የቆላስይስ ተከታታይ ትምህርት ምህራፍ 3 ክፍል 9 || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE

  Рет қаралды 5,265

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Күн бұрын

የቆላስይስ ተከታታይ ትምህርት ምህራፍ 3 ክፍል 9 || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE
#preaching #prophet #tilahun #ecrc
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
Everlasting Christ Revelation Church
አድራሻ፦ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ ስታዲየም ፊትለፊት በአቢሲኒያ ባንክ ባለው መግቢያ 100 ሜትር እንደሄዱ በስተግራ እንደታጠፉ ያገኙናል

Пікірлер: 30
@ተመስገንጌጡ
@ተመስገንጌጡ Күн бұрын
ነብይ ጥላሁን እውነት እልሀለው በቅዱስ እግ/ር ፊት ሆኜ በአንተ ስብከት ውስጥ አርጎ ክርስቶስ ወደ ልቤ መጣ አቅምም አጣው!!!የስብዕና ድርቀት ስለማይታይበት መልካም አስተምዕሮትህ አምላክ ይባረክ ፀጋ እና በረከቱ ካንተ አይራቅ ዕድሜ ከጤና ያድልልኝ!!!!!🙏🙏🙏
@YakMms
@YakMms Күн бұрын
ጥለ በእየሱስ ስም ተባረክ የኔ አባት ክፉ አይንካዉ 😢😢
@wodehord7063
@wodehord7063 Күн бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍ እንዴ ማር ይጣፍጣል የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚ በላይ ስፋ በነገር ሁሉ ተባረክ ለክፍዎች አትገኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅
@AbushDegefu-g5c
@AbushDegefu-g5c Күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@KiyaDevafikr
@KiyaDevafikr Күн бұрын
12 እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ። 13 እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ። 14 በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት። ቆላሲይያሰ 3፧12-14
@genilovetubege12ni12
@genilovetubege12ni12 Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ካመንኩት በላይ በእግዚአብሔር እንዳምን የምያደርግ እግዚአብሔር መንፈስ አለ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጥልዬ የሰማዩ አምላክ ይባርክህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ መጠን የእግዚአብሔር ቃል እንድናቅ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ይሁን ❤️🙏እንዴ እኔ ስደት ላይ ሆናችሁ ያላችሁ እህት ና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ግዜ ያምጣልን በሀገራችን እግዚአብሔር እንዳገልግል እግዚአብሔር ይርዳን ስደት ባቃችሁ ይብለን ያማረ የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን አሜን 😭😭🎉❤
@elsasegid7631
@elsasegid7631 Күн бұрын
Amen Amen
@ErimasBogale-xy7lq
@ErimasBogale-xy7lq Күн бұрын
Geta zamenihin yiberki nebiyi tile ❤
@SamrawitKidane-z9g
@SamrawitKidane-z9g 58 минут бұрын
በቃ ምንም ማለት አልችልም ጌታ በበለጠ ክብር ባንተ ይገለጥ ዝምብዬ እሰማሀለው ስለፀጋው ስጦታ ጌታ ይመስገን❤❤❤❤
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha Күн бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የተፋቹ አስቸግራቹን እንጂ እንዎዳችህለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ErimasBogale-xy7lq
@ErimasBogale-xy7lq Күн бұрын
Ameen ameen
@challayashibrget
@challayashibrget 2 сағат бұрын
አሜን 🙏🙌ክብር ሁሉ ለስሙ አሌሉያ ወይ !ምን ልበል ተባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ ተባራራልኝ እዉነት ተባርክ
@ComCell-fh1qm
@ComCell-fh1qm 17 сағат бұрын
ባንተ ስር ቁጭ ብሎ ምማሩ ኮ እድልይኖቺ ናች 🥹እግዚአብሔር ይባርክክ 🥰
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Күн бұрын
የኢየሱስ ትህትና የኢየሱስ ትግስት በምን ቃል ይገለፅል? የዘላለም አምላክ ደግሞ እግር የሚያጥብ ባርያ ከተገለጠለት በቀር ማን ይረዳል ይህን ሰለ ማናገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ነብይ ጥሌ!🙏🙌🙌🥰🥰
@God-q7y
@God-q7y Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ
@rabincall2859
@rabincall2859 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 17 сағат бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
God opposes the proud but gives grace to the humble! ( James 4:6) this what I want because our big house & her children crambled like bricks due to Pride!!!
@Bana-oy5nv
@Bana-oy5nv 6 сағат бұрын
አሜን አሜን ፀጋ ይብዛል
@selamkifle-e2l
@selamkifle-e2l Күн бұрын
Wow that is so amazing God bless you 🙏🏻❤️✝️🎆
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 сағат бұрын
አሜንንንንንን❤🎉
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 21 сағат бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@messikarem2989
@messikarem2989 14 сағат бұрын
ተባረክ❤❤❤😊😊
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh Күн бұрын
አሜን
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 20 сағат бұрын
Amen amen amen tebarekalegn❤❤❤❤❤❤
@temesgentamirat9867
@temesgentamirat9867 21 сағат бұрын
Egziabher yimesgen!! 🥰🥰🥰
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Күн бұрын
Be blessed ❤❤❤
@teddyworku3317
@teddyworku3317 Күн бұрын
Amennnnnnn ❤
@messikarem2989
@messikarem2989 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemTeare-kf4uh
@LemlemTeare-kf4uh Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 66 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 15 МЛН
እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል 1
37:18
አሜን - AMEN
Рет қаралды 4,5 М.
live
1:03:15
Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army
Рет қаралды 28 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН