📌ጥያቄና መልስ #21

  Рет қаралды 7,742

Grace family

Grace family

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@MuluneshPetros
@MuluneshPetros 10 сағат бұрын
አንተ የተባረክህ ወንድማችን እንዴትጌታ የረዳህ ነህ ምነው አቢያተ በተክርስቲያናት ሁሉ ይህንን ቢማሩት ብቻ የምለው ቃልም የለኝ ተባረክልኝ በድጋሚ ።
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 22 сағат бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዳዊት አንተ ለኛ ስጦታችን ነህ እንወድሀለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@Naannee-r1d
@Naannee-r1d 12 сағат бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ተበረኩ❤❤❤❤❤❤
@MayrodaMirazhe
@MayrodaMirazhe 21 сағат бұрын
ወንድሞቼ ምን እንደምል አላውቅም እንደዚ በዝርዝር ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 one more pls
@meselemesfin9644
@meselemesfin9644 9 сағат бұрын
እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ተባረኩ
@BiniyemBamlak
@BiniyemBamlak 20 сағат бұрын
ተባረክ ወንጌል አይሸቀጥም
@solomonkera2916
@solomonkera2916 17 сағат бұрын
ገላትያ 5:4 በሕግ ለመጽደቅ የምትጥሩ፣ ከክርስቶስ ተለይታችኋል፤ ከጸጋ ርቃችኋል
@simrethagos4447
@simrethagos4447 19 сағат бұрын
amen amen❤
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 18 сағат бұрын
ተባረክ ❤❤❤
@welela3403
@welela3403 Күн бұрын
❤❤❤
@LoomiiFaayyiisa
@LoomiiFaayyiisa 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@abrahamhailu4058
@abrahamhailu4058 22 сағат бұрын
Both u are turn point my view regard my faith i was born from protenant family but i don't know about Grace as dave said right diveded the word God please said thank you for Dave.
@Merii25
@Merii25 Күн бұрын
What a beloved brethren ❤❤🙏🏼
@teshalewericho1644
@teshalewericho1644 Күн бұрын
Thanks Dawit God bless you
@Mubarek-u6i
@Mubarek-u6i 2 сағат бұрын
ወንድሞቼ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርላችሁ እንዴት እንደሚወዳችሁ እናንተን የሰጠኝ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤
@dawithabteab1653
@dawithabteab1653 Күн бұрын
Today you hit the nail for the first question Eritreawi negene amarigna bedem alchilm gin tmhrt bzu iketatel alewu mert neh wendmie Dave!!! Izi hasb tnish gra teganiche neberku besetw tmhrt ahun gin Amazing arge now yegelexkew ❤❤❤❤ bruk neh 17:30 17:58 ሮሜ 6:13-14 ትሕቲ ጸጋ እምበር፡ ትሕቲ ሕጊ ስለ ዘይኰንኩም፡ ሓጢኣት ኣይመልከኩምን እዩ እሞ፡ ከም ሞይቶም ዝተንስኡ ርእስኹም ንኣምላኽ ወፍዩ እምበር፡ ንኣካላትኩም ኣጽዋር ዓመጻ ንሓጢኣት ኣይትግበርዎ፡ ንኣካላትኩምሲ ኣጽዋር ጽድቂ ንኣምላኽ ደኣ ግበርዎ። 18:53 19:52 20:42 ካል ሆነ ግን የወሸት ፀጋ ነወ 26:23 26:26 26:33 26:35
@rantwee
@rantwee Күн бұрын
You are the best ❤
@YohannesAraya-u1w
@YohannesAraya-u1w Күн бұрын
Tebarek🎉🎉🎉
@nf7198
@nf7198 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@selamabrha9371
@selamabrha9371 7 сағат бұрын
God bless you 2❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercybekele1778
@mercybekele1778 21 сағат бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@TDF1698
@TDF1698 14 сағат бұрын
Much Grace unto You my brothers❤
@Wossen-w3n
@Wossen-w3n 13 сағат бұрын
የኔ ትያቄ1 ራዕይ 12 ከቁጥር 1 ጀምሮ የሚገጣት ሴቲቱ ማናት 2ኛ በዘፍ 1:1-2 መካከል ባሉት ቁጥር ውስጥ የጊዜ እርዝመት አለወይ? 3 በውዳሴና በምስጋና መካከል ልዪነት አለወይ ?ውዳሴ ለማን ምስጋናስ ለማን ተባረኩ ብዙ ተጠቅሜአለሁ
@biratumekoninbiratu9743
@biratumekoninbiratu9743 13 сағат бұрын
Gaafi qaba akka Mat7:15-20 akka jedhutti Yesuus Yesuus jedheef motumma waqayyotti hingalu erga tae Nanni Amane fayeera jechuun mirandola hamma cubuu dhisu hindandeenyet?
@biratumekoninbiratu9743
@biratumekoninbiratu9743 13 сағат бұрын
nidandama jechuufin
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 14 сағат бұрын
ዎንድሞቼ ናችሁ በትምህርታችሁ ደስተኛ ነኝ ፀጋ ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም
@GuteBedane
@GuteBedane 21 сағат бұрын
Much Grace
@MulugetaAmsalu-e1n
@MulugetaAmsalu-e1n 10 сағат бұрын
ዴቭ ሀብትሽ ከጎናችሁ ሆኖ በፀሎት የሚረዱአችሁ ሁሉ ጌታ ፀጋው ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 18 сағат бұрын
ፀጋ yebazalchu 🙌🙏
@solomongtachew
@solomongtachew Күн бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ዴቭ
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 18 сағат бұрын
ማስታወቂያ በዛ 😌
@abela126
@abela126 16 сағат бұрын
ሰላም please dave ይሄን ጥያቄ መልስልኝ 🙏 አብርሀም ነው ትክክለኛውን ሐይማኖት(አምላክ) መጀመሪያ ያገኘው? ከሆነ እንዴት? እራሱ አምላካችን ተገልጦለት ከሆነ እሱን ብቻ ለይቶ ለምን መረጠው??? በኦሪት ጊዜ ለምን ለእስራኤላውያን ብቻ ተገለበጠላቸው??
@MulugetaAmsalu-e1n
@MulugetaAmsalu-e1n 11 сағат бұрын
ወንድሜ የሴቲቱ ዘር የሚለውን ትምህርት ገብተህ ተማር ለምን እንደሆነ ለመረዳት ትችላለህ
@DegneshDoda
@DegneshDoda 15 сағат бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ነው
@minnina6985
@minnina6985 Күн бұрын
ልክ ብለሃል የዛሬ ወንዶች ስፍራቸውን ስላልያዙ ሴቶቹ ይዘው ትዳሩም አልበረክት አለ። በአማኞችም በማያምኑትም የሚታይ ነው።
@Niftaleme
@Niftaleme Күн бұрын
2ቆርንስ ምዕራፍ 3 ሥጋ በሆነ በልብ ፅላት እንጅ በድንጋይ ፅላት ያልተፃፌ የምለዉ መንፈስቅዱስ ማለቱ ነዉ ወይስ ስለ መሴ ህግ ነዉ። የምናገረዉ ምክንያቱም ብዙ ቸርቾች የሰሌዳ ለዉጥ ነዉ እንጅ ስለ ሙሴ ነዉ የምናገረዉ ስለዝህ ህጉን መታዘዝ አሉብን ብሉ ያምናሉ በዝህም ላይ ብዙ ክርክር አለ ይህንን ብታብራራልን በደንብ ።ደቭ እወድሀለሁ የምዳራችን በረከትና ሥጦታ ነህ ።ሰ
@AlexaKD-g1f
@AlexaKD-g1f 10 сағат бұрын
God bless you
@SolomonGobeze-n6p
@SolomonGobeze-n6p Күн бұрын
Salm salm
@amualtheshitaye
@amualtheshitaye Күн бұрын
Shalom
@liulsegedemekonen9491
@liulsegedemekonen9491 20 сағат бұрын
ዴቭ መጽሐፍ መቼ እንጠብቅ
@befikirbirhan7617
@befikirbirhan7617 15 сағат бұрын
Beblu kidan ZEMEN abrham eyesusin ahead of amno dinual .Tadya endesu sayamnu yemotut hulu aldanum malet new?
@amualtheshitaye
@amualtheshitaye Күн бұрын
Arif
@betselottenker1479
@betselottenker1479 Күн бұрын
So far so good brother.
@ghirmaymichael7156
@ghirmaymichael7156 Сағат бұрын
ታድያ አንድ ዘማሪ ከትግስት ስያወራ ሃብታም የሆነ ክርስትያን ከጌታ ፍቃድ ከወጣ ብቻ ነው ይላል ይህ ከሃሳብህ አይጋጭም ወይ ።
@HHa-q9m
@HHa-q9m 22 сағат бұрын
ዳዊት ሁልግዜ እኔ ከዼጤ እለያለው ወይም ደሞ እኔ ማሰተምረው እኔ እደዚ እደዚያ ትላለክ ሰወችን ሳትነካ የራስክን ብቻ አሰተምር ካሎነ ወደመጣህበት ተመለስ እራስን ከዼጤ ወገን አደለውም አተበል ጌታ ልብ ይስጣቹ
@liulsegedemekonen9491
@liulsegedemekonen9491 20 сағат бұрын
መማር ጥሩ ነው ዴቭ የእየሱስ ብርቱ ወታደር
@DagmawiTemesgen
@DagmawiTemesgen 19 сағат бұрын
አፃፃፍህ እንዳልዳንክና ጴንጤ እንዳልሆንክ ያስታውቃል ኦርቶዶክሱ ወነንድማችን ጌታን ተቀበል
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 19 сағат бұрын
ወንድሜ አትሸወድ መካሪ መስለህ ከምትቀርብ ጌታን ተቀብለህ የዘላለም ህወትን ብትቀበል ይበጅሀልና ወንድሜ በዚህ 11ኛው ሰዐት ላይ አትቀልድ ወንድሜ
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 8 сағат бұрын
Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarikachew zemanechew yelamelem ❤❤❤❤❤❤
@AlexAlemu-l8o
@AlexAlemu-l8o Күн бұрын
ዳዊት-ስተዉ ከተመለሱት ከነቢይ ዘነበና ዘማሪ ኬፋ ልትማር የገባሀል-ከቀድሞ እምነትህ ወጥተህ ጴንጤ ውስጥ አልቀላቀልም ብለህ ብቻህን በቆየህበት ጊዜ አሳቹ አግኝቶሀል-ለዚህ ነዉ ትምርትህ ግማሽ እዉነት የሆነዉ!
@fitsumabraham2909
@fitsumabraham2909 Күн бұрын
ድነት አይወሰድም ብሎ እያስተማረ እንኳን ተመልሶ ወደ ኦርቶዶክስ የሚገባ አይመስለኝም(you know what I am saying 🤷‍♂️)።ባይሆን ወጥረሽ ትምህርቱን ኮምኩሚው✌️
@Isaiahta2544
@Isaiahta2544 23 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣
@liulsegedemekonen9491
@liulsegedemekonen9491 20 сағат бұрын
አንፍር 😂😂😂 ዴቭ ጸጋው ተገልጧል በርታልን
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 6 сағат бұрын
You talked about it religious but he talked about life that's why you can't understand. I advise you come out religious beliefs and thoughts connected to the word of God before to late.....
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
📌የጥምቀት በዓልና ታቦት
34:00
Grace family
Рет қаралды 3,4 М.
ጥያቄ እና መልስ # 7
1:50:26
Grace family
Рет қаралды 13 М.