No video

የረመዳን አፍጥርን ከጓደኞቼ ጋር

  Рет қаралды 77,826

Handeri Tube

Handeri Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 235
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
ማነው በመላው አከባቢ ሙስሊም ክርስቲያን ተፋቅሮ እንደድሮ እንዲኖር የሚመኘው ላይክ አርጉ 👈❤⛪⛪⛪⛪🕌🕌❤❤❤🕋🕋🕋🕋⛪
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 жыл бұрын
የአማራ ክርስትያን ፍቅራችንን አደበዘዙብንና ተፋታን
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
እረመዳን ከሬም እኔ ክርስትያን ነኝ ሙስሊም ዘመዶች አሉኝጋደኞችም አሉኝ ግን አረመዳን ሲመጣ አገርም እያለው አሁንም የማፈጥረው ደስ እያለኝ ከጋደኞቼጋ ነው💒❤🙊🇪🇹💒❤🙊🇪🇹🙏
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 жыл бұрын
😘😘😘😘
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
💒🙊🕌🙊❤❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 жыл бұрын
@@ayniegach3169 የኔዉድ እናመሠግናለን የኔ መልካም ዉድድድድ 💕❤🇪🇹👍👌
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ዋዉ ማሻአላህ ነዉ አሰባበሳችሁ የምር አንድነታችን ይሄ ፍቅራችን መቻቻላችን መከባበራችን ደስ ማለቱ
@seadaali3117
@seadaali3117 3 жыл бұрын
አቤት አለባበስ ማሻአላህ,ቤቱ ራሱ👌 ኢስላም ሁሉ ነገሩ ውብ እኮ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 жыл бұрын
የእናንተ ጀማአ ሳይ ዉዴታ እስከ ጀነት ጀማዎቼ ናፈቁኝ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@h.j8360
@h.j8360 3 жыл бұрын
😭😭😭
@fmmsm2836
@fmmsm2836 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ውዴ አብሽሪ አላህ በሰላም ያስገባሽ ያስገባን እኔ ምልሽ ብዙ ጊዜ ኮሜንትሽ ሳየው ወንድ ነበር ምትመስይኝ😁
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 жыл бұрын
አሚንንን ሀላችንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ክክክክ😁😁😁😁ቢያገባኝ ትያለሽ አደል አሳቀኝ ለራሴ ብዙ ኮሜት ላይ አንተ ይሉኛል እኔ ግን አንቺ ነኝ ለማንኛዉም ፈገግ በይ ሴት ነኝ ስደተኛዋ
@fmmsm2836
@fmmsm2836 3 жыл бұрын
@@user-bm6iv1om2v እሺ ውዴ አይ ሀቂቃ ለባልነትም ሳይሆን ኮመንተሩ በሙሉ ግራ አጋባሹ ብዬ ነው ! አሽሜ ሰብንሁ
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 жыл бұрын
@@fmmsm2836 ኧጊ ስሙ የምወደዉ ሰዉ ስለሆነ ነዉ ኧተሞቾ
@zeki3724
@zeki3724 3 жыл бұрын
በሻቱ በጣም ያምራል ይመቻቹ ዋው 🌷🌷🌷
@user-ue1wm6rc9m
@user-ue1wm6rc9m 3 жыл бұрын
በጠም ደስስ ትለለቹ እኔ ጓደኛ የለኝም በመደም ቤት ምርጥ ጓደኛዬ አቶ ካውያ ብቻ ነው
@tube4503
@tube4503 3 жыл бұрын
ሀሀዬዬ ድምሪኝ
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ynbtnas
@zubermuhseen5414
@zubermuhseen5414 3 жыл бұрын
ካውያው በፍሪጅ እንድቀይሩልሽ እንነግርልሻለን 😎 " ሰለ ሁልም ነገር ጌታ ይመስገን "ብሎ ማሰብ መልካም ነው ሲስ 😊
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 3 жыл бұрын
ዋዉ ስታስቀኑ የኔ ሙስልሚ ጎደኙች ኢትዮጵያ ነዉ ያሉት ምንዉ ከንሱ ጋ በሆንኩ ብይ ተመኝዉ
@user-vc8hy1yt1k
@user-vc8hy1yt1k 3 жыл бұрын
በስመአብ ከምወድላቹ ነገር አንዱ አለባበሳቹ ደሞ ሲያምር ድርያው
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 3 жыл бұрын
Maaasalh basuy
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Yup
@favenelias558
@favenelias558 3 жыл бұрын
ይሄን የመከባበርና የአንድነታችንን መገለጫ እኮ ነው ሊያሳጡን የፈለጉት መልካም እረመዳን ከሪም።
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
እውነትሽን ሊያሳጡን ነው ይህ ነው የሚያምርብን
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እጅግ በጣም ታምራላችሁ። እኔም ሀገሬ እያለሁ ከስራ ባልደረባችን ቤት እየሄድን እናፈጥር ነበር ይናፍቀኛል።
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
ማሸ አላህ ፈጠር ይጨምረልቹ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@zulfahussain852
@zulfahussain852 3 жыл бұрын
በሻዱ ቶለማርያም ግዜማይሺራአት ላመነቺበእት እምትሞእት ጋዘጠኛ እውድድድ ድድ😍😍😍😍😍😍
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
ደስሲሉ ማሻአላ አልሚ ጉዌዋደኝዬ ናፈቀችኝ እናንተንሳይ የኔ መልካም በረመዳን እኔአጠገብ ምንም አትበላምነበር ለኢድ ደግሞ ስጦታይዛልኝነበር እምትመጣው
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ አይለያቹ😍😍😍😍
@qonjo6613
@qonjo6613 3 жыл бұрын
በሻቱየ ከዱሮም በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ በኢትዩብ ስላየሁሽም ደስ ብሎኛል የኔ ሳቂታ 😘😁
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
wow setamru mashaallah.Ramadan Mubarak 💕💕💕
@afrahabdo6264
@afrahabdo6264 3 жыл бұрын
Beshadu enate betam new metodesh, lemen ateyem...
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 3 жыл бұрын
I think i am in love with Nardos , sometimes I watch this channel because of her
@hanahalel5473
@hanahalel5473 3 жыл бұрын
ስታምሩ የእኔ ውቦች እኔ በሰላም ወደ ኃገሬ ስመጣ ከጓደኞቼ ጋ ያሳለፍነው እወራለው እስከዛሬ ስለማወራቸው የምር በቃ ነጻ ነኝ የሆነ የህጻንነት ነገር ሁሉ ይመጥብኛል ነጻነታችን በራሱ ልዩ ነው😘😘🤣🤣🤣😂 ጽዳቷ ደሞ ከእኛ ዶርም እኔ ነበርኩ🤣🤣🤣✌️✌️🙏አይ ልጅነት ያልፋል ግን በውነት
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@WasLaberschst
@WasLaberschst 3 жыл бұрын
Such amazing student change society for the better
@dddlove1242
@dddlove1242 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውቦች መልካም ፆም
@fitsumeletta4413
@fitsumeletta4413 3 жыл бұрын
Betam dess tiyalesh Beshatu!! Mirt personality.
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
💚💛❤️በመጀመሪያ ይህቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ፡፡🇪🇹 ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፡፡🍁#Chari_Edit_1 እባላለሁ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝና አበረታቱኝ ፡፡
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 жыл бұрын
ኢትዪቢዊነት ይባላል ይሄ ነው ወላሂ
@tube4503
@tube4503 3 жыл бұрын
ድምሪኝ ውድ
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 жыл бұрын
ምንም ብትወዳጃቸው የአማራ ካፊር ከሙስሊም ጠልነት አይላቀቁም
@astermengistu2500
@astermengistu2500 3 жыл бұрын
@@abdiabdi4900 እረ ተው አይባልም ያስከፍል ስው መሆን በቂ ነው ለኔ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት ፈታያ ፋጡማ ሰሃዳ ጋደኛቼን እኔም አከብራለሁ ጤናና እድሜ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@mominatafere8133
@mominatafere8133 3 жыл бұрын
You guys so lovely♥️♥️♥️
@sultijim7938
@sultijim7938 3 жыл бұрын
Wow Bashatu bayyee baredu akuma kanan itti hafufu wogagadhan
@zahrah1561
@zahrah1561 3 жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ስታምሩ
@tube4503
@tube4503 3 жыл бұрын
ድምሪኝ
@ekraekram722
@ekraekram722 3 жыл бұрын
ስታምሩ
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ለመላው ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ ❤️😍😍😍 ናርዲ ወሬሽ ሁሉ ያስቅል 🤣🤣👍
@tube8961
@tube8961 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ስታምሩ
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ማሻ አላህ
@ADAMATUBE
@ADAMATUBE 3 жыл бұрын
መልካም ፈጡር ምርጦች
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 жыл бұрын
ይህ ነዉ ኢቶዮጵያዎነት አላህ ይስጣቺሁ
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዊነት አትበሉን ስለ አክሱም ብናነሳ እርግጠኛ ነኝ ሁልሽም ሌላ ሰው ነሽ
@za_2775
@za_2775 3 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@gadaa9586
@gadaa9586 3 жыл бұрын
Bashatuukoo hojii bareedadha
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.ደስ.ስትሉ
@Sss-ot5hh
@Sss-ot5hh 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ታምራላችሁ አይለያችሁ
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 жыл бұрын
በሻቱ የኔ ቅንጆ በጣም ያምራል ( ታምራላችሁ)
@film9770
@film9770 3 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቹህ አላህ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ. እስኪ አይታችሁ አትለፉ አያስከፍልም ሁላችሁም #ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🙏
@user-yp5yu5sz2f
@user-yp5yu5sz2f 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ 💕💕💕
@tube4503
@tube4503 3 жыл бұрын
ድምሪኝ ውድ
@user-bi2xd4zj1y
@user-bi2xd4zj1y 3 жыл бұрын
በሼ በጣም ሰዐት እያሳጠርሽ ነው ትንሽ ይርዘም የምትሉ 👍
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 3 жыл бұрын
Maasalh
@tube4503
@tube4503 3 жыл бұрын
ድምሪኝ
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 3 жыл бұрын
Ewnet new 👍
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
@@martatesisaalemu8894 👍👍
@umehajarumehajar297
@umehajarumehajar297 3 жыл бұрын
መሸአለህ ስታምሩሩሩሩሩሩሩ አለህ አይለየችሁ
@ayehualembekele6930
@ayehualembekele6930 3 жыл бұрын
Beshatu kemwdachew gazetegnochi andua neshi cofidenceshin adenkalehu YECHINAT ETHIOPIA
@zenebmes333
@zenebmes333 3 жыл бұрын
Ere ystachihu edenate yale ybzaln alu eji diyakonen bayuchi lileyayun yemitru ere ayhonm zm blew new yemilefu anleyaym egna krstiyan gudegoche kalmetu betu aydemk kfo aykachihu abo🙏👍❤
@alamadulillahuae2335
@alamadulillahuae2335 3 жыл бұрын
Bayyee bareedu hundi keessan
@nostredamos1808
@nostredamos1808 3 жыл бұрын
Love it 💕💕💕 all beautiful
@hawihassen7913
@hawihassen7913 3 жыл бұрын
Wow Bashatu nice to see you on youtube
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት
@selamselam1804
@selamselam1804 3 жыл бұрын
ሁሉም ደስ ስ ሉ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 3 жыл бұрын
በሽዬ የኔ ውድ ጥሩነው
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ውድችዬ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር ረመዳን ሙባረክ✅🌺 በረመዳን ቁራአን እንቅራለን ያላቹ እቤት ላይ ኑ እንማማር አላሁመ ተቀበል ሲያመና አላሁመ ተቀበል ሰላትና አላሁመ ተቀበል ዱአና አላሁመ ተቀበል ሩኩአና አላሁመ ተቀበልሲጁደና አላሁመ አህዱ ቀልበና አላሁመ እግፊርዙኑበና አላሁመ እህዱና አላሁመ ወረሀምና አላሁመ ወአፊና አላሁመ ወርዙቀና አላሁመ ወረፋአና የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር
@jgggg4462
@jgggg4462 3 жыл бұрын
ameen
@zebebaredu7826
@zebebaredu7826 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹው ደስ የሚል ፍቅር
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አይለያቹ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በሃይማኖት ብንለያይም በሃገር አንድ ነን ልዩነቶቻችንን እንደ ውበት ተጠቅመን ተከባብረን ታዛዝነን ብንኖር እኮ ሃገራችን ሰፊ ናት ለሁላችንም ከበቂ በላይ ናት ፍቅርን እንስበክ
@askask9433
@askask9433 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ፈቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ
@onelove809
@onelove809 3 жыл бұрын
My favourite journey Bashatu
@fatumaamdihun8137
@fatumaamdihun8137 3 жыл бұрын
Masballaa 😘😘😘😘😘
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
ምርጦቼ ፍቅራችሁ ያማራይሁን
@user-ce2of4zg5m
@user-ce2of4zg5m 3 жыл бұрын
ጀማአዉ ማሻአላህነዉ ኢፍጣሩም ማሻአላህ ነዉ አለባበሳችሁ ግን አኡዙቢላህ ነዉ ስንቱ ወንድሞቼ ተፈትናችሁ ይሆን ያረብ አንተ ሂዳ ስጠን ዉነቱን ስንናገር ስድብነዉ ዝም ብንል ዛሬ ፀጉር ያሳዩ ነገ በቁምጣ ሊመጡነዉ
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Kersitan enaa musilm nachew ziblesh ende meta lesh atnager
@henaaa5816
@henaaa5816 3 жыл бұрын
Woooow 💯💯💯💯💖💖
@adelnassir4569
@adelnassir4569 3 жыл бұрын
Wow jemaha
@ekiyann
@ekiyann 3 жыл бұрын
ramdan mubark
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 3 жыл бұрын
Bareeduutaa 🎁💗💗💗💗
@jmohammed64
@jmohammed64 3 жыл бұрын
እናመሰግናልን በርቺ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 жыл бұрын
አቤት አለባበሥ ሥታምሩ ማሻአላ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zuzi8166
@zuzi8166 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አሚን በሉ ረመዳን ከሪም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@alamadulillahuae2335
@alamadulillahuae2335 3 жыл бұрын
Wawwuu galatomi bashee keenyaa
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሽኮሪናታት ስታምሩ
@abdiraficustom184
@abdiraficustom184 3 жыл бұрын
maashallah wallahi des yilal yamribinal!!!!!!!!!!!!!!!
@sarahussen9678
@sarahussen9678 3 жыл бұрын
ማሺአላህ
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
በሻቱዬ ሞጎስሽ ከመኪናሽ ጋር ነው ደግሞ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነን ቡለን ለነጩች መሳያት እንፈልጋለንና በጣም ደሃ እኩ ምንም ይሌለን ነው የምንመሰላቸው በርቺልኝ !
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 3 жыл бұрын
ቢፍትዬእንካን አብሮ. አደረስን
@genetjimma676
@genetjimma676 3 жыл бұрын
Waw i miss this commnication
@makdagg9868
@makdagg9868 2 жыл бұрын
Bashatuuuu tenaa sıjalana lubuu
@ninanoon1391
@ninanoon1391 3 жыл бұрын
It’s all good to invite families, neighbors and friends; never forget Ramadan is mostly about reciting quran, feeding the homeless and praying. This is 10% from Ramadan. Allah said in the last ayah of Surat Al Muhammad if we don’t follow his path, that he will replace as with another obedience generation. I bet there are so many hungry people in that neighborhood who need that food. May Allah reward your intention, guide you to his path and increase your Islamic knowledge. Ameen
@muradkedir452
@muradkedir452 3 жыл бұрын
Bashee sirraa bareeda hijaabni jabaadhu bareedduu keenya
@asmeraeritrea1241
@asmeraeritrea1241 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነሽ በሹዬ
@tube4503
@tube4503 3 жыл бұрын
ድምሪኝ
@nigatofficial16
@nigatofficial16 3 жыл бұрын
Betam new des yemitilut beteley yElsy temechitonal
@aishatafara6519
@aishatafara6519 3 жыл бұрын
Besha anchiko telyelesh des setelhu masha Allah
@user-bx1gl3go8n
@user-bx1gl3go8n 3 жыл бұрын
ማሽአላህ
@derretube1326
@derretube1326 3 жыл бұрын
Masha Allah tabarakalah bayya baredani
@halimadame7084
@halimadame7084 3 жыл бұрын
Mashalaa bayyee barreeduu👍
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 жыл бұрын
Awo
@khadryakhader9359
@khadryakhader9359 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው አይለያችው
@bayiseyoutube7462
@bayiseyoutube7462 3 жыл бұрын
Coranan hin jiruumoo❤️👌tokkumman keessan namatii tolaa
@ekramlemma9345
@ekramlemma9345 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ
@thaibadawood7418
@thaibadawood7418 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@genetjimma676
@genetjimma676 3 жыл бұрын
We love u
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 3 жыл бұрын
Beshatu fenedashi
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@tomwie3253
@tomwie3253 3 жыл бұрын
Beshatu gn afkresh lmot new! Bians ande dewuye lawurash?
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ከሙስሊም ጋር እንደ ሙስሊም ለብሶ ቁጭብላቹ እያፈጠርነው ስትሉ መሄዱን ሂዱ ይባል ግን ለምን የክርስትናን አለባበስ ለብሳቹ አትሄዱም ማለት መሄዳቹ ግድ ከሆነ እስቲ የትኛው የኛ አወደ አመት ላይ ነው አንድ ሙስሊም ጓደኛሽ ነጠላ ወይም መስቀል ያለው ቀሚስ ለብሳ የምትመጣው ለምን ትልከሰከሳላቹ የትኛዋም ሙስሊም ለብሳ አትመጣም ደሞም ቤተክርስቲያን አትፈቅድም
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 3 жыл бұрын
ይሄንአይነትልብስሙስሊምብቻነዉሚለብሰዉ ማለቴ ሰፍያለእናከአንገትበታች ሙሉሰዉነትየሸፈነነዉ ይሄንበመልበሳቸዉእየወሻቸዉነዉ? ለምሳሌ ማርያም ናትብላቹየምታምኑትበፎቶያለችዋማለትነዉ ሙሉልብስነዉየለበሰቺዉ ካልተሳሳትኩ ፊቷእናእጇብቻመሰለኝየተገለጠዉእሷንስምንልትያትነዉ
@zenityosef52
@zenityosef52 3 жыл бұрын
የኔ መልካም በሻቱየ የኔውድ
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ
@dusitosman5556
@dusitosman5556 3 жыл бұрын
Mashaaaaaa Allah
@luluoumer3959
@luluoumer3959 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ልብሱ ቢለምድባችሁ ስታምሩ
💫ሚስቴን ከ ሀይሚ ጋር ማስተዋወቄ ስህተት ነበር😭
29:04
የፈኪን ደስታ ለማየት ኤርፖርት ድረስ ሄዱ😱
17:20
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 19 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 11 МЛН
የጎቤ በአል አከባበር በበሻቱ ቤት
26:18
Handeri Tube
Рет қаралды 58 М.
አነጋጋሪው የበሻቱ ልደት እና ቻሌንጅ
8:09
ሁሉም ሰው  ተጋብዟል !
16:59
Handeri Tube
Рет қаралды 11 М.
የኢፍጣር ዝግጅት በቤልቪው ሆቴልና ሰፓ
15:45
ቆይታ ከዝናሽ  ጋር
18:25
Handeri Tube
Рет қаралды 11 М.
የኬክ አሰራር ከልጃቼ ጋር !
20:06
Handeri Tube
Рет қаралды 16 М.