የቂንጬ አሰራር kincha yummy 😋

  Рет қаралды 67,856

Habiba Habiba

Habiba Habiba

Күн бұрын

ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
Facebook - Family first phsa
Instagram - Family first phsa
Tiktok - Family first phsa

Пікірлер: 84
@deje3710
@deje3710 Жыл бұрын
ትክክል አይደለም አሰራሩ ሽንኩርቱ በትንሽ ዘይት መጠበስ አለበት በቂቤ ሽንኩርት አይቁላላም እርድ ኮሪማ ነጭ ሽንኩርት ይጨመራል በጣም ይጣፍጣል
@user-dv2jf2oi9h
@user-dv2jf2oi9h 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ግን የሁሉም አሰራራ ይለያያል አዳድ ሰው ሽንኩራት አይጨምራም
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Жыл бұрын
ቅቤውን ከሽንኩርቱ በኃላ ቢጨመር ይሻላል ቅባት ነገር ብዙ እሳት ላይ ባይ ቆይ ይመረጣል ነጭ ሽንኩርት ጥሩ ነው ዕርድም ኮረሪማም ቢጨመርበት ጥሩ ነው።
@Helensibhat135
@Helensibhat135 Жыл бұрын
Tekekel
@user-qr1cs1hv3z
@user-qr1cs1hv3z 10 ай бұрын
Berchi wude gobaz nesh 👍😍😍😍😍
@semirmoha8795
@semirmoha8795 Жыл бұрын
ቂንጬሽ ያምራል ዋዉ 😋
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 4 ай бұрын
amezing ❤❤❤❤❤በጣም ባለሙያ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Ай бұрын
የኔቆንጆ❤❤እናመሰግናለን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣምቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍🥰🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ 🥰
@rb2782
@rb2782 6 ай бұрын
ስታወሪ በጣም ነው ደስ የምትዩ❤❤❤❤
@umuAmartube
@umuAmartube 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፋሚሊዮዮ በርች ቤተሠብ ሁኛለሁ ውደ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx mara 🥰
@bzunshbekele949
@bzunshbekele949 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ ተባረኪ 👏🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 Tnx 🥰
@beyo510
@beyo510 9 ай бұрын
ጎበዝ
@helenabraha2059
@helenabraha2059 Жыл бұрын
Balemuya rasu andu ye set lij webet new bless u
@danielmekite5642
@danielmekite5642 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@workushumiye439
@workushumiye439 Жыл бұрын
amazing በጣም ደስ ይላል
@memmkl8190
@memmkl8190 10 ай бұрын
❤❤በጣም ጎበዝ ነሽ
@successtube9723
@successtube9723 3 жыл бұрын
ኑሮ በዜዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሸን እናመሰግናለን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Eshi mara Tnx 🥰
@eyerusgoderewa
@eyerusgoderewa Жыл бұрын
ቅቤከሌለበዘይትብቻመስራትይቻላል
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
you explain it well. I love with እርድ እና በዘይት። እኔ ደግሞ በጣም ሽንኩርት ሲበዛ እወዳለሁ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን 😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Me too I love 💗 onion 🧅
@selaminatube3092
@selaminatube3092 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
እሺ እናት እመጣለው
@fatumatube6557
@fatumatube6557 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው የሰራሺው እህት በርቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ እንዛመድ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ እመጣለው
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y Жыл бұрын
ኧረ የሰራሽው ልክ አደለም አቀቃቀልሽ ቆንጆ ነው ቂቤ አግለሽ ሽንኩርት ያደረግሽው ግን ትልቅ ስህተት ነው
@bebyalex4235
@bebyalex4235 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx mara 🥰
@sadyaseed520
@sadyaseed520 10 ай бұрын
👌👌
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
ግሩም ነው፣
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Wow betam yasegomgale enamsegnalen
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Ur welcome ☺️ mara 🥰
@myculturetube2976
@myculturetube2976 3 жыл бұрын
Thank you family first konjo aserar nw kinche is one of my favorite food
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Glad you like it Tnx mara 🥰
@user-ne7vj3kb7k
@user-ne7vj3kb7k 8 ай бұрын
Ok
@demistwewe6799
@demistwewe6799 Жыл бұрын
Gobeze 👍
@selamawitfeyissa8126
@selamawitfeyissa8126 3 жыл бұрын
Great job but I don like to put Onion at all
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Ya you can make without onion 🧅
@abdomohamed7944
@abdomohamed7944 Жыл бұрын
OK thank you
@user-nl8ez5ju2k
@user-nl8ez5ju2k Жыл бұрын
berichi gonez
@lanteTV1
@lanteTV1 3 жыл бұрын
Hi Family first thanks for presenting your recipe for us. አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ 🙏🏾
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Sure I will come to you Tnx 🥰
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
watching 😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx for watching mara 🥰
@billaancha8394
@billaancha8394 Жыл бұрын
Beteseb
@hanasiltan5611
@hanasiltan5611 2 жыл бұрын
የሽንኩርት ጥቅም ምንድነው
@mintesnotlegeta
@mintesnotlegeta 3 жыл бұрын
Watching
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx for watching 🥰
@yeta
@yeta Жыл бұрын
❤❤❤
@danielmekite5642
@danielmekite5642 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ስትቀቅይ ግን ሽንኩርት በቅቤ ይቁላላል????????
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 9 ай бұрын
Okok😂
@amuta2003
@amuta2003 8 ай бұрын
ቂጥሽ ይባረክ😊
@tesfayeasnake840
@tesfayeasnake840 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድድ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@sinbotube5654
@sinbotube5654 2 жыл бұрын
Medegawun belekesh betareg aref new
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 2 жыл бұрын
Eshi thank you 🙏🏽
@hanaamen859
@hanaamen859 3 жыл бұрын
Pls የገብስ ቄንጪ የት ይገኛል ኬርፎር አለ በርቺ በጣም ጓበዝ ነሽ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Lulu አለ ማሬ 🥰
@sanchezyt8226
@sanchezyt8226 3 жыл бұрын
Hey New friend here for support
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx I will come to you too 🥰
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Жыл бұрын
አጃ እናቃለን ።
@dagmawiaregaw6480
@dagmawiaregaw6480 8 ай бұрын
በጣም ግልፅ አሰራር አብሶ የወሀው ልክ !
@kinfeyenadu7175
@kinfeyenadu7175 Жыл бұрын
When mention the ingredients it will be more helpful if the subtitle or caption included in your video 😮
@selomifamilytube2719
@selomifamilytube2719 3 жыл бұрын
Selam lezi bet beteseb enhun
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Eshi metaw 🥰
@mintesnotlegeta
@mintesnotlegeta 3 жыл бұрын
Thank you Habib 🙏🙏🙏🙏🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Ur welcome ☺️🥰
@meku90829
@meku90829 3 жыл бұрын
Thank you family
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Ur welcome 🥰 mara
@mariammariam1007
@mariammariam1007 8 ай бұрын
ምንድነዉ ይሄ አሰራር ሽንኩርቱ ሳይቁላላ ይሄማ ሽንኩርት የምያስፈልገዉ አሰራር አይደለም
@memmkl8190
@memmkl8190 10 ай бұрын
በስኳረ ማረግ አይቼልም
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ቂንጬ ለመስራት ቂጬ ያስፈልገናል አላለችም 😅😅አይ ሚክስ ሚክስ
@hanichobekele
@hanichobekele Жыл бұрын
Kkkk
@TgBirhanu-fj4zd
@TgBirhanu-fj4zd Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@yeraseneny17
@yeraseneny17 Жыл бұрын
Gerenya😂
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
መጅላው ከቁመትሽ በላይ ሆነኮ 😅
@ageramengiste7840
@ageramengiste7840 Жыл бұрын
Jegna
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 320 М.
የከብሳ አሰራር kabsa ‏كبسة
9:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 27 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 53 МЛН
ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር
11:28
konjo tube
Рет қаралды 87 М.
Ethiopian Recipes "How to make Kinche" የቂንጬ አስራር
16:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 149 М.
የገብስ ቅንጬ አሠራር(Ethiopian  Barly Kinche food)
7:43
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 41 М.
የአጃ ቂንጬ አሰራር  Ethiopian Bulgar Oats Breakfast
2:25
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
የቂንጬ አሰራር / Ethiopia Food Kinche Recipe
28:15
Adanech Kitchen
Рет қаралды 4,8 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН