የረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የትግራይ አትሌቶችን ለመደገፍ ያሳየችውን ጥረት ከፍተኛ ነው።

  Рет қаралды 63,187

Tigrai Tv

Tigrai Tv

Күн бұрын

Subscribe Tigrai Television
-------------
©Copyright: Tigrai Television
Any Unauthorized Use, Copying or Distribution is Strictly Prohibited.
-------------
Website
www.tigraitv.com
Telegram
t.me/Tigrai_Ttv
E-mail
info@tigraitv.com
Twitter
/ tigrai_tv
Instagram
/ tigrai.tv
KZbin
/ tigraitv
#ቴሌቪዥን_ትግራይ #Tigrai_TV

Пікірлер: 81
@blessamen6633
@blessamen6633 Жыл бұрын
ሰው ልክ ሲለካ ውሃ ልኳ ፍልቅልቄ ደራርቱ ናት ለካ።እድሜ ጤና ይስጥልን ተባረኪ።
@pate840
@pate840 Жыл бұрын
እንዴት እግዚአብሔር ባርኮሻል ደራርቱ ወይ መታደል ትልቅ ሰው ነሽ እድሜ ይስጥሽ ። ቄስና ፖስተር ሼህና ካርዲናል ዲያቆንና ነብይ ነን ባዬች በታዘብንበት ዘመን በረከሱበትና በከሰሩበት ዘመን አንቺን ስናይ ተገርመን ፈጣሪያችንን አመሰገን ለካስ ሰው አለ 🤔
@felekeasibot5775
@felekeasibot5775 Жыл бұрын
በጠንካራ መርህ ላይ የቆመች ጀግና ሴት ስለሆነች ዛሬ ሌሎቹ አንገታቸውን ሲደፉ እሷ ግን ቀና ብላ ለመራመድ በቃች። እድሜና ጤና ተመኘሁላት።
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
Thank you very much our Ethiopian heroine Derartu Tulu. We are indeed proud of you!!!❤❤ 🕊️🕊️🕊️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Newcastle
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ንጽ ሕሊና ልብ ያላት ጀግና 🙏❤ ደራርቱሉ እንወድሻለን እናከብርሻለን።
@slemonghiwet6676
@slemonghiwet6676 Жыл бұрын
ለባም የዋህ የእውት እናት በርቺ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ፍቅር ይስጥሽ እንወድሻለን
@birhankidane1933
@birhankidane1933 Жыл бұрын
ደራርቱ ልዩ ደግ እናት መታደል ነው ክፉ በበዛበት በእዚህ ልክ ለሰው ማሰብ ሰውነትሸ ነው እግዝአብሔር በልጆችሽ ተደሰቺ ተባረኪ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Жыл бұрын
Kebre le Deraretu😘😘🌹🌹🌹💛♥️💛♥️
@simrettdedta165
@simrettdedta165 Жыл бұрын
Thank You the most highly respected Athlete Derartu…. Good job❤
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
አስደናቂ ነው ብርቅዬ ሆደባባዋ ደራርቱ !!! ላሳየሽው ያላሰለሰ ጥረት ቅንነትና አንድነት መንፈስ ልትመስገኚ ይገባል። ጀግናዋ አትሌታችን በዚህ አስከፊ ጦርነት ውስጥ እንኳን ሆነን ማሽነፍ መቻልሽና የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ማድረግሽ የኢትዮጵያዊነት ስሜትሽና መንፈሰ ጠንካራነትሽን የሚያሳይ ነው። እንወድሻለን!!! እንኳን ለቤተሰቦችሽ እ/ር አምላክ በሰላም አደረሰሽ!!!
@ramadanedris5102
@ramadanedris5102 Жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነች
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
እህታችን ድራርቱ እንድውሽለን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ እህቴ
@haftomweldegebrial9332
@haftomweldegebrial9332 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደ አንቺ ቢሆን የት በደረስን .....ደራርቱየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ.....
@zerihungeleta5689
@zerihungeleta5689 Жыл бұрын
Heartbreaking! I love to see families united!
@mewaelgebremedhin6969
@mewaelgebremedhin6969 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ማለት እንደዚህ ነው ፊት ለፊት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 Жыл бұрын
Egzabher yetbkat jegnwa enat 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
God bless her heart! ❤️
@berhanemesfin2379
@berhanemesfin2379 Жыл бұрын
ደራርቱ ማለት በዚች የአለም ሰው በሚኖርባት ምድር ሆና፣ መጥቃ የሰማይ ከዋክብት ጋር ተሰልፋ ብርሃን የምታበራ ኮከብ ነች።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ ጀግና ነሺ እንወድሻለን ❤❤❤
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ Жыл бұрын
ደራርቱ አንቺ ልዩ ጀግና ነሸ we i have full respect
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
I very proud of you derartu Tulu the world hero of peace and truth.
@rahelra865
@rahelra865 Жыл бұрын
ኣትሌት ደራሪቱ መልካም ስው ትልቅ ምስጋና አለኝ ተባረኪ
@ኣናፍራንክ
@ኣናፍራንክ Жыл бұрын
ደራርቱዪ : ምን ብዪ በምን ቃል ላድንቅሽ ፣ ላክብርሽ ፣ እንባዪ መጣ …
@solomonbeyene6197
@solomonbeyene6197 Жыл бұрын
No words about Derertu, Well mannered true woman of unity and integrity. Hambel heart and brave mind. Unconditional love for her country and people. Lern from Natural and free mind than from hard headed with multiple papers and no heart. She had given a simple lessen to both sides.
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይህንን ስላሳን
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Жыл бұрын
አትሌት ደራርቱ ትልቅነትሽነው የሚያሳየውና በርች ገብርኤል ካንች አይለይሽ፡
@zufanhailu2320
@zufanhailu2320 Жыл бұрын
May God bless you 🙏 ❤ ✨ ♥ 💖 💕 🙏
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Do cry tegaru the world is with you no matter how people betrayed you God is wuth Tigray.
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 Жыл бұрын
ከጦርነት ትርፍ አናገኝም።እባካችሁን ከአ.አ በደሴ ወደ ትግራይ ያለውን መንገድ ክፈቱትና ወደ ትግራይ ሸቀጥ የጫኑ መኪኖች ህዝብ የጫኑ አውቶቡሶች በደሴ ሽር ሲሉ እያየሁ ልቤ በሀሴት ትሞላልኝ።
@gemechubult5460
@gemechubult5460 Жыл бұрын
ደራርቱየ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu Жыл бұрын
Amen enkwan lezike ken beselam aderesen, thanks to our queen Derartu Tulu too! Long live and success in your life our queen!
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Daree proud of u🥺
@danielgebremariam3479
@danielgebremariam3479 Жыл бұрын
We demand peace ✌️ and Justice
@henokbirhanu7589
@henokbirhanu7589 Жыл бұрын
እውነትን ለመግለጽ እንደ ምሳሌ ደራርቱን መግለጽ እውነትን ማወቅ ነው። nothing lie to ensure fact.
@zuzumihret5547
@zuzumihret5547 Жыл бұрын
Enkain egezabeher lizhe abekahui❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Addisgold
@Addisgold Жыл бұрын
ሐይሌ ምን ይዋጥህ?
@እውነትእውነትነው-ዀ8ረ
@እውነትእውነትነው-ዀ8ረ Жыл бұрын
አሉ እንጂ በመሬት የተለከፉ ያም የኔ ነው ይሄም የኔ ነው እያሉ በየቦታው ለዘመናት የኖረውን ሕዝብ ሲያጨራርሱ የሚሁሉ
@Case24215
@Case24215 Жыл бұрын
አይዞአቹሁ ሞት ለለስልጣን ጥመኞቸ ይሁን
@freweynidesta
@freweynidesta Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tiglalemalemu1860
@tiglalemalemu1860 Жыл бұрын
it may seem very easy however, at very harsh political crisis and great mis truest at each of us and b/n Politicians that Atelet Dr. Derartu tried untouchable issue with great confidence. this is all about sport even though I do have Litel knowledge about it. she preaches unity, peace, being united for independent and respected one country Ethiopia. Much respect and love our Hero.
@blackmagic6
@blackmagic6 Жыл бұрын
Are you Ethiopian?
@mihretdeyo7597
@mihretdeyo7597 Жыл бұрын
ደራሪ ቱ ስራሽን ወርቅ ተግባርሽ ወርቅ እድመና ጠና ይስጥሽ⛪️🙏🙏🙏
@benai5241
@benai5241 Жыл бұрын
ግፋ በለው ብላችሁ ወደ ጦርነት የገፋፋችሁ ፓለቲከኞች ሀገርን ያወደማችሁ ጨቃኞች ይህ ሁሉ የህዝብ እንባና ሰቆቃ እግዜር ይፍረድባችሁ !!Amen🙏ሰላም ለሀገራችን 🤍✌️
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Жыл бұрын
ለደራርቱ እናመሰግናልን ግን ካሁን ቦሀላ (( ሀገረ ትግራይ ነዉ የሚያሰፈልገን )
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Жыл бұрын
እቺ ሰይጣን ጋዜጠኛ አለች አለሸ ባንቺ ምላስ ስንት የትግራይ ህዝብ አለቀ 😢😢😢
@አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
@አክሱምፅዮን-ኰ2ደ Жыл бұрын
ካንተ በላይ ሰይጣን አለ ሆዳም ቖሻሻ
@اسام-ح2ت
@اسام-ح2ت Жыл бұрын
አየ ጁታ አፈር ብሉ እናቴን አጣሑ በስደት በናተና በብልጽግና ምክንያት ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@mabatube677
@mabatube677 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥
@zuzumihret5547
@zuzumihret5547 Жыл бұрын
Tebareikilge zeminieshe uilu yebareik
@letshgeremariam9258
@letshgeremariam9258 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የቀበናልጅነኝ
@የቀበናልጅነኝ Жыл бұрын
ደራርቱ ቱሉ ጀግና ነች !!!ኢትዮጵያ በቃ ስለ ጦርነት ይበቃል ::የውጭ ወራሪ ካለ በትግራይ ምድር ነቅለክ አውጣው!!
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin Жыл бұрын
ይህ ሁሉ እንባ 😢😢😢
@mebrahtukalayu1869
@mebrahtukalayu1869 Жыл бұрын
Wuletash mecham anresawum enatachin
@goytomgidey4492
@goytomgidey4492 Жыл бұрын
Deraretu melkam saw jegena
@bahsenhabib6385
@bahsenhabib6385 Жыл бұрын
Deraretu u are true Ethiopian good human my sister I am proud of you 👏 ❤☝️❤️✌️❤️👍🏼
@zenakamis6774
@zenakamis6774 Жыл бұрын
የህወሓት እብሪት አሁን ተነፈሰ እንጂ ደራርቱኮ በፊትም መቀሌ ድረስ መጥታ ህውሃትን ለምና ነበር 🙏 አሁንም ምን አቅም አለው
@እውነትእውነቱን
@እውነትእውነቱን Жыл бұрын
Ebet
@abdulkadiranota3202
@abdulkadiranota3202 Жыл бұрын
Darartun nuu bonsite ,agerii akotachi
@mewaelgebremedhin6969
@mewaelgebremedhin6969 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰
@sarakifle3055
@sarakifle3055 Жыл бұрын
Ysew lje malte yhe new
@hanadavid6676
@hanadavid6676 Жыл бұрын
Here in oromia we stand with our tegaru sisters & brothers. Keep your heads up, this too shall pass 🙏 🙌 Abshir ijoollee tigray ❤💛
@mega8101
@mega8101 Жыл бұрын
ወሬኛ
@እውነትእውነቱን
@እውነትእውነቱን Жыл бұрын
@@mega8101 ere yegdbu photo ansaw ante alserahew komchaw mkega hula
@hanadavid6676
@hanadavid6676 Жыл бұрын
@@mega8101 ekekam komche gedel gba
@sfgdryy2648
@sfgdryy2648 Жыл бұрын
Way ane hzbey zey edka naka zey gbaka gfien sqayn weridka Ahhhhhhhhhhhh
@addistube8191
@addistube8191 Жыл бұрын
እናንተ ደረቆች ሳላም መች ይገባችሁል
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Oromo eko mert new
@fultoneth9869
@fultoneth9869 Жыл бұрын
Focus on the millions victimized innocently who sacrificed their lives without questioning the realpolitik who can justify it : Ferartu the world athletic, or macheivelian power play genius, Che Guevara the liberator, or Jesus The Saviour, or Tplf the self-appointed freedom fighter , or Abiy Ahmed the genocider , or Isayas the butcher, or Fano the barbarian????? This question will never rest on peace now and forever ‼️‼️🔥🔥
@blackmagic6
@blackmagic6 Жыл бұрын
Are you Ethiopian?
@fultoneth9869
@fultoneth9869 Жыл бұрын
I think I am. ⁉️
@blackmagic6
@blackmagic6 Жыл бұрын
@@fultoneth9869: Oh great! The reason why I asked is that I'm an African and I love the Ethiopian culture and I want to follow the news about what is going on in the country but all of the channels that I've come across on KZbin are in the local language, that I don't understand. Do you know of any KZbin channel that does the news about Ethiopia that is predominately in English? If you do, could you send me the link ..... I would be highly grateful. Thanks in advance.
@fultoneth9869
@fultoneth9869 Жыл бұрын
@@blackmagic6 To be honest, there is no positive history or culture worthy of learning from Africa states. I focus on states b/c there are good values of some social groups everywhere. the KZbin channels are typical reflections of a polarized political elites whose survival is grounded divisive, deception, destruction of the "other". in Short i cannot see a channel commendable for learning . Bess !!
@berndadesta9679
@berndadesta9679 Жыл бұрын
አፍ ብቻ
@getachewabebe9216
@getachewabebe9216 Жыл бұрын
Darerttoo tolluu afaan oromoyaa barreedduu Galtuummaa
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ Жыл бұрын
ደራራቱ የኢትዮጰያ ህዝብ ወክሎሽ አየደለም ኢትዮጰያ ከወጉ ፍሺስት ህዝቦች ጋራ የሔዱሽዉ እዚህ ላይ መታየትሺ በነዚህ ፍሺስት ህዝቦች ምክንየት በተኞበት ለተወገዉ የኢትዮጰያ ስራዊት ና በአማራና በአፍር ህዝብ ንፀሃላይ ለደረስዉ ጭፍጨ ድጋፍ እዳረክሽ ለትዉልድ ይቆጠራል
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh Жыл бұрын
ጦርነቱን ማን አስነሳው ?? የድሀውን ልጂ ፣ንብረት፣ አስጨረሳችሁት የስራችሁን ይስጣችሁ
@አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
@አክሱምፅዮን-ኰ2ደ Жыл бұрын
በክት
@hibestnigussie2182
@hibestnigussie2182 Жыл бұрын
Webtachne yeha new fetre ethiopian yebrake
GERE EMUN PART 199 | ገሬ እሙን ክፋል 199
28:51
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 162 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 26 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,9 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 26 МЛН