No video

የፍቅር ሳይኮሎጂ 5 ደረጃዎች

  Рет қаралды 248,490

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

የፍቅርን ሳይኮሎጂ በደምብ እንወያያለን፤ ወደ ራሳችን ይበልጥ እንድንመለከት እና የፍቅር ህይወታችንን እንድንፈትሽ እንደሚያደርገን አልጠራጠርም።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 439
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ወሳኝ ነጥብ! ፍቅር ሁሉን ይይዛል፣ ሁሉን ያቅፉል፣ በሁሉም ውስጥ ያልፉል፣ ሁሉን ያካትታል! ከደስታ ከሃዘን፣ ከስብራት እስከ ጥንካሬ፣ ከመወደድ እስከ መገፋት! እናመሰግናለን! 🙏
@kanajuneidy6751
@kanajuneidy6751 2 жыл бұрын
betam wasag natib nw 🙏🙏🙏
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ጎበዝ ለሰው ልጆች ሁሉ ጥንካሬን የምትፈጥር ወንድም ነክ በብዙ ክበርልን
@kidisttesfay6250
@kidisttesfay6250 2 жыл бұрын
በእውነት አንት ትክክል ነህ አመሰግናለሁ
@iopo5498
@iopo5498 Жыл бұрын
ማነው ግን እንደ እኔ የዚህ ወንድማች የሚያስተላልፈውን መለእክት ለማስማት የምወደው ደግሞ አንዴ ግዜ ሰምቼም እኮ አላላፈውም 2.3ቴ እንጅ እውነት አስተዋይ ሰው ነህ ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ እኔ ከአንተ ብዙዙዙ ተምሬለው ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 жыл бұрын
Part ፡ 2 የውሸት ፡ ፍቅር ፡ የምናውቅበት ፡ መንገዶች ፡ ይሰረ ፡ የምትሉት ፡ እጅ ፡ ወዴ ፡ ለይ✋
@user-lt4hl1mx9q
@user-lt4hl1mx9q 2 жыл бұрын
💔
@wasihunwase2200
@wasihunwase2200 2 жыл бұрын
😍
@hiyat4386
@hiyat4386 2 жыл бұрын
👍
@wersamejama2389
@wersamejama2389 Жыл бұрын
✋ yeahw😄😄😄
@LaxmiLaxmi-yj3gp
@LaxmiLaxmi-yj3gp Жыл бұрын
Wshet mejemria iwnetenya Ale inde ?
@feruzaberhan8613
@feruzaberhan8613 2 жыл бұрын
ፍቅር ትልቅ ጥላቴ ነው እኳን ላፍቅር ስሙም ሲነሳ ያንቀጠቀጠኛል ትምህርትህ ስለምወድ ነው የገባሁት አይ ወንዶች የፈጠራችሁ የሴትን ልጂ ልብ ለመስበር ነው ። የስራችሁን ይስጣችሁ
@hulegebtube3535
@hulegebtube3535 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ትምህርት ነው እናመሰግናል ውድ ወንድማችን
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
እደዝህ እማ በቀላሉ ተስፋ እዳቆርጨ ትምህርት ልያስተምረኝ ነው ብለሽ እራስሽን አሳምኒው 🙄እኔም ምጅምርያ አፍቅሬ በጣም በንፁህ ልቤ መለያየት እሚባለው ሃሳብ የለኝም ነበር ድገት አድቀን መጣ እና መሬት ተሰጥቃ ብትውተኝ ፍልጌ ነበር ግን ከዛ ትምህርት ወሰድኩኝ ከሰው ምንም እዳልጠብቅ በሰው ላይ ተስፋ እዳላረግ ተማርኩ 🤓
@hikmaseid5500
@hikmaseid5500 2 жыл бұрын
ልብሽ የሰበረውን አንች ደግሞ ተምረሽ የተሻለ በመሆን ስብር አድርጊው የኔ ውድ አይዞን ነገሌላ ቀን ነው
@fuadhaider1814
@fuadhaider1814 2 жыл бұрын
Weregna enantes
@ekramhelper6358
@ekramhelper6358 2 жыл бұрын
Ayezoshe mamaya hulachene eko libachen laye hemame ala😭😭
@tadumagna2608
@tadumagna2608 2 жыл бұрын
ደረጃ 5 ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።አራቱንም በፅናት አልፌዋለው።አሪፍ ትምህርት ነው ተመችቶኛል ተባረክልን።
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Amlak yqetililish
@aishaalalyany3592
@aishaalalyany3592 2 жыл бұрын
እኔ አሁን ደርጃ 2ለይ ነኚ በጣም ከብዶኛል
@rozaprehan6647
@rozaprehan6647 2 жыл бұрын
ስነወርቅ እውነት እውነት እኔ የሚገርመኝ ሠውች በሚገባቸው ቋንቋ ወይም እሱን እንዲገባቸው የምታረገው ጥረት በጣም ከሌሎች ሠውች ለይት ያረግሀል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እውድሀለን
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ከመጀመሪያ ጀምሬ እከታተላለው የእነት በጣም ለውጥ አይቼአለው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ
@umumuazseid2450
@umumuazseid2450 2 жыл бұрын
እኔ ግን ይሄ ፍቅር የሚባለው ነገር በቃላት እንጅ በተግባር አላየሁትም ፍቅር ፈጣሪ ጋር ነው የሰው ልጅ ጋር ህመምጅ ፍቅር የለም
@ekramhelper6358
@ekramhelper6358 2 жыл бұрын
Liki nashe ehth ename batadagagame tagodechalawe yawem sedate laye hocha bech yekabedali zarme yarasane hywote ba tikikili mamerate alichalikume
@umumuazseid2450
@umumuazseid2450 2 жыл бұрын
@@ekramhelper6358 አወ የኔ ውድ በጣም ከባድ ነው እኔ የማምናቼው ሁሉ ናቼው የሚከዱኝ ማንን እንደማምን ግራ ገብቶኛል የሚመጣው ሁሉ ላምን አልቻልኩም
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
✅✅✅✅✅✅
@user-kh3td3zu2j
@user-kh3td3zu2j 4 ай бұрын
ይሄ ያንች አስተሳሰብ ነው
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መአረይ🤗🙏🙏🙏🙏
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነየ❤❤።እኔን አይመለከትም አፍቅሬ አላዉቅም 😂ፍቅረኛየ የማዳም ስራ ብቻ። ኢትዮጵያ ስገባ ነው ማፍቀርም መፈቀርም እምጀምረው🥰
@user-oj7zt1bp3t
@user-oj7zt1bp3t 2 жыл бұрын
ፍቅር እኮ በፈለግሽው ሰአት የሚመጣ በልፈለግሽው ሰአት የሚሄድ አይደለም ለምሳሌ እኔ በአስራ አራት አመቴ መማር እንጂ ማፍቀር አልፈልግም ነበር ግን አፍቅርያለሁ ከዛም በማፍቀሬ በተሰቤን ሁሉ በዛ ዕድሜ በማፍቀሬ ሲቃወሙኝ እና ሲጠሉኝ እኔ ግን ማንም አልሰማሁም ሶስት አመት አብረን ቆይተን ጊዜ ለያየን ግን አሁንም መዳም ቤት ሆኜም አፈቅረዋለሁ😔
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
በእዉነቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወድማችን ስነ ወርቅ ታዬ!እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ እና ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥህ❤🙏
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
እውነት ወንድሜ ዘልቀህ የሰዎችን ውስጣቸው ያሉትን ነገሮችና የሰዎችን ስሜት የምትረዳበትን ጥበብህን አደንቃሉ በርታልን እንወድሀለን
@Abimedia2
@Abimedia2 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ የምታቀርቡት ነገር ሰውን የሚቀይር የሚለውጥ ነው ለኔ ቁጥር 1 ተመራጭ ናችሁ የምንጊዜም የናንተ ምርጥ ጎደኛ አቢ ሚዲያ
@eheteyoutube5560
@eheteyoutube5560 2 жыл бұрын
Tkkl aerif aestemari nachewu
@silentgirl1943
@silentgirl1943 2 жыл бұрын
አንተ ሰው ተባረክ ሁሌ እራሴን እንድንከባከብ ትመክረኛለክ እራሴን እንድወድ ትነግረኛለክ ዘመን ይብዛ ህይወቴ ተቀይራለች በእውነት ነው የምልክ በብዙ ነገር Thank u a lot God bless u
@mhh5827
@mhh5827 2 жыл бұрын
አለህ ፍቅርን ይስጠን 👍👍
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
አንተ እራሱ የኔ ፍቅር ነህ🙏 እናመሰግናለን brother አሪፍ አስተማሪ ነው
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 2 жыл бұрын
እኔ የትኛው ላይ እንዳለሁ ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ምንም ነገር ብርቄ አደለም ተቸግሬአለሁ አጥቻለሁ አፍቅሬያለሁ ተወድጃለሁ ወድጃለሁ #ተከድቻለሁ !!!! የምፈልገዉን ሳሳድድ የሚያፈቅረኝን በሞት አጥቻለሁ 😭 አከተመ!!! ካለሁበት ነገር በእግዚአብሔር እና ከባለሞያ እርዳታ ጋ ወጥቻለሁ አሁን ይመስገን ደስተኛ ነኝ ነገን ምንም እንዳይጥለኝ ሆኜ ጠንክሬ ለመቆም እየጣርኩ ነው ። ለሁሉም እናመሰግናለን ብሮ
@hikmaseid5500
@hikmaseid5500 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ ፈጣሪ ይከተልሽ በርች
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 2 жыл бұрын
@@hikmaseid5500 በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ደምሬሻለሁ ምንም ግን አላየሁም
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
ጎበዝ አይዛሸ ማማዬ
@husuman8502
@husuman8502 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለሁት ደረጃ 4 ላይ ነው ያለሁት እና በ ለቀከው ትምርት ወስጃለው እርግጠኛ ነኝ ይሄን ጊዜ አልፌ ደረጃ 5 ላይ እደምገባ ብቻ ማለት ምፈልገው በጣም ነው ማመሰግነው አላህ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ሰደ የምል ትምህራት ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን ወንድሜችን
@sash2718
@sash2718 Жыл бұрын
እኔን በጣም ህይወቴን አሻሽያለሁ በአንተ ቪዲዮዎች እና ለየት ያለው ምክርህ ሰው እራሱን እንዲያይ እራሱላይ እንዲሰራ በአጠቃላይ ደስተኛ ና አመለካከቴ ሁሉ ተቀይሯ ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልህ❤❤❤
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 2 жыл бұрын
ደረጃ የለሽ ነኝ
@temirmohammed9696
@temirmohammed9696 2 жыл бұрын
ልክ እደኔ እኔ ከአምስቱም የለሁበትም
@tisyonmimi3907
@tisyonmimi3907 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነዉ እራሴን ተመልከቼበታለሁ አመሰግናለሁ 3 ደርጃ ላይ ነኝ
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja 7 ай бұрын
እውነት አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር ካንተ ተምር ያለውና በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏🙏❤❤❤
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 жыл бұрын
እኔ ደረጃ 4ላይ ነኝ 😐 የተማርኩት ነገር ብኒሮ የእንክብካቤ ነገሯ ሲቀጥል ደግሞ ሁል ጊዜ በራሴ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የደስታ ምንጭ ፈጣሪ ስለሆነ ማንም መቶ የሚያደፈርሰዉ ደስታ ሊኖረን አይገባም ባይ ነኝ በተረፈ እናመሰግናለን 🙏❤😍
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
God belss you
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
❤👆👆❤
@EyosyasYonas-cn4oo
@EyosyasYonas-cn4oo Жыл бұрын
ወሳኝ ትምርት ነው ሌሎች ሳይኮሎጂ ት/ም ካለክ አቅረባችው እኔ ትምርትክ ተመችቶኝአል
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*እናመሰግናለን ደስ የሚሉ ምክሮች 🌺🌺🌺*
@tadeayelgn3039
@tadeayelgn3039 2 жыл бұрын
ሰላሰላም ወንድማችን በጣም ነው እምናመሰግነው እግዜር ከፍ ያድርግህ ተባረክ እኔ አሁን ያለሁበት አራተኛው እና ወሳኙ ቦታላይ ነኝ በተረፈ በርታ እናመሰግናለን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድም ግሩም ት/ት ነው፡፡የደስታ መሰረት ወደፈጣሪ መቅረብ ነው፡፡ሁሉም ነጥቦች አሪፍ/ጠቃሚ ናቸው፡፡ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
@user-zl4fe4ug7o
@user-zl4fe4ug7o 2 жыл бұрын
ሲገርም !!!ሁሉም እውነትነው ሁሉንም አልፌ 4 ላይ ነኝ ቪድወውን ስሰማው 2ኛየ ነው እናም ለትዳሬ አንድ እድል ለመስጠት አስቤያለሁ። አላህ ወኪል
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክረ ነው ወንድሜ በረታ
@Davemama21
@Davemama21 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ ይመችህ፡፡
@astermarkos6962
@astermarkos6962 Жыл бұрын
አንተ ሰው ተባረክ በጣም ነው በትምህርት ዉስጥ ትቀይረ
@nasimamtube3671
@nasimamtube3671 2 жыл бұрын
ያአላህ አሁን እንየ 4 ላይ ነው ያለሁት መወሰን አቃተኝ ግን አንድ ነገር አለ አላህ ያለው ያሆና የንየ ከሆነ ይሆናል ካል ሆነ ደሞ በፀናት አረንዳለፈው አላህን እለምነዋለው ወንድሜ በርታ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
አነመሰግናለን መልካም ቀን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስነ ወንድማችን ዛሬ እርፍጃለሁ የኔ ነገር
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
Tank you bro ምርጥ ትምህርት ኑሩልን ፍቅር ይስጠን መድሀኒአለም
@yaikobkuta1437
@yaikobkuta1437 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ብሮ የሩቅ ፍቅር ብዙ ግዜ መደጋገም መፍተሔ ምንድነው ማወቅ እፈልጋለሁ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ትክክል ነው እናመሰግናለን👏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙇‍♀️
@Getfitwithryham
@Getfitwithryham 2 жыл бұрын
ልብ ኣድርስ እኮ ይሄ ልጅ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ❤️❤️❤️🙏🏽
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ጎበዝ ነው
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ የኛ ምርጥ ጓደኛ እንኳን በሰላም መጣሃልን
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
ደረጃ አንድ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
@ananyaanan6
@ananyaanan6 2 жыл бұрын
ክበርልን ወንድማችን አደራ ሁሌም ትምህርት ብቻ ፖ,,,,, ,,,,,,,እንዳይቀላቀል "ሁሌም አንደኛ
@azebabebe6985
@azebabebe6985 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ የኔ ወንድም 😍🥰🥰🥰❤
@zeineb1434
@zeineb1434 Жыл бұрын
ደረጃ 4 ነኝ አልሀምዲሊላ ግን ከባዱ ይህ ነው.... በተረፈ ስለ ት/ት ህይወት ቀያሪ መሆን ከቃላት በላይ ነው። ቀጥል ወንደሜ ። ከጎንህ ነን
@emuhabasha9415
@emuhabasha9415 2 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ..............ደከመኝ!!
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በእውነት ቃላት የለኝም አንተልዩነህ
@omr9597
@omr9597 Жыл бұрын
በርታ በእውነት ጥሩምክርነው ወድሜ
@user-qb7sn4ed5d
@user-qb7sn4ed5d Жыл бұрын
በጠም አመሰግናለሁ ኢኔ 4 ደረጀ ለይ ነኝ ግን ሁሉም የልፈል በምለዉ አምነለሁ ነጌ የተሸለ ቀን ነዉ ኢንሻ አለህ
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር ሕይወት አበላሽቶ ከህድ ቆይቶል አዉን እንድት መዉጣት እንድምችል ነው ግራ የገበኝ 😭 ወንድሜ አንተ ግን በረታ ደስ ይላል ነገር ነው
@user-mc6wc9hw3g
@user-mc6wc9hw3g 2 жыл бұрын
አይዛሺ እኔም እንዳች ነኝ
@ekramhelper6358
@ekramhelper6358 2 жыл бұрын
Ayezoshe mamaya ename zara laye wesesebe balh hunata laye nache
@zeddoman4841
@zeddoman4841 2 жыл бұрын
ስለምዎድህ ነዉ የሰማሁት😍 እንጅ ፈቅረን በጣም ፈራለዉ🙆 የfamilyen ክፉ አያሰማኝ ሀገረን ኢትዮጵያ እስኪ ገባ ደሪስ🙏 ሴቶችዬ እዎዳቿለዉ❤ አንደአንዶች ግን የሥራችሁን ይስጣችሁ እኔ ምንም አልላቹም😍
@temirmohammed9696
@temirmohammed9696 2 жыл бұрын
አሚን
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 2 жыл бұрын
ከናንተ አይበልጡም ኮ Zeddo man
@zeddoman4841
@zeddoman4841 2 жыл бұрын
@@emawduwaabayehyote4054 ኧረ ይበለጡናሉ🙆🙆
@user-vq6qi2ow5k
@user-vq6qi2ow5k 5 ай бұрын
በጣም እንወደሃለን ነፍ ኣመት ኑርልን
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
ኧረ! እንኳን በዳና መጠህ ውንድሜ ፕሮግራማቹ ሱስ አሳዘኝ ሰሞኑን ማንን ልጠይቅ እያልኩኝ ነው ብቅ ያልከው😁😁 እግዚአብሔር ይባሪካቹ 🙏🙏
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Eniem sus yizognal
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
@@temesgenfetari1535 😁😁
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
@@salamawithundibeko6499 susie kebuna gar yehenin new madamitew ewnet 👍☕☕☕☕☕
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
@@temesgenfetari1535 ግን እኔ ምገሪመኝ ልጁ ሲያውራ ምን አይነት ቅመም ነው🤔🤔
@sameersamee8774
@sameersamee8774 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባለህበት አለህይጠብቅህ እድማና ጤናይስጥህ
@user-tu9uz3tv7d
@user-tu9uz3tv7d 2 жыл бұрын
እኔስ ልቤ ተሰብሮ ሌላሰው ላላፈቅር ወስኛለሁ ።በቃኝ ልቤን ይቅር በለኝ ብየዋለሁ ግን ትምህርቶችህ ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው
@user-uc6wv5sq8b
@user-uc6wv5sq8b 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ሀሰብ ነው በአደኘ እየሟከርኩ ነው 🌹 ግን ለመንም እንደት ነገር አመሰግነሎ 👍🙏🙏🙏🙏👌
@danidani-wm5ss
@danidani-wm5ss 2 жыл бұрын
ደረጃ 4 ት ላይ ነኝ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@sameersamee8774
@sameersamee8774 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባለህበት አለህይጠብቅህ እድማና ጤናይስጥህቨ
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
ወንዴም አሌሜ ፈጣር ይጠብቅህ!!!
@user-ce1dt1mk7r
@user-ce1dt1mk7r 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@baleyuowegalebi5982
@baleyuowegalebi5982 2 жыл бұрын
ትምርትህ ት ክክልእናትክክል ነው መሻአላህ
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
@yodit7265
@yodit7265 2 жыл бұрын
ሰላም አዲስ ነኝ ዋው ምርጥ መልክት ያለው ይመስላል!!!
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ይገርማል ያልከው ሑሉ እውነት ነው እኔ 4 ደረጃ ላይ ነኝ ሑሉም ነገር አሥጠልቶኛል የሠውን ማንነት እያወከው በሔድክ ቁጥር በጣም ይወርድብሐል ምናለ ሑሉም ነገር እንደመጀመሪያው ቢሖን
@hiwottadesse3687
@hiwottadesse3687 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ገለጻ ነው
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 2 жыл бұрын
The only constant thing is change itself!!! Everything can be changed except God!!!
@Keyru-z6f
@Keyru-z6f 19 күн бұрын
ብረዘር በጠም አመሰግነሀለሁ ፈጠሪ ይጨምርለክ በጠም ከፊቶኝ የበር በፊቅር ጉደይ ቡዙ ት/ት ነው የተመርኩበት የዘሬ 5 አመትም በቴሌግረም እከተተለሀለሁኝ የቆዬ የፊር ተርክ አለኝ ስከፈኝ እሄንን ቸነል ነው ምገበው
@rimerime322
@rimerime322 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@ayshastube9339
@ayshastube9339 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ለምታደርጋቸው ነገሮችህ በጣም እናመሰግናለን ምስጥረኛ ሰው መሆን እንዴት እንችላለን ? በዚህ ዙርያ ቪድዮ ብታደርግ
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q 2 жыл бұрын
አሁን ሳላውቀው 5 ላይ ደርሻለው ሁሉንም አሳልፌአለው ተመሰገን እንግዲ ዝግጁ ነኝ
@user-xw6ux8pc2g
@user-xw6ux8pc2g 2 жыл бұрын
እናመስግናለንፈጣሪጥበቡንያብዛልህ።
@mesibinu5216
@mesibinu5216 2 жыл бұрын
ከባሌ ጋር እየተጣላን ስልችት አለኝ አሁን የተታገርከው በሙሉ እያንዳንዱ እኔ ጋር ያለ ነው በጣም ነው ያገዘኝ ትምህርት thanks
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
እኔ አራተኘላይ 4ነኝ ግን ምን ማረግ እዲለብኝ አላውቅም
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለሀን ደንድሜችን በርታ
@messihiruy6775
@messihiruy6775 Жыл бұрын
ምንም አልልህም ቃል ራሱ የለኝም እግዚአብሔር መንገድክን ያለስልስልህ
@salealhosani1206
@salealhosani1206 2 жыл бұрын
ጎብዝ ጥንክር
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በጣም አኒቂ ትምርት ነው የምትሰጠው እኔ በጣም አድናቂክ ነኔ
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰነ ።
@mengstuykdstkidanemhretlji5908
@mengstuykdstkidanemhretlji5908 2 жыл бұрын
በርትተክ ሰዉን የምታበረታ ምርጥ አስተማሪ ነህ ጀግና ነህ ባንተ ሀሳብ ሂወቱን የማይቀየር አይኖሮም 🥰🥰👌👌👌 በረታ እስካሁን እንዳለዉ ሆኖ ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ ሂወቴን አሳምረካታል ከዚህ የበለጠ ታሳምራታለክ እስካሁኑም ብዙ ተምራለሁ 👌👌👌🥰
@user-nt7kj4eg5o
@user-nt7kj4eg5o 10 ай бұрын
❤❤❤በጣም ነዉ የዎደድኩ.....
@shimelistofik8518
@shimelistofik8518 2 жыл бұрын
2gna dereja Layi negni body Language temechitognal 🙏
@mohammedkedirlaahadda8659
@mohammedkedirlaahadda8659 6 ай бұрын
Smart person of this generation❤❤❤
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም ግዜ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም አመሰግናለሁ
@abfamily9559
@abfamily9559 2 жыл бұрын
3 ተኛ 4 ደረጃ ላይ ነኝ ከ 17 አመት የፍቅር ግንኙነት 5ልጆች አሉን ግን ግጭት ጭቅጭቅ ከጀመረ አመታት አስቆጠርን መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ
@eyerualemayehu4407
@eyerualemayehu4407 2 жыл бұрын
Leteyakewohe melse yemeste amlakishi ga melse ale pray to God
@coolkuwait3873
@coolkuwait3873 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነወ ቀጠልበት
@user-ko2eo1lg6r
@user-ko2eo1lg6r 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሻ አላህ
@user-zk8yq7gp3g
@user-zk8yq7gp3g 2 жыл бұрын
ደረጃ ሶስች ላይ ነኝ በጣም አመሰግን አለው እራሴ ሀሳብ እና ጭንቀት ውስጥ ከራሴጋር ምጉት ላይ ነበርኩኝ 🙏🙏
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 2 жыл бұрын
ተበረኪ ጀጊነዊ❤‼
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና እኳን ሠላም መጣህ
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You Brother 👌
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Жыл бұрын
አተልይ የምር ጉበዝልይነህ ጥሩ ትምርትነው
@productivestudentyt2145
@productivestudentyt2145 2 жыл бұрын
Passed In 5 Five Of Them I thought If He was telling My story . I was so surprised Of What he said And so Thankfull To Watch This Video Thanks alot Sineye😍
@ikramika859
@ikramika859 2 жыл бұрын
እሺ እናመስግናለን
@user-on3pr1jh6h
@user-on3pr1jh6h 2 жыл бұрын
ስታምር🥰🥰❤
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤❤
@bezawitfentie4236
@bezawitfentie4236 2 жыл бұрын
Aten madinek alemechal yikebdeal gn ene kelbe adenikihalehu fetari batelay silemiyastemiren amesegnihalehu🙏🙏🙏❤❤❤
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን በጣም ጠቃሚና አበረታች ነገሮችን ሰለምታቀረብልን ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምረልህ
@user-lj9dl4rt6m
@user-lj9dl4rt6m 6 ай бұрын
ወሳኝ ምክር ነው የለገስከን አመሰግናለው
@SsS-sk5lg
@SsS-sk5lg Жыл бұрын
በርታ ወድሜ ባተ ራሱ ብዙ ተምረናል
@eyobtesfaye7046
@eyobtesfaye7046 2 жыл бұрын
Wendme tenkro yesera sw yet endemiders bante aytenal fetari chemro ystk 👏👏
ETHIOPIAN  FLAG የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ታሪካዊ ሂደት #generalknowledge #ethiopia #derenews #ebstv
6:08
Ethiopian Chronicles ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ባህል ታሪክና ቅርስ
Рет қаралды 8 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
ህይወት ቀያሪ 10 የጠዋት ፀባዮች
14:39
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 88 М.
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 694 М.
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 784 М.