ይቅርታ!!!

  Рет қаралды 278,019

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

tps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
#እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#

Пікірлер: 1 100
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZOTe3uJeJ5ng80 የኔ ውድ ልጅ በልደቱ የተሰጠው ውድ ስጦታ 👍👍👍👈👈👈
@jzvzjzfa7654
@jzvzjzfa7654 Жыл бұрын
😂😂😂
@gentandhabty
@gentandhabty Жыл бұрын
ሰላም እሙ እንዴት ነሽ እኔ ሰላም ነኝ ፈጣሪ ይመስገን አንቺን ፈልጌ ነበር ስልክ ብታስቀምጪልኝ የማወራሽ ነገር የማማክርሽ ነገር ስላለ ነው አይተሽ ዝም እንዳትይ እሙ በምትወጃት በማርያም😢ለኒ ወሳይ ነገር ነው
@hiwot4847
@hiwot4847 Жыл бұрын
Asimesay nachew. Leboch
@hiwot4847
@hiwot4847 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 asimesay hula leboch nachew. Yewond alicha
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Жыл бұрын
እሙ ፍፄን አማክሪው ያለ እሱ ምንም ነገረ እንዳትወስኝ ፍፄ ታላቅ ወንድምሽ ነው
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ብዙ ኮሜንት አነበብኩ ቆንጆ ነው የሚል ነው አብዛኛው ትዳር በመልክ በቁመና የሚመሰረት አይደለም ትዳር የሁለቱም ስሜት እኩል ሲሆንና የልብ መግባባት ሲኖራቸው ነው በዋናነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ብዬ አምናለሁ
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ያልደረሠበት ነዉ ነዉ መልኩን የሚያየዉ
@ledea1236
@ledea1236 Жыл бұрын
ትክክል
@gizachewtamiru
@gizachewtamiru Жыл бұрын
Tikikel
@fatimakadhem270
@fatimakadhem270 Жыл бұрын
💝💓😘🙏🙏
@yedngilmaryamlji-su7bh
@yedngilmaryamlji-su7bh Жыл бұрын
የ ፍቅር ትርጉሙ የገባዉ እንዲ ነው
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
ኧረ እሙዬ አግቢዉ ይሄን የመሰለ ልጅ አይለፍሺ ❤❤❤❤ አብላጫ የተመልካች ድምፅ ይሰማ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ ቆጆ ነዉ ምን ይጎልበታን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ ቆጆ ነዉ ምን ይጎልበታን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
እኛ መቸም ይጣመሩ ነው የምንለው
@ኤልሻዳይነውጌታዬ
@ኤልሻዳይነውጌታዬ Жыл бұрын
ትዳር እኮ ነው። በሕዝብ ድምጽ የሚሆን ነገር አደለም ትዳር እንዴ ሆይይይይይይ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
የመዳብቅመሞች የትዳረ ፖራማ መሠረታችሁደ😁😂😂
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ፊፂን አስፍቅድ የምትሉ በላይክ
@seaditube4579
@seaditube4579 Жыл бұрын
😂
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ Жыл бұрын
😂😂😂 ዥልጥ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
😂😂😂😂❤
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Жыл бұрын
እረ
@habihabi6834
@habihabi6834 Жыл бұрын
አረ በጣም ልጁ ስነስረአቱ በዛላይ ልጅ እንዳለሽ ያውቃል አምኖበት ነው ፍቅሩን የገለፀልሽ ወጣት ነው ቆንጆ ነው አንቺ ሌላ ጓደኝኛ ከሌለሽ ብትጋቡ ደስ ይላል
@ሥአዲነኝቢንትባባ
@ሥአዲነኝቢንትባባ Жыл бұрын
ወንድሜ አይዙህ ፈጣሪ ከቀደረው ያንተ ያረጋታል አታሥብ አላህ የልብህ ያሣካልህ አሣዘነኝ የምር በፍቅር የተጉዳ ያውቀዋል ሢሜቱን
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Жыл бұрын
እሙዬ የመዳም ቅመም ነኝ ትንሻ ተይ ለጊዜዉ አርጋጊዉ ፈገግ በይና ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ነዉ አትግፊይ ለበጎነዉ ምንም ብታሳልፊይ እግዚአብሔር ነዉ ፈታኝም አሳላፊም ሰጭም ይሄ ከላይ ነዉ የተሰጠሽ ተይ ዉዴ እሽ ብለሽ እዳይሽ በመቤቴ ባዛኝቷ እመቤት ዉይ ከፋዉ እኮ እህቴ እሽ በይ መፈቀር መታደል ነዉ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ነበር መፈቀር መታደል ነው ባታነበውስ ኮሜንቱን ብዙ ነው ሁሉም አግቢው አሉ ያንች ይባስ በመቤቴ አልሽ 😂😂 ወይ እሱን ወይ እሶን ትወጃቼዋለሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@AmalAmal-kg1qb በቅንነት እነደማመር
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Жыл бұрын
@@AmalAmal-kg1qb አሳዘነኝ እዉነት ነዉ እህቴ እኔ ሳዉዲይ ነኝ በሽር በሰብስክራይብ ነዉ የከፍት ጊዜ ያወኳት ዘመድ አደለሁም ለሁለቱም
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb አዎ ያሳለፈችዉን እያሰበች ነዉ እጅ ሲመስለኝ ይጋባሉዉ እሷም ልጇም ሰዉዬዉም አድናቸዉ በደብ እዋቸዉ እሲይ መልካቸዉን ፈጣሪይ አድላይ ያርጋቸዉ በሉ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
እሙን አትቆጪ ማፍቀር መፋቀር ያለነው ተረጋጊ ቆመሽ አትቀሪ እግዚያብሄር የሰጠሽ ከሆነስ ድርቅ ያለመልስ አትስጪ
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Жыл бұрын
ተቀበይዉአ እሙዬ የኔሞግሼ መፈቀር ፀጋ ነዉ ተይ የመልክሽ አምሳያ ነዉ አባትሽም ወድምሽም ባልሽም ነዉ ተይ በማሪያም ተቀበይዉ ማሬ በቀስ ቀስሁሉም ነገር ይስተካከላል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ Жыл бұрын
እኔ በዚህ ዘመን አላምንም ፕራክ የምትደረገው እሙ መሰለችኝ ተመካክረው ፕራክ እያደረጎት ነው ያገሬ ሰው ጠርጥ ይላል መጨረሻውን ለማየት ጎጎሁ🙄🙄😂😂😂😂😂
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
እመቤት ለብር ብለሽ ዋጋ ትከፍያለሽ ምሠሪውን አትመርጭም የልጁን ህይወት የምታመሠቃቂይ በጣም መስመር እየለቀቀሽ ነው ብር አስክሮሻል ከዎዶች ጋር ስራ ቀንሽ እነሱ ቀልድ አያቁም
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
😂😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
መጀመሬያ አዳምጭ ለወሬመሸኮል
@kuraz7873
@kuraz7873 Жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እወነት ልጀ መሮኝነበረ ወይ እሙዬ አግቢወ እወነት ከሆነ ፍቅር ነወ ከአገረ የራቃችሁ ሠላም ላአገረችን ያብቃን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
እሙየ ተጠቀቂ ወዲን ማመን ቀብቆ ነዉ የአብዝሀኛዉቹ ጥያቂ ያምራል ነዉ በወዲ የተፈተነ ሠዉ ብቻ የወዶችን ማንነት ያቃል ፈጣሪ ለኛ ያለዉን ይሥጠን እንጂ የኛ ምርጫ አደለም አትገፍፏት ከዛ ፍጼን አማክሪ እሙ
@fafitube6702
@fafitube6702 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት 😂
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين Жыл бұрын
እሙ እድልሸን አትግፊ ተሰማሞ መጣይቅም መጠይቅምያለነው ትንሸ ግን ለጁ ሰሜቱን መግለጥ ባልፈለገበት ጊዜ መግለጡነው 😥
@toybanegashe
@toybanegashe Жыл бұрын
ኮሜታተሮችግን የውስጡን በምን አቃችሁነው ጥሩነው አግቢውየምትሉት እኔ ብሆን ብላችሁ አስቡ
@FatimaSaeed-k2u
@FatimaSaeed-k2u Жыл бұрын
ብዙኮሜቶች ያምራልአገቢው አረቆምብለንእናስብ ስሜታችን አይዳን ምንቢሆንሂወትኮነው እሙየበሰውሳይሆንበራስሺ እደምፈልጊውአይነትወድከሆነአገቢ ካልፈረግሺደሞ የራሱጉዳይ የኔንቁእሙየ❤❤❤❤
@amaamm741
@amaamm741 Жыл бұрын
ልጁግን ያሣዝናል ኩምትረትር አለ አይፍቅር አችደሞ አትዝለይ እድሜሽ ሄዷል አግቢው ቆጆነው ደሞ
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Жыл бұрын
እሙየ ይሁን ይሁን ብለናል ከሁሉም ፀባይ ይበልጣል ፀባይ ያለው ይመስላል ገንዘብ ምናምን ሁሉም አላቂ ነው እና ተመቻቹ ብክብር❤❤❤❤
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
ባለ ኮፍያው እመቤት ሰትናገር ጣልቃ ባትገባ እሷ ናት ይቅርታ መጠየቅ የፈለገችው አክተሩ አንተ ሆንክ በጣም ይደብራል።💚💛❤🙏
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
እሙ አካበድሽ ቆንጅየ ደስ እሚል ልጅ ነው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ Жыл бұрын
በእግዚአብሔር በማርያም እንዳትጎዳኝ ምትይ ውሸት ነው ማለት ነው?
@Zumra-m4t
@Zumra-m4t Жыл бұрын
እሙዬ አገቢዉ ከምር ትዳር ክብር ነዉ❤❤❤
@GigiGigi-mj3wo
@GigiGigi-mj3wo Жыл бұрын
ስብዕናው ደስ ይላል ተጋቡ በትዳር ይባርካችሁ ልዑል እግዚአብሔር
@NununuguseNunu
@NununuguseNunu Жыл бұрын
ነባ. አትናደዴ. አድቀን. ትለምንሀለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 Жыл бұрын
ወይ ፕራንክ እጭ አሁን በዚኖሮዉ ፕራክ አያስጠላቹም 😂
@bemnetb-kx3tg
@bemnetb-kx3tg Жыл бұрын
ይሄ ነገር በማለዳ ኮከቦች መዳኘት አለበት እምትሉ ላይክ አድርጉ😅
@lifelove1621
@lifelove1621 Жыл бұрын
ፕራንኩ እስከ ስንት ክፍል ነው ከሚቀጥለው 😂😂😂😂😂
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ እሙ ቁመሽ አትቅሪ ለምን እሽ አተይም ልጀ እዳልሽ ያዉቃን አይደል አብራችሁ ማሳደግ ምን ችግር አለዉ ለልጀሽም ኮ ወድም ወይም እህት ያስፈልገዋን ኧረ እሙ ምነዉ ደርቅ አተበይ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ትክክል እህት ወንድም ያስፈልገዋል ነገር ግን የዘመኑ ሰው ትንሽ ማመን ይከብዳል
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
እሙዬ ❤❤❤❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
እሙም መልስሽ የልጁን ስሜት በማይጎዳበት መንገድ በብልሀት ማስረዳት ነበረብሽ።
@susuchanal9540
@susuchanal9540 Жыл бұрын
ይቺ ነገር ድራማ ነች 😅
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ Жыл бұрын
ውነት ይጋቢ የምትሉ እጂአውጡ በለይክ ግለጡልኝ። ወድማችን ታገባሀት ልጆን እደልጂህ እየው
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
😂😂😂😂እኛ የመዳም ቅሞይ ሥቱን ዳርን
@yeesam5676
@yeesam5676 Жыл бұрын
​@@zouditasama3211😂😂😂😅😅😅
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
ስንቱን እንዳር 🤣🤣🤣🤣
@hayat2890
@hayat2890 Жыл бұрын
​@@zouditasama3211 😂😂😂
@ynunutube8924
@ynunutube8924 Жыл бұрын
አይጋብ ወጣጠ ነው
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ፍፁም አስፍውን አስፍቅድ የምትሉ በላይክ አሳዩ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ደም ፍጹም ወንድም እንጂ ወላጅ ሊሆን ይችላል አነዴ????
@bezateklekidan2216
@bezateklekidan2216 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
እውነትኛ ስሜቱ ከሆነ ቢጋቡ ብዬ ተመኘሁ
@sheshe4202
@sheshe4202 Жыл бұрын
ይጋቡ ጌታን ልጁ ያስታውቃል ፀባይ አለው እሙዬ አግብቸሽም እኮ ቤተሰብን መርዳት ልጅን ማሳደግ ትችያለሽ❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ባል በቁንጅና በቁመት ነው እንዴ 😂😂 ድራማ ነው ለኮሜን እውነት አይመስለኝም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
😂😂😂 እረ ድራማ ነው እንዴት ነው የተረዳችሁት አስረድኝ ፕራንክ ሲያደርጉ ይነጋገራሉ ብዬ እገምታለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@AmalAmal-kg1qb በቅንነት እነደማመር
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
ሲጀመር አብሯት ሲሰራ የነበረው አብርሽ እያማረራት ሰምቻለሁ
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ኧረ ተው ፕራክ አታብዙ ቁምነገር ጠፋ እስኪ ለገራችን ሁላችንም በየሀይማኖታችን እፀልይ ፈጣሪያችንን እንለምን ሣቁም ለቅሶውም እሚያምረው አገር ሠላም ሢሆን ነው🙏
@ledea1236
@ledea1236 Жыл бұрын
በጣም
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
የኔ ጌታ በጣም አዝኖኛል
@fofok661
@fofok661 Жыл бұрын
Embat lena demo lejeshe agabeg😳🤪🥰
@مااجملالحيةمعالله
@مااجملالحيةمعالله Жыл бұрын
ፍራክ እያረጉን ነው የምር ከሆነ እሙዬ ❤❤
@nitart4949
@nitart4949 Жыл бұрын
Frank😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
እረ እሙዬ እኘም ወደናል ይሁን ብለናል አትጨማለቁ ሁለት ቆጀ ተጋቡ👍
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
ተቀብለናል ይሁን ብለናል ሁለት የጸይም ሎጋዎች ተጋቡ ቤለናል 🥰🥰🥰🥰😄😄😄😄
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@መቅደስአበባዬ በቅንነት እነደማመር
@FaFiandAhmedTube
@FaFiandAhmedTube Жыл бұрын
የማዳምቅመሞች ከድገተኛ አደጋ ፈጣሪይሰውራችሁ እስኪ የእሙዬ ወዳጆች በፈጥሪ 2ግዜ ተዝግቶብኝ3ኛቻናልከፍቼነውፕሮፍይሌንበመጫንአበረታቱኝ እንደውበምታምኑትይዣችሁአለሁ አትለፍኝ
@ካሊድወግድ
@ካሊድወግድ Жыл бұрын
ባንትሸ ተተከየ ማረተኝ 😮
@nayeemanayeema8814
@nayeemanayeema8814 Жыл бұрын
ትክክል
@NugMita-er5ud
@NugMita-er5ud Жыл бұрын
እሙ እውነተኛ ነገር ልንገርሽ ይሄ ልጅ ምን አስቦ ነዉ እሙ በሃላ በናንተ ያለመግባባት ምክንያት በትዳር ውስጥ ልጅሽ በጣም ይጎዳል ይሄ ልጅ ወጣት ቆንጆ ብዙ የተሻለ ወጣቶች እያሉ እሙ አስቢ ጰልይበት ልጅሽን አስቢ ስሜትሽን አታስቀድሚ የዚህ ዘመን ትዳር ጉንፋን ሆኖል
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 9 ай бұрын
በትክክል ፍፁም ትዳር ይሆናታል ከዚህ ልጅ ጋር ብዬ አላስብም
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
እሙ ማሪያምን ስወድሽ አቤት ግልፅነትሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ
@ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ Жыл бұрын
እሙየ ልጆ ጥሩ ከሆነ አግቢዉ የምር ሁሌ ቤተሰብ እያልሽ የራስሽን ላይፍ ሳትኖሪ ትኖሪያለሽ እንደ ትዳርሽን ይዘሽ ቤተሰቦችሽን እርጂ ትዳርሽንም ያዥ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
ወላሂ ዛሪጊዜ ጓደኛ የለም እሡ ባርያው ጓደኛዬ ብሎ ሚሥጥር ቢያውራው አዴት ሚሥጥሩን በአደባባይ ይደፋበታል የጓደኛ እበት ሢያሥጠላ በአላህ ልጁ ግን አብሽር ልብህ ብቻ ንጽህ ይሁን ወንድም አብሽር😢
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እውነት ነው ማለት ነው በቃ እኛም ወደናል ይሁን ብለናል❤
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አዴለ
@مااجملالحيةمعالله
@مااجملالحيةمعالله Жыл бұрын
ክክክ
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Жыл бұрын
ደስ ይላል ፈጣሪ ይፈቀድላቹ ሁሉም ፈጣሪ ሲፈቅድነው
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Жыл бұрын
ደስ ይላል ፈጣሪ ይፈቀድላቹ ሁሉም ፈጣሪ ሲፈቅድነው
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነው እህል ውሀ ካለ አይቀርም ትዳር ለናፈቀው ወልዶ መሳም ለናፈቀው ፈጣሪ ይጣችሁ🙏🙏🙏
@tigistaniley8143
@tigistaniley8143 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@اممحمدالسعوديه-ق3خ
@اممحمدالسعوديه-ق3خ Жыл бұрын
አሚን
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samalmound897
@samalmound897 9 ай бұрын
አሚን አሚን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@aboali3155
@aboali3155 Жыл бұрын
እር አታካብጂ ያለፈዉ ህወት አልፌል ሁሉም አድ አይደለም እሱም ሄወትሽን ያዉቃል ተወደደሽ ስትባይ ታካብጃለሽ እደ አምኖ ከተቀበል ተጋብ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤❤
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
እሙዬ ተጋቡ በናትሽ
@አርሴማእናቴYouTube
@አርሴማእናቴYouTube Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ሙስሊም እምነቶች እየታመሱ እናተ ትቀልዳላችሁ እዴ Aጭ😢😢😢😢😢😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
ይሄኮ ስራ ሒወትነው አንች ያልሽው ደግሞ ሌላ ሒወት ነው
@hihe9344
@hihe9344 Жыл бұрын
ወላሂ ልጁ ያምራል እሙዬ አግቢወ የኔወድ. ትከከለኛ ፈቅርይዞት ላግባሸ ካለሸ አግቢወ አህቴ ማሌሸ❤❤❤ ልጁ ወዳወደ የኔን ባል ይመሥላል የፀይም ቆጆ👌👌❤❤❤❤😍😍😍😍
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ልጁ እዉነቱን ነዉ ህይወትና ፕራንክ ለዮ እንጅ እሙካዬ ለምነዉ ያኮረፍሽ❤😂😂
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
እውነቱንኮ ነው
@makimaki4545
@makimaki4545 Жыл бұрын
tenagagerew new
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@sebrinatube በቅንነት እነደማመር❤
@eyruesznebe
@eyruesznebe Жыл бұрын
ከግቢ እሙዬ ባልሽ ነዉ በጣም ወደፊት ከምንወደዉ ይልቅ የሚወደንን ብናገባ ነሮ ስቶቻችን በተለወጥን እና አግቢ
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ሂወት እኮ ይቀጥላል የምር ከሆን ለምን አታወሩም እሰከመች ድረሰ ብቻሸን የምር ከሆን ሳትቀልዱብን አሰቢበት እና ተቀበየዉ ግን አትቀልዱብን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
ደሞ አንችን ከልቡ የሚወድሽ በርግጠኝነት ልጅሽን ይወድልሻል❤ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንን
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
አይ እሙ የኔ የዋህ ልጁ ቆጆ አማች ይሆናል አግቢዉ 🥰🥰🥰🥰🥰💗💗😄😄😄😄
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
😊❤😂
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ቀጣይ ባስቸኳይ እሙ አንችም በዚ አይዲያ መጣሽ 🤔 ይመችሽ እኛ እናይልሻለን የፈለግሽውን ብትለቂ እናግዝሻለን አንቺ ወገን እየረዳሽ ነው በርቺ
@amina-pz6qp
@amina-pz6qp Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sase-mz7mi
@sase-mz7mi Жыл бұрын
ይጋቡ የምትሉ በላይክ👍👍👍
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ቀልዱብን ድራማችሁ አያልቅ ኮሜንቶች እዉነት መስሏችሁ ነዉ ፕራክ ነዉ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
ሳህ😂😂
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ Жыл бұрын
እኮ ምርጥ ተከታታይ ድራማ 😅😅
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
👍👍👍😁
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
ትክክል
@genatshemsu7196
@genatshemsu7196 Жыл бұрын
😂😂😂እኮ ይጫወቱብናል
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ Жыл бұрын
ማርያምን አግቢው እሙዬ😢😢😢
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔ምናህል እርግጠኛ ነሽ የዛሬ ወንድ ተቅለስልሶ ነው እኮ ሚቀርበው
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ Жыл бұрын
@@አዩሽጉራጌዋ ታማኝ ስላልሖንሺ ሰወን አታምኒም ታማኝ ከሖንሺ ሰውንም ታምኛለሺ😕😕😕😕
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
😂😂😂
@hiwothailemariam6066
@hiwothailemariam6066 Жыл бұрын
አግቢ የምትሉ ሰዎች ግን ደህና ናችሁ?...ትዳርም በድምፅ ብልጫ ሆነ እንዴ?...ድሮ ቤተሰብ ነበር አሁን ደግሞ በማህበረሰብ ደረጃ ሆኗል...ለማንኛውም ቤቷን የምትኖረው ራሷ ነች ውሳኔውን ለባለቤቷ ብንተው ጥሩ ነው
@مينيسهلي
@مينيسهلي Жыл бұрын
ልጁአስተያየቱእራሱየምርነው ተርጅውወጣትነሽ ወጣትነውልጃችሁንአብራችሁአሳድጉ ከምትወጅው እሚወድሽየተሻለነውወንዶችየሲያፈቅሩእኮአያድርስነው
@semirasemira4968
@semirasemira4968 Жыл бұрын
እሷም ትወደዎለች ብድግ ብሎ ሲሄድ አይኗ አብሮ ነዉ የተከተለዉ ግን መግደርደር ወግ ነዉ
@genetyimer7413
@genetyimer7413 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ክክክክክ ወይ እሙዬ መፈቀር እኮ መታደል ነው እውነት ያለፈው እይወትሽ አልፎል ደግሞ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር አመስግኚ ልጅሽንም እግዚአብሔር እያሳድግልሽ 🙏 ነባዬ አይዞኝ ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 🥰ፕራንክ ካልሆነ ግፋበት 🤣🤔
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው እሙዬ❤❤❤❤❤❤😂
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
ካሜራ ደቅናቹሁ 😂😂😂ክፍል 3እንጠብቃለን 😂
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ምን አልባት እግዚአብሔር አስቦልሽ ከሆነስ? እና እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቂዉ እርሱ ነዉ እወነተኛ ሕይወት፣ ትዳር የሚሰጠዉ ። ደግሞ እመቤቴንም ጠይቂ ቅርብሽ ናት❤❤🙏🙏 የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
እሙዬ ተረጅው በናትሽ ጊዜ ስጭና አስበሽ መልሽለት ማንነትሽን እያወቀ ለቀረበሽ ወንድ ትክክለኛ ስሜቱን መረዳት አለብሽ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
አሑንም ምርጥ ድራማ ሆኖላችሗል እያማራቹ ይቅር ለማንኛዉም ካየንላቹ በቂ ነዉ እያየነዉ ነዉ ይችን ለጋሽ ማሕሙድ ነዉ ያለዉ መሱድ 🇪🇷♥🇪🇹👍
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ Жыл бұрын
አይ እመቤት 😢😢 የኔ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ስገባ ባካል ባገኘሁሽ ሳቅሽ ጩኸትሽ ሁሉ ነገርሽ እንደኔ ነው ዝምድና ይኖረን ይሆንዴ😢 የኔ እናት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ በደስታ ኑሩልኝ😊😢
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ 9 ай бұрын
ግልፅነቷአ 👍👍
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Жыл бұрын
ታምራላችሁ ተጋቡ😍አግቢ አሙ የኔውድ እድሜሽ ይሂዳላ ሸበላነው ልጁ ደግሞ የጥቁር ቆጆ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ውብት ሀሰት ነው
@elssasetegni14
@elssasetegni14 Жыл бұрын
የምር አሣዘነኝ እሙ ቆንጅየ ልጅ ነው አግቢው ቅን ይመሥላል ደሞ
@ghtu-xq2ts
@ghtu-xq2ts Жыл бұрын
እንይ የኔ ውድ ወላሂ እኔ አችን ሳይ በጣም አላቅሳለሁ ምክኒያቱም የዋህ ስለሆሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Жыл бұрын
ማርያምን ሰዉ አትግፉ እሙ አግቢዉ😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤❤
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
ኖረማል ስራዬን እየሰራሁነበረ😆😆😆
@ድልለተዋህዶ
@ድልለተዋህዶ Жыл бұрын
❤❤❤ እባክሽ ፍቅሩን ተቀሀዪው❤❤❤ሊክስሽ እኮ ይችላል❤❤❤ please accept his love❤❤❤❤❤ 🇺🇸 🌎 🇺🇲
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
ችግሩ ሴት ልጅ የሆነባትን አትረሳም
@wisechange5910
@wisechange5910 Жыл бұрын
አወ ልጁ ለወደፊት እንዴት አምኖ ሚስጢሩን ሊነግራችሁ ይችላል? እሙዬ ደግሞ ሁሌም በሞኝነት መኖርሽን አቁሚ።
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ግን ለጥቅም እዳይሆን እጅ በኔ እይታ ወድን ከማምን ደመትን ባምን ይሻለኛ የኔ አሥተያየት ነው እዳትሳደቡ ኣኬ 😊።
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጁ እንደዛ መናደዱን እያያችሁ በዛ ላይ አስቀድሞም ለጓደኛውም ተናግሮ ለምን ቪድዬዎን ለቀቃችሁት??
@Dior768
@Dior768 Жыл бұрын
የወደደ፡ሁሉ፡አይፈቀርም፡እሙ፡ዝም፡በይው።አሁንም፡ቢሆን፡ለገንዘብሽ፡ነው፡የፈለገሽ፡ራስሽን፡ጠብቂ። ፈጣሪ፡ይጠብቅሽ፡የወደደሽ፡ሁሉ፡እውነቱን፡አይደለም።
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
አንቺ ገገማ ለገንዘብሽ ብሎነው ይቅርብሽ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ትክክክል የዮቲዮብ ብሯን አይቶ ነው እያየን እኮ ነው ሥንቱን ደም እያሥለቀሡ የዛሬ ዘመን ወንድ ሤት ልጅ ላይ ብር ካየ ሞትኩልሽ ያላንች ሂወት የለኝም ነው የሚለው😂😂😂ታሞ ከመማቀቅ አሥቀድሞ መጠንቅቅ😢😢😢
@Dior768
@Dior768 Жыл бұрын
@@zarakemalhasen1430 የኔ፡ሸዋዬ፡ደሞ፡ላንቺ፡አስተርጓሚ፡ከየት፡ላምጣ?የሆንሽ፡እንጭጭ፡መሰልጠንሽ፡ነው?ቅል፡እራስ።አይ፡ሸገር፡ከስቱ፡ጋር፡ታጋፊናለሽ፡የሆንሽ፡ጣሳ፡ፊት፡አመዳም።
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Жыл бұрын
እውነት ለትዳርየምትፈላለጉከሆነ ይህንታውፈራትየምትሉት ትደርውስጥ ሌላይገባል
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
እሙ አይዞሺ ያጋጥማል ሁሉም በጊዜው ይሆናል❤
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ Жыл бұрын
እሙየ የኔ ውብ ምርጥ ሴት ኮራሁብሽ ፈርሃ እግዝኣብሄር ያለሽ ልጅ ነሽ እማዬ መልካም ነገር ተመኘሁልሽ ኩፉ ኣይንካሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ትጠብቃቹ ከነ ልጅሽ ከነ ባልሽ ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏 እና ካላሽቸገርኩሽ ስልክሽን ላክልኝ ስሜቴን በኮሜንት ሳይሆ በመስመር ደውየ ልናገር እማ ቅር ካላለሽ ነዉ ግን እማ እህትሽ ከራያ ነኝ በተረፈ ፀጋ እግዝኣብሄር ኣምላክ ይብዛልሽ የኔ ውድ❤👏🕊💐🕯💒ወይም ቴሌግራም ካለሽ ልንኩ ላክልኝ በትህትና ዝቅ ብየ እጠይቅሻለዉ👏
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ Жыл бұрын
እመቤትና ልጁ ይጋቡ እመቤትም እሽ በይው ሲያዩት ጨዋ ልጅ ይመስላል❤ አፈመቤት አስቢበትና ቀስ ብለሽ አስቢበት አስቢበት አትንጨርጨሪ❤
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Жыл бұрын
አትሞኝ ይኸን የመሠለ ሸበላ አግኝተሽ የኡነት ፍቅር ካለበት አግቢው በመልሲላ ይበልጥሻል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እዉነትነው እሙ ስሜቱ ከባድነው❤❤❤❤❤
@meazamamo3768
@meazamamo3768 Жыл бұрын
እሙዬ ማግባት እኮ ቤተሰብ መርዳት አይከለክልም ልጁ ጥሩ ይመስላል ፀሎት አድርጊና አግቢ
@MarWa-oq5uc
@MarWa-oq5uc Жыл бұрын
እረ እንዲህ እየተቅለሰለሱ ከገቡ ቡሀላ ፊዳዋን ነው እሚያሳያት በእውነት ሰርታ ልጃን ብታሳድግ ቤተሰባዋን እንደዚህ ሆነ ሳትጨነነቅ ፊሪይ ሀነ ብትኖር ይሻላል ሆ ነገ ከገባ ቡሀላ በሌላ መልክ ይመጣላታል ቢጋቡ እንካን በደብ ጊዜ ወስደው ቢጠነኑ ይሻላል
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz Жыл бұрын
እሙዬ እኔ ግን ደስስ ነው ያለኝ የሱ ስሜት በርዳት አለብሽ ከወደደሽ ይቅርታ አድርጊለትና አብራቹ ብቶሆነ ድስ ይለኛል ግን የልጅሽ ነገር አፍራሽ ፀባዩ እረጋ ያለልጅ ነው ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳየኝ በላይክ ገጨሁሽ የኔ ውድ እሄቴ እሙዬ🌹🌹🌹
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Жыл бұрын
እሙየ አግቢው ቆንጂየ ነው 😋
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
😮
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Жыл бұрын
@@haregmengsha5657 wude yemeren Ekonewu Asazenegn 😥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@ssaa-er6rk እህቴ ደምሪይ❤❤
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Era emun prake eyrgwate New yemtlute like me
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Жыл бұрын
@@samiraomal2034 perak new🤔🤔 Ere Ayemeselegnm yewudatale
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
ስለእውነት ይሄ በጣም የሚያምር ልጅ ነው ተጠናኑ ልጅሽም የአባት ሽታ ያስፈልገዋል እሙይዬ እባክሽን ተጠናኑ
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 Жыл бұрын
ውይጤት 🤭 በቅ ፍቅር የዞሽል አዞሽ አድአዴ ≠ድዝንው 🤣 ምስክኑ 😳👊💞
@mamamma12
@mamamma12 Жыл бұрын
ወንዳች ቅቤ ነችዉ ለፍቅር 😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር❤❤
@nebrethailu3041
@nebrethailu3041 Жыл бұрын
አግቤው ሁሉ ሠው ክፎ አይደለም እግዜአብሄር መልካም ሠው ይሠጣል
@hanaa588
@hanaa588 Жыл бұрын
ቀጣዪ ድራማ አይቆይ የምትሉ😂
@mentasenote5583
@mentasenote5583 Жыл бұрын
ይቅርታ መጣያቅ የላበት ሌላ የጣያቃው ሌላ ነገሩን አተዛዙት ጎደኛሁ ነው ይቅርታ መጣያቅ የለበት ደሞ ልጁ መግብያ ለይ ተነግሮውል አለውኩም አለውኩም አትበሉ እሙና ሱሬ
@fatuma1133
@fatuma1133 Жыл бұрын
እመኚኝ አሁንም እየቀለደ ነዉ ወንዶቹ ዘዴኛ ሁነዋል አሉ አሉ ነዉዉዉዉዉዉ ከከከከከከ
@SalamKarout-m9f
@SalamKarout-m9f Жыл бұрын
የቅን ልቦች ባለቤት የሆነውን ፍፁም አስፋው ጋ ሽማግሌ ልኮ በክብር ይውሰዳት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
ኡኡኡኡ ኮሜቶች 😂😂😂 ጣጣ የላቼው ቀልድ እና ቁም ነገር አያውቁም ዳሩሽ ሁሉም አግቢው አሉ ሁሉን ኮሜንት አነበብኩ
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 Жыл бұрын
አረ ባል ማግባት ከምንም ነገር አያግድሸም ምን ሁነሸ ነዉ እሙየ ረጋ ብለሸ አሰቢ ፍቅር አትግፊ ልጁ ሲሳዝን እፉፉፉ ሴቶች እኮ የሚፈቅረን አናዉቅም እና አትሳሳቺ እሙየ ያሀፈ ሂወትሸ የተጋ ምእራፍ ነዉ ፈጣሪ የሚሰጥሸን ንፁ ፍቅር ደሞ ተቀበይ ሂወት ይቀጥላል
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ምላሱ ቅቤ ልቡ ጩቤነው ምንናቾዉም አይታማንም አርፈሽ ጩጨሽን አሳድግ
@ኡሙሀውለትYouTube
@ኡሙሀውለትYouTube Жыл бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው እ ሞኝሽን አሙኘ😊
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
👍👍😁
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
ልብ እሚሰብረ ታረክ
@ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
@ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni Жыл бұрын
ስለ እውነት ሰገጤ ናቼው በሰው ስሜት ነው የተጫወታችሁበት ውይ
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
እሰዉ ስሚት ላይ መጫወት ተዉ ግፍ አለዉ😢
ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 223 М.
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 322 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
መኪና ገዝቼ የመጣብኝ መዘዝ
11:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 155 М.
ፕራንክ መሆኑን ስነግራት በደስታ አበደች
14:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 227 М.
ቤተሰቦቼ በጣም ወደዋታል  እዚው ሊያስቀሯት ነው
35:35
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 288 М.
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Neba Entertainment
Рет қаралды 55 М.
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09