Рет қаралды 2,374
Federal Supreme Court, Ethiopia
የሐሰተኛ ማስረጃ ምንነት እና በዳኝነት አሰጣጥ ላይ የሚያስከትለው ዝንፈትን የሚጠቁም አጭር መረጃ ሰጪና አስተማሪ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሲሆን እርስዎ እንዲከታተሉት ተጋብዘዋል!