የፍርሃትና የጭንቀት ምንጮች ፍርሃት ከምን ይመነጫል? || ክፍል 7 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 32,507

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 383
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአሁኑ ግዜ ቡዙ ሰው ጭንቀትና ፍርሃት ነው ያለው ትዉልዱሁሉ የሪሳ ትምህርት ግን በጣም ጠቃሚ ነው መምህራችን እዲመና ጤና ይስጦት አሜን
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 2 ай бұрын
❤ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ::❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@helentsehay9138
@helentsehay9138 4 ай бұрын
አንቁ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጸሎት የስቡኝ ፍቅረተ ማርያም ነኝ አባቴ ቃላትም የለኝም ይፍቱኝ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️ አከብሮታለሁ እወዶታለሁ የእኔ ብርሀን ኖት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጦት ፀጋው አይለዬት .........🙏🙏
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር ችግራችንን ያስወግድልን 🙏🙏🙏
@weldaytikerida8133
@weldaytikerida8133 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን
@E_88gas
@E_88gas 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ነህና አልፈራም አሜን::
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክትሥለ አርባእቱ እሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥ ለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሦት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላአብ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ኡቡነ ዪሥጦሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ መባ ፂለን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ እንባቆም ሥለነብዩ እዪኤል ሥለ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ነብዩ ዳዊት ሥለ ቅድሥት መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ መጥምቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ጦቢት ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥ ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ጠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@gebre-eyesusayalew3883
@gebre-eyesusayalew3883 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በሠላም በጤና ኑርልን!!
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን ፫
@selamteklu8429
@selamteklu8429 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን የተረዳነውን እንድንተገብረው አምላከ ቅዱሳን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤❤
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 2 жыл бұрын
Temesgen Fetari sle hulu neger kale hiwet yesmaln Memhrachen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲💒💒🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ልዑል እግዚአብሔር!!
@adeymariam6103
@adeymariam6103 2 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን 🙏መምህራችን እንኳን በደህና መጡልንቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 እፍቲ አባታችን🙏 በፀሎትዎ አስታውሱን🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
እንኳን ለባለ ወልዴ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን በረክቶት ለሁላችንም ይደርብን አሜን
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@weldegebrialsenay2354
@weldegebrialsenay2354 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዝህች ሰዓት ላበቃን ፈጣሪያችን ምስጋና ይግባውና በቸርነቱ በቸር ያገናኘን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች ይፍቱን ይባርኩኝ እረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Betty_nigatu
@Betty_nigatu 2 жыл бұрын
መምህር; በሚሰጡት ትምህርት ህይወቴ በብዙ መልክ ወደ መልካም እየተቀየረ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። እርሶም በተጣበበ ጊዜዎ ትኩረት ሰጥተው ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና እስከነ ቤተሰብዎ ይስጥልን; የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሑን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
መምሕር ፀጋውን እድሜዎን ያርዝምሎት
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህረት ነዉ ዉዴ መህምራችን እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን
@Kasanesh-h7g
@Kasanesh-h7g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ባተላይ አድሮ ያስተማረን የድግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እኔ በስደት በጣም በጭንቀት በፍርሃት ተረብሸ ነበር ግን ያተን ትምህርት ስሰማ ሁሌ እፅናናለሁ አባታችን በፆለትዎ ይስብኝ ከዚህም በላይ የምታገለግል እበትን አድበት ይድልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኛ ለደካሞች ሰምተን የምንለወጥበት ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk 4 ай бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@SenaytWordofa
@SenaytWordofa Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወቴ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ባልወልድ የወራዊ መታሰቧያ አደረሳቹ አደረሰን ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
በአሕዛብ ሀገር ሞገስ ለሆነን ክብር ለእርሱ አልፋ ኦሜጋ ለሆነው ለኢየሱስ ክርስቶስ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🤲🏿🥰እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጭቀታችን ያርቅልን 🙏🙏🙏 መምህሬ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💐💐❤❤❤
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን አበተች❤❤❤❤❤
@shewadegef3089
@shewadegef3089 2 жыл бұрын
መምህራን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@etopiasester8373
@etopiasester8373 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን
@eyobdemese4317
@eyobdemese4317 2 жыл бұрын
መምህር የሚያስተምሩት ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው። በእምነት በእውነት በእውቀት ስለሚስተምሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
እጅግ የሚጽናና የሚያበረታታ ትምህርት ነው መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን!!!
@ggvg-om6lu
@ggvg-om6lu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን አባታችን በፀሎት ያስቡን 🙏🙏🙏
@kmkm9905
@kmkm9905 2 жыл бұрын
አሜን ለመምራትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኛንም ይቅርታው ን ምህረቱ ያቡዘልን አምላካችን
@birengatrunesh310
@birengatrunesh310 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 2 жыл бұрын
ክቡር መምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥህ ግልፅ የሆነ ስብከትና ትምህርትህ በጣም ለውጦኛል፡፡ አመሠግናለሁ አንደበትህን አይለውጥብኝ፡፡
@melatadam9494
@melatadam9494 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ መምህር እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን ❤️🙏🙏
@almazd2273
@almazd2273 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏
@bnmcv4755
@bnmcv4755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AeeEaa-m3z
@AeeEaa-m3z 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍❤
@yabsera-lc2pj
@yabsera-lc2pj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይውት ያሰምልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🙏❤
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ ይስጥልን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን በጸሎቶ ያስቡኝ.
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
አሜን ! አልፈራም ! አንተን የሠጠን ቸሩ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን !!!
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@alemalem9353
@alemalem9353 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፈቃዱ ሁኖ ወደ ሰላማችን ይመልሰን
@norasesa1384
@norasesa1384 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችነን 🙏🙏🙏
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 4 ай бұрын
ሰላም አንካን በስላም 💞♥️!!!!!!!)አሜን አሜን አሜን ቃ ለ. ህኦውት ይስምልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 🤲💚💛❤🤲
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ምኞትየአባቷልጅ
@ምኞትየአባቷልጅ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን💙🕊️👏
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የፍራትን መንፈስ ከኛ ያርቅልን።
@selammare7732
@selammare7732 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለሒወትያሰማልን እድሜናጤናወትን ይስጦት እቁአባታችን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@ሄዋን-አ5ሠ
@ሄዋን-አ5ሠ 2 жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 жыл бұрын
እስኪ በእግዛብሄር የውስጥ መስመሩን ፃፉልኝ ወይም የቴሌግራም መስመሩን
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትወ ይደርብን አባታችን
@martabogale9698
@martabogale9698 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🤲🤲🤲
@mesiyemariyamlij646
@mesiyemariyamlij646 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ሂወት ,ያሰማልን መምህሬ🙏🙏🙏
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን የኔ አበት የፈቱን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከእረሰዎ ጋር ይሁንልን
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር እንኳን ደህና መጡልን ቡራኪዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
ሰላም ለእርሶ ይሁን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@jhoo1097
@jhoo1097 2 жыл бұрын
እንኳንደህናመጡመምህራችን
@mullomullo4550
@mullomullo4550 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቡራከዎ ይድረሰን አባታችን
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
አሜን! መፍትሄው እምነትን ማጠንከ የሚፈታተነን ይቃጠላል :
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ5ሰ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ5ሰ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@liltya3613
@liltya3613 2 жыл бұрын
እሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታቸውን 🙏🙏🙏
@solami4708
@solami4708 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን አሜን፫።
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 2 жыл бұрын
Kbrn msganan lateyhun cheru medhanealem temesgen fetari 💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲💒💒💒🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ! የተጣመመዉን. የኽይወት. መንገዳችንን. ያቃናልን. ! ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ያገልግሎት. ዘመኖዎን. ያርዝምሎ. !
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ሁላችንንም ክምያስጨንቅ ደስታን ክምያርቅ መንፈስ ይጠብቀን አባታችን መምህራችን ያስተማሩንን የመክሩንን በልባችን ፅላት ላይ ይፃፍልን አሜን
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን!!!!
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እመቤቴ ድንግል ማርያም ባማላጅነትሽ አማልጅን kልሄወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ማስተዋልን ይስጠን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን መደኀኒያለም ልፕአገራችን ሰላምን ይላክልን በቃ ይበለን አሜን
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነዉ ይረዳኛል
@sabakidane2738
@sabakidane2738 2 жыл бұрын
መፅናኛችን አባታችን እንኩአን ደና ሆኑልን በስደት ላይ ሆነ የአስተማሩት ትምህርት ውስጥ የሚነካ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት
@genetgebre1255
@genetgebre1255 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏ይባርክልን
@berhangami3631
@berhangami3631 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@munafetena4472
@munafetena4472 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
ከከበሩት ከ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ እኔ ሩፋኤል ነኝ :: ጦቢት 12 : 13 እንግዲህ ከባህሪው ቅድስና ፍጥረቱን በጸጋ ቅድስና መርጦ የሚለይ እግዚአብሔር አክብሮ እንዲህ ያለ ሰማያዊ ፀጋ ከሰጣቸው ቅዱሳን መላእክት መካከል በስልጣኑ ሊቀመናብርት (የመናብርት አለቃ) የሆነ በሹመት ፈታሔ ማኅጸን (ማሕጸን የሚፈታ) ከሳቴ እውራን (የእውራንን ዓይን የሚያበራ) ሰዳዴ አጋንንት (አጋንንትን የሚያባርር) ፈዋሴ ዱያን (ድውያንን የሚፈውስ)፣ አቃቤ ኆኅት (የምህረትን ደጁ የሚጠብቅ) ተብሎ የተገለጠ ከሊቃነ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል ተከትሎ የሚነሳ መልአክ ራሱን እንዲህ በማለት ገለጠ « የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ ወደ ከበረ ወደ ገነነ ወደ እግዚአብሔር ጌትነት ከሚያገቡ ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ» (ጦቢ.12÷15) ይህ የከበረ ታላቅ መልአክ ሰሙ የእብራይስጥ ሁለት ቃላት ጥምረት ውጤት ነው፡፡ ሩፋ ማለት ጤና፣ ፈውስ፣ መድኃኒት ማለት ሲሆን ኤል ሚለው በሌሎቹም መላእክት ስም ላይ የሚቀጠል ስመ አምላክ ነው ይህም « መልአኬን በፊትህ እሰዳለሁ….. ስሜ በእርሱ ስለሆነ . አታስመርሩት» (ዘጸ.23÷20-22) እዳለው ነው፡፡ ታዲያ ሩፋኤል የሚለው በጥምረት ከአምላክ ለሰዎች የተሰጠ ፈውስ የሚለውን ይተካል «በሰው ቁስል የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ሩፋኤል ነው፡» (ሄኖ.6÷3) ይህ መልአክ እንደሌሎቹ ሊቃነ መላእክት ሁሉ የሰው ልጆችን ይጠብቃቸዋል(ዳን.4÷13 ዘጸ. 23÷20 መዝ. 90÷11-13 ) ያማልዳል፣ ከፈጣሪ ያስታርቃቸዋል፡፡(ዘካ.1÷12) በፈሪሀ እግዚአቤሔር እና በአክብሮተ መላእክት ያሉትን ድናቸዋል (ዘፍ.49÷15 መዝ.3÷37) « እግዚአብሔር ሃይሉን የሚገልጥበትን ቅጣቱን ሊያሳይ ቢወድ አስቀድሞ መርጦ በወደዳቸው ለይቅርታ የተዘጋጁ የይቅርታ መላእክትን ያመጣል» (ሮሜ.9÷22) ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀመናብርትን ድንቅ ገቢር ተአምራቱን ያዩ ምዕመናን ……የወላድ ማኅፀን እንዲፈታ ስለተሸመ ከጌታ አዋላጅ ብትኖር ባትኖርም ሐኪም ሩፋኤል አይታጣም በምጥ ጊዜ ሲጨነቁ የባላገር ሴቶች ሁሉ የመልአኩን መልክ አንግተው ማርያም ማርያም ይላሉ ማየጸሎቱን ጠጥተው ቶሎ ፈጥነው ይወልዳሉ …… እያሉ ደጅ ጠንተው ይማጸኑታል፡፡ ዜና ግብሩን ሊቁ ዮሐንስ አፈወርቅ ከተናገረለት በመነሳት በቅዱሳን ላይ ድንቅ የሆነ እግዚአብሔር በመልአኩ አድሮ ያደረጋቸውን ተግባራት አበው የበረከት ምንጭ በሆነ ድርሳኑ ላይ አኑረው የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ሰጥተውናል፡፡ በጉልህ ሠፍረው ከምናገኛቸው ብዙ ድንቅ ሥራዎች መሀል ጥቂቶቹን እነሆ ~~~> በሥነ-ስዕሉ የተማጸኑ፣ በምልጃው ታምነው የጸኑ ቴዎዶስዮስንና ዲዮናስዮስን በገሃድ ተገልጾ ለንግስናና ለጵጵስና ክብር አብቅቷቸዋል፡፡ ~~~> የንጉስ ቴዎዶስዮስ ልጅም ጻድቁ አኖሬዋስም በፈጣሪው ህግ እየተመራ የሊቀ መናብርቱን መታሰቢያ ቤተ መቅደስ አሳንጾ ሲያስመርቅ ለበለጠ ክብር ልቡን አነቃቅቶ ለታናሽ ወንድሙ ለአርቃዴዋስ የነጋሢነት ስልጣኑን ትቶ መንኖ በስውርና በጽሙና እዲኖር ረድቶታል፡፡ ~~~> በሊቀጳጳሳት ቴዎፍሎስ ዘመን አባቶች ለሊቀመናብርቱ ክብር በአሣ አንበሪ ጀርባ ላይ ያሳነጹትን መታሰቢያ ቤተ መቅደስ በወደቡ አጠገብ በእስክንድሪያ ሳለች ጠላት ዲያቢሎስ አነዋውጾ ለምስጋና የታደሙትን ምዕመናን ሊያጠፉ አሣ አንበሪውን ቢያውከው ወደ ሊቀመናብርቱ ተማጽነው እርዳን ቢሉ ፈጥኖ ደርሶ በበትረ መስቀሉ (ዘንጉ) ገሥጾ ከጥፋት ታድጓቸዋል፡፡ በቅዱስ መጽሐፍም እንደተገለጠው ~~~> ሣራ ወለተ ራጉኤልን አስማንድዮስ ከተባለው የጭን ጋንኤን ሲታደጋት የጦቢያን አባት የጦቢትን ዓይን አበራለት (መጽሐፍ ጦቢት) ከዚህም አልፎ የይስሐቅን እናት ሣራን፣ የሶምሶንን እናት (እንትኩይን) ምክነታቸውን የቆረጠ ወልዶ ለመሳም ያበቃቸው ይኸው ፈታሔማኅጸን የልዑል እግዚአብሔር መልአክተኛ ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ከመልአኩ ከቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት ያሳድርብን አሜን !!!
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምር የኛየስደተኝች አባት
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የተሰቃየሁበት ነገር ነው አመሰግናለሁ መምህር ❤
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 жыл бұрын
አሜን!ስለቃሉ:እግዚአብሔር:የተመሰገነ:ይሁን።🙏ውድ:መምህራችን:ቡራኬዎ:ይድረሰን:የአገልግሎት:ዘመንዎን: ያርዝምልን::ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:በእድሜ:በጤና:ይጠብቅልን። አሜን ፫🙏
@adanechtekle7636
@adanechtekle7636 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጡ መምህር ፀሎቶት ብራኬዎት ይድረሰን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር
@hwatii
@hwatii 9 ай бұрын
Amen amen 💖💖💖 amen 💖 amen amen amen 💖 amen 💖 amen amen amen 💖 amen
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН