የአቋቋም ትምህርት ክፍል ፩፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ…

  Рет қаралды 64,696

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@BersufikadDegife
@BersufikadDegife 23 күн бұрын
በረከተ ያሬድ ይደርቦት ❤❤❤
@laikemariamayelign3282
@laikemariamayelign3282 2 жыл бұрын
በረከተ ቅዱስ ያሬድን ያድልልን የአገልግሎት ዕድሜዎትን ያርዝምልን።
@henokghebremikael2486
@henokghebremikael2486 Ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmealna & Amlak Sega bedibe Sega yebzehalkum.
@atcacadamics6234
@atcacadamics6234 2 жыл бұрын
በውነቱ መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት ቀጣይነት ቢኖረው በጣም ደስ ይላል
@YariedSAmera
@YariedSAmera 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ያድልልን ይሄንን pdf. ግን እኛም ብናገኘው ደስ ይለናል
@FnanGebre
@FnanGebre 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህረይ እድሜና ጤና ይሃብኩም ቅኔ ምርሒት
@enduale1655
@enduale1655 2 жыл бұрын
መምህር በውነት የሚገርም ትምህርት ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳዎት
@zewdnehgetaneh9133
@zewdnehgetaneh9133 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ! !
@eliastilahun3276
@eliastilahun3276 2 жыл бұрын
ሁሩ ወማሀሩ ውስተ ኩሉ አጽናፈ አለም ። ኦ አቡነ እሴብሃከ መልልተ ኩሉ።
@Abebaw2
@Abebaw2 2 жыл бұрын
Des Yilal betam. Lelam Eyechemeru yastelalfu
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 2 жыл бұрын
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@bethi6344
@bethi6344 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው አዘገጃጀቱ ሃሌ ሉያ አውድድ ስለሆነ ዜማዉን ደፍተው ቢጨርሱት ሊላው መልካም ነው በዚሁ ይቀጥሉበት
@danielmulugeta757
@danielmulugeta757 2 жыл бұрын
በእውነት ጊዜውን ያማከለ ትምህርት አሰጣጥ ነው። በጣም በንቃት እንጠብቃለን መምህራችን። እግዚአብሔር ያክብርልን😍
@tube3932
@tube3932 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@getnetabebaw9134
@getnetabebaw9134 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@abbabirhanukassahun5917
@abbabirhanukassahun5917 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማዎ! ከእነ እህታው በደንብ ጥንቅቅ አድርገው ስለ ዘመሩት መማር ለምንፈልግ የቤተ ክርስቲያን ልጆች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው!!
@Fanuelweseteze
@Fanuelweseteze Жыл бұрын
Kale heywet yesmalna yeneta
@tilahungetachew8022
@tilahungetachew8022 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትዎን ሁል ጊዜ እከታተላለሁ :: ግን አቋቋሙ ላይ ጸናጽን ቢጨመርበት ትምህርቱን ሙሉ ያደርገዋል እግዚአብሔር ያክብርልን::
@43058
@43058 2 жыл бұрын
በትክክል ጸናጽል ቢጨመር ጡሩ ነው.
@newayeyelema2424
@newayeyelema2424 Жыл бұрын
Kale hiywot yasemaln
@meharimeasho6539
@meharimeasho6539 2 жыл бұрын
ቃሊሂወትት የሳማኣልንን
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 2 жыл бұрын
የኔታ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ እኔ በየቀኑ እየሰማሁ ምልክቱንም በደንብ እያስተዋልኩ እማራለሁ እርሶም በፀሎቶት ያስቡኝ::
@thegreatantony1550
@thegreatantony1550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@mahtotmullie2127
@mahtotmullie2127 2 жыл бұрын
አምላከቅዱስ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልዎ በጣም ጥሩ ነገር ነው!
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 6 ай бұрын
ፀሎተየ ፀሎተ ፀሎት
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 2 жыл бұрын
መምህር በጣጣም እናመሰናለን እግዚያብሄር ያክብርልን!!!!
@GirumTesera-q5n
@GirumTesera-q5n Ай бұрын
ታላቅ ሰው ነዎት
@YafetElias
@YafetElias 5 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna abona❤❤❤
@ፍቓድካይኹንክርስቶስጐይታ
@ፍቓድካይኹንክርስቶስጐይታ 2 жыл бұрын
ጸጋ ቅዱስ ያሬድ ይሕደርኩም መምህረይ
@fasikafikadu8906
@fasikafikadu8906 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን።
@natigetachew-yp8ul
@natigetachew-yp8ul 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amansew5204
@amansew5204 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታልን
@yaredaman8494
@yaredaman8494 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
@tesfamichaelmekonnen3604
@tesfamichaelmekonnen3604 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@fassikaw1169
@fassikaw1169 2 жыл бұрын
amen
@hiwotbelaye3411
@hiwotbelaye3411 2 жыл бұрын
ይቀጥሉበት መምህር አሪፍ ነው
@YeshakAbiyu-dz1tq
@YeshakAbiyu-dz1tq Жыл бұрын
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንድ ነገር ግን ለጀመሪዎች የሚሖን ምክር አይነት ያስልገናል
@habtommarikos1715
@habtommarikos1715 2 жыл бұрын
Zimarie melaekt yesmalna memhr amlak xegu yebzalkum ajokum qexlwo kabakum bzuh nmehar alena.
@bezamelkamu12
@bezamelkamu12 3 ай бұрын
ሠላም ምህር እባክወት በኦን ላይ እንዴት እንምማር ይንገሩኝ
@meharimeasho6539
@meharimeasho6539 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@teachingandlearning1640
@teachingandlearning1640 2 жыл бұрын
የኔታ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ እኔ በየቀኑ እየሰማሁ ምልክቱንም በደንብ እያስተዋልኩ እማራለሁ እርሶም በፀሎቶት ያስቡኝ::ምልክቱ ደሞ አንድ ቪድዮ ብሰሩበት ለምንማር ሰዎች ይቀልብናል።
@MeksenHaile
@MeksenHaile Жыл бұрын
ኣንደበትዎን ይባርክሎዎት
@d.nzbekelebarde5755
@d.nzbekelebarde5755 Жыл бұрын
ሰዉ ከሞተ የምመረግደዉና ፍታሀት በአጠቃላይ በድምፅና በጽሑፍ ላክልኝ መሪ በናት!!!
@user-qt2ks5ox9b
@user-qt2ks5ox9b 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዳያቋርጡብን፡፡ ሌላው ግን ትምህርቶችን በቀላሉ እንድናገኛቸው playlist ላይ በርፍ በዘርፍ አቋቋም፣ዜማ የቃል ትምህርቱ ወዘተ ቢቀመጥ
@truth8568
@truth8568 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@habtishmultimedia
@habtishmultimedia 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ እሴተ ትሩፋትን በኮምፒውተር ተመልክቶ ለገበያ ቢቀርብ እኔ እገዛለሁ ሌላውም እንደሚፈልገው አልጠራጠርም፡፡ KZbin ላይ የሚለቀቁ Videoዎች በመፅሐፍም ቢዘጋጁና ቢቀርቡ እላለሁ፡፡ መልካም ጊዜ፡፡🙏🙏🙏
@fissehaabate4714
@fissehaabate4714 2 жыл бұрын
There is a book already.
@abrham4510
@abrham4510 2 жыл бұрын
@@fissehaabate4714 where is it bro
@fissehaabate4714
@fissehaabate4714 2 жыл бұрын
@@abrham4510 are u in Addis?
@abrham4510
@abrham4510 2 жыл бұрын
@@fissehaabate4714 yes i am in akaki
@fissehaabate4714
@fissehaabate4714 2 жыл бұрын
@@abrham4510 you should go to 4kilo kidist Maryam. They are selling the book there. I bought 2 books for myself.
@ትንሳኤ-ግዕዝ
@ትንሳኤ-ግዕዝ 2 жыл бұрын
ፀጋሊቃውንት ይትወሰክ ለክሙ
@lealemyitayew6686
@lealemyitayew6686 2 жыл бұрын
wow !
@yimenuyeshiwas21
@yimenuyeshiwas21 2 жыл бұрын
betam enamesgnalen mieraf 2 yiketl
@BNINI-f
@BNINI-f 2 жыл бұрын
❤❤❤🌹🌹🌹❤
@alemuabebe1748
@alemuabebe1748 8 ай бұрын
መርኆ ንባብ ወዜማ መጽሐፍ በsoftcopy (PDF) ካላቹህ linkuን ብትልኩልን
@Gebr_her-ገብር-ኄር
@Gebr_her-ገብር-ኄር 2 жыл бұрын
ሰናይ
@fthawigebru3518
@fthawigebru3518 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@fthawigebru3518
@fthawigebru3518 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ይብላል
@habtishmultimedia
@habtishmultimedia 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ
@yisakabiyuasnakew9587
@yisakabiyuasnakew9587 Жыл бұрын
የመጽሐፉ ስም ምነ ነበር ገዝቸ ለመጠቀም
@MeseretAbebe-w7v
@MeseretAbebe-w7v 11 ай бұрын
የ ጊዬርጊስን
@kalesbhattube1697
@kalesbhattube1697 2 жыл бұрын
መምህር በቅድሚያ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለሚሰጡት አገልግሎት አግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን እኔ ግን ተጨማሪ አንድ የዬቲዩብ ቻናል ቢከፍቱ እና በተለየ የአቆቆም ትምህርት ላይ ትኩረቱን ቢያደርግ እና ወረቡ ቀኝት ማመላለስ ቸበቸቦ ጨምሮ ቢያንስ አንድ አንድ ጊዜ እያሉት ሙሉ ወረቡን ለማጥናት ይረዳናል እንዲህ ቢያደርጉልን ደግሞ የበለጠ የተሻለ ይሆንልናል
@muradezema5374
@muradezema5374 2 жыл бұрын
emokralehu
@abrham4510
@abrham4510 2 жыл бұрын
silekek linkun laklgn eshi wendmachn tru tyake new
#የአቋቋም ትምህርት #ክፍል ፲፬ #የልደት ዚቅ፡ ክፍል ፩
34:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,6 МЛН
#የአቋቋም ምልክቶች #ማብራሪያ #ክፍል ፩
33:31
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 47 М.
#አቋቋም_ት/ቤት
17:35
መልከ ጼዴቅ Online አቋቋምና ቅዳሴ ቤት
Рет қаралды 6 М.
#ለዝክረ ስምከ ጀምሮ እስከ #አልቦ እምሰብእ #ማህቶት-ቲዩብ
59:28
ዓቢይ ዜማ ያሬድ Abiy Zema Yared
Рет қаралды 2,6 М.
መልክዐ ማርያም ዜማ ከምንባቡ ጋር| Melki'a mariyam zema
30:50
አቅሌስያ Aklesia
Рет қаралды 126 М.