የፆም ቋንጣ እንበለው እንዴ??

  Рет қаралды 55,173

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ እናት እጂሽ ይባረክ እናት ለዘላለም ትኑር ምርዬን የምታጎርሻት ነገር እናቴን ያስታውሰኛል እኔም ከእናቴ ጋ ለጥመቀት እስከምገናኝ ቸኮልኩ የእናት ጉርሻ ልዩ ነው😘😍
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
ለዛ ያለው ጨዋታ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ዘመናቹህ ይባረክ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያና የተርጋጉ መልካም እናት ነዎትና እድሜና ጤና ይሰጥዎት ! ለዚህ ዘመን ወጣት አሰተማሪያችን ከሆኑት ነዎት!!!😍
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ውነትም እጅግ ሞያ ነሽ ዋው አቦ ተባረኪ እህት አለም🙏 ሰላም ሰላም ምህረት ራስታ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
የዱባ ወጡንም ቅቅሉንም በጣም ነው የምወደው ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏❤️
@Rosina.K
@Rosina.K Жыл бұрын
Thank you Kalye”s mom and Mereye! I really enjoy watching you! Mereye enjoy your mom”s cooking, you are lucky 😘😘😘
@rozamenberu4756
@rozamenberu4756 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ እናት
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
Wow በጣም ያምራል ማዘር እኮ በማሰሮ የሚቀቅሉት ስቲም እያደረጉት ነበር ስኳሽ በስቶቭ ዉስጥ ስቲም ተደርጎ በጣም ይጣፍጣል
@tigestayalew4189
@tigestayalew4189 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው የአሁን ዱባ ተቀቅሎ አይጣፈጥም ፀሀይ ሲመታው ጣሙ አይቀንሰም በምጣድ ማድረቅ አይቻልም? የምታቀርቢው አዳዲሰ ነገር አሰተምሮናል እድሜ ይሰጥልን እናመሰግናለን
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Жыл бұрын
ዋዉ ጉደኛ ሞያ ነው እጅ ይባርክ ጨዋታችሁን ስወድላችሁ ምሪዬ እጅጌ በርቱ
@zedhaji4410
@zedhaji4410 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አልጫእም ቅመሽው ይጣፍጣል እናመስግናለን
@etetumamo264
@etetumamo264 Жыл бұрын
Ejigya Ejish yebarek . Ya teratera Mefch Machine alesh enda? wagawes sent naw?
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
ሲያዩይ እራሱ ያምራል
@tigistmenber4455
@tigistmenber4455 Жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እኔ በጣም ነው የምወደው ፍሬውን አውጥቸ አደርቀውና እቆለዋለው ፍሬውም ቆንጆ ነው
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Betam konjo new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤Betam new yemewedewe duba enate teze telenalech teseralene nebere
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
በእውነት እጂዎት ይባርክ !!! ብዙ ሰው ለዱባ ያለውን አመለካከት ይቀይራል። በጣም ይጣፍጣል ትናንት ሰርቸ ዶሮ ዶሮ ነው የሚለው ና ተባርኩ እናቴ!!!!😍😍😍
@maranathademoz9495
@maranathademoz9495 Жыл бұрын
Ene duba alwedm nber bezi melku gn kemshe alakm nbr arif yemeslal emokrewalhu mother tebarekiln🙏
@fikirteahmed9881
@fikirteahmed9881 Жыл бұрын
ደስ ይላል ሲታይ እራሱ እንሞክረዋለን 🙏
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
ሠላም በዚህ ሣምንት ነዉ ያየሁሸ ጎበዝ ነሺ ሚላት ብዙ ዉያ አሥተምራናለች ረጂ እድሜ ይሥጣችሁ የባለሙያ ልጂ ባለሙያ
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Жыл бұрын
ድባ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው። ከፖሮከሊ ካሮት ድባ ሽንኩርት ስኳር ድንች አድርጓ መስራት በዳቦ ወይም በሩዝ መብላት
@michaletadele6167
@michaletadele6167 Жыл бұрын
ውድዋ እኔ እመጣለሁ በጣም ነው የምወደው ከጋበዝሸኝ እጅሸ ይባረክ አንደኛ
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 6 ай бұрын
Gobez berich,thank you
@Umnassim4533
@Umnassim4533 Жыл бұрын
Can we dry it in the oven ? thank you
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 Жыл бұрын
Wow betam yameral. Thank you so much 💕 💓 💗 I will try it
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Thanks
@jimihash3418
@jimihash3418 Жыл бұрын
Ende duba slcha be kwanta kariya norot wooow nw lingrachihu alchlm endet endemitaft
@aregyehuss4496
@aregyehuss4496 Жыл бұрын
አልጫውም በጣም ቆንጆነው
@elsafseha1650
@elsafseha1650 Жыл бұрын
ማዘርሽን በጣም እወዳታሎህ እህቴ ትመስለኛለች፡፡ ዱባ ከስጋ ጋር ይጣፍጣል፡፡
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 Жыл бұрын
ስንቴ ምራቄን ዋጥኩ እናመሰግናለን እትዬ እጅግ ምርዬም::
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Жыл бұрын
እኔ በልቼም አላውቅም ግን ድባ ወጥ ሲባል እስማለሁ እኔ ድንች ወጥ እወዳለሁ ከዱባ ይልቅ
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
እኔ ዱባ ወጥ በጣም ነው እምወደው በፊት ልጅ ሆኜ አያቴ ስትሰራ በአጠገቡ አልገኝም ብይ ስትለኝም እናደድ ነበር አሁን ግን በተራዬ ልጆቼን ካልበላችው እያልኩ ግብግብ እና ይገርመኛል እናታችሁን የምታስቸግሩ ልጆች እባካችው ዱባ ብሉ በጣምምም ይጣፍጣል ብሉ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እጅግዬ ዱባ ከሚጠሉ ሰዎች እንዷ ነኝ እሰቲ በዚ መልክ እሞክራለሁ ዱባ እኮ መድሃኒት ነው። ልክ ነሽ ምርዬ ቶሎ አፍ ላይ የሚሟማው ነገር ነው የሚረብሸው።
@مثقالعبيدات
@مثقالعبيدات Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን የኔ ልዩ ልዩ እናት
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ ሰርቼ ለመብላት ቸኩያለሁ
@eseyzemene7110
@eseyzemene7110 Жыл бұрын
Duba betam ewodalehu enem enate beberbere new yemitseraw endachiw gin be alcham betam yitafital nech shenkrt ena karya sigebabet liyu new
@johannaekklesia9715
@johannaekklesia9715 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ዱባ ወጥ ዶሮን ያስንቃል የጆቻችሁ ስራ ይባረክ:: እኔም ብቻዬን ነዉ የምበላዉ ለልጆቼ ማርማላደ ከሙዝ ጋር ሠርቼዉ በጣም ወደዉት በፍቅር ይበሉታል
@meseretarefayine3608
@meseretarefayine3608 Жыл бұрын
እውነት? እንዴት ነው ከሙዝ ጋር ማርማላት ሚሰራው? እስኪ ንገሪን?
@johannaekklesia9715
@johannaekklesia9715 Жыл бұрын
@@meseretarefayine3608ድባዉን ልጠሽ ከትፈሽ ካዘጋጀሽ በዝቅተኛ እሳት መጣድ ብስል እስኪል መቀቀል ከዛ የበሰለ ሙዝ መጨመር አድላይ ትንሽ ማብሰል ከዛ በስል ሲል በመፍጫ መፍጨት ወይም በድንች መዳጫ መዳጥ:: ስኳር መጨመር ከፈለግሽ የማርመላደ መስሪያ ስኳር እደምታዘጋጅው ማልማላድ መጠን መጨመር ኖርማል ስኳርም መጨመር ትችያለሽ :የኔ ድባው ትንሽ ጣፋጭነት ስላለዉ እና በጣም የበሰለ ሙዝ ስለተጠቀምሁ ስኳር አልጨመርኩም:: እንዳይዝ ማማሰል አለብሽ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ማሚየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ዱባ ምርጥ ምግብ ነው ግን አሰራር ይወስነዋል በርበሬ በጣም ይፈልጋል ባልጫ ግን አይታሰብም ግን ተቀቅሎ እንደ ስኳር ድንች ትንሽ ስኳር ተደርጎበት ይበላል ግን እዚህ አረብ ሀገር የተፈጨ ስጋ ጋር ይሰሩታል በጣም ይጥማል ግን ማሚየ ደርቆ ሲሰራ አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ ትንሽ ስኳር ነክ ስለሆነ ይመስለኛን ብዙ ሰው የማይመቸው ሳይቀምሱትም በወሬ የማይወዱ ሰወች አሉ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
ውይ ትዬ እጅግ እኔ አግዝዎታለሁ በጣም እንደሚጥም ስላላወቁት ነው በቀዬ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ Жыл бұрын
ሙያሺ ሙያሺ ይዘርወርልሺ ሙያሺ ጥግ ድረስ ዋውውውውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኑሪልን ከነቤተሰቦችሺ ሺመት ያረብ🥰🥰🥰🥰🥰
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በድንችም ተቀላቅሎ ይሰራል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ማሚ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እኔ እና እናቴ ዱባ እንወዳለን ከቤቱም ሁለታችን ብቻ ነበር የምንበላ የኔ ውድ እናት ንፍቅ ብላኛለች ልዬ አድርጋ ነበር የምትሰራ በተለያየ መልኩ ትሰራዋለች ብቻ ሳይሆን ትጠበብበታለች 👍👍👏👏👏እሱአ ካልሰራችው አልበላም ነበር ። በቁአንጣ ትሰራው ፣በአልጫ ፣በቀይ ፣ተከታትፎ ፣እንዲሁም በጣም ድቅቅ ብሎ (ተጨፍልቆ) በተለያየ ነበር የምትሰራ ዱባ ቀዝቀዝ ሲል ነው ሚጣፍጥ ሲአድርም ባይሞቅ 👍👍👍 ማሚ ልክ እንደ እናቴ ነው ዶሮ አስመስለሽ ሰራሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏👍👍 እባክሽ በአልጫውም ሞክሪው እረስቼ ካልሆነ በሶ ብላ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት አድርገሽ በሙያሽ ስሪአት ቀዝቀዝ ሲል በልተሽ አትጠግቢውም ። ምሪዬ እባካችሁ ብሉ ለጤናም ምርጥ ነውኮ ዱባ ካልበላሽ ኬክሽን አልበላም 😀😀😀😀😀😀😀💪💪💪💪 ደስ ብሎኛል ዱባ ስለተሰራ 👏👏👏👏 በነገራችን ላይ ዳቦም ፣ኬክም ይሰራበታል በውጭ ሀገር 👏👏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕💕
@munatk64a24
@munatk64a24 Жыл бұрын
እኔም እናቴ እንዲህ ነበር የምሰራው እፃን ሆኜ ትዝ ይለኛል ግቢያችን ውስጥ ይበቅል ነበር ለዛ ቡዙ ስለሚሆን ደርቆ ይቀመጥ ነበር እናቶቻችን እኮ በጣም ብልሀተኞች ነበሩ እንጀራ አድርቆ ማስቀመጥ ሌሎችንም ነገሮች ሳይ በጣም ነው የሚገርሙኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ🙏❤😍
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ሰሞኑን እኔም እሞክረዋልሁ በጣም ያምራል
@mattiwosnati2250
@mattiwosnati2250 Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እጅግዬ ዱባ ለሚያውቀው አሪፍ ምግብ ነው ይመቻችሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam enji
@chocozraz
@chocozraz Жыл бұрын
የኔም አክስት ቀቅላ ታበላን ነበር ጣዕሙ እወደው ነበር ምንበላው ደግሞ ጠዋት በባዶ ሆድ
@almazkahsay9552
@almazkahsay9552 Жыл бұрын
Duba wha bcha new temaywed alichawm betam ytaftat
@hamereseble313
@hamereseble313 Жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር ይስጥሽ። በቋንጣ ፎርም ጉደኛ ይመስላል። አስቤውም አላውቅ። ያጓጓል። ብዙም አለልወድም ነበር። አሁን ግን እሞክረዋለሁ።እናመሠግናለን። እጅ ይባርከ።
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Жыл бұрын
ማሽአላህ ሲምር ማዘርየ ረጂም እዲሜ ማማ ነጭ ኩረተና ዝንጂብል ፈጪቼ ሳስቀምጥ ከለሩ ወደ አረጎደ ይቀየረብኛል ማዘረየ መላ ከእናት አይጠፈምና ሽኩ ቢሎኝ
@tofikadam1251
@tofikadam1251 Жыл бұрын
ውጭ ብዙ ስአት አትተይው ውሃ አትጨምሪበት በዘይት በጨው ፍጭ
@ሌንሴየሸዋልጅ
@ሌንሴየሸዋልጅ Жыл бұрын
አዎ የዱባ ቋንጣ ይጣፍጣል እኔም ከገጠር ወደ አዲስአበባ አድርቄ ነበር እምወስደዉ ፆም ያልሆነ ቀን በሥጋ ቋንጣም ሲሰራ በጣም ምርጥ ነዉ
@hgirmazion9938
@hgirmazion9938 Жыл бұрын
Yene kongo, ye serashiw yedoba wet Betam kongo new des yelal Lela demo ye duda minestrone Be Italiaan minestrone Di zuccha) Betam yetewedde menu new Mokiriw , ❤❤❤❤👍🙏
@tigist6457
@tigist6457 Жыл бұрын
Leseqware hememteghoch aymekerm mami .
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 Жыл бұрын
Ye Dero kemem serilen ?????
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
ሰሳም የዱባ ወጥ በጣም ነው የምወደው በትለይም የቋንጣውም ዱባ በፍስክ ግዜ በስጋ በርበሬው በዛ ብሎ ልክ አሁን እንዳቁላላሽው ሲሰራ በጣም ይጣፍጣል ያለሁበት ቦታ ዱባ ሞልቶአል እሞክረዋለሁ አስቤው ስለማላውቅ ነው ደስ ያለኝ ተባረኪ::
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam new mewedew ene erasu
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ዱባ አልጫም ይሠራል (ግን ቋንጣው አይደለም) በቋንጣው ቀይ ወጥ ነው የሚሠራው ። በጣም ጤናማ ምግብ ነው ። እጅጌ 1ኛ ባለሙያ ።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
ዱባ ቋንጣ ወጥ በጣም አሪፍ ነዉ እናቴ ድሮ ስትሰራ እበላ ነበር አብዛኞቹ እኛ ቤት አይወዱም ነበር አሁን ደግሞ የዱባ ሱፕ ባለሁበት ሀገር ለምጄ በጣም ይጣፍጣል አንዳዴ ክረምት ላይ እሰራለሁ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
እጅጌ አልጫውም ምርጥ ነው ሆድ ያፀዳል፣ በርበሬሽም ምርጥ ነው። እኔም የዱባ አፍቃሪ ነኝ ጁሱም ይደረጋል።
@hurianafie6333
@hurianafie6333 Жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያምራል
@feventesfaye3896
@feventesfaye3896 Жыл бұрын
mami seguresh adege edema le zemanawit
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
የሚገርመው የኔም ልጆች አይወዱም እኔም እንዳንች ችክን አርጌ ስርቼ እበላለሁ ድግም እኮ በጣም ጥቅም አለው እንደውም ሳልበላ ቆየሁ እንኳን አስታወሽኝ ቆይ እስራለሁ በጎመን ም ይስራል አልጫም ይስራል ቃሪያ ባናቱ ይደረግና አንድ ማንኪያ ቅቤ ጣል ተደርጒ ይስራል እንደ ቀዩ ግን አይሆንም
@bettyatube
@bettyatube Жыл бұрын
Silk Qutir felge neber bemin agegnishalehu ?
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
0911207034
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
🤔 exactement ça c'est clair 🎃🎃🎃 chez nous c'est trop apprécié même nous les enfants 🤔😋 Merci beaucoup madame 🙏 vous êtes incroyable !! Vive à vous .... Bon santé ! Longévité 👍😋💖🥰
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ Жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆጆ ነው
@elukaya9653
@elukaya9653 Жыл бұрын
yena enate enamesegenalen 👍
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ Жыл бұрын
ይቺ የፌስቡክ ጥሩ idea ነች
@weyni8143
@weyni8143 Жыл бұрын
ማሚ ድባ በልተን በዚ ኑሮ ውድነት ድባ ሁነን ቁጭ እንዳንልን ሰረተን ንም አልሞላ ብሎን ተይ 😄😄
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ😋😋😋😋 በጣም ይጣፍጣል እርግጠኛ ነኝ👌!.....ማሚዬ እጆሽን መድኃኔዓለም ይባርከው🤲🤲🤲! እናቴን አስታወሽኝ!......የዱባ ቀይ ወጥ እጅግ በጣም ነው የምወደው👌👌👌! በተቃራኒው አልጫውን አይደለም መብላት ማየትም አልሻም!!!
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ Жыл бұрын
እጆት ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
አሜን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
❤❤❤በስመአብ እንዴት እንደሚያምር የበቀደሙን ፓስቲ ወይንም ጮርናቄ ሰራሁት ዱባ ከየት ላግኝምራቄን ዋጥኩ እጅሽ ይባረክ እህቴ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ale squashm yehonal
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
@@ejigemoya አሁን ገባሽ በስደት እንዳለሁ እሺ እሱን እሞክራለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@tigisttadele1893
@tigisttadele1893 Жыл бұрын
God bless you long liv 🙏 ❤
@hayatguta8827
@hayatguta8827 Жыл бұрын
Wowwwwww
@ሸዋአማራyoutube
@ሸዋአማራyoutube Жыл бұрын
አዎ እማዬ ዱባ ቅቅል በጣም ነው የሚጣፍጠው
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
አውን,አልጫው,እራሡ,በካሮት,ተሠርቶ,በጣምነው,የሚጣፍጠው,በሦብላ,ጣል,ተደርጎበትትትትትትት👌
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 Жыл бұрын
እናመሠግናለን እጅግዬ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Enem amesegnalew
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እምዬ እጆት ይባረክ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ዱባ ወጥ በጣም እወዳለው በተለይ የእናቴን አመሰግናለሁ ባለሁበት ሐገር ሆኜ ሰርቼ በላለው።
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Seri ewnet betam konjo new
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው የዱባ ቋንጣ ወጥ እናቴ በጣም ታበላኝ ነበር፡፡ የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም ደስ ይላል፡፡
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ Жыл бұрын
ኢቢዬስ ቅረቢ ስትባይ እቢ አል አደማሚ?
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 Жыл бұрын
Mashaallah 👍 👍 👍 👍
@barkahhassen226
@barkahhassen226 Жыл бұрын
ያምራል
@mahltube7633
@mahltube7633 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
አሠራሩ በጣም አሪፍ ነው ነው ግን no የታመመ ድንች ነው የሚመስለኝ sry
@mebratberhaneekubeselasie3739
@mebratberhaneekubeselasie3739 Жыл бұрын
Love it
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ Жыл бұрын
በነገራችላይ ቆራሌዎ ድምፁን ሁሌ የምሰማው🥰🥰🥰🥰🥰
@commericalnomminees3588
@commericalnomminees3588 Жыл бұрын
Awo alecha ale betam new yemitafetew
@tigisttilahun5413
@tigisttilahun5413 Жыл бұрын
ዱባ በአልጫም ይስራል ግን አልወደውም እኔ ዱባ ሁሌም አድር ቄው እንደ ዶሮ ወጥ ነው እም ስራው በጣም ነው እምወደው
@mimi-ih6kq
@mimi-ih6kq Жыл бұрын
Weyni yene enat duba swed gn znab new bemn ladrkew melshilgni esti konjo
@debreworkchoka451
@debreworkchoka451 Жыл бұрын
ቅጠል መሀል ምግብ መስራት ልክ ነው
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
rndet nesh yene enat❤🙏
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
ሰላም እጂጌ በጣም ነው የምወደው አስታወሺኚ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ዱባዬዬዬዬ,የኔ,ፍቅር,በጣምነው,የምወደውውውውውውው
@tiruworkworku5962
@tiruworkworku5962 Жыл бұрын
1:38
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Жыл бұрын
ከልጅነት አስከ አሁን ዱባ ውስጤ ነው የናንቴ ይለያል
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro Жыл бұрын
እውይ ዱባዬ በጣም ነው የምወደው። በልጅነቴ ብዙ በልቼ ቁንጣን ይዞኝ ነበር
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Endat new tizeta kesekesen
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro Жыл бұрын
እረ በጣም ነገ ወደ ገበያ
@tsedalsolomon3873
@tsedalsolomon3873 Жыл бұрын
እኔ ዱባ በጣም አልዎድም ግን የናንተ ቪዲዮ እንዳያመልጠኝ ስል ሙሉዉን አያለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Alwedem yemilut erasu wedewetal mokeriw
@tsedalsolomon3873
@tsedalsolomon3873 Жыл бұрын
እሽ ማሚዬ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
እጅግ ሙያ ምንም ብትሰሪ አሪፍ ነዉ
@SaAs-ce2zm
@SaAs-ce2zm Жыл бұрын
እኛ ጋ ለአህየ ነዉ ምንሰጠዉ አሁን ሞየ ከንች ዉሰድኩ አመስግነሸሎ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ Жыл бұрын
እኛጋር ይበላል በወጥም እድሁ ተቀቅሎም እድስኮርድንች ማለትነው
@senaitadugna6690
@senaitadugna6690 Жыл бұрын
duba be mitmita bitserut degmo betam yitafital
@jemalesleman9968
@jemalesleman9968 Жыл бұрын
Bilash new akorartu siyamre
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 Жыл бұрын
Squash yemibalew yefernge duba bealicha yitafital mokirut
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Eshi mokeralew
@טקלהאמנצחאי
@טקלהאמנצחאי Жыл бұрын
Woo duba
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
እናቴ ዱባውን ቁዋንጣ አድርጋ ልካልኝ አራት አመት ሆነው ሳልሰራው ልጣለው ወይ? አሳሳኝ የናቴ ድካም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ስሪው ለምን ትጥያለሽ የእናት ድካም እኔ እናቴ የምትሰጠኝን በክብር ነው ምጠቀምበት 👏👏👏እድሜ ለእናቶቻችን
ልጆቼ እንዲህ ተንከባከቡኝ
24:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 51 М.
ፈረንጅኛ ቁርስ
16:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 38 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
የስድሳ ዓመት #ፍቅር sixty years of love story #besintu_sitcom #
25:56
Alela tube አለላ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
ምን ጐደለ ???
11:23
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 13 М.
ለነገ ቁርሳችሁ መላ ልስጣችሁ  || እንቁላል ተሞሽራ
12:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 14 М.
ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️
13:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 214 М.
የውሃ ኬክ❓አዎ ይቻላል ኑ ላሳያችሁ
10:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 14 М.