የነግርማ ጥንቆላ በኦርቶዶክሶች ተረጋገጠ!

  Рет қаралды 20,793

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

የነግርማ ጥንቆላ በኦርቶዶክሶች ተረጋገጠ! #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM.TV

Пікірлер: 170
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛህ ወንድሜ በአንተ ስብከት መዝመት እኔ ይህው ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ወደ ኢየሱስ መጥቼ አለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤
@abinatilaramo4843
@abinatilaramo4843 Жыл бұрын
ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው 💚✝️💛✝️💜✝️💛
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም የመጨረሻ ዘመን ሰለሆነ ዳቢሎስ ባለው ሐዬል መወራጨቱን ተያዬዞታል ጌታ ዬገሰፀው በውነት ስላንተ ጌታን አመሠግናለሁ አዬናችን መገለጥ ጀመረ ጌታ የባረክ
@selamhaile9495
@selamhaile9495 Жыл бұрын
የተባረክው የአባቴ ብሩክ ወንድሜ ትዜ ተባረክ እድሜህ ሁሉ ሰለ መልካምነቱ በመናገረ ብቻ ይልቅ
@abeltessema3153
@abeltessema3153 Жыл бұрын
ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክህ። እግዚአብሔር ሕዝባችንን የሚጎበኝበት ወቅት እንዲመጣ ሁላችንም ከልባችን እየቃተትን ዘወትር እንጩህ። "ጌታ ሆይ ምድሬን ጎብኛት"!
@abebech3154
@abebech3154 Жыл бұрын
ትዜ የዘመናችን እዩ ስለሆንህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 Жыл бұрын
ሀሌሉያ፣ ሀሌሉያ፣ ሀሌሉያ.........እውነት አርነት ያወጣል!!! ክብር ሁሉ ለአምላካችና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ፣ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን፣ ፀጋው እለት በአለት ይጨመርልህ፣ በውስጥህ እንደ እሳት የሚንበለበለው የክርስትቶስ ፍቅር ይህንን እውነት ለሚሰሙ ሁሉ ብርሀን ይሁን እንወድሀለን!!!
@ketemademeke2856
@ketemademeke2856 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ከስንት ጉድ አዳንኸን wow how much JESUS loves me more am citizen of heaven in Jesus Christ name
@belitube9866
@belitube9866 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ አዉነት ለመናገር በጣም ነበር ምጠራጠረዉ አሁን ግን እምነቴን እንድጠነክር ነዉ ያረግከኝ ትዜ እንወድሀለን 🙏❤❤
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 Жыл бұрын
ትዜ የዘመኑ ጻውሎስ ተባረክ አሳዳጅ የነበርከውን ተሳዳጅ ያደረገህ ጌታ ይባረክ
@zewditudesta9894
@zewditudesta9894 6 ай бұрын
የጸዳ ያልተበረዘ ወንጌልን ኖረህ ልታልፍ የወሰንክ መሆንህን እያየን ጌታን እያመሰገንን ላንተም እየጸለይን አለን ዘመንህ ይባረክ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትዜ🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr Жыл бұрын
Praise God!God bless you and all your family Pastor Tize!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል.
@gettygeteneshmargya3885
@gettygeteneshmargya3885 Жыл бұрын
Thank you Pastor for exposing the demonic practice and the lies of Satan people have believed. I renounce any lies and declare that they must fall to the ground. I announce that Jesus is the way,the truth and the life. Amen.
@haschascha627
@haschascha627 Жыл бұрын
ፖስተር ትዜ ተባረክ ትውልድ እየታደክ ነው ስንት ጉድ አለ ጆሮ ያለው መስማት ብቻ ነው።
@mekbibatresso217
@mekbibatresso217 Жыл бұрын
ትዜ እግዛብሄርን አምላክ ይባርክህ ይህንን ጉድ አሰማህን !
@mengeshatsion7802
@mengeshatsion7802 Жыл бұрын
ትዜ ፀጋውን ያብዛልህ
@tsigedesalegn2066
@tsigedesalegn2066 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ከስንት ጉድ አዳንኸን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካ ወንድሜ የኣጋንንት ስራ ገና ይፈርሳል ያ እጽ በትግርኛ ድቃላ ይባላል
@peaceglory9773
@peaceglory9773 Жыл бұрын
ዘርህ ይለምልም ፓስተር🙏❤️
@tensaeabrham3487
@tensaeabrham3487 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ለዘላለም
@bilenbilen2144
@bilenbilen2144 9 ай бұрын
የ ዘመኑ ጳዎሎስ ነህ ትዜ ጸጋውን ያብዛልህ .አሁነም ሰቅህ ይጨምር ባንተ ምክንያት እየሳቅን ነው
@azebdesta5456
@azebdesta5456 Жыл бұрын
ትዜ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! የሞተልን እያለ በሴጣን ማምለክ! በእየሱስ ስም ይፍረስ
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤️
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ያገሪ ህዝብ ጥቆላ ይወዳልኮ አዲሱ ትውለድ ደግሞ ባቋራጭ መበልፀግ የሚፈልግ ትውልድ ነው መስራት የሚደብረው ትውልድ
@Mercyy1515
@Mercyy1515 Жыл бұрын
ፓስተር ሳሙኤል የጌታ ጸጋና ሰላም ዪቢዛልህ፣ "የበረሃ አባቶች" "የበቁ አባቶች" ሲለሚባሉት ምን ትላለህ? በእዉነት በበረሃ ሆነው ከግዚአብሄር መልክትን የሚቀበሉ ናቸዉ?
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@gezahegnmishamo1375
@gezahegnmishamo1375 Жыл бұрын
Welcome man of God, pastor tize God bless you!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOODNESS OH.
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 Жыл бұрын
😢😢😢 Ethiopia 🇪🇹 😢😢😢oh lord please 😢 mercy on those uneducated people 😢
@zeritutemesgen8647
@zeritutemesgen8647 Жыл бұрын
ጌታ የእናንተን ልብ ሲያገኝ ለዘመናት የተደበቀውን እሥራት በእናንተ ልፈታና የመንግሥቱን ሥራ ልሠራ ስለሆነ በረታ ጌታ ይረዳሃል፣ የተጠራህበትን አላማ አሣካ ጌታ ይባርክህ!!!
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አጋንቶች እየተጋለጡ ነው ጌታ ይመስገን በርታ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOD OH.
@ketemademeke2856
@ketemademeke2856 Жыл бұрын
waqayyoo Gooftaan jabinna kootti ጌታ የእናንተን ልብ ሲያገኝ ለዘመናት የተደበቀውን እሥራት በእናንተ ልፈታና የመንግሥቱን ሥራ ልሠራ ስለሆነ በረታ ጌታ ይረዳሃል፣ የተጠራህበትን አላማ አሣካ ጌታ ይባርክህ!!! 1 Reply
@bisiabr9370
@bisiabr9370 Жыл бұрын
EGZIABIHER ybarkh wendme❤
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ፓስተር ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@emebetgebru7088
@emebetgebru7088 Жыл бұрын
እየሱስ የሞትኩላችሁ እኔ ነኝ ኑ እያልችሁ እናንተ ወደ ፍጡራን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያማል አቤት አገሬ ኢትዮጲያ ህዝቡ ጠፋ አይ ኦርቶዶክስ ስም ብቻ አቤቱ በቸርነትህ አድናቸው ወዮ በጣም የልብ ሃዘን የማዝነው ትዜ ወንድሜ ልብህ ሰፊ ነው እኔ ለሰማሁት ታመምኩ ወዮ ጌታሆይ ራርተህ አምጣቸው ወደ መንግስትህ
@ephremtotse3104
@ephremtotse3104 Жыл бұрын
God blessed You
@amykussa7270
@amykussa7270 Жыл бұрын
God bless you more and more 🙏
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ህዝብህን ማስተዋል ስጠው እውነትህን አብራለት
@joeking2028
@joeking2028 Жыл бұрын
God bless you and your family pastor
@abinatilaramo4843
@abinatilaramo4843 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 Жыл бұрын
Oh my Lord..😂 God bless you our brother.
@hibirework1494
@hibirework1494 Жыл бұрын
የትኛውም አይነት አጋንንታዊ አሠራር በኢየሱስ ስም ከምድሬ ላይ ይጥፋ!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
YEAH.
@beleteshebabaw6785
@beleteshebabaw6785 Жыл бұрын
ትዝታው አንተ በጣም ምትገርም ሰው ነህ እውነትን ትወዳለህ ደሞ ሌሎችን ለመርዳት ትጥራለህ አዎ ከልብህ ትጥራለህ! አምላክ ደሞ አሱ አንደተናገረው አውቀትህን ልክ አንደ ጥዋት ጸሀይ እያደመቀልህ እንዲሄድ እለምነዋለው አሜን!
@handej6221
@handej6221 11 ай бұрын
May god bless you and your family
@astersheleme9139
@astersheleme9139 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@user-ly2zb5nn1h
@user-ly2zb5nn1h Жыл бұрын
Tiziye.taberaki❤❤❤❤❤
@sisaytewolde1620
@sisaytewolde1620 Жыл бұрын
tebarek!!!
@kagnachewmamo6575
@kagnachewmamo6575 Жыл бұрын
Geta yibarikih pastor tizitaw zebeneh yibarek gena bezu gude ale
@user-io7xz1dr4n
@user-io7xz1dr4n 11 ай бұрын
😂😂zamenih yibarek mistru ferexe❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
DEFINITELY.
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 Жыл бұрын
🙋ሻሎም ቅዱሳንን ታባራክ ወንድም ታባራክ 🙆😢
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
በእየሱስ ስም
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
DEFINITELY::
@user-qt2lz2gw2x
@user-qt2lz2gw2x Жыл бұрын
geta Yebarkhe
@nouganouga5660
@nouganouga5660 Жыл бұрын
ክበርልኝ ትዙ ትውልድ ፍጣሪ ይመልስ❤
@ariam8984
@ariam8984 Жыл бұрын
Pastor tize geta yeberekh ❤️🙏
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 Жыл бұрын
በለው ትዜ ዛሬ ነጭ ነጮን 😂😂😂😂😂
@tigistragane4744
@tigistragane4744 Жыл бұрын
egzabre zamane yebaraki❤
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Жыл бұрын
Pastor Egeziyabehir Yemayayou Endiyayou Endetaderg Yeterah Beruke Sewe !
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@sarabelay6823
@sarabelay6823 Жыл бұрын
ለሰባዊ መብት ተከራካሪ ማሳወቅ አለብን
@addis2g255
@addis2g255 Жыл бұрын
Tiziye tebarek
@tomasashenafi882
@tomasashenafi882 Жыл бұрын
47:43 የጨለማውን ስራ አስተውል ወገን
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 Жыл бұрын
Stay Blessed wendmiye
@dagmawitalemayehu46
@dagmawitalemayehu46 Жыл бұрын
Tebarek
@feyeneregassa1921
@feyeneregassa1921 Жыл бұрын
God bless you more
@mekdibereket7453
@mekdibereket7453 Жыл бұрын
Yemiyaregutn ayawkumna yker belachew 20:34
@negalignjoseph77
@negalignjoseph77 Жыл бұрын
God bless you indeed!
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Жыл бұрын
bechelema yetesera bebirhan ygaletal tebarek❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekdes3944
@mekdes3944 Жыл бұрын
Teze Blessings!
@debebechdessalegn2898
@debebechdessalegn2898 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ራሱን አጥብቆ አይመታም ቀስ አርግ ቸብ ቸብ አደረገ ሌላውን ግን ጠበቅ አድርገው እንዲመቱ ይመክራል ይህ ጨካኝ ሰው እርሱን ነበር አስሮ አርባ መግረፍ።
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Жыл бұрын
Tebarek 🙌🙌🙌
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
IT'S TOO MUCH OH.
@saraabrham123
@saraabrham123 Жыл бұрын
Tizu well done
@meazateshome911
@meazateshome911 Жыл бұрын
God blessyou. !!brother
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Жыл бұрын
በያዘው መግረፊያ እሱን እና ግርማ የተባለውን ሌባ የአጋንንት ባሪያ 40. ነበር መግረፍ ።
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
እኔ የምለው እዛኛው ቤት ሰው የለም ወይ እነዚህ በጬሌ ሰው የሚጬርሱትን ዝም ያሏቼውለምድነው ?????ነው የኛ ሰልጣን ካልተነካ ለህዝቡ ምን አገባን ነው ?????
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 Жыл бұрын
GBU!!!
@nigatu1217
@nigatu1217 Жыл бұрын
Thank you bro....
@tigisttg956
@tigisttg956 Жыл бұрын
ትዜ ተባርከሀል ጊዜ ስታገኝ ደግሞ dawit fasiln adamitew ትጠቀማለህ
@tadesseseboka2185
@tadesseseboka2185 Жыл бұрын
tebark
@yordanostadesse6291
@yordanostadesse6291 Жыл бұрын
ወንድሜ ትዜ ልክ ነህ ጎርጎርዮስ የሚባል ቦታ ነበሩ የሚገርምህ ህዝብ ከህዝብ አጣልተው ተወግዘው ነው የተባሩት አስማተኛ ደብተራ ናቸው ተብለው አቤት ያጊዜ ሰው ሁላ እሳቸው ጋር ለመጠመቅ ቦሌ ሚካኤል ነው ሰፈሩ
@zewdutesfaye4655
@zewdutesfaye4655 Жыл бұрын
የሃሰተኛ ፓስተር ችግር የለም ይጠፉሉ ሃገሪቷን ለረጅም ዘመን ያጀዘበ የደብተራ መተት ግን ጊዜ ይወስዳል
@orionmengistu452
@orionmengistu452 Жыл бұрын
ለምን ከመአከላዊ ገልብጦ የሚገርፍ አይቀጥሩም
@yemaneshishaye3714
@yemaneshishaye3714 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin tztaye diacon neg geta ketekebelkung koichalehube krb gize yifa aregewalehung
@behiwotnegussie7879
@behiwotnegussie7879 Жыл бұрын
ስትገርም
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT A FUNNY THING OH.
@hiwotehiwot2674
@hiwotehiwot2674 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tigistragane4744
@tigistragane4744 Жыл бұрын
teza tabarke 👂👂👂👈
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሴቲቱ ግን ጉበዝ ደፋር ናት ጌታ እየሱስ በነፃነት ያኖርሻል ነይ ወደ ሱ
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ኦርቶዶክስ ተውተው ተመለሱ አባካችሁ እኚህ ሰው አሁን አሜሪካን መጥተው የሰውን ኪስ ባዶ አያደረጐ እየተጫወቱ ነው።
@melkamabebe5440
@melkamabebe5440 Жыл бұрын
ወፌላላ መግረፍ ነበር ሰውየውን
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@samira-pl4zc
@samira-pl4zc Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@freselamamha6974
@freselamamha6974 Жыл бұрын
እሳቸው ጋር ሲሄድ ሚስቱን የፈታ. አቃለው
ኢየሱስ በሆያሆዬ አይሸፈንም! #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #EOTC #Ethiopia
1:26:10
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,7 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 84 МЛН
ኦርቶዶክስ የተቅማጡን ጉዳይ በይፋ አመነች! "ሕማመ ብድብድ"
2:06:31
#ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
2:14:51
ጳውሎስ እና ማርያም "የአባ ገብሬ የሃሰት ወሬ" #Pastor_Tizitaw_Samuel
1:16:00
የመምህር ግርማ ስውር ጥንቆላ ክፍል 1 TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE IC-TV
47:14
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,7 МЛН