የቂጣ አሰራር // ያለ እርሾ በፍጥነት //ቶርቲያስ አሰራር / የሸዋርማ ቂጣ አሰራር (How to make home made tortillas

  Рет қаралды 46,720

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

Ingredients:-
3 ኩባያ ፍርኖ ዱቄት ( 3 Cups all purpose flour)
1/4 ኩባያ ዘይት ( 1/4 Cup Oil)
2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር (2 tsp Baking powder)
1 የሻይ ማንኪያ ጨው (1 tsp Salt)
1 ኩባያ የሞቀ ውሀ ( 1 Cup warm Water)
ከ 5-10 ደቂቃ እናሸዋለን (knead until smooth, about 5-10 min)
ለ 15 ደቂቃ በላስቲክ ሸፍነን ቁጭ እናደርገዋለን ከመዳመጣችን በፊት(Cover dough with plastic and Let rest for 15 min)
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Enat Ethiopian food, Bahlie Tube

Пікірлер: 154
@mediyediintemarii
@mediyediintemarii 3 ай бұрын
ዋው ያምራል ጎበዝነሽ ግዜ ይውስዳል እጅ😘😘😘😘
@ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት
@ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት 5 жыл бұрын
ምርጥ ባለሙያነሽ እህቴ በርች ገና ብዙእንጠብቃለን ካንች እጅሽ ይባረክ ምንም ነገር የምግብአሠራር አልችልምነበር አሁንግን ከአንች እየተማርኩነው እወድሽ አለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነው የማመሰግነው ሞያ ይለመዳል ዋናው ፍላጎቱ ነው በርቺ
@DAPURSEDERHANATIKA
@DAPURSEDERHANATIKA 5 жыл бұрын
Nyimak resep dan cara pembuatan tortilas...enak pasti nech😋😋😋
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
በርቺ እናት ገና ዛሬ ሳይሽ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Aster Astek እሺ በጣም አመሰግናለው
@Amihabsawit
@Amihabsawit Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም እናመሰግናለን እህት አለሜ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@bearsandbutters
@bearsandbutters 5 жыл бұрын
This is a really awesome tortilla recipe!! We LOVE Tortillas, but we don't make ours very often!! This looks like something we may try sometime! Great video and thanks for sharing!! Looks beautiful and love when they puff up!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much my friends
@水口忠正
@水口忠正 5 жыл бұрын
How to make home-made tortillas / It looks delicious It is always a good image Thank you very much · Thank you for your detailed talk · Thank you in the future-
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
Hi dear
@水口忠正
@水口忠正 5 жыл бұрын
@@Marakitube Always a good image Thank you. Thank you in the future.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much dear
@Kabarile31
@Kabarile31 5 жыл бұрын
That looks delicious. Thank you for sharing your recipe.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks for watching
@saidadagan4425
@saidadagan4425 5 жыл бұрын
Waw looks so delicious my friend. Keep going
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
ጎበዝ ዬኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው መስኪዬ
@easyarrangementrecipejapan9788
@easyarrangementrecipejapan9788 5 жыл бұрын
Very nice recipe.😍😋👏👌😋😍👍👌👍👏Very delicious.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
የኔ ማር እንዴት ነሽልኝ በጣም አሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን ውዴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው
@lubaba5643
@lubaba5643 3 жыл бұрын
ውዴ ወላሂ ዛሬ ይህን ቢዱ አይች ሰርችው ሰወች በጣም ነው የወደዱት አመሰግናለሁ ብርችልኝ ለቤት አዲስ ነኝ ተቀበይኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለው🙏🙏
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Wow bexam arif enamsgenalen berchilen
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Eshe weda enem amesegenalew
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 жыл бұрын
Thank you for sharing dear I will try it
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
@ Eske Tube thanks for watching sis
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 жыл бұрын
ሼር አርጌልሻለው በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
@@EskeEthioTube እሺ በጣም አመሰግናለው ማሬ
@EthiomerejaOfficial
@EthiomerejaOfficial 5 жыл бұрын
I love tortillas
@TheIcingSugar
@TheIcingSugar 5 жыл бұрын
I will try this 👌 amazing share
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
ጎበዝ ያምራል በርች እማ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Ayu tube እሺ አመሰግናለው
@قناهاناوصاحبتي
@قناهاناوصاحبتي 5 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته 🤝 Wow this is fantastic 🥰🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks my dear
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Thank you batem arifnew,ijishin yebarak
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
@Buzayehu Tola Amen betam amesegenalew
@dfdf-ws6eh
@dfdf-ws6eh Жыл бұрын
ጀግና 🥰🥰👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤
@AnaRemidios
@AnaRemidios 5 жыл бұрын
Thanks for sharing I will try this
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Ana Remidios thank you so much
@omsami6848
@omsami6848 4 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ش
@VietnameseCalligraphy
@VietnameseCalligraphy 5 жыл бұрын
good food,Thank you very much my friend, good food,
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ Thank you.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@LathasRecipeWorld
@LathasRecipeWorld 5 жыл бұрын
Interesting
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርችልን 👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እሺ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው
@sehailediyabetyemekleri
@sehailediyabetyemekleri 5 жыл бұрын
Selam sis looks so yummy thanks for sharing nice recipe.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much my friend
@InspirationSaveurCulinaire
@InspirationSaveurCulinaire 5 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዴ እናመሰግናለን ....... ማሸቱ ግን ውይይይይ😀
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ማሂዬ ክክክ በማየት ብቻ አደከመሽ ግን በደንብ ሲታሽ ቆንጆ ቶርቲያ ይወጣዋል በጣም ለውጥ አለው ማሬ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 5 жыл бұрын
WOW YENE EHETE BETAM KONJO NEW I SWEAR TORTILLAS EWEDALEW BERCHI EGZIYABER KANCHI GARE YEHOUN.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Betam amesegenalew enam tortillas ewdalew bezu geza kebeta aytefam
@AchoosKitchen
@AchoosKitchen 5 жыл бұрын
Super 👌👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@srkitchen6235
@srkitchen6235 5 жыл бұрын
Healthy tortillas ❤🤗💖
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
SR kitchen thank you so much
@kidsfunandlearn262
@kidsfunandlearn262 5 жыл бұрын
Very tasty tortillas friend!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much
@sanjamandicsanjinedjakonije
@sanjamandicsanjinedjakonije 5 жыл бұрын
Hello. Great tortillas.👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@KatelynM
@KatelynM 5 жыл бұрын
Yummy tortillas😍😋👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks dear
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 5 жыл бұрын
ዋውው እናመግናለን ውዴኔም ጎራበይ ኮመንተሮች በቅንነት ጎራበሉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@AbCd-zb4yz
@AbCd-zb4yz 5 жыл бұрын
የሰራሽው ፈጣይር ነው ግን tortyas ሲባል አበእንግልዝ ነው ገና ዛሬ ሰማሁ
@girmamoges43
@girmamoges43 4 жыл бұрын
Wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thanks🤗
@girmamoges43
@girmamoges43 4 жыл бұрын
You welcome i love it so much
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
Wow wow looks so yummy. Thank you yene konjo
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አቢዬ
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
በጣም ስለወደድኩት ሼር አድጌዋለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
@@AbiTube በጣም አመሰግናለው ማሬ
@ረጅምእድሜከጤናጋለእናቴ
@ረጅምእድሜከጤናጋለእናቴ 4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@lissiesantiago2784
@lissiesantiago2784 5 жыл бұрын
Nice definitely going to try to make them 😉🤗❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ጎበዝ.ያምራል.በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Ganna Mohamed እሺ በጣም አመሰግናለው
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@kitchensothanaigal2747
@kitchensothanaigal2747 5 жыл бұрын
Nice 👌
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
Hi friend
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
It looks yummy.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you so much
@yewubdarlemma6225
@yewubdarlemma6225 2 жыл бұрын
እባክሽ እኸቴ መቅ ውሀ ነው ወይሰ ቀዝቃዛ ነዉ የተጠቀምሽወ ንገሪኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ሞቅ ያለ ውሀ ነው ቀዝቃዛ ያልሆነ በጣምም ያልፈላ ለብ ያለ ውሀ። አመሰግናለሁ
@ዜድእሙሠልማን
@ዜድእሙሠልማን 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Rinad Rinad እሺ በጣም አመሰግናለው
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ 👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ራዩ tube እኔም በጣም አመሰግናለው
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu ijish yibarak
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Betam amesegenalew mar
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
Inamsgnaln berchln Arif ser new 👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቲጂዬ
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ 👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
ሼር አድርጌያለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሩትዬ
@ellendelights
@ellendelights 5 жыл бұрын
Beautiful Tortillas!!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thank you
@ኢትዮሀገሬ-ገ4ጐ
@ኢትዮሀገሬ-ገ4ጐ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Eldina tube እኔም በጣም አመሰግናለው የኔ እህት
@TheJoyofCookingbyAishwarya
@TheJoyofCookingbyAishwarya 5 жыл бұрын
wow :)
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው
@እናቴለኔሔወቴናት
@እናቴለኔሔወቴናት 9 ай бұрын
ስነሳ እሰራለሁ እሞክረዋለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
👍❤
@yohanesdebebe6601
@yohanesdebebe6601 3 жыл бұрын
Berch betam teru ena kelali new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Eshe amesegenalew🙏
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ለመብላትም ለመሥራትም ይመቻል ልሥልስ ያለ አሁን እሠራዋለሁ፣
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እሺ ዜድዬ በጣም አመሰግናለው
@abruyegetaliji1720
@abruyegetaliji1720 5 жыл бұрын
waw
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
Yemfekgewu ረስፕ 👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ሶፊዬ
@sarahvlog6975
@sarahvlog6975 5 жыл бұрын
ana m3ak jdida mansinich
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ከም ነው ግን ሚበላው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ከብዙ ነገር ጋር ይበላል ለምሳሌ:- በፉል፣በእንቁላል፣ቡሪቶም እንሰራበታለን፣በዶሮ ስጋ፣በአትክልት፣በዛእተር ፣በማርገሪን፣በማርማላት፣ ስንቱን ልጥቀስልሽ በብዙ መልኩ መመገብ እንችላለን። ከአሁን በፊት የሰራሁት ቪዲዩም አለ "4" ቀላልና ጣፋጭ የቁርስ አሰራር የሚል እዛ ላይም በቂጣ የሚበሉ ምግቦች አሉልሽ።አመሰግናለው የኔ እህት
@rahal2261
@rahal2261 5 жыл бұрын
, 👍👍👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Thanks
@sarahvlog6975
@sarahvlog6975 5 жыл бұрын
amm
@ባይተዋሯ
@ባይተዋሯ Жыл бұрын
ጠፍጥፌ ጨርሻቸዋለሁ አላለችም😂
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🤔😁😁
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
እስከ ምነፈ አይጠበቅም እንድ???
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ይሄ እርሾ የለውም እና አይጠበቅም🤗❤
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 5 жыл бұрын
Enamsgnaln 😘😘😘
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ሀይ ሽዉት ማር ወደ እኔም ጎራ በይ በፈቃደኛነት😍
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 5 жыл бұрын
Etiho maraki ጎራ aliku ማር
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Enam amesegenalew weda
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 5 жыл бұрын
Enamsgnalen Berch
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Eshe amesegenalew
@DOCKO2006
@DOCKO2006 2 жыл бұрын
ድምፅሽ አይሰማም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ይቅርታ ድምጼን ከፍ ለማድረግ ሞክራለው። አመሰግናለሁ
@apptechethiopia6790
@apptechethiopia6790 5 жыл бұрын
ሰላም sebscribe አርጉኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
App tech Ethiopia እኔ አድርጌሀለው
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
ሮቲ ወይም ቻፓቲ አሰራር
4:36
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 11 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН