የፈረንሳይ እና የጣሊያን ምግቦች በኩሽና ሰዓት ከምርጡ ገበታ ዳኛ ካብራክ ጋር/ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 68,107

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ምርጥ ሼፍ ነው፡ ግዜ ወስዳቹ ጠይቁት አገራችን ምግብ ምን ያህል እንዳደገ፡ ሼፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@meron7439
@meron7439 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሼፍ ነው ። ምርጡ ገበታ በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው የተሰባሰቡትም በኢትዮጵያ ምርጥ ሼፎች ናቸው ። ዶክተር እና ሼፍ ወሳኝ ነው
@peace_5483
@peace_5483 3 жыл бұрын
Chef Kabrak, you are truly one of the best & talented chefs in Ethiopia! Happy to see you here & on Gebeta show! I enjoyed this show 👏👏👏👏
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተን ብቻ ማብላት ነው ሰው ስታደንቅ ልብን ያረካል ሰው የለፋበትን ያህል ስናደንቅለት ደስ ይላል👍
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
🤙
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
Ebc ምርጫዬ ምርጡ ገበታና ትዝታዎች በ ebc አንደኛ ናቸው ሼፍ እናመሰግናለን
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
🌷
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 3 жыл бұрын
ፀገነት የሚሉሽ ምላስሽን ይበላሻል እንስማበት እንጂ ምን ምን እንዲጨምር ደሞ የሆነ ንቀት ነገር አይቼብሻለው ዮኒዬ ምርጥ ሰው 😘ሼፍ ካብራክ እናመሰግናለን 🙏ኑርልን
@tsedalezenebe5984
@tsedalezenebe5984 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሸፍ። ማቀዝቀዣየ ውስጥ ሳልመን አለኝ ዛሬ እንዴት መስራት አንዳለብኝ ዛሬ ተማርኩ። በእርግጥ ውጭ ስለምኖር ሳልመን ብዙ ውድ አይደለም። በተለያየ መልክ ብዙ ጊዜ እሰረዋለሁ። አመሰግናለሁ ሼፍ።
@mohammedkundi
@mohammedkundi 3 жыл бұрын
Chef, am proud of your extended culinary expertise and knowledge. Excellent presentation skills on both practical and theoretical aspect of the profession. Great Job Brother.
@senait689
@senait689 3 жыл бұрын
I love it.. I have been looking forward to see chef kabrak and chef Fiseha cooking in the kitchen😄. Your Beef tartar looks delicious. What a great cook 👏 🙏
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 3 жыл бұрын
chef big respect 4u
@zinatyimam1190
@zinatyimam1190 3 жыл бұрын
ሼፍ ማሻአላህ በጣም እወድሃለዉ ለልጆቹ አስታየት ስትሰጥ ለዘብ ብለህ በትህትና ነዉ እናም በምርጡ ገበታ ብዙ ነገር ተምሪያለዉ አመሰግናለዉ
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ሺፊ ክብራክ ጎበዝ ሺፈ ነው ዳኘነት ላይ ደሰ ይለኛል ጥሩ ይዳኛል ሰው ተወዳዳሪዎችንም በጣም ይረዳል ትሁት ነው በጠቅላላ ደግ ሰው ነው
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 жыл бұрын
Ebs የሁልግዜም ምርጫዬ ነው ሼፍ እጅህ ይባረክ ✅
@hadiahussen2782
@hadiahussen2782 3 жыл бұрын
ክስኩሲ በጣም ነው የሚጣፍጠው እንደዚህ ሳይሆን የቱንዚያኖች ባህላዊ አሰራር አለ በጣም ነው የምወደው
@messeretalem638
@messeretalem638 3 жыл бұрын
ኩስኩስ የቱንዝየ ብቸ ሰይሆን የሰሜን አፍርካ ምግብ ነው ሞሮኮ አልጄሪያ ቱንዝያ ምግብ ነው በእንፋሎት ነው የምባስለው
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሳልመን በእርግጥ በአገራችን በዋጋ ውድ አሳ ነው። ነገርግን የሳልመን እርሻ በሀገራችን ሊሰራ ይቻላል ፣ ያኔ ስለጣእሙ እንጂ ውድነቱ የምናወራ አንሆንም ። ገንዘብ ጉልበት እና እድሜ ያለው ሰው በርትቶ ቢሰራ በስራው በእርካታ እና በነዋይም ብዙ ያተርፋል ። ህዝባችንንም ዘወትር ማጣትን ከመናገር ይታደጋል። ፕሮግራሙ መልካም ነው ፣ሼፍ ካብራክም ምስጉን ባለሞያ ነው።
@dave5969
@dave5969 3 жыл бұрын
#viva chef ካብራክ Great food ,Attractive presentation, amazing experience.... this is how pro chefs do..... wow
@fisehamisganaw424
@fisehamisganaw424 3 жыл бұрын
Wow nice presentation and explanation Chef Kabrak.
@fikirselam3394
@fikirselam3394 3 жыл бұрын
Ofcourse you guys are amazing. Well experienced and professional.
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Feta Daily News/2days/,chercher,10 shera,mama’s kitc,Ethio neged merke5,Inter conti.HAYAT rege,training,beef tartar/France/,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
23:08,24:27,29:22,d/f cooking method,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Tafa siga,tenderloin/chikina/,Rorakula,debreze/joytech/,salmon nile perch kuskus/pasta be duket,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Nech shin,senafich,dinblal ketel,kundo berbere,
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Thank you chef ካብራክ for the tip how to make ኩስኩስ !!!!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
ትንሽ ከአቅራቢዎቹ ጋር engage ቢያደርግ ደስ ይላል.
@ajmanajmanajman5052
@ajmanajmanajman5052 2 жыл бұрын
Betam betam yemewede shafi zare bezi moyaki selayweke des blognale eji yebarek kemelawe betesb gar 🙏🙏🙏💚💛♥️
@msgtsegay42
@msgtsegay42 3 жыл бұрын
Nice chief but the the colour of plate ????
@ferehiwotgebregziabher2772
@ferehiwotgebregziabher2772 3 жыл бұрын
I'm so happy to see you on kedamen keseat chef Kabrak(Bibisha) keep it up!!!
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏻
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሼፍ ነህ አግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን 👍👍👏👏
@yeshi357
@yeshi357 3 жыл бұрын
Steak tartare is a meat dish made from raw ground (minced) beef or horse meat. It is usually served with onions, capers, pepper, Worcestershire sauce, and other seasonings, often presented to the diner separately, to be added for taste. It is often served with a raw egg yolk on top of the dish. From Google
@shimelisdinsa2512
@shimelisdinsa2512 3 жыл бұрын
wow Chef kabrak salbelaw marekegn akerarebu betam des yelal yesebal bezu chefoch kesu yemaralu
@Abdallaaya500
@Abdallaaya500 3 жыл бұрын
Bonjour merci chef
@amazingworld8175
@amazingworld8175 2 ай бұрын
ይህችን ልጅ በምን መስፈርት ጋዜጠኛ እንደ አደረጓት ብቻ ነው የሚከነክነኝ
@TheHenny288
@TheHenny288 3 жыл бұрын
If I was you guys, I'd love to ask him what would be his reactions toward the Addis Ababa restaurants as a chef...lol....
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Ayee he barely answered the questions they asked him eko lol
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
ምርሩ ገበታ በጣም የምወደዉ እና ብዙ ሙያ እየወሰድኩበት ነዉ
@kalkidanermias7586
@kalkidanermias7586 3 жыл бұрын
ሼፍ ከይቅርታ ጋር ከ ታርታር ኦርጂናል ጋር ማር እንደሚገባበት አላውቅም የእርሶ ፈጠራ ነው ወይ?? በተቃራኒው ኮርኒሾ( cornichon) pickle አልገባበትምና ታርታር ጠአሙ ላይ ችግር የለውም ወይ?? የምርጡ ገበታ ፕሮግራማችሁን እወደዋለሁ አከብሮታለሁ !! አንድ ቀን እንደምወዳደር አውቃለሁ !!
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙያ ነው!
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው የምወደውና የምከታተለው
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 3 жыл бұрын
Wow it is mouth watering outstanding chef
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 3 жыл бұрын
ሼፍ በጣም አከብሮታለሁ ኩሰኩሱን ለምን በማንኪያ አማሰሉ ምርጡ ገበታ ላይ በማንኪያ እነዚህ መጥበሻዎች እንደማይማሰል ሰምቻለሁ ዳኝነቱን ለሼፍ መክብብ ትቻለሁ
@achutedla4005
@achutedla4005 3 жыл бұрын
Good point but actually he used spoon only for plating not for cooking.
@ኢትዩጵያዊት
@ኢትዩጵያዊት 3 жыл бұрын
በብረት ማንኪያ ነው ማማሰል አይቻልም ያሉት እሱኮ በእንጨት ማማሰያ ነው ያማሰለው
@sosenawondimu637
@sosenawondimu637 3 жыл бұрын
thank you chef
@kassasel2169
@kassasel2169 3 жыл бұрын
By the way! ‘L’ is silent in SALMON. It’s pronounced as SAMON!
@elsabettadesse3403
@elsabettadesse3403 3 жыл бұрын
Hahahahahah
@chefephrem2288
@chefephrem2288 2 жыл бұрын
ቢቢሻ my big bro you are the one
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
ፈረንጅ ጥሬ ስጋ ይበላል ? ጥርቅም አድርጎ ነዋ ! ጀረመን ውስጥ ታታ ይባላል ሌላው ደግሞ Mettwürst(ሜት-ቩርሰት) በደንብ የተፈጨ የአሳማና የበሬ ጥሬ ስጋ ቅልቅል
@صوفياال-ل8ج
@صوفياال-ل8ج 2 жыл бұрын
ካብራክ ምርጥ ሼፍ አከብረወት አለሁ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
ሼፍ 👍 ጽዳትህ አሰራርህ ዋው ወይ ሳልመን እዚህ ፍሬዜሩን አጨናንቆት ቆይ አረ እየሰራው እበላለው አዎ ግን በጣም ውድ ነው ሳልመን ልክ እንደ ሼፍ ሰርቼ እወርድበት የለ ክክክክክ እድሜ ለመዳም
@aberanurga6536
@aberanurga6536 3 жыл бұрын
Kaberak(bibisha) one of the beast chef in addis keep it up brother!!!
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሼፍ ነው በርታ ያላወኩትን አወኩኝ እኔ እሰራዋለሁ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 жыл бұрын
ምርጡገበታእኳንበደናመጣችሁዝግጅታቹያምራል
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ካብራክ
@invisi-on
@invisi-on 2 жыл бұрын
music at work recommended for better performance and it is called JOB ENRICHMENT
@yohanademisse5580
@yohanademisse5580 3 жыл бұрын
This amazing bibisha😍😍
@elondemisse4202
@elondemisse4202 3 жыл бұрын
Amazingggggg, chef kabarak!!!
@golatube4449
@golatube4449 3 жыл бұрын
Kechalachu berasachu website Recipie bitaskemtu enantem bzu sew yayachuhal sewum keza lay eyaye mesirat yichilal
@honahayila5248
@honahayila5248 2 жыл бұрын
Wowwwww betam des yilal 👌👌👌👌👌💚💛❤
@petekib8634
@petekib8634 3 жыл бұрын
እኔ የምለው የሚጠቀሙበት መጥበሻ nonstick ነው ግን ለምን በብረት እንደሚፍቁት አይገባኝም ። ዋና ቼፎቹን ጨምሮ።
@kuluager
@kuluager 3 жыл бұрын
All the best Chief Kabrak.
@fikirselam3394
@fikirselam3394 3 жыл бұрын
Well done chef Kabrak 👏 👍 👌
@gebissaenush6145
@gebissaenush6145 3 жыл бұрын
akerarebum aserarum betirat new bilugne bilugne yilal
@zinatyimam1190
@zinatyimam1190 3 жыл бұрын
መጥቼ ልወዳደር ነበር እናም ሃሳቤን ቀይሪያለዉ 😂😊😊 ከትልቅ ሼፍ ፍለፊት የሚያስቆመኝ ልምድ እስኪናረኝ ክክክክክክ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
ሞክሪ ወደኋላ የቻልሺውን
@godislove2670
@godislove2670 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤
@عيوشيوتيوب
@عيوشيوتيوب 3 жыл бұрын
ማሻኣሏህ አቀራረበምርጥጥጥጥጥ
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 3 жыл бұрын
በያንስ አብራን እንብለ አትሉም ደግሞ ሁሌም በነጸ እያበለችሁ 1ሺ ብር ምግብ no no ክፋሉ እንጅ
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 3 жыл бұрын
Betam arif wow
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ፍትህ ድምፅ ሁኑ ለወገኖቻችን
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 3 жыл бұрын
Dear Ethiopians... The "L" in "salmon" is silent. Please say it correctly. While we are on the subject, "Cumin" is pronounced "ኪውምን" not "ከሙን". You are welcome, have a nice day :)
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 3 жыл бұрын
@የሁሉ Tube Okay, fair enough. I honestly didn't know the Amharic name/pronunciation for it.
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
couscous origine ke MOROCO TUNISI ALGERIE new
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
ማዳም ቤት ያላችሁ ልጆች omega 3 ካለ ዉሰዱት ዋጡት በጣም አሪፍ ነው
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 жыл бұрын
Ayi tsegye ene wedjewalew new yalshew mn teltesh tawkialesh
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg 11 ай бұрын
Endi aynet bota lay kedem kedem malet enem aqalw yemilewn lemasayet mexadef tru adelem
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ምንምን እንደጨመረ ሲናገር እናንተ ዝም ብላቹ እያወራቹ ትስቃላቹ እስኪ ዝም በሉ እሱ ሲናገር እኛ እንስማበት😏 ኤዲያ😁
@zehara6152
@zehara6152 3 жыл бұрын
ካብራክ ማለት ምንም ማለትንነው? ስሙን ወድጀውነው
@kabraktekola9679
@kabraktekola9679 3 жыл бұрын
Ke Abra ke yewota.
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ነጮቹ በደንብ ነው የሚበሉት የአሳማ ሰጋ ተቀምሞ ይበላል ብሮሹቶ ሰላሚ የሚባሎ ሳልሸቻ የሚባል በተለይ የፈረሳዩ ሳሉሚ የሚባለው በጣም ይጣፈጣል እደውም አሁን አሁን የበሪ ሰጋ ቀምው ይበላሉ ጥሪ ማለት ነው
@zehara6152
@zehara6152 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ሼፍነው ቀለልያለሰው ይመስላል
@neimatube2559
@neimatube2559 3 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ የሴቶች ቻናል ስለተዘገ አዲስ ቻናል ከፍቻለው ኑ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ጥሩ እውቀትን ተገኘለቹ ሴትን ማስተመር ህብረተሰብን ማስተማር ነው ሙስሊም ክርስቲያን ሴት ወንድ ሁሉንም የከታተ ቻናል ነው
@farihafariha7870
@farihafariha7870 3 жыл бұрын
Woww
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
አረቦችም ጥሬ የተፈጨ ስጋ ተቀምሞ ይበላሉ ጉበት ላት ሲበሉ አይቻለዉ የኔ ሠዎች
@halimadame7084
@halimadame7084 3 жыл бұрын
💯💯💯👍👍👍👍
@dinkeatimo673
@dinkeatimo673 3 жыл бұрын
Goobz barchii
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
አሳው ሲያስጎበኝ አሳ እንዴትአማረኝ ሰዎቼ አይበሉም አፈር ይብሉና አሳ በጣም ዉዲነው ይላሉ አይገዙም ሲያስጠሉ የአረብ ችገራም 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️እኔስ አገሬ ልግባብቻ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
አይዞሽ አው አሳ ውድ ነው እኔም እንዳቺ ነኝ በጣም ነው የምወደው ፍረሹን የማይገዙ ገሆነ ቱናው መግዛትና መብላት ነው ውዴ አይዞሽ
@ኢትዩጵያዊት
@ኢትዩጵያዊት 3 жыл бұрын
ሰው እደቤቱ ነው እሚኖረው ላይወዱም ይችላሉ ግን. አትሳደቢ ሌላ ምግብ እስካልከለከሉሽ ድረስ በፈጣሪ ያስጠይቅሻል ስድብ ወጀል ነው
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
YONI bonne appeti
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
TARTARE
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ሊላም አለ ነጮቹ የሚበሉት ጥሪ ሰጋ ማለት ነው እሮዝ ቢፊ ይሉታል ከበሪ ሥጋ ጭቅና ከሚባለው ለሰላሳ ሥጋ የተሰራ ገማሸ ጥሪ ነው ይህንንም ይበላሉ ሊሎችሞ አሉ እደውም ውጪ ላይ የሚጠበሰ አንዳዶቹ ገማሸ ጥሪ ነው የሚበላው
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዋዉ ቢሲንካ😋😋😋😋😋
@demissieseife3879
@demissieseife3879 3 жыл бұрын
ferensay taliyan tilalachu yeethiopia hizb terboal
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
ዯኒ ባይኗር ብቻዋን ፅገነት ኢንተርቪ ብታደርግ ኖሮ ምን ያህል ebs ይደብር ነበር ተራ ለሰው አትሰጥም::
@jerusalemberhanu6404
@jerusalemberhanu6404 3 жыл бұрын
Shef mekebebb zaweden zabzulen
@lulahadgu6242
@lulahadgu6242 3 жыл бұрын
Where is berktawet. ??????? We know ebs the stoped management the have
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 3 жыл бұрын
Aye Tsegi minew sheshesh...ahehehe..
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 3 жыл бұрын
ጸጊ ምነው ተቅበጠበጥሽ የወር ጣጣሽ ላይ ነሽ እንዴ
@bintabuha3261
@bintabuha3261 3 жыл бұрын
Mndnw gazetegnawa qedem qedem mtlw
@tekatheodoros5977
@tekatheodoros5977 3 жыл бұрын
Kkkkk two fishe to gather ?? firest of all the test is no't the same and what is the name of the dashe ?? Why you put balsamko you make hot for derasing ?? there is no jest like these freche dashe ?? he make rowing why ?
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
እንቁላል ጥሬውን ይደብራል።ለመብላት
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
እማማ ፊሻንም አቅርባቸው ዶክተር አብይ አረንጓዴ አሻራ ይስሩልን
@trytobebest1859
@trytobebest1859 3 жыл бұрын
Kerbwail eko
@colettepersonnel2583
@colettepersonnel2583 3 жыл бұрын
In the first place couscous is not French food, it is a north Africa food, like marrow it is called couscous garbi. U chief u never cook couscous with water , u steamed with butter. U never use a metal spatula on Tefal fry pan
@colettepersonnel2583
@colettepersonnel2583 3 жыл бұрын
Sorry for the orthograph error it is not marrow it is Marroc
@tejitubati2233
@tejitubati2233 3 жыл бұрын
Thank you he is put to much oil on everything too
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
If you listened, He specifically said it is not French it is north African.
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 3 жыл бұрын
I'm a chef as well I went International-French school couscous can be cook in hot water. Also, french people, they eat couscous as well.
@عيوشيوتيوب
@عيوشيوتيوب 3 жыл бұрын
እረ ጥሬሥጋ ጂብ ነህዴ ለብለብ ቢሆን በተለይ የተፈጨ??😤
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 жыл бұрын
አረ የንቁላሉ ደሞ
@markonet4122
@markonet4122 3 жыл бұрын
🔴ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹E
@Dave-vk7fi
@Dave-vk7fi 3 жыл бұрын
he does not explain much. not good for media
@maheletethio1154
@maheletethio1154 3 жыл бұрын
This is not cuscus quinoa new
@evamariecregan570
@evamariecregan570 3 жыл бұрын
Couscous new ( Giant couscous) yebalale
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 3 жыл бұрын
wow
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 55 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 55 МЛН