ይቅርታ እጠይቃለሁ!! ኮሜድያን ድርሹ ዳና || Tadias Addis

  Рет қаралды 83,011

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 355
@abdomah935
@abdomah935 Жыл бұрын
ህዝብ መቀለጃ አይደለም ዝም ብሎ አፍ እየከፈቱ ይቅርታ ማለት እራሱ ቀልድ ነው ጥፋተኛ በህግ ይቀጣ ማለት መልመድ አለብን እንድ ማህበረስብ
@Guzoyatube
@Guzoyatube Жыл бұрын
እውነት ነው ፖስተሩ ያስደነግጣል... ግን የዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ተከታታይ የሆነ ሰው እና ይህንንን ሙሉውን የፍልፍሉ ታሪክ ነገራ የሰማ እና የነ ጥሌ የማወጣጣት ጥያቄ በመጨረሻም ማርቆስ ስለሴት ልጅ ጥቃት የተናገረውን ነገር ስትሰሙ ከሰማችሁ አሁን ከሚወነጀሉበት ነገር ጋር ምንም አያስኬድ በተለይ ደግሞ በጨረፍታ ነው ያየሁት ብሎ ይህህህ ያክል ንግግር የተናገረችው ልጅ ስለአዘጋጆች ባህሪ ነው የሚያሰኝ ምናምን ማለቷ እሷን ትዝብት ውስጥ ሚከታት ይመስለኛል እና ስንፈርድ ስንናገር ቆርጦ ቆራርጦ ባይሰማ ድርሹም በዚህን ያክል እንዲ እንደሆነች እንጃ ምን አልባት ጣቢያው በጫና ፕሮግራሙን ሊያወርደው ምናምን ይችላል ግን ጥሩ እና ቀልብ ያለው የሚየዝናና ፕሮግራም ነው። እንግዲህ እያሽቃበጥን ካድሬም ተከፍሎንም አይደለም ግን ምንም ነገር ስንናገር ሙሉውን አድምጠን ቢሆን ጥሩ ነው ለማለት ነው
@aziቲ
@aziቲ Жыл бұрын
እናመሰግናለን! ሰይፍሻ.. የገረመኝ ሴቶች ደግሞ አብረው መገልፈጣቸው ነው እንዴት እንደዚህ አይነት አይደለም ሚዲያ ለራሱ ለሰውዬው እንኳ መልሶ ያደረገውን ነገር መንገር የሚቀፍ ነገር አለው ስለተጨበጨበ ብቻ አብራችሁ ይምታጨበጭቡ ለእናተ አፍ የለኝም !ቀልድም ይሁን እውነት ሁሉም በልኩ ሲሆን ደስ ይላል ይሳቅልኛል ተብሎ የጅል ጨዋታ መጫወት ነውር ነው ።
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
የነፍልፍሉ ቀልድ ቢሆንም ጉዳዩ ከስነልቦና አንፃር ከባድ ነው፡፡ ብዙ የተደፈሩ እህቶቻችን ሲሰሙት የሚሰማቸው መጥፎ ስሜት ይኖራል፡፡ የቪድዮው ታይትል ባይሆን ጥሩ ነበር፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌
@ፀባየ
@ፀባየ Жыл бұрын
በጣም😢
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ሲጀመር ከጓደኛህ ጋር እራሱ እማይቀለድበት እርእስ ነው ቆሻሻ የሆነ ተግባርን ማሳመር አይቻልም
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
እኔማ ይሔ ፍልፍሉ የሚባል ሰምቼውም ወድጄውም አላውቅም ለኔ ሞዛዛ ቢጤ ነው የሚመስለኝ በእውነት ቀልደኛም አይመስለኝ፣ ግን ይቅርታ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ማይም ነው። ፕሮግራሞ የማይሞች ነው ብዬ ልጆቼ እንዳያዩት ከከለከልኩኝ ቆየሁ።ይቅርታን ያረከሣት ሰይፉ ነው። እነዚህ ሰዎች መጠየቅ ይኖርበታል ።
@seifugebremariam2967
@seifugebremariam2967 Жыл бұрын
She is justifying rather than apologizing from the bottom of her heart.
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 Жыл бұрын
Thank You Seyfu , aderegewalehu yalew sew beheg yeteyek and lelalawem sew memareya yehonal ...yaladeregewen adelem yaweraw keledom kehone enedet enedemekeled memar alebet. Mafereyawoch keseyefu gar honesh programun yemetakerebew thank you. Ye gudayun kebadenet teredetesh be aquam selemetenageri berchi..
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Жыл бұрын
ሾውን የማታውቁ ሰዎች ሙሉውን ብታዩት ጥሩ ነው። ነገሩን በተቃራኒው ተርጉማችሁ ነው እያብጠለጠላችሁት ያላችሁት። በሰዓቱ በቦታው የነበሩ ሁሉ የሴቶችን ጥቃት ተቃውመዋል። Out of all people ሰይፉ ሙሉ ቪዲዮውን ሳታይ እንደዚህ ስታወራ ማየት ያሳዝናል።
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ሴት ጋዜጠኛዋን እና ሰይፉን እናመሰግናለን አቋማቹ እና ለሴት ልጅ ያላቹ ክብር በጣም እሚያስመሰግን ነው❤ የሴትን ክብሯን ካልጠበክ በተዘዋዋሪ ሀገርህ ስትፈርስ ታያለህ😢
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
ለማንኛውም ትላልቅ ሰዎች ነን ከመናገር አስቀድሞ ማሰብ ምክኒያቱም ልጆችም ጭምር ስለሚመለከቱ ለነሱ እናስብ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
አዎቂዎችሽ ይወድንልናል ዴ ?😢
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
ሰይፍሻ በመሰረቱ ፍልፍሉ ቀልድ ይችላል እያልን የልብ ልብ የሰጠነው እኛው ተመልካቾች ነን ከሁሉም በተለየ መልኩ ለሴቶች እና በሴቶች ላይ ያለው negative አመለካከት በጣም የበዛ ነው እኔ ብዙ ጊዜ ሴቶች ላይ ተደግፈው የሚሰጡትን አስትያየት እንዲያቆሙ ባያቆሙ እንኳን እንዲቀንሱ ስኮምት ቆይቻለው አሁን ህዝቡ አይኑን እየገለጠ ያለ ይመስለኛል ወደ ዶሮው ሳይደርስ በእንቁላሉ ማስቆም ተገቢ ነው እላለው
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Жыл бұрын
አይሻን በ 9 አመቷ ደፍሮ ያገባት መአመድ እንዴት ሆኖ ነው 😢 ሩሩህ የሚባለው😢
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
የሰለሞንን ታረክ ሰጨረሺ ጥረኝ​@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@savsav7194
@savsav7194 Жыл бұрын
እስኪ ደፈራት ያልሻት አይሻ ስለሳቸው የፃፈችውን ነገር አንብቢ
@shorts4.
@shorts4. Жыл бұрын
ke mohammed filfilu yishalal..defari amlaki
@ነጃትየእምዬልጅ
@ነጃትየእምዬልጅ Жыл бұрын
የምን ይቅርታ ነው ድፍርያለሁ ያለው አካል በህግ ይጠየቅ ሕግ ካለ ማለቴ ነው
@yaredlidu
@yaredlidu Жыл бұрын
እኔ ፕሮግራሙን አይቼዋለው። እንደዛ ባይሉ ተገቢ ነበር። ነገር ግን ለማስተላለፍ የፈለጉት መልክት ሌላ ነበረ። ሴይፉ ነገሩን ከሚገባው በላይ አስጩኸወዋል። እንዲህ በሚዲያ ከማራገብ ሁሉንም ትቀርባቸዋለህ በግል ደውለህ አስተያየት መስጠት ትችል ነበር። በተለይ ፍልፍሉን አንተ ፕሮግራም ላይ 2ቴ ወይም 3ቴ አይቼዋለሁ። ፕሮግራምህን አድምቆልሃል። ያንተን ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ። በብዙ መልካም ንግግር መሃል አንዳንድ ለሚዲያ የማይመጥኑ ነገሮችን ትናገራለህ። ይህ ሁሉምጋ ያለ ነው። መመካከር ይሻላል ከመጠላለፍ።
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደዚህ የድንቁርና ጥግ የተጫናቸው ናቸው የሚያሸማቅቅ እኔም ደፍሬአለሁ ምናምን ሌሎቹ ደግሞ እነሱን መደገፋቸው በጣም ያሳፍራል የሚቀለድና የማይቀለድበትን ነገር ያለማወቃቸው ያናድዳል ሊታረሙ ይገባል ትልቅ ድፍረት ነውን ህብረተሰብን መድፈር ነው ይሄ ነውርን እንደነውር መፀየፍ አለብን።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
እህቴ የክሪስመስ ዝግጅት ከምትይ የገና ዝግጅት አትይም ወይስ ተሳስቼ እንዳይሆን የፈረንጆቹ ክሪስመስ ቀን ነው የነበረው ወይስ የገና ቀን ዝግጅታችሁ??? እንታረም ካጠፈሁ ይቅርታ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
በጣም ነገሩን አጦዛችሁት ወይ ሙሉውን ሐሳብ ለመረዳት ገብታችሁ እዩት እንጂ የሚዲያውን ስም ለማጥፋት ደፋ ቀና አላችሁ ሚዲያው በብዙ ነገር እንደበለጣችሁ ማሳያ ነው ሲቀጥል ፍልፍሉ በቃል መጫወት ችሎታው ነው ሴት መድፈር ማለት ከግኑኝነት አንፃር ብቻ ለምን እንዳያችሁት አላውቅም የፍልፍሉን ሐሳብ መስመር ያስቀየረው የጃሉድ በመሐል የገባው ንግግር ነው በዚህ ደረጃ ማጦዙ አግባብ አይደለም ስንት ንፁሐን በሚሞቱበት ሐገር ሴቶች በሚደፈሩበት ለማውራት በሚዘገንን መልኩ የሚደርስባቸውን ሰቆቃ ሚዲያዎች እያወቃችሁ ደብቃችሁ ሽፋን ሰጥታችሁ የመንግስትን ዲስኩር ብቻ በምትለጥፉበት ሰዓት አሁን እቺን ወሬ ይዛችሁ ተቆርቋሪ ነን ለማለት ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድነው በርግጥ ሚዲያው በተመልካች ጥሏችሁ ሄዷል ስም አጥፉ ምድረ ቧልተኛ በመንግስት ታጣቂዎች ህፃናት አዛውንት እና ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ ደፍራችሁ የዘገባችሁ ቀን ያኔ የምታወሩትን የመንደር ወሬ ቦታ ሰጥቼ እሰማላችኋለው ለዛሬ እኔ ባየሁበት አንግል ነገሩ የሚጦዝበት ምክንያት አልገባኝም የጃሉድ ንግግሯ ምን ችግር አለው ምንም ይቅርታ አያስፈልግም ያላት ብቻ ተቆርጣ መውጣቷን ግን አልቃወምም ጃሉድ ምን ስቦ እንደሚመጣ በግልፅ ስለተናገረ መጋበዙ ስህተት ሆኖ ሊሆን ይችላል ከዛ ውጪ ያለው ስህተት አልታየኝም ጭራሽ ነገሩን ባታሰፉት መልካም ነው
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp Жыл бұрын
ምነው ለሚሞተው አሁን ላይ ለሚታረደው ለሚራበው ህዝብ ብቱጮሁ ምን አለበት?!?!?!
@wmg6574
@wmg6574 Жыл бұрын
ሴቶች በወንዶች ነው የተደፈሩት እኛ ግን በሳንጃ ነው የተደፈርነው የሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ባለባት ሀገር ምነው አብዝቶ መጮኽ። ወንጀል በማንም ይነገር ወይም ይሰራ ያው ወንጀል ነው። እራስሽ እኮ ሰውን ጭቃ እያልሽ እኮ ነው ያው እንደከብት እንደምታስቢ ነው የሚያሳየው። ዱላ? ምንድን ነው የምታወራው። አዎ ወንጀል ነው ፍርዱን ግን ፈራጁ ህግ እንጅ እንዳንች አይነቱ መንጋ አይደለም😂😂
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf Жыл бұрын
የሚገርመው ትልቁን መሠረታዊ ችግሩን ገሸሽ አድርገን ጥቃቅኑ ላይ መንጠልጠላችን ነው።አገር በአቢይ መንግስተ ስርአት መደፈር ከጀመረች 5 አመታት ተቆጠረ።እህቶቻችን በኦሮሞ፣በአማራ ክልል በየቀኑ ከእነ ልጆቻቸው ይገደላሉ፣ ይደፈራሉ፣ ይፈናቀላሉ።የእስልምና ሴቶች አምስት ሆነው አንድ ሀብታም ሽማግሌ አግብተው በየቀኑ በእግዚአብሔር ስም ይደፈራል።አዲስ አበባ ብቻ ግማሽ ሚሊዮን እህቶች ለገንዘብ ሲሉ ሸርሙጣ ተብለው ይደፈራሉ፣ ለበሺታ ይዳረጋሉ።ሕግ የለም፣መንግሥት የለም፣ዳኝነት የለም።ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሴት ልጆች በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ግማሽ ሚሊዮን የሆኑት ልጅ ያሶርዳሉ።አንዳዶቹም ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ ሲያሶርዱ በዛው ያበቃሉ። ሕግ የለም፣ መንግስት የለም፣ አገር እየተደፈረች ነው።ሕዝብ እንደ ሕዝብ በቃኝ ሊል ይገባዋል።ሊደራጅ ነጻነቱን ሊዋጅ ግድ ነው። ይህ በመሰለ አደንቋሪ ራዲዮ ጣቢያ እውነት የለም።ሐቁ በዓይናቸን የምናየው፣ በፍትሄው በእጃችን ነው።እነ ሰይፉ ፋንታሁን ከመጣ መንግስት ጋር ቁላ አጣቢዎች ናቸው።ለቅመው የሚያመጡልን ጌቶችን የማትጎረብጥ አሉናልታ ነው።እውነቱ በዓይናችን ሥር ነው።መፍትሄው እኛው ነን። መቼ ነው ቤተ መንግሥት ሆ ብለን ገብተን የአገር ነቀርሳ የምናጠፋው።ለችግራችን እግዚአብሔርን የምናማርርበት ጊዜ አብቅቷል።የእኛ የትግል ድርሻ ቀርቷል።እንደራጅ፣በምክክር እንተቃቀፍ፣የትግል ስልታችንን ቅደም ተከተል እናስተካክል፣ በተግባር እንቀሳቀስ።ተቀምጠን ተስፋ አደረግንም፣ ለትግል ተንቀሳቀስንም ሞታችን አንድ ብቻ ነው።
@Geramesay
@Geramesay Жыл бұрын
ኸረ አታጋኑ:: ደሞ የዚችኛዋ ጋዜጠኛ ስትገርሚ አንቺ መቼም ስህተት የማትሰሪ አትመሥይም:: አንድ ቀን ስትዘላብጂ መገኘትሽ አይቀርም:: ሰይፉም ስትሳሳት ነው የኖርከው:: አብዛኛው ሰው ሙሉ ፕሮግራሙን ያየ አይመሥለኝም ዝም ብለው ነው ኮመንት የሚያረጉት:: ተሣሥተናል ይቅርታ ብለዋል ጥሩ ነው:: ኸረ ብዙዙዙዙ ችግሮች አሉብን ወደዛ እንመልከት::
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
ሰይፋ ምነው አንተስ ትራፊክ ላይ አሹፈህ ይቅርታ ይጠይቅ ተብለሃል እና አሁን ቅናት አስመሰለብህ መቀጠል የለበትም ስትል አንተ ጋርም የምትሰራው ውስጣቸው ያለውን ነው ያወጡት አለች እሷ ነበር መከሰስ ያለባት ደፋሪዎች ናቸው ማለቷ ነው ሰውን ለማዝናናት እንጂ ልባቸው ውስጥ ያለ አይደለም ይቅርታ መጠየቅ አለባት ስህተታቸው አርእስቱን ከላይ መፃፋቸው ነው ሚዲያ ላይ መሳሳት አይቀርም ፕሮግራሙን ደስ ይላል እነሱም ባለማተቦች ደስ ይላሉ
@hannat600
@hannat600 Жыл бұрын
Seifu what happened with your show yesterday I can’t find it anywhere.
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t Жыл бұрын
ሴት ልጆችን የሚዋርድ ነገር ነው እገራችን ወደዚህ መወረድ እኔ ለምስሌ ሴት ልጅ እለኝ የራሳችን እኩሪ ባህል እለን ሁሉም ነግር ልክ እለው ከልክ እትለፉ እባይ ሚዲያ መዘጋት እለበት
@ራያወለላ
@ራያወለላ Жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል እደ ልብ እየተናገሩ ይቅርታ😢 ማፈርያዎች
@f3se585
@f3se585 Жыл бұрын
ምንድነው ያሉት አስረዱኝ
@ራያወለላ
@ራያወለላ Жыл бұрын
@@f3se585 በአባይ ሚድያ ፍልፍሉ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ ሲል እየተሳሳቁ ጃሉድ የሚባለዉ እብድ ደሞ ምን ችግር አለዉ የተለመደ ነዉ ብሎ ሲሳለቁ እስዋም እዛ ነበረች
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ሴፉ አንተ ራሱ በብዙ ተመልካች ፊት ምግብ ስትተፋ ነበር ይቅር ይበላቹ
@sarameereee7669
@sarameereee7669 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ በየቀኑ ህፃናትና ሴቶችን ሲደፍር አይደል የሚውለው 😢😢😢😢😢
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 Жыл бұрын
Betam bzu aweru
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ትክክል በቀን ሴቴች እህት እየተደፈሩ
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ Жыл бұрын
ባንዳዎች ተካፋዮች የምታወሩት ስለተከፈላችሁ እንጂ እውነቱ ደፋሪዎች ዘራፊዎች እናተ ናችሁ ጀግናው ሰራዊታችን ይህንን እንደ ማያረገው እናቃለን ተሰብስባችሁ ስታወሩ እየሰማን ስም እናጥፋለን የኢትዮጵያን ሚዲያዎች ላይ እየደወልን እንረብሽ የመከላከያን እና የጀግናው መሪያችን የስም ማጥፋት ዘመቻ እንድታረጉ እንደተከፈላችሁ እያወቅን ሁሌም የናተን የጠነባ ተረት ተረት የሚያዳምጥ አሳብ የሚገዛ የአሳብ ደሀ ማንበብ የማያውቅ ባንዳ ዘረኛ ብቻ ነው አሁንማ እናተ ስላልቻላችሁ አባቶቻችንን ስባችሁ በቤተክርስቲያን ገባችሁ ወይ አለማፈር መሬት ላይ ሕዝብ አንቅሮ ተፍቶአችሗል ሚዲያ ላይ ነው አፋችሁና እጃችሁ የሚቀሳቀሰው መሬት ላይ ወፍ የለም ባንዶች ቀይሩ በተበላ እቁብ አትቀሳቀሱ እኛ የሚያዋጣንን እናተ አትነግሩንም ተከፋይ ጎልቶች 💯😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ Жыл бұрын
​@@gfg4073 እንደው ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ድሮ ቀረ የአሁን ትውልድ የነቃ የገባው ነው ደፋሪው አና ዘራፊው የራሱን ሕዝብ ፋኖ ዱርዬው ነው ጀግናው ሰራዊታችን ይህንን እንደማያረግ መሬት ያለ ሕዝብ ያውቃል ምክንያቱም ወንድሞች እና አባቶቻችን ስለሆኑ እንጀማያረጉ ይታወቃል የሰም ማጥፋት ዘመቻው በመሪያችን እና በጀግናው ሰራዊት ላይ ነው ሰምተናል ድብቅ ስብበባቸውን አሁን የምትፅፉት የተከፋይ ባንዳ እና ተላላኪ ስለሆናችሁ አንሰማም ውሸት ስለሆነ ቀይሩ ጅኖታው ብሎት እውነቱ ተጋልጧል ሴቶቹ አጋልጠዋል በተበላ እቁብ አታድርቁን💯💯😂😂😂😂😂
@Yemedan
@Yemedan Жыл бұрын
ፕርፓጋንዳ ነው የምታወሪው መከላከያ ስደፍር አንቺ ቀሚስ አውላቂ ምስክር ነብርሽ ወቶደር ስንስረአት ያልው ጀግና ነው የእናንተ ፖለትካ ነው እንጂ ወቶአደሩማ እራሱን መሰዋት አድርጎ የሚናር ነው እናንተ እንኳን ለአገራቹሁ ዋጋ ልትከፍሉ ቀርቶ ዋጋ የሚከፍለውን ሁሉ ስም ታጠፋላቹሁ እንደእናንተ አይነቱ ነው ለኢትዮጵያውያን ነቀርሳ የሆነባት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹሁ
@Ehiopan
@Ehiopan Жыл бұрын
ባለጌ ናቸዉ በህግ ይጠየቅልን😢
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 Жыл бұрын
ኧረ በጣም ያሳፍራል አይባልም ሚዲያ ላይ የሚወራና የሚወራ ሜወቅ ግድ ነው .እንኳን አደባባይ ላይ ተወርቶ እንዲሁም ልጆቻችን ላይ የሚፈጸመው ነገር ከባድ ነው .
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
እውነት በህግ መጠየቅ አለባቸው 😢😢😢 እውነቱ ህግ ፊት ሲቀርቡ ነው የሚታወቀው እናት ነኝ፣እህት ነኝ፣ ሴት ልጅ ነኝ ፣ሴት ልጅ አለኝ 😢😢😢😢 የሴት ልጅ ጥቃት ያንገበግበኛ 😢😢😢
@yonatangirma-ge4yh
@yonatangirma-ge4yh Жыл бұрын
chill sister
@Bigbrotherhoods
@Bigbrotherhoods Жыл бұрын
ቆለጥ
@yonatangirma-ge4yh
@yonatangirma-ge4yh Жыл бұрын
@@Bigbrotherhoods ደነዝ ጀዝባ ጥቢው
@Ethio-mi6tm
@Ethio-mi6tm Жыл бұрын
ህግ አለ እንዴ 😂😂😂😂😂
@ኦልዳ
@ኦልዳ Жыл бұрын
አብይ አህመድ ለምን ኣይቀርብም ሴቶቹ በወንድ ነው።የተደፈሩት ሲል አስመሳዮች
@Mita4164
@Mita4164 Жыл бұрын
አሁንስ ቴክኖሎጂ ያልበዛበት ያ ጊዜ ናፈቀኝ ኢቲቪ ሚያሳየንን ሰብል የሰይፍሻ የቅዳሜ ማታ ዘፈን ምርጫ አይሬን ሰምተን እንዝናና ነበር አሁን አረ ዛግን ፈጣሪ ደጉን ዘመን ይመልስልን ያ ጊዜ የናፈቀው 👉👍
@seifugebremariam2967
@seifugebremariam2967 Жыл бұрын
She is not apologizing. She is only concerned about her coming job. Shameful woman.
@dawitassefa-kb2rn
@dawitassefa-kb2rn Жыл бұрын
ሰይፉ ይቅርታን አታርክሰው ህግ የለም እንጂ መጠየቅ አለባቸው መድረክ ስላገኙ ብቻ ኮሜድያን ነን አሉ እንጂ ምናቸውም አይጥምም
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
አሜሪካ ቢሆን እስርቤት ይገባ ነበር ራሱ ሴት ደፍሪያለው ብሎ መስክሯል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተደፈረች ሴት ጥቂት ብትሆን ነው ፣ የሴቶች ጥቃት ላይ ህግ መስራት አለበት ያለፍላጎቷ መንካት ራሱ ወንጀል ነው ።
@GeremuGebiso
@GeremuGebiso Жыл бұрын
ድርሻዬ እናንተ ፕሮግራም ላይ እንኳን አልተፀፀተችም። ትክክለኛ ስሜቷን የገለፀችው ከ00:05 እስከ 01:45 ደቂቃ በሚገባ ገልፃለች🤣🤐
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ Жыл бұрын
ዝግጅቱን ሙሉውን አይታችሁታል ግን?? እንዴ ተዉ እንጂ ጎበዝ ቢያንስ ተመልክታችሁ አውሩ። ድርሹ ዳን ግን አሳዘንሽኝ በቦታው ነበርሽ የዝግጅቱ መንፈስ ማስረዳት ይገባሽ ነበር!
@Lilik4680.
@Lilik4680. Жыл бұрын
ጃ ቤቶች አይምሮዋቸውን የረሱ ናቸው ልበል ጃሉድ ፣ ጃልመሮ እና ፍልፍሉ ፣ ድርሹ ወዘተ!!!
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ስይፉ የምትባል መጥፎ ስው ነክ አሽቃባጭ ወንድ ከሆንክ ለምንመከላከያ የሚደፍረው አዘግብም ሆዳም ነክ
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 Жыл бұрын
This isn’t a small production error period! One of the panel tried very hard to justify it which is very hard by itself! If this happened where I live those perpetrators will face the consequences
@estifanosmulalem7854
@estifanosmulalem7854 Жыл бұрын
ድርሹ የምትባይ ምግባር የለሌሽ የታወቅሽ ሰካራም የምትጦዢ ነሽ አንቺን አምባሳደር ያደረገሽ ድርጅት የተረገመ ነው ዱርዬ ባልሽ ተገላግሏል
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
Happy Christmas Dirshu! No worries, you’re in lawless country. However, government should put up the law real. I am so sorry for the person who happened this.
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase Жыл бұрын
Mejemerya muluwun simut ...never judge a book by its cover
@AbdelaAbde-pr3zq
@AbdelaAbde-pr3zq Жыл бұрын
ሰይፉ እራስክን ይቅርታ በል የሰይጣን ሆቴል ያስተዋወቅ ሰው ነክ
@YasminMohammed-t9o
@YasminMohammed-t9o Жыл бұрын
What abt the prime minister he said women by men but our soldiers are by Gun so do you ask him , do you ayyy Ethiopia justice for all!!
@awerarisalemayhu
@awerarisalemayhu Жыл бұрын
እኛ እነንዳሀገር ብዙ የቤት ስራ እያለብን የማንም ተራ ማገናዘብ የማይችል ተራ ሁላ እየወጡ የሚዘባርቁት እንዱላፊነት የሚሰማው ሰው ካሰባችሁ እናንተም የማስተካከያ ስራዎችን ስሩ ሴት ማለት መሆናዋን የማያውቁ በሰው እኩልነት ግንዛቤ የሌላቸው አርሙ ከሚመለከተው ጋር ተነጋገሩ እዚህ ጋር የእኛ በመዝናኛ ዘርፍ ያሉት በተለይ በአሁን ግዜ ያሉ በስነምግባር ወረዱ ናቸው እዚህ ጋር ተሰሚነት አለን የምትሉ ግንዛቤያቸው ብታሰፋ
@tigid9886
@tigid9886 Жыл бұрын
በትክክል በጣም አፀያፊ ነው። ሰይፉ አንተራሰህም ሆሞ ሴክሽዋሊቲ የሚቀነቀንበት ሪስቶራንት የገባሀውስ ማን ያስታውስህ?
@gagaeboru9276
@gagaeboru9276 Жыл бұрын
ወደ ኋሏ ሄዳችው ይሄንን ሾው ብትመለከት, ለሴት ልጅ ምንም አይነት ክብር የላቸውም።
@Miraclecrypto6
@Miraclecrypto6 Жыл бұрын
ድርሹዬ ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነትሽን ነው የሚያሳየው ኘሮግራሙ መውረድ አለበት❌ ፍልፍሉ እና ጥላሁን እልፍነህ ተግማማቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው This is serious case ❗ ትውልዱ ምን ይማር ከናንተ ???😳
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
ሾጣጣ
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
ሂጅ
@dawitassefa-kb2rn
@dawitassefa-kb2rn Жыл бұрын
ሰይፉ አታድበስብስ ስንት አርአያ የሚሆኑ ውድ ኢትዮጵያዊያን የት ሄደው ነው በዓል በመጣ ቁጥር በኮሜዲ ስም ማህበረሰቡን የማይመጥኑ ግለሰቦች ሚዲያውን የተቆጣጠሩት
@thenation8839
@thenation8839 Жыл бұрын
ነገሩ ለቀልድ እንደሆነ ሁላችንም ብናውቅም ይሄ ሊቀለድበትም የሚገባ አይደለም። ይቅርታ ሊጠይቁም ይገባል። ነገር ግን በእውነተኛው አለም በዚህን ወቅት ህፃናት አና አናቶች በየቀኑ እየተደፈሩ ሴቶች ሆዳቸው እየተቀደደ ፅንስ በሚወጣበት ሀገር የሰው ልጅ ኩላሊት በሚጠበስበት ወቅት አሁን በዚ ቀልድ ህግ ምናምን እያሉ ማጋጋል ምን ይሉታል? ለነኛ ንፁሀን ህፃናት ህጉ አይሠራም ??? ደሞ የሰይፉ እንዲ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር ነኝ ማለት በጣም ይገርማል የኢትዮጵያ ህዝብ ታጋሽ ህዝብ ሆኖ እንጂ አንተ እንደምትሳሳተው ቢሆንማ ድሮ ገና ከሚዲያ ተፍተክ ነበር።
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተሩ በፓርላማ ሴቶቹ በወንድ ነው የተደፈሩትእኛ በሳንጃ ተደፍረናል ባለበት ሀገር ይሄን እንደዚህ ማጦዝ ገራሚ ነው።
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 Жыл бұрын
አብቹ አትነካ እዛው በጠበልህ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ደነዝ
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
አፌ ይቆረጥ
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
እና ይደፈሩ እያልክ ነው ደደብ
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd Жыл бұрын
ቆሻሻ ትግሬ በእናንተ መድፈር ኖርማል ነው
@scorehighlights.
@scorehighlights. Жыл бұрын
Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔 መጀመሪያ ተመልካች ለመሳብ ያደረጉት ርዕስ መስሎኝ ነበር (በእርግጥ እሱም ቢሆን ሩብ እንኳ ልክነት አይኖረውም ፕሮግራሙ ውስጥ ያለው ድድብና የባሰ ሆኖ ከቨር ስለሚያደርገው እንጂ) ፍልፍሉ 'ይቅርታ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ...' ሲል ፣ ጃሉድ ቀለል አድርጎ 'የምን ይቅርታ ነው ? ፈጣሪውንስ ሚዳፈር አለ አይደል እንዴ ? ኖርማል ነው...' ይለዋል። ጥላሁን ይቀበልና 'አዎ ስንት ነገር አለ አይደል ይሄማ ኖርማል ነው። የእኔን አባት ጨምሮ አብዛኛው ወንድ ጠልፎ'ና ደፍሮ ነው ያገባው....' ብሎ ለዚህ የሰራውን ዘፈን ይዘፍናል 'ደፈራ ደፈራ ደፈራት መሬት አስተኝቶ እያንፈራፈራት እኛ እስከምናውቀው ከጥንት ጀምሮ ሁሉም ሰው ያገባው አስገድዶ ደፍሮ....' ከጀርባቸው ብዙ ሳቅ አለ የሚያወሩት እና የምሰማው የተለያየ እስኪመስለኝ ድረስ ። ምንድነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት ? ምንድነው የምታደርጉት ? ሚዲያውስ ልክነቱን አምኖበት ፥ ሀሳቡን ተቀብሎት ነው ፕሮሰሱን ሁሉ አሳልፎ እንዲተላለፍ ያደረገው ? አልገባኝም። ድርሹ ዳና የ3 ሴት ልጆች እናት ሆና ይህ የሴት ልጅ ጥቃት እንዴት አስችሏት ገለፈጠች? ድርሹ ጭራሽ ልታስተባብዪ ትሞክሪያለሽ በ3ቱ ሴት ልጆችሽ እጨጅው ያኔ ይህ ህመም ይግባሽ።🤔 ምነው የኢትዮጵያ አር-ቲስት ጭንቅላታችሁ ቀነጨረ? ይህን አፀያፊ የፍልፍሉን ድርጊት ተሳስቶ ሳይሆን እግዚአብሔር ሲያጋልጠው ነው። ፍልፍሉ ከህግ አታመልጥም በፍልፍሉ የፆታ ጥቃት የደረሰብሽ እህቴ ዛሬ ፈጣሪ አጋልጦልሻልና ድምፅሽን አሰሚን ብዙ ከጎንሽ የምንቆም እህቶች አለን።
@ፀባየ
@ፀባየ Жыл бұрын
ሲጀመር ድርሻ የምትባይ ስርኣተ ቢስ ነሽ ስድ ኣደግ😢
@aghsepda
@aghsepda Жыл бұрын
ዋልጌ አግድም አደግ....
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ቀለድን ብለው ልቅ እና ስድ ንግግር ሕዝብ በሚመለከተው ሚዲያ እየለቀቁ ትውልድን በስነምግባር እንዳይቀረፁ አስተዳደጋቸውን ማበላሸት
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ Жыл бұрын
ህግ ካለ ህግ ይጠይቅልን ምስክር ምላሳችሁ ነው
@adanetakele9308
@adanetakele9308 Жыл бұрын
አዳምጠህ አስተያየት መስጠትን ልመድ!!
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
ወሬያም ስንቱ የእውነት ሲያደርገው የት ነበርክ ወይ የት ነበርሽ !
@haregewoynfentie7607
@haregewoynfentie7607 Жыл бұрын
ቃሉ እራሱ አይባልም ቀልድም ቢሆን ማዳመጥ አያስፈልግም ሰው ከሆንክ
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
ደፍረሀል አንተም. ?
@adanetakele9308
@adanetakele9308 Жыл бұрын
@@jimihune9650 ጠቅላዩ ፓርላማ ላይ የትግራይ ሴቶች በወንድ ነው የተደፈሩት ወታደር ግን ያለውን አልሰማህም!!?
@awerarisalemayhu
@awerarisalemayhu Жыл бұрын
ምን ታደርጉ ህዝቡ የምቱልት ከግንዝቤ ስህተት ያዳምጣል ፡፡ ግን ህዝቡ እየመረጠ የማየት ግንዛቤ ቢኖረው እንዲ አትባልጉም ነበር እዚህ ጋር ሴት ልጅ ያለው አለ እንዲ የተበላሸ ንግር ሲናገር አብራቸሁ ትሰማላችሁ እንዲ አይንት እንዲታም ግንዛቤ እንዲያገኝ ይደረግ የሚመለከተውም ይህንን ሁኔታ ቢያይ
@EdenTesfay-d7l
@EdenTesfay-d7l Жыл бұрын
ድርሹ ይብላኝ ለልጆችሽ እንዴት ይሳካላቸው ይሆን? የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብሽ አኔፈንቺ አሁን ሴት ነሽ
@redwan905
@redwan905 Жыл бұрын
ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@AbabaKonjo-ep1nj
@AbabaKonjo-ep1nj Жыл бұрын
ወዬኒ ዛሬ አደኛ እኔም እርዕሱን አይቼ ገርሞኝ ነበር ወዲያው አጠፉት
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
ምንድነው እርእሱ😲ንገሩኝ ሳልፈነዳ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
@@hadratube4986 አባይ ቲፌ ላይ አለልሽ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
​@@hadratube4986abete yeware suse 😂😂😂😂😂😂😂
@Ramael19
@Ramael19 Жыл бұрын
ኤዲት ተደርጓል ንግግሩ የለም አሁን ቆርጠው አውጥተውታል አሁን የለም 🙏
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
ድሮም እልወድሽም የሆንሽ ዘንቢል እፍ ነገር ነሽ ይበልጥ ክፍታፍነትሽን እረጋግጨብሻለሁ ስርአት ቢስ ነሽ
@solomonaraya7618
@solomonaraya7618 Жыл бұрын
ድርሹ ለምንድነው ይቅርታ የምትጠይቀው። ከሁሉም ይልቅ በፊቷ ገፅታ ያዘነች እና ያልተስማማት ነገር እንደሆነ ፕሮግራሙን ያየን ሰዎች ታዝበናል።
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ለላ ሀገር ብሆን ከባድ ቅጣት ነበር የሚቀጡት:: ነፃነት ሀገር የሚትባል አሜርካ እራሷ በሚዲያ የተከለከሉ ተግባራትና ቃላት አላት::
@Jemal251
@Jemal251 Жыл бұрын
ይቅርታ ከተጠየቀ ሁሉም በአንድ አይሻልም ነበር ድርሹ? ራስ ወዳድ የሆንሽ አልመሰለሽም። ይሄ ይገርማችኋል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ተሽጠሻል አሸርጋጅ ሁላ🤒🤕
@MesfinMesie
@MesfinMesie Жыл бұрын
Beka sew ysasatal mndin nw endezihi makabedi
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ይሚባል ስው ለምን ሌላ ስራ አይፈልግም የኮሜዲ ስራ በነ አለባቸና ልመንህ ከዛም ደረጀና ሀብቴ ግዜ ቀረ ስው ዝም ብሎ ስቆለት ኮሜዲያን አደረጉት ያሳዝናል ለህግ መቅረብ አለበት ቀልድ መሆኑ በምን ይታወቃል ያሳዝናል ስንት ችግር ባለበት ሀገር ጥግ የደረስ ንቀት ሊያስጠይቀው ይገባል ሴት ልጅ ያለውና ከእናት የተወለደ ሁሉ በሴት ማሾፍ የለበትም
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
እየጠጣቹ አታውሩ በሉልን አርቲስቶች ሚዲያ ላይ የሚወራና የማይወራ ለዩ እንደው ከናንተ ትውልዱ ምን ይማር
@nitsuhalemteshome2519
@nitsuhalemteshome2519 Жыл бұрын
አንገት ላይ መስቀል አድርጎ ደረት መጣል ግን......😢
@MuhammedSeid-j7f
@MuhammedSeid-j7f Жыл бұрын
ደረት ሳይሆን ጡት መስቀል አንጠልጥሎ በዝሙት ማማለል oh those dis believer
@nitsuhalemteshome2519
@nitsuhalemteshome2519 Жыл бұрын
@@MuhammedSeid-j7f በስም መጠራት አማኝ አያስብልም :: አንዱን መምረጥ መሆን እና መምሰል ለየቅል
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
ከላይ ሀይማኖተኛ ነኝ ለማለት መስቀል ማጠልጠል ከታች ምታጠባ ይመስል ጡት ማጠልጠል
@gelau777
@gelau777 Жыл бұрын
ፍልፍሉ የሚባል አቅለሽላሽ - እሱን ተጎልቶ ሲያዳምጥ ጊዜውን የሚያባክን ሰው ያሳዝናል!😢 ከጠዋት እስከ ሌሊት አረቄ ሲጨልጥ የሚውል ሰካራም ጭራሽ በህብረተሰቡ ህፃናት አእምሮ ላይ የስነልቦና ቀውስ የሚፈጥር "አስገድጄ ደፈርኩ" ማለቱ በህግ ሊያስጠይቀው ይገባል! የእሱ ሳያንስ ያ ራስታ ሃሺሻም "ለምን ይቅርታ ትጠይቃለህ" እንዳለው አነበብኩ! እነዚህ ህብረተሰብ በካይ ከንቱዎች የሚቀርቡበትን ሚዲያ ባለማየት ልንተባበር ይገባል!
@TOMuser-oz2he5no3j
@TOMuser-oz2he5no3j Жыл бұрын
ምንድ ነው ሁሌ negative ነገር ላይ ማቶኮር ዎን ብለው አይደለም
@EnglandLondon-j6i
@EnglandLondon-j6i Жыл бұрын
EBC እጂአለበት ምንም ነገር አላርግም እሳ ነች የልተማረ ብላ አሌክስን ያዋረደችው ይቅርታ ትጥይቅ
@dawitboru9027
@dawitboru9027 Жыл бұрын
ዝምበይ የምን ማስተባበል ነው ስትገለፍጪ አልነበረም ደፍሮ አደለም ማለት ምን ማለት ነው አሳፍራል መቼም አንረሳውም ሁላችሁም እዛ ተከምራቹ የነበራቹ ሁሉ ማፈሪያ ናቹ መከሰስ አለባቸው ውስጣቸው ያለውን ነው የዘረገፉት ባሕሪያቸው ነው
@addisualemu5612
@addisualemu5612 Жыл бұрын
እናንተ እራሱ ጉዳዩ አሳስባችሁ እንዳልሆነ ያስታውቅባችኃል። እነሱ ቢሳሳቱ እንካን በዚህ ደረጃ መተቼታችሁ ሌላ ነገር ያስመስልባችኃል። እራሳችሁን ቻሉ!
@yonashailemelekot6577
@yonashailemelekot6577 Жыл бұрын
Lik new seifu rasu bezu ngr siyareg aytenal metechet sayhon ngr mabred new
@yonashailemelekot6577
@yonashailemelekot6577 Жыл бұрын
Lik new seifu rasu bezu ngr siyareg aytenal metechet sayhon ngr mabred new
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
ጣሳ ቁርጥ እህትህ ብትደፈር ኖሮ ይበላህ ነበር
@kidistgebre307
@kidistgebre307 Жыл бұрын
Ant agatamiwn bitagegn tidefralh balge
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
አቤት ክፍታቹ ፍልፍሉ ሊሳሳት ይችላላል ሰው አይደል እንዴ የሰው ስተት ማጋነን ስንወድ አንተ እራሱ ሴፉ በአዲሱ ንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በተከፈተው የአውሬው ተግባር ያለበት ፍሮግራም ላይ ሽር ጉድ ስትል አልነበር ግን ህዝቡ ምንም አላለህም ፃዲቅ ሆነ መተደሞ ሰውን ትኮንናለ ለማንኛውም "በሰማህው ነገር" ሰዎችን መጥላት አቁም መእክንያቱም አምላክ ስላንተ በሚያውቀው ነገር ስላልጠላክ አመስጋኝ ሁን።
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
ጉድ ኮ ነው ወገን🙆🙆🙄
@ZemeduMengstu-o6l
@ZemeduMengstu-o6l Жыл бұрын
በህግ ይጠየቅ በደንብ ይቀጡ
@AbebeFeleke-cm9dw
@AbebeFeleke-cm9dw Жыл бұрын
tifat atiftewal, gin enante ashikabetachu. tish
@rob21112
@rob21112 Жыл бұрын
Sew sinchacha ayibalm ato Seifu
@21thPunisher
@21thPunisher Жыл бұрын
ድርሹ የምትባይ ሴት ምንም አይነት ስርአት የለሽም ትንሽ ረጋ ብትይ
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቀዋል።እቺን አገኘህ እንደመላጣህ አብረቅርቃት 🫣የአንተው የጡት አባት አላሙዲ እንዲሁም ግሩፑ ጓደኞችህ ሀገራችን ከገባበት ጀምሮ እህቶቻችን ሲያተራምስ ከርሞ ፈጣሪ እስርቤት የወረወረው⁉️የሴቶች ጥቃት ገንዘብ ያለውን አይመለከትም⁉️ከጮህክማ አይቀር በሁሉም ላይጩህ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ኣባይ ቲቪ ፤‼️ሀገሬ ቲቪ ‼️ኣርትስ ቲቪ ‼️ከባድ የሀገር ጠላቶች ናቸው እንደእባብ እየለሰለሱ በመርዛቸው ትውልድን የሚገሉ ኣደገኛ መርዞች ናቸው እንደው ለመደለል የሆነች ሀገራዊ ነገር ለእይታ ለቀቅ ያደርጉና ኣብዛኛውን ግን ኣገራችንን ለማፍረስ ሌት ተቀን ደፋ ቀና ከሚሉት ጠላቶቻችን በስውር ኣጀንዳቸውን በየዋሁ ህዝባችን ላይ የሚበትኑ ናቸው ።እውነተኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሀይ ሊላቸው ይገባል
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
ስትባልጉ አፋችሁን ዚፕ ማደርገ ሲገባችሁ አባይ ቲቪ ጋ እጅሽን አትቀስሪ ያላችሁትን ነው ያስተላለፉት ልጆችን ሁሉ እየቀበራችሁ ነው ደነዝ አታለባብሽ አፍሽን ባትከፍች በጣም ነው ያፈርንባችሁ አስወርጅው አንተም የማይገባ ሪስትፕራንት ታይታሀል ሰይፍም በቅርቡ ትውልድን ሊቀብር ከአሜሪካ መጦ ስራ የጀመረ ጉደኛ
@MelkamuDires
@MelkamuDires Жыл бұрын
why we see the thing as big as !!! we should understand what he tlaked about in positive !!!
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
What they saying ..?!
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 Жыл бұрын
አሁንም የትክክለኝነት ስሜት ነው እየገለፅሽልን ነው።ወዲያ ወዲህ አያስፈልግም ይቅርታ ብቻ ነው ሊያግባባን የሚችለው።
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
የፍልፍሉ ቀልድ ድሮም አይመችም ዋሸው እንዴ ላይ ካለሱ ተናጋሪ የለም ሌሎቹ ማውራት አይችሉም እኮ በተለይ ማርቆስ ታሪክ ሲናገር ፍልፍሉ ሚባለው አፍአፉን ይለዋል ይናገረዋል ማርክ ግን ላሽ ነው የሚለው ባልሰማ ያልፈዋል እንጂ ፍልፍሉ በጣም ባለጌ ሚናገረውን አያውቅም ስድ😮
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
አያችሁ ይሄን ነው ያልኩት ስንቀልድ መጠንቀቅ አለብን :: ፍልፍሉን የምገስፅው ለዚህ ነበር ግና ያልኩት አልቀረም ::
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Жыл бұрын
ሰይፉ አፉን እየጠበቀ እንደሚያወራ ሲያክት አይገርምም ?ሰይፉ ከዚህ የበለጠ ይበጠርቅ የለ ታዲያ ምን ታማሙቃለህ የልጁ የፍልፍሉ ሙሉ ሀሳቡ ከአዉዱ አኳያ መተርጎም አለበት በመጀመርያ ሙሉዉን ሀሳብ ስሙ ከመፈትፈታችሁ በፊት ቁንፅል ይዞ ግለት አይነፋም :: ፍልፍሉ በራሱ አተረጓጓም የዚህ አይነት አዲስ አይደለም በዚህ አይነት እንልቀም ከተባለ የእያንዳድሽ አባባል አዉጥተን እንሰነጥቀዋለን ተግባባን ::
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
ወረኞች አብይ አህመድ ወንድ በወንድ ቢደፈር ኖርማል ነው ሲል የትነበራችሁ !
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Жыл бұрын
😳😢😢
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 Жыл бұрын
nothing surprised me.anymore in after 2024
@ይሁናይሀን
@ይሁናይሀን Жыл бұрын
አረ. ሼም. ነዉ. ሰይፉ. አሁን. ሀብታም. ስትሆኚ. አንተ. ስንት. ስተቀባጥር. አደል. የኖርከዉ. ችግርማ. አለ. ይቺ. የ ኢ. ቢ. ስ. ፉክክር. መሰለኝ. እንጂ.
@lid5356
@lid5356 Жыл бұрын
Seifu fantahun, you also have been doing the same. Your questions are mostly መቀመጫሽን check madreg yechalal wey÷እንዴት ሳታገቢ etc.... I hope you also take a lesson of the sexist interviews and jokes you have been making.
@thenation8839
@thenation8839 Жыл бұрын
thank you
@salomongemaneh4976
@salomongemaneh4976 Жыл бұрын
ምድረ አጨብጫቢ ሁሉ፣ ዘላለም ነገሮችን ማፍተልተል የማይሰለቻችሁ፣ ሃሜተኛ ሁሉ፣ አገራችን የምታድግበትን መንገድ አትፈልጉም።
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
መከላከያ የሚደፍረውንስ ምን እንበል
@elsa3589
@elsa3589 Жыл бұрын
ሰይፉ አንተ ደሞ ጠቅላላ የኢትዮጵያን ህዝብ ፊት ማስታጠቢያ አስቀምጠህ ስትተፋ ነበር ፣ በጣም የሚያስጠላ ነገር ነበር ያደረከው ፣ ራስህ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ፣ አካባጅ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 Жыл бұрын
ስላም ምን ለማለት ነው እንደዜህ ያለ በሜድያ ወቶ ማለት ያስነውራል በህግም መጠየቅ አለበት ሲቀጥል የመናገር ነፃነት ሲባል ቂሱ የአይማኖት መሬ ወይም አባት ተብዬው በአደባባይ የአገር አለኝታ የሆነውን ደሙን እያፈስሰ በሚጠብቀው የአገር መከላከያ ላይ ያ ሁሉ ስድብና እርግማን ሲናገሩ ምነው ዝም አላችሁ አንድ የአገር መሬን ወተው በስድብና በእርግማን ሲስድብት ምነው ዝም አላችሁ ያሳፍራል ለናንተ ለህምነቱ ተከታዬች ቄሶቹም ባንዳዋችና እየተከፈላችው የሜድሩ ፖለቲከኞች ናችው ስለዜህ ምን አድርግ እንደሜሉት ዶከተር አብይን በጣም ያሳዝናል ደግሞ እኮ ሁለት አገር ያላችው ናችው ሁለት ፖስፖርት ኢትዮጵያውያን እኔ እንደምንረዳውከሆነ ኢትዮጵያን እንደሶርያ አድርገእ አገር አልባ ሊያደርጉን ከመችውም የበለጠ በውጭ በሜኖሩ ፅንፈኞች አገር አፍራሾች ገንዘብ እየተላከላችው እየስሩ ነው እንንቃ
@teddyweb5440
@teddyweb5440 Жыл бұрын
ፍልፍሉ እና ጥላሁን መጠጥ ጠጥተው ሰርተዋል የፕሮግራም ዳይሬክተር እና ኤዲቲንግ ይጎለዋል ፣
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Gobezi korati nachiwi America ayneti isitayili ina betam newi yasidesetachiwigi bedezihi ayneti no yikirta kitatiati yigebachewali
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН