“የረዳት ያለህ” በበዓል ፕራንክ ዘና ይበሉ!! ||

  Рет қаралды 98,985

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

copyright @MinberTube

Пікірлер: 689
@noraahmed6646
@noraahmed6646 6 жыл бұрын
ክክክ ደስይላል አልሀምዱሊላህ እስላም በመሆኖ ፍቅርእኮነን ወላሂ
@gemillaendrisgemillaendrid7872
@gemillaendrisgemillaendrid7872 6 жыл бұрын
عيد مبارك علينا وعليكم تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. ماشاءالله عليك عحي عيوب. جزاك الله خير خيرن جزا عحي الله يطول عمرك الله يظيدك إلم الله يظيدن متلك (متلكوم )
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አባ መላ ዘና ያደርግ ነበር ድምፀ ጥራት ማፊ
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
እንኳን አድረሳችሁ ውድ ኡስታዞቼ የኛ ልዩኡስታዝ እኛ ን ለማስደሰት ግዜያችሁን ሰውታችሁ ስላቀረባችሁ ምስጋናየ ከልብ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ወላሂ ስደትያለንው በናንተ አዝናኝ ነገራቶች ነው የምንደሰተው በድጋሜ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
@ademseed6978
@ademseed6978 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪ ያወወች እንኳን ለ1439 ኢደልፍጡር በሰላም አደረሣችሁ አደረሰን አላህ ያዝናናችሁ ደስይላል
@زينب0551محمد
@زينب0551محمد 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምነዉየማሥቀዉ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 6 жыл бұрын
አብድል ከሪም ምርጥ ሠው አዛኝ ከከከከከከከከከከከከ
@የሱቢቻነኝየሰ
@የሱቢቻነኝየሰ 6 жыл бұрын
ያአላህ ባሪየዎቼ እኳን አዳራሰቹ ኢድ ሙባራክ ክክክክክክክክክክ እውነት አዝነኝ ፕሮግራም ጃዛኩም አላህ ኻይራንን
@ቢንትስራጅ
@ቢንትስራጅ 6 жыл бұрын
ለኢደል አድሃ በሠላም አደራሳችሁ እያልኩ ፕራንክ እንጠብቃለን እነ አዩቦ አሪፍ የኢደል አደሃ ፕሮግራ እንጠብቃለን ሚንበሮች የኛ ውዶች
@በድኔላይአፅናኝያረብ
@በድኔላይአፅናኝያረብ 6 жыл бұрын
እደው ወላሂ አሣቃችሁኝ አላህ ያሥቃችሁ ያህዋኒ ሙሥሊሚን ማሻአላህ አለይኩም
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
በድኔ ላይ አፅናኝ ያረብ አሚን
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 6 жыл бұрын
ሚስኪን ደስ ሲሉ ከኪሳቸው ውጥት አድርገው መሞከራቸውም ኸይርነገርነው
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ በጣም ደስስ ስትሉ ማሻ አላህ ብዙዎች ተባባሪዎች ናቸዉ
@rawudaali6222
@rawudaali6222 6 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ። አባመላ ክክ ጀዛኩሙላ ኸይር ህጅላችሁም ኢድ ሙባረክ
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk አረ በሳቅ ወላሂ እኛ ኢትዮጵያ ውያን እኮ መተዛዘን መረዳዳት ባህላችን ነው ወላሂ ደስ ይላል
@rahmaha8155
@rahmaha8155 6 жыл бұрын
Fatuma Omar ማሻአላህ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ🕋አህለን ወንድሞቼ👍😀💯🕋💪💯💪🕋💪🇪🇹💪🕌💪🕋💪👍💯💪💯💪🕋💪🇪🇹🕌👏🇪🇹👍💯🕌👍🇪🇹👏🇪🇹🕌💪👏🇪🇹🕌🕋💯🕋🕌🕌
@fatumashifa4151
@fatumashifa4151 6 жыл бұрын
Jezakallah keyer enamsgnaln
@adamsa751
@adamsa751 6 жыл бұрын
ወይ አዩብ ማንሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ እኛን ዘና ለማረግ ማንሻ አላህ አለይኩም ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ኢማንነኝየአላህባሪያየረሱ
@ኢማንነኝየአላህባሪያየረሱ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም የሚያስቅ እና የሚያዝናና ነበር ቁም ነገርም አለው ጀዛከ አሏህ ኸይር
@حياةمحمد-خ2ح
@حياةمحمد-خ2ح 6 жыл бұрын
እህህህህህ ስስቅ የሆበ ትዝ የሚለኝ አስከፊ አለ ምንድነው ብየ ሳስብ ይህ ነገር አይገለጥልኝም ብቻ ርብሽሽሽ ይላል ልቤ ባረከላሁፊኩም
@aishamohammed1318
@aishamohammed1318 6 жыл бұрын
ጀዛኩም ላኸይር ሱባሀን አላህ እደመልካችን ጸባያችን ልዩነቱ ትምህርት አዘል ዘናያደርጋል ይመቸህ አባመላ እሪጥ እሩጥ ሲልክክ
@gemillaendrisgemillaendrid7872
@gemillaendrisgemillaendrid7872 6 жыл бұрын
Aselamu Aleiykum worahmtollah woberekato masha Allah ustazne jezake Allah hyrr hyrrn jeza. hakikaten beTam new yesakecut yan camera selam bell bellellgn benateh na 1photo. enensa masha Allah tebarke Arrhman jezakum Allah hyrr hyrrn jeza seatachihun sewtachihu legna yihian program seteseru. hullachinm. be Allah sem enameseggnalen Ethiopia hageria. selam ezent meredadat yalew maheberseb yibzallshe
@fawziefawzie4894
@fawziefawzie4894 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ሙስሊም በመኦኔ እኮራለው ግን የምታወራውን ሙሉውን ብታሰማን የበለጠ እንዝናናነበር
@ahmed-uj8hm
@ahmed-uj8hm 6 жыл бұрын
ማአሻ አላሀ አላሀ ያጨምረለሂ አላሀ ያጠበቅሂ ጅዛኩላህ ኹይረን
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر 6 жыл бұрын
ደስ ሲል ጀዛኩም ኸይር እንኳን አደረስን
@ሉሉሻየሉሉሻየ
@ሉሉሻየሉሉሻየ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን በአባ መላ ዘና ታደርገን ነበር ዛሬ ደሞ በዚህ አቦ ዱኒያ ወል አሄራ ምችት ይበላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ሁላችሁንም ጀዛከላሁ ኸይረንንንንንንንንንን
@susujemal4298
@susujemal4298 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ማሻ አላህ አዩቤ በጣም ይመቻል ሙሐመድ ሰኢድ ጀዛከላህ ምርጥ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላቹም አላህ ይጠብቅልኝ
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 6 жыл бұрын
ሰው ነገር ነው ብዙ ሰው ተባብሮታል. ደጉ ያገሬ ሰው እንካን አደረሳቹ
@kabeerkabeer3409
@kabeerkabeer3409 4 жыл бұрын
አላህ ይባረካችሁ ወደሜቻችን በጣም ነው ደስ የሚለሁ አቤት መልካም ስራ ወላሂ ሀገራችንን አላህ ይጠብቃል
@ndb6093
@ndb6093 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብዛኛዉ ለመተበበር ፍቀደኛ እንደሁኑ ተመልክተናል ይህ መለት ኢትዮጲያዊያን መርዳትን ይወደሉ መለት ነዉ አንድ አንድ ሀገሮች ግን ደዉልልን ብሎ ቀልድ የለም ኩሉና ተእባን የለዉ ሰዉዬ ፈገግ አሥብሎኛል በአጠቀለይ በጣም አዝነኝ የሆነ ፕሮግራም ነበር በርቱ አዩብ መሀመድ ፈረጅ አቡ ሀኒፋ ሁሤን ለሚተደርጉት ጥረት አላህ ጀዘቹን ይክፈላቹ በርቱ ከተች የተለያዩ ተሠጦ የለቸዉንም ፈልጋቹህ አሣትፉ በርቱ ተበረቱ
@سبحاناللهوبحمدهسبحانالله-ل2ن6ج
@سبحاناللهوبحمدهسبحانالله-ل2ن6ج 6 жыл бұрын
ሠለም ብልሠግና ፍትህን ለተጠመ ህዝብ አለህለኢትዮጲያች ሰለማን የብዛዉ Ndb kkkkkk ኩለነ ታባን
@mediyetaremist4073
@mediyetaremist4073 6 жыл бұрын
Amiiiiiiiin waa iyyak inshaa Allah jzkayiran dunya waa akkira
@janaamokonan2937
@janaamokonan2937 6 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha baxam aznany naw dmx ayisamam majamaralay
@iloveslamfteyyalihbarya9481
@iloveslamfteyyalihbarya9481 6 жыл бұрын
ማሻላህ ኡሥታዝ በጣምአዝናኝ ነው ወድምአብድርከሪም አብዱረዛቅ ቶሎአወቀከ
@leylasrur1970
@leylasrur1970 6 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን እውነትም አስቂኝ እና አስተማሪ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 6 жыл бұрын
ድምፅየለዉም እኔ ጋር ነዉ ሁሉምነዉ
@azizmusama5327
@azizmusama5327 4 жыл бұрын
ድምፁ ይቋራረጣል
@razeeqajimayaarabbi.murada7329
@razeeqajimayaarabbi.murada7329 6 жыл бұрын
masha allah inkuan abro adarasan botaw das yilal wudua hagare
@nurasane6263
@nurasane6263 6 жыл бұрын
ማሻአላህ የህዝብ ትብብር በጣም ደሥይላል
@HalimaMola-nd3sc
@HalimaMola-nd3sc 6 жыл бұрын
ጉድ እኮነው ልብ ካላየ አይን አያይም አሉ ሁለሳምት ምንም ሳይመስለኝ ዛሬ ሳየው የምወዳቸውና የማከብራቸው ምርጥ ሰዎች
@الحمداللهربِالْعلمينْ-ث2ل
@الحمداللهربِالْعلمينْ-ث2ل 6 жыл бұрын
ውዲ የአሊፍ ቤተሰቦች እደው ሰውዳችሁ ከኔ የበለጥ አላህ ይውደዳችሁ አዩየ የኔ ምርጥ። ሁሌም ታስቀኛለህ ኢዲ ሙባረክ ተቀበለሏህ ሚና ወሚኩም
@yasminalharbi1958
@yasminalharbi1958 6 жыл бұрын
Masha Allah. Allahu AKubar
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም።ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረስን አቡ ሀኒፋ እንዲሁም።ለሌሎች ወንድም እህቶች መልካም በአል ለአመቱ አላህ በሰላም።ያድርሰን። ማሻ አላህ ደስስስ ይላል ኢድ ሙባረ
@ኡሙቢንትእንድሪስ
@ኡሙቢንትእንድሪስ 4 жыл бұрын
Masha Allah Betam Des Ylal
@okayokayy2715
@okayokayy2715 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ድስይላል በጣም ትምህርት አለው
@alhamferede3322
@alhamferede3322 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ በጣም ያሥቃል ያዝናናል ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ
@عائشةا-ص1ش
@عائشةا-ص1ش 6 жыл бұрын
Waleyikum asalami woramatulhi wobarakatihu. Masha allha yicamirilachuuu
@Tube-bq4qc
@Tube-bq4qc 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ የሚን ፕሮግራም ነው ጀዛኩም አሏህ ይኸር ሀቂቃ በጣም ነው የሚሳቀግ
@mayymoonma1527
@mayymoonma1527 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላም ኡስታዝየ ማሻአላህ ማሻአላ
@የአላህባሬነኝm
@የአላህባሬነኝm 6 жыл бұрын
ደምፅየልውም እሳ አላህ ይጠብቅህ መሽአላህ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ የአየሩ ድባብ እንዴት አባቱ እንደምየምር ማሻአላህ እዝህ ሙቀቱ ኡፍፍፍፍ ቅጥል ነው ምያረገው እዛ ብርዱ ቁፋን ይዙዋቸዋል ስያወሩ እራሱ
@mahas6347
@mahas6347 6 жыл бұрын
ዘና ያረግ ነበር ኡስታዝ جزاك الله خير ለሁላችሁም
@hindyashamilhindyashamil6124
@hindyashamilhindyashamil6124 6 жыл бұрын
ወይኔ አንዳንዶቹ ደስ ሲሉ ትብብርራቸው ደስ ሲል
@emanhussein203
@emanhussein203 6 жыл бұрын
ጠበአን ያገሬ ሰው ለትብብር ምን ወደር ይገኝለታል ማሻአላህ ወገኖቸ በሰላም ኑሩልን
@በድኔላይአፅናኝያረብ
@በድኔላይአፅናኝያረብ 6 жыл бұрын
ማሻሏህ ግን ሁሉም ሥልካቸውን ውጥት እያደረጉ ነው የሚሞክሩት ወላሂ ደሥ ሢሉ
@taiba4579
@taiba4579 6 жыл бұрын
በድኔ ላይ አፅናኝ ያረብ ሞሽእሉ
@hhhvv882
@hhhvv882 6 жыл бұрын
በድኔ ላይ አፅናኝ ያረብ
@ሀዋየሀይቅልጅያላህባሪያ
@ሀዋየሀይቅልጅያላህባሪያ 6 жыл бұрын
ድምፅየለም
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 жыл бұрын
ድምጽ ምንም አይሠማምገና ዛሬ ነው ያየሁት
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 6 жыл бұрын
እንኳ. ለኢድ.አልፈጥር.በአል.በሰላም.አደረሳቹኢድ.ሙባረክ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
የሀበሻን ጀግኖች አዛኞች. ስደትበላአቸው እዲህነን እኛ ያረብ ሀበሻን አደራ
@leylamoha4245
@leylamoha4245 6 жыл бұрын
በጣም ያሳቀኝ የአብደል ከሪም ሙፋጃአ አላህ ሁሌ ደስተኛ ያድርገን
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም አዩብ የእውነት ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@fathiyaahmed6954
@fathiyaahmed6954 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሥተማሪና አዝናኝ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ 6 жыл бұрын
ወይ አዩብ ፕሮግራሙ ያስቃል ግን ሳቄን ማን እንደሰረቀኝ አለውቅም
@rumoydaabas6650
@rumoydaabas6650 6 жыл бұрын
አይዞሽ እንደምንም ቢያስፈገግ በል
@aminatmohammed9539
@aminatmohammed9539 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ልከ እነደእኔ በጣም ይገረማል ወይ ስደት
@አሙቲቲዩብ
@አሙቲቲዩብ 6 жыл бұрын
ስደት ላይ ሆኖ ከልቡ የሚደሰት አለ ብዬ አልገምትም ወላሁ አለም
@Betelhemi
@Betelhemi 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት የሰረቀሽ ስደት ነው ሀቢበቲ
@gemillaendrisgemillaendrid7872
@gemillaendrisgemillaendrid7872 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት Absheri insha Allah neseru Allah Woll ftth Afewoaja. 1 Ken yihonall
@nuriyanuriya1537
@nuriyanuriya1537 6 жыл бұрын
mashallah subhann Allah Allah erasu knun mngid ymirann
@ሂክሙነኝየኡመርታናሽ
@ሂክሙነኝየኡመርታናሽ 6 жыл бұрын
ኡስታዝ አዩብ ሁሌም ነው የምታስቀኝ ጀዛ ኩም አላህ ክክክክክክክክክክክ እንኳን አብሩ አደረሰን
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
እኮን አደረሳቹ ዉዶች አዩብ በሳቅ ነዉ የምገል አቦ ክፉ አይካቹ ዉድ የኢስላም ልጆች።😍
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪ በሳቅ አዩብ አደም ስራዎችህ ሁሉ ያዝናኑኛል
@tftg3318
@tftg3318 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስይላል በጣምም ያዝናናል
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
ኢዲሙባረክ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 6 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ። አዝናንተህኛል እሽ ቀጥልበት
@ፍፊየጉናዋ
@ፍፊየጉናዋ 6 жыл бұрын
ውይይ አዬብዬ እንደው ምን መሠልክ ጀዛከላህ ኡስታዜ
@ኡሙሂባሙሀመድከዉንነኝ
@ኡሙሂባሙሀመድከዉንነኝ 6 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስትላላችሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556
@ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ወይ ደስ ሲል ጀዛኩም አላህ ኸይር
@sofiaademsied9468
@sofiaademsied9468 6 жыл бұрын
ደረሳው አዩብ ከከከከከከ አምሮብሃል አለባበስህ ሽወዳህ ያሰላም ቀጥልበት
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
አላህ ይጠበበቃችሁ
@hussenandhanfere2518
@hussenandhanfere2518 2 жыл бұрын
እስልምና በጣም ሰፊ ዲን ነው ማህበረሰባችን እስልምናን በተገቢው ያልተረዳ ብዙ ነው ግን እናንተ የሙስሊም ሚዲያዎች ግን ያለውን 24 በአግባቡ ልትጠቀሙት ይገባል።በፈረንጆች እስታይልና የለሉ ነገሮች በኢስላሚክ ሚዲያ መቅረብ የለለባቸውን ፕሮግራሞች እያቀረባችሁና መቅረብ የሚቻለውን ደግሞ እየተዋችሁ ይገኛል እና ፕሮግራም ማስተካከል ብታረጉ ደስ ይለኛል ኡማውን በተገቢው ካድማችሁ ነገ በቂያም ቀን ለስራችሁ ሀቀኛ መስካሪ ይሆናል።ከሚንበር ቲቪ ፕሮግራሞች በአንዳንዶቹ ሳያቸው እበሳጫለሁ በአንዳንዱ ፕሮግራማችሁ ደግሞ ደስተኛ ነኝ እና ማስተካከያ ቢደረግበት ባይ ነኝ
@حموشمحمد
@حموشمحمد 6 жыл бұрын
መሻአላ አዪብ አላህ ይጠብቃችሁ
@فاطمهمحمد-ع9ت
@فاطمهمحمد-ع9ت 6 жыл бұрын
ማሻአላብያለሁበጣምደስይላል።ሁለያደሥታአይጣችሁ።ውሥታዞች
@ሱሱሂጃቤውበቴ
@ሱሱሂጃቤውበቴ 6 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሳቀቹኛ ጀዛከሙላኸይርን አዬ እዶ ለአላህ ስል እወድሀለሁ አዳናቂህ ነኛ
@ayishaayisha4976
@ayishaayisha4976 6 жыл бұрын
Allah yetabeqi Ayub masha Allah
@زهرهاثيوبيا-ث1ش
@زهرهاثيوبيا-ث1ش 6 жыл бұрын
ወይ አዩብ አደም በሳቅ ገደልከኝ በመድከምህ ደግሞ አሳዘከኝ አሏህ ይክቱብ አጅርክ
@bhr8860
@bhr8860 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አይ አዩቤ እስከ አድስ አበባ ነው ያሳከኚ አሊህ ይጨምርልህ ክክክክክክክ
@vhngsm4769
@vhngsm4769 6 жыл бұрын
Wa wr wb mashallah allah ytbkcih wudoci
@madinahalsaedi3399
@madinahalsaedi3399 6 жыл бұрын
መሻአላህ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ
@ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk ማሻአላህ ጀዛ ከላሁም ኸይረን በሳቅቅቅቅ
@ሀውለትአወል
@ሀውለትአወል 6 жыл бұрын
የምር ያስቃል አላህ ይጠበቅህ
@አንሷርየልቤሰኪና
@አንሷርየልቤሰኪና 6 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ክክክክ ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ያዝናናልም ትምህርትም ይሰጣል
@لاالهالاالله-ض4ل9ت
@لاالهالاالله-ض4ل9ت 3 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ወመርሀበን ሚበሮች ደስ ይላል
@foziyamuhammad9031
@foziyamuhammad9031 5 жыл бұрын
Alhu akubari subanawatalaaa
@تتم-ظ7و
@تتم-ظ7و 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ አዩብ ጀዛክ አላህ በጣም ደስ ይለል♥♥♥
@aelwyaelwy6522
@aelwyaelwy6522 4 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደስይላልበርቱ
@niceshej6481
@niceshej6481 6 жыл бұрын
ማሻላ ተባረከላ
@AaAa-xm7sd
@AaAa-xm7sd 6 жыл бұрын
አህለንውድኡስታዞቻችንእንኳንአብሮአደረሰን ውይይይይአዩብአደምበጣምቆንጆጭውውት
@kedijakedija5272
@kedijakedija5272 6 жыл бұрын
Yaallah gezakelahum heren
@zahraradwan7325
@zahraradwan7325 6 жыл бұрын
መሸአለህ.አልህይጨምሪልህ
@ዜድየሣራናፋቂአላህዬሆይተ
@ዜድየሣራናፋቂአላህዬሆይተ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
ድምፃ ምድነው ለራሳችሁ ነው እዴ
@saifallmazrouei3531
@saifallmazrouei3531 5 жыл бұрын
Masha allah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah
@zemzemtube4067
@zemzemtube4067 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@rahamanyousuf6639
@rahamanyousuf6639 6 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@habibahabiba7878
@habibahabiba7878 6 жыл бұрын
Masha allah jzk
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 6 жыл бұрын
ሥግደት አትበል አፎን ሰላት ብትልስ አለይና ወአለይክ
@ሀገሬእናቴናትኢስላምነውሂ
@ሀገሬእናቴናትኢስላምነውሂ 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አይ አዩብ እውነት ፕሮግራሙ ያስቃል ብዙ ትር/ም አለው ጀዛኩም አላህ ኸይር ክክክክክክ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላሁኸይር
@الحمداله-و5ن
@الحمداله-و5ن 6 жыл бұрын
ከከከከከከከ ከፍቶኝ ነበር አሳከኝ አዩብ ጀዛከላህ ህይር
@girl-hz9jr
@girl-hz9jr 6 жыл бұрын
جزاكم الله خير
@iloveyoumyborather9481
@iloveyoumyborather9481 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃 Ma sha allah dessss setlu allah yetbqachu
@AAtube-ps9xx
@AAtube-ps9xx 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ሁልግዜም አላህ ያስደሳቺሁ
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 118 МЛН
♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️
32:03
ቤተ ሰማይ Bete Semay
Рет қаралды 42 М.