የ አረብ ሀገር እቃ የሚያስንቅ 32ሺ 445 ብር የፈጀው የቤት እቃ ሳኡድይ የምትር እህት የቤቴን እቃ አሟልተሽ ጠብቂኝ ባለችኝ መሰርት

  Рет қаралды 38,972

Med መድ Tube

Med መድ Tube

Күн бұрын

ደስ የሚል የቤት እቃ

Пікірлер: 399
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
እቃ ማዘዝ ለምትፈልጉ 0903193036 ቁጥሬ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Жыл бұрын
መዲ እስኪ የቀሚሶችዎጋ ጠይቅልን ከዚህ ከምንገዛ ??የትኛው ይሻላል
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ Жыл бұрын
@@Emuhawiletiyedsewa እሚሻለውማ እዛ ነው እኔም እፈልጋለሁ የራያ ቀሚስ
@gantiasafa8837
@gantiasafa8837 Жыл бұрын
👍👍👍👍✅✅✅🤳🤳
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
የኔ እህት በርች በሀቅ ከሰራሽ እኛም እናዝሻለን
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ወረባቦ ታደርሻለሽ ወይ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ Жыл бұрын
በጣም ረካሺ ነው የሚል ላይክ አገጫግጩኝ እስኪ😳
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ሌሎቹ እያተረፉብን ነው እሷ ገባየ በጣም ሀሪፍ ነው 2000 ያለችንን ብረድስ ሌላ ቦታ 8000 ሲሉ ሰምቻለሁ በዚሁ ሳምት 🤔🤔🤔መሸአላህ አላህ ይጨምርላት
@زمزمإدريسادريس
@زمزمإدريسادريس Жыл бұрын
አረ ወላሂ በጣም እካሽነው ለኔም በገዛችልኝ የትነው ቦታው
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
አሁን አሁን በላው ሁኔታ ኢትዮጵያ ብንገዘ ነው ምሻላው
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ጥሩ ነው እሷም እንዳ ሌሎቹ ካልተቃያረች ሌሎቹ ያተርፋሉ ሆዳምች ናቻው
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Жыл бұрын
እቃው በጣም ቆንጆ ነው እቃው
@halima7568
@halima7568 Жыл бұрын
በይ ሀገር ልገባ ሁለት ወር ነው የቀረኝ ሰልባጅ ከምሰበስብ የአንድ ወር ብሬን ኢዤ ለእናቴ እንዲህ አይነት እቃ ብገዛለት ብዬ አሰብኩ
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
እዝህየተገዛው ልብሥእዛብዙምአይለበሥም እህት ይቅርብንየቀርጥእዳነው እህት ግንእቃውንዝምብለሺ እይውማባርቦቹ ሥናየውነው መሠልጥንካሬያለውአይመሥልም
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ማሬ እዚ የገዛሺዉ ልብስ ኢትዮ አይለበስም
@halima7568
@halima7568 Жыл бұрын
@@halimaendress1672 እሺ ሀሊማዬ ጭንቀት ውስጥ ገባሁ እኮ ሁለት ወር ሲቀረኝ ከዚህ በፌት የገዛሁት ነገር ስለሌለ በስድስት አመት ውስጥ አንድም ሻንጣ አልገዛሁም
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
@@halima7568 እኔ ሀገር ገብች ነበር ብዙ ልብስ ነበር ይዠ የሂድኩት ግን ቆጨኝ ለናቴ አንድ ቁም ነገር አድርጌ ብሆን ብዬ ድርቶ ነዉ ከዚ ገዝትን የምንሄድዉ ኢትዮ ምርጥ ምርጥ ልብስ አለ እቃ አታብዠ እሺ በቻልሺዉ አቅም እናትሺን አስደስች አብሺሪ እኔን አላህ ካለ ከአንድ አመት ብሀላ እገባለሁ ኢንሻ አላህ 🥰🥰
@halima7568
@halima7568 Жыл бұрын
@@halimaendress1672 እሺ ማማዬ እኔ ነፍስያዬ ተፈታትናኝ እንጂ ቤተሰብ አንድ ጨርቅ አታምጪ ብሎኛል ግን ዘመድ ምናምን ለሚባለው ነው እንዳልሺውም ብሬን ኢዤ ብገባ ሳይሻል አይቀርም የሁለት ወር ብር ይበቃኛል አይበቃኝም እያልኩህ እንቅልፍ አጥቼ ነበር ያው ለራሴም ምንም የገዛሁት ነገር ስሌለለ
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ተአረብ ሀገር እቃ እዳልኩ እኔ በቅርብ ገብቸ አይቸዋለሁ እዳለ ያስጠላችሇል ወላሂ ብሬ ከሠረ ሀገራችሁ ግዙ ብራችሁን ይዛችሁ የኔ ቅመሞች
@zakiranwarzakiranwar6160
@zakiranwarzakiranwar6160 Жыл бұрын
ማሻላህእህትአብሺሪጠክሪ❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድየዋ የኔ መልካም ሀቀኛ አላህ ይጠብቅሽ ካርጎ ከምናደርግ እንደዚህ እዚያው ብንገዛ ይሻላል በርቱልኝ የስደት እህቶቸ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ወደ ቤቴ ጎራ በሉ የስደት እህቶቸ
@tueb3879
@tueb3879 Жыл бұрын
@@RUKIYATube485 ነይእንደማመርእህቴ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
በሀቅ እንደምትሰሪ ያስታውቃል ማሻ አሏህ በትንሽ ብር ይህን ሁሉ😊😊😊
@zahrazz7503
@zahrazz7503 Жыл бұрын
ሳህ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁቢ
@knegn698
@knegn698 Жыл бұрын
መሻአላህ በርች በጣም አሪፍ ነው በቅርብ እኔም አዝሻለሁ ኢንሻአላህ ♥
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
@@knegn698 ከሷ ነዉ አኔም ልዘዝንዴ
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y Жыл бұрын
​@@Medtube1988ባአላህ ቁጥርሽን
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Жыл бұрын
በጣም ርካሽ ነው ሌሎቹ ይህንን ብረት ድስት አምስት ሽ ሲሉ አይቻለሁ ስም ልጠቅስ ነበር ልትወው ሆ እህቴ በርች
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
በትክክለኛ ወጋ እቃ የምትገዛ ብቻኛዋ ልጅ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ጉልበትሽ ይባረክ
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Жыл бұрын
ማሻአላህ መዲ ጎበዝ የምታዙም እህቶች አላህ ይስጣችሁ እሷን ያበረታታል ዴግሞ ከሌሎቹ መኪና ካለቸው ሰብራይዝ እያሉ ትራንስፖርት ከመበላት እጥፍ ትሻላች መዲ በቅርብ ያላችሁ እዘዙ ዋጋውም አሪፍ ነው።
@user-vk7rv3yn3i
@user-vk7rv3yn3i Жыл бұрын
ማሻ አላህ መዲዬ በርች እህቴ እርጋታሽ ራሱ ይበቃል 😍👍👍
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ Жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ ቀጥይበት ወላሂ በጣም ሀቀኛ ልጅነሽ አላህ በሀቅ ላይ ያጥናሽ ያረብ ስት አሉ በሰዉ የሚጫወቱ
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወላሂ አረብ አገር ብንገዛ ከዛ በላይ ነው የምን ጨርሰው በዛላይ ማስጫኛ ማውጫው በጣም ከባድ ነው
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ከነዋጋው መናገረሺ ደሥይላል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
በርቺ መዲ ጥሩዋጋነዉ ወላሂ ሌሎችእኮሚዲያ ዋጋአይናገሩም እምጠልባት ይካሟን እሠብላት የኛገርገባያ ፀሀዩብቻይበቃል
@hasinettube9205
@hasinettube9205 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እንኳንደናመጣሺ መድየ ማሻአላህ ተባረክአላህ ቀጥይበት ብዙነገር እጠብቃለን የኔዋ🌷🌷🌷🌷🌷
@mebrat_media
@mebrat_media Жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ ጀዛኪላህኸይር
@semutube5053
@semutube5053 Жыл бұрын
የት ነው ያለችው ማዘዝ ፍልጌ ነበር
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
@@semutube5053 ደሴ
@f2271
@f2271 Жыл бұрын
@@fouzfouz8624 ኧረ ኮቦልቻ ነው ያለችው መዲ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام ) "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 Жыл бұрын
ቆይታያለሺ ሁሉንም ዩቱበሮች ትበልጫለሺ ምክንያቱም አለ ዋጋ ትናገሪአለሺ በረች እህት
@goovishom3588
@goovishom3588 Жыл бұрын
መሻ አላህ ሀገር ገብቷ በሰላም በደሰታ እምትጠቀምባት ያድርጋት
@daruselamtube
@daruselamtube Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው የምር ከዝህ ቢሆን ስንት ወጭ አለበት
@zcell7886
@zcell7886 7 ай бұрын
ጎብዝ በእውነት ምርጥ ልጂ ነሽ በርች
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ነዉ በትንስ ብር ብዙ እቃ ማሻ አላህ 🥰🥰
@እሙጅሆርሸዋYouTube
@እሙጅሆርሸዋYouTube Жыл бұрын
#ይቺ አለም እዳንቱያለ ድንቅ ፍጥረትአይታ አታቅም ዳግምም አታይም የኔ #ነብይ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤💚💚
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Жыл бұрын
Slelahu alehi weselemm
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Жыл бұрын
ማሻአላህ መዲየ አቀራረብሽ ደሥ ይላል ማማየ በርች ሀሪፍ ነው
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ ነሽ እቃ አገዛዝሽ አሪፍ ነው
@ቢራቢሮዋነኝየደሤሺቅርቅር
@ቢራቢሮዋነኝየደሤሺቅርቅር Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁሺ ልመጣሥል ገዝተሺ ታኖሪልኛለሺ ኢሻአላህ ትራንሥፐርቱም ቅርብነው ውድ በተርፍ በርቺ ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ ሁላችሁም አድርጎት
@habeshatube1258
@habeshatube1258 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መዲ ጎበዝ በርቺ ለኛም ትገዥልኛለሽ ኢንሻ አሏህ
@sarinafamilyshow5013
@sarinafamilyshow5013 Жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ጉሙሩክ ቀረጥ ከማሥበላት በቅንነት ሠብስክራብ አረጉኝ
@busyline6206
@busyline6206 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጎበዝነሽ የገዛሽበትን ሳትቀሽሽ በመናገርሽ አላህ ርዝቅሽን ይክፈትልሽ እህት
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
ዋው መዲና የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺልኝ😍😍
@user-io9de4uu5psubscribe
@user-io9de4uu5psubscribe 6 ай бұрын
ወላሂታዘብኩሽ እኔማ እራሴ ስገባእገዛለሁስውትመርጫለሽ ለማንኛውም አላህይጠብቅሽ ማማየ
@foziayirga2410
@foziayirga2410 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ቆንጆ ረከቦት የለም ልበል
@seadaali1844
@seadaali1844 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ውደ ሌላ ቦታ ያየሁት ካቺጋ ያለው ሀሪፍነው በርቺ በሀቅላይ ያፅናሽ እህቴ
@user-sy4sw5qz3y
@user-sy4sw5qz3y Жыл бұрын
ይችን ነው ማዘዝ እኔ እህቴ ልክ እዴስዋ ነው የምትገዛው ሌሎቹ ይጨምራሉአዳዶቹ እቃው ግን አንድ ነው
@umdunia5681
@umdunia5681 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይርዝቂክ ብልዋስዕ ልብሱ በውሀ ይለቅ እቃው በጤና ይገልገሉበት አንቺም በርቺ ሀቢብቲ
@seadayimam3977
@seadayimam3977 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እህታችን በአፍያ የምትደሽበት የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስፈልግነበር የቤት ኦቃ ስት እደሚፈጅ አላህ ይስጥሎን የኔውድ
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ከስኒው ውጭ ሌላው ብዙም ውድ የሚባል አይደለም
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
ልብሡ ና የምግብማቅርቢያውትሪውውዲነው እህት
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
በሀቅ ያቀረበች እሷ ብቻ ናት ሌሎቹ እጥፍ ነው ይሄን እቃ የሚሉት
@كونفيكون-د8ظ
@كونفيكون-د8ظ Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች እናዝሻለን
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ ሼር🥰
@Aishakebede
@Aishakebede Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስስደትን ስለሚታውቂው ሀቀኛ ነሽ የተችገር ነው እክ አጭበበርባሪዎችን ነው
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 9 ай бұрын
አሰላሙአሊኩ ምወረህ መቱላሂ አላህ በሰላም የምትጠቀምበትያርጋት አገረቺነም ሰላምየሁንልነ
@amiratube
@amiratube Жыл бұрын
መሸአላህ መድየ በርችልኝ የኔ ጠንካራ🥰ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ወዳጆች የምየ ኢትዮጵያ ወዳጆችና አፍቃሪዎች በየላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹👈ፈቃደኛ የሆናች ወደ ቻናሌ ገብታችሁ አበረታቱኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ❤️ሰላሙን ሁላ ተመየሁ🎋🎋🎋
@rtrt4566
@rtrt4566 Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዋጋው እራሱ አሪፍ ነው ያች ግልፀኝነት ጎበዝ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ አድራሻሽ የት ነው ማሬ በኮሜት አሳውቂኝ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አመሰግናለሁ ማማየ አድራሻየ ኮምቦልቻ ነው
@rtrt4566
@rtrt4566 Жыл бұрын
እሽ እህት ኢሻአላህ እኔም በቅርቡ ትዛዝ አስቀምጥልሻለሁ በወረኢሉ መስመር ነው አድራሻየ ያለሁለት ሳኡዲ ነው
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын
አስላሙአለይኩም እህት የመብራት መቆጣጠረያ ባለፍው የገዛሺው ላስገዛ ነበር ስሙ ምንድነው ስንት ዋትስ ነው
@seadatube8438
@seadatube8438 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድየ በርች እናመሰግናለን
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ እቃ ነዉ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ብሬን ይዠ እመጣና እገዛለሁ ወይም እዚሁ እያለሁ አዛለሁ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ በርች
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ማሻአላህ መድዬ🥰
@user-lv6hu3cg9w
@user-lv6hu3cg9w Жыл бұрын
ማሬየውሀማሞቂያውባለጌነውየኒኬሉይሻላል
@user-ut7rm4lk1m
@user-ut7rm4lk1m 9 ай бұрын
بارك الله فيك
@RAHMA17512
@RAHMA17512 3 ай бұрын
መሻአላህ ያምራል
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ መድየ ያሩሂ በርች ሸር ላይክ
@makyahussain3850
@makyahussain3850 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@dgyggogfghj3360
@dgyggogfghj3360 Жыл бұрын
በጣምሐሪፍነዉ ሥልክ ቁጥር የለምደ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
0903193036
@nametube4493
@nametube4493 Жыл бұрын
አላህ ጀዛሸን ይከፍለው መዲየ
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሄ ሁሉእቃ ብሩ ሀሪፍ ነው እዚህ መብሠብ ብር መጨረስ ነው በዛ ላይ ቀረጡ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Жыл бұрын
ማሻ አላህህ ርካሽ ነው ወላሂ ጀዛክ የኔ መልካም
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
ማሻአላህ ገነቴ ታደርሻለሽ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌን ወሣህሌን እኳን ሰላም መጣሽ የኔዉድ ጠክሪልኝ ማሻአላህ የኔዊድ ሸርር 👉🎧 ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ ጠቃሚ ትምህርቶች ታገኛላቹ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማርር🍓
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
መድዋ በርች በሁለቱም ስልኬ ነው ሠብ ያደረኩሽ
@madiitube2069
@madiitube2069 Жыл бұрын
Assalam waleykum warahmatullahi wabarakatuhu mashaa Allah mediiyee
@yusraatube
@yusraatube Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዛት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን ወደ ፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@faziyawollo
@faziyawollo Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ መዲየ ማሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 Жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ የኔ መልካም እህት
@user-qd6xm2du9v
@user-qd6xm2du9v Ай бұрын
መሻአላመዲየ
@foziatube691
@foziatube691 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ መዲ
@kokab597
@kokab597 6 ай бұрын
የምትገርሚነሽ ለምድነዉ ኢሞላይ ድምፅ አስቀምጨልሽ ሰምተሽ የማትመልሽልኝ
@HayatEtupia
@HayatEtupia 5 ай бұрын
አሰላምማልኩም እህትዋሳብ አይሰራምስልክሸ
@hayathayat9610
@hayathayat9610 10 ай бұрын
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አዳማ ታደርሳለሽ ወይ ፈልጌ ነዉ
@እሙአይመንyoutube
@እሙአይመንyoutube 9 ай бұрын
ማሸአላህ መዲየ በርቺ ውዷ
@hayuwello3348
@hayuwello3348 Жыл бұрын
ማሻአላህ መድየ ጀዛ ከላህ ውደ😍😍😍
@hayuaumyusra5961
@hayuaumyusra5961 Жыл бұрын
Masha medi enamesegnalen
@jemandsara
@jemandsara Жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ ነይ አችም እህት
@ሰአዳሙሄ
@ሰአዳሙሄ Жыл бұрын
ማሽአላህእህት
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድዬ ቤቴን ልጨርስ እና እቃ ትገዥልኛለሽ
@rukiySeid
@rukiySeid 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን መተሳሰብን አንድነትን አብዝቶ ይወፍቀን መዲየ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በርቺልኝ
@ሀገርYouTube
@ሀገርYouTube 9 ай бұрын
እህቴመልሽልኝ
@taibaphone3629
@taibaphone3629 Жыл бұрын
1:32
@asefojohn4450
@asefojohn4450 Жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን
@soflaragaw4244
@soflaragaw4244 Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላ ም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳደህናመጣሽ ውዴ አላህ ያጠክርሽ የበለጠ እቴዋ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Жыл бұрын
ጥስት እና ብረድስት ዋጋው ሀሪፍነው
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ Жыл бұрын
ጥስቱ ኮ የፕላስቲክ ነው ውዴ ብርት ድስቱ ግን ዋውውው ነው
@hawahawa5038
@hawahawa5038 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት በጣም ደሰ ይላል💪💪
@ግዜህይወትነው
@ግዜህይወትነው Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድየ አላህ ይገዝሽ
@QweweeQwdrt
@QweweeQwdrt Жыл бұрын
በርች ዉደ❤
@hagrewelotube4855
@hagrewelotube4855 Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ ግን ከብረድስቱ በስተቀር ሌላው ሁሉም ውድ ነው
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Жыл бұрын
ማሻአላህ መድየ የኔጀግናበርችልን
@tesfayoutube
@tesfayoutube Жыл бұрын
አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ#መዱየ መሸአላህ በጣም አረፍ ነው ሰላም ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ
@fatumamohimmeb
@fatumamohimmeb Жыл бұрын
መሸአላህየኔዉድ ወላሂ በጥምነዉ ደስየምትይኚ ዪሸአላህ መቅደላታደርሺላሺ መልሺልኒ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Жыл бұрын
መዲየ ማሻ አላህ በጣም ትርፍ ነው የኔዋ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Жыл бұрын
ከሃረብ ሃገር እቃ አትግዙ ሃገራችን እቃ በጣም ርካሽ ነው አትግዙ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
ከዚች ልጅ ያሰረተበ ንገሩኝ በአሏህ በትክክል ይሰራሉ ልዘዘንዴ በአሏህ ታማኝ ናቸዉ
@emumalik8690
@emumalik8690 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷
@aeishatube
@aeishatube Жыл бұрын
ማሻአላህ መዲዬ በጣም አሪፍነው
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች እህት ጠንካራ ነሽ
@Asiatube
@Asiatube Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል በላይክ
@user-xh3vl6no1j
@user-xh3vl6no1j Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሀሪፍ ነው
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 Жыл бұрын
እኔ ግን ሁለት ልብ ሁኛለሁ እዚሁ ልግዛ ወይስ ሀገር እያልኩ በነገራችን ላይ የኤሌክትሪክ እቃወች ከዚህ ቢገዙ የተሻለ ነው ለአስሊነታቸው ሌላው ከዚህ ካርጎ አድርገን ብሩን ሰርተን እንተካል የሚል ነው ሀሳባችን እዛ በብዙ ገንዘብ መግዛት አንቺልም ወጭጂ ገቢ የለምና
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,9 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 36 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
🎁👂🙄ሀራጅ ስዋሪህ ድስት ከነዋጋው
8:10
Om Osama Tube
Рет қаралды 2 М.
50 ሺ የፈጀው ውብ የቤት እቃ ሀይቅ አደረስኩ
7:15
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,9 МЛН