxxfxfxxfxgf3566 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር🙏🙏🙏
@wenygigasto585
@wenygigasto585 3 жыл бұрын
Amgn❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውትን ያሰማልን
@kiyaabata8906
@kiyaabata8906 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
አሜን ቃለመዝሙር ያሰማልን
@kokoblove788
@kokoblove788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gm5rz3pj4w
@user-gm5rz3pj4w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅርታ የሚቀበል ልብ ያድለን ዘንድ ድንግል ሆይ ለምንልን
@naniarsema7355
@naniarsema7355 3 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለንንንንን
@-debreamintube6564
@-debreamintube6564 3 жыл бұрын
መምህር በዕውነት በቤቱ ያፅናወት
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ በኩረ ሰባኪያን የወንጌል ገበሬ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@GiasBd-uc9jp
@GiasBd-uc9jp 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር የሰጠን እቁ ስጦታችን ነው
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 100 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
😭♦️አሁንስ ደከመን‼️👉የተወዳጁ መምህር ኢዮብ ይመኑ አዲስ ስብከት
48:26
♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️
58:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 100 МЛН