የእርግዝና ሩካቤ ይፈቀዳል?በመምህር ጽጌ

  Рет қаралды 29,762

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

Күн бұрын

የእርግዝና ሩካቤ ይፈቀዳል?በመምህር ጽጌ #Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #subscribe_share_አድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview #eotcmk #comedianeshetu #ድንቅልጆች #dn_henok #ዲያቆንሄኖክ #memhirgirmawendimu #dn_yordanos_abebe #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #MemeherDrZebeneLemma #መምህር_ዘበነ_ለማ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #mahtot #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ #zemari_abel_mekbib_new #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ #zemari_tewodros_yosef_new #zemari_yilma_hailu_new #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን #ዘመድኩ_በቀለ #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #etartmedia #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Пікірлер: 170
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 11 күн бұрын
ከልጅነት እስከ እውቀት ያለውቀት ብስተት ሳውቅ በድፍረት የሰራሁትን ሃፅያት ይቅር ይበለኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@matilove3643
@matilove3643 19 күн бұрын
ባለማወቅም አውቀን የሰራነውን ሀጥያት ይቅር ይበለን. ብዙ ባለማወቅ የሰራሁት ሀጥያት በጣም ብዙ ነው
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 13 күн бұрын
አሜን ይቅር ይበለን 😢😢😢
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 19 күн бұрын
የሚገርም ትምህርት እዉነት ነዉ ብናስወርድ እኛ መከላከያ የምወስደዉ እኛ ሀብት የለኝም የምንለዉ እኛ ግንኮ ኦርቶዶክስን እያመናመን ነዉ እስኪ ሙስሊሞችን እንይ
@berhanumuche3696
@berhanumuche3696 11 күн бұрын
በረከትዎ ዪድረሰን አባታችን ብዙበድለናል ፈጣሪይ ቅዱስ እግዚአብሔር በንስሃ ይመልሰን።
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 18 күн бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን የእውነት አመዝራወች እኛ ፅንስ የምናስወርደው እኛ የወሊድ ክኒን የምንወስድ እኛ ባዕላትን አፅዋማትን የምንሽር እኛ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት እውነተኛ ክርስታያን ያድርገን መድኃኔዓለም
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 12 күн бұрын
ራሳችንን እንድንገዛ እንጹም። እንጸልይ። አእምሮአችንን በመንፈሳዊ ጉዳዮች ስንሞላው የሥጋ ፈቃድ ይቀዘቅዛል። ነፍሳችን መንፈሳዊ ኃይል ትላበሳለች። በመንፈሳዊ ነገር እንበረታለን።
@MuluRega
@MuluRega 18 күн бұрын
ሳንሞት ልቦና ይስጠን😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🙏
@hava39
@hava39 10 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በስውር የሰራነውን ኃጢአት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭🙏
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 9 күн бұрын
እውነት ነው ውሊዲ መቆጣጠሪያ በብዛት የሚጠቀመው ኦርቶዶኮሳዊያነ ነን ለምን ግን ያሳዝናል ካሁን በኳላ አልጠቀም እስኳን የተጠቀምኩት ይቅር ይበልኝ ባለማውቅ ብዙ ነገር ያምልጣል አባታችን እድሜ ፀጋ ያድልልኝ ❤❤❤❤❤
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 17 күн бұрын
እነ ያሳለፍኩት ህይወት ነው 😢ከምር በገጠር ኣከባብ ስለ ሃይማኖታችን ብዙ እውቀት እና ትምርት የለንም ከምር በጣም ያሳዝናል 😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የተግባር ሰው ይበለን ያለፈ አለፈ ካሁን ቡሃላ እግዚአብሔር ይጠብቀን 👏🤲
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 4 күн бұрын
እውነትነው😭😭😭
@Mesret1426
@Mesret1426 8 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@user-br8cz9kz2g
@user-br8cz9kz2g 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@user-we1bk7fn9k
@user-we1bk7fn9k 10 күн бұрын
እድሜ ለንስሀ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@mariommariom4227
@mariommariom4227 4 күн бұрын
ላባታችን ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-ub6if4xn9d
@user-ub6if4xn9d 3 күн бұрын
ትክልልል በዉነት ቃለሕወት ይሰማልን
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 9 күн бұрын
amአሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 12 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። 🙏🤲🤲
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 17 күн бұрын
ቃልህወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችንን ፀጋውን ያብዛሎትዎ❤❤❤❤
@AgmasieSetegn
@AgmasieSetegn 8 күн бұрын
እኒህ አባታቺን እስከ ዛሬ ሚዲያ የማያውቃቸው ሊቅና ጥዑመ ልሳን የሆኑ እግዚአብሔርን የምናይባቸው መስታውታቺን ስለሆኑ በእውነት የመምህራችን ሁሉም ትምህርታቸው በሚዲያ ላይ እንዲወጡልን እስከ ዛሬ ትምህርታቸው አምልጦናል ና በእውነት እናንተም በርቱልን እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ አስተዋይ መምህር እንዳናጣ በፀሎት እግዚአብሔርን እንማፀን !!!
@zuzu7018
@zuzu7018 3 күн бұрын
ባሉበት ሆነው ያስተምሩ ሚዲያ የወጡ ሰዎች ዝናን እንዴ እውቀት እያደረጉ መሥመር እየሳቱ ነው።
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks Күн бұрын
አቤቱ ማርን ይቅርበለን ከልጅነቴ እሰተወቀት አባታችን በረከተወ ትደረብን ቡራኬወይደረሰን
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 14 күн бұрын
Kale hiwot Yasemalin
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 9 күн бұрын
ጌታሆይ እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ!!!!!
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 19 күн бұрын
❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ ይጀምሩ የተወደዳቹህ የብርሀን tube ቤተሰቦች ትምህርቱን like በማድረግ ይከታተሉ እናንተ👍like ስታደርጉ ለሌሎችም ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰቦች ይደርሳቸዋልና ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ትምህርቱን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን። ለሁሉም እንዲደርስ share like በማድረግ ጀምሩ እናመሰግናለን🙏
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 19 күн бұрын
እሺ❤❤❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 18 күн бұрын
አሜን እሺ ቤተሰብ ሆነናል በርቱልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 18 күн бұрын
እሽ❤❤
@Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም
@Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም 16 күн бұрын
ቤተ ሰብ ሆነናል በርቱ
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 5 күн бұрын
እሽ አሜን❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 12 күн бұрын
ብዙ ያስተምሩን። 🙏🙏🙏 እንዲህ ያለ ነገር የሚያስተምር የለም። ንስሃ አባቶችም ብዙ አያስተምሩም።
@Fekertube16
@Fekertube16 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-eg9lx9fy8w
@user-eg9lx9fy8w 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@WoyneshetEyusias
@WoyneshetEyusias 16 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ነው በየዓውደ ምህረቱ ወንጊል እንማራለን እንደነኝህ አይነት ትምህርቶች አይደፈሩም ሌሎችንም የቤ/ቲያን ስርዓቶችን ጨምረው ይበርቱልን እናመሰግናለን::
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢አቤቱ ማርን ይቅር በለን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 17 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 18 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው በእዉነት ይሄ ትምህርት በሁሉም ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ በደንብ መሰበክ ያለበት ትምህርት ነው ❤ ቃለሂወትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤
@user-ze6gw8nq7x
@user-ze6gw8nq7x 17 күн бұрын
Kal hiwetin yasemalin ! Yaglgilot zemenotin yibark !!
@Habtam-gf1vf
@Habtam-gf1vf 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 19 күн бұрын
❤️ ይስጠን ደስ ብሎን እንድንተገብረው
@mulatkassa9360
@mulatkassa9360 17 күн бұрын
ቃለ ወንጌልን ያሠማልን።
@adenADEN-o5l
@adenADEN-o5l 17 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ባለ ማወቅ የሰራሁትን አምላኬ ይቅር ይበለኝ አሜን
@hggff9535
@hggff9535 17 күн бұрын
በእውኑ ቃለ ኅይወት ያስማልን 😢😢እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 16 күн бұрын
በስማም ድንቅ ትምህርት ቃለ ሂዎት ያሰማልን እኔ ሁሌ አስባለሁ ካገባሁ መከላከያ ሚባል ነገር አልጠቀምም እያልኩ ሁሌ ለራሴ እነግረዋለሁ አሳምኘዋለሁ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሄር በቸርነቱ እያበዛንጅ የኛ ሃጢያትማ ፈጣሪ ያቀዋል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-zu7im9zt6u
@user-zu7im9zt6u 19 күн бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤💐💐💐🌷🌷🌷
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማስተዋልን ያድለን አሜን ❤👏
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 19 күн бұрын
ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤
@user-ff3km4mb2h
@user-ff3km4mb2h 19 күн бұрын
አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መስተዋሉን ይስጠን ልቦናችን ይክፈትልን❤
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 18 күн бұрын
በእውነት ሊቃውንት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት ሲታዩ ወጣት ይመስላሉ በወጣትነት የመረጠህ የጠራህ አምላክህ እሰከ ዘለአለሙ በቅድስናው በቤቱ ይጠብቅልን በእውነት መጨረሻህን ያሳምርልን መምህራችን እኛም ቃሉን ሰምተን በተግባር እንድንኖርው አምላክ ይረዳን
@SaraDemese
@SaraDemese 11 күн бұрын
Amen amen amen kale heyewaten yasemalen. Abatachine eganme yasamanawune endentagabere amelake. Yeredane masetawalune. Yesetane🙏😥
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 7 күн бұрын
Kale hiwotwn yesmalen bewnt egzabhere mstwelen ydelen egzabhere mngedone endnktel eso ytbeken btfenew ykere blene❤❤
@BertakanDesalegn
@BertakanDesalegn 19 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@حفصهحفصه-ظ9ث
@حفصهحفصه-ظ9ث 18 күн бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐🙏🙏🙏
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 4 күн бұрын
መምህራችን እንደ በፊቱ በአካል ለመማር ያብቃይ የባለፈው አመት ናፈቀይ
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወለተ ሥላሴ ብለው በፀሎቱ ያስቡኝ ለንስሀ ሞት ያብቃን የሰማነውን እንድንኖ እንድንተገብር ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ
@tsedale5516
@tsedale5516 18 күн бұрын
ቃል ህያዉት ያሰማልን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 18 күн бұрын
አባቶቻችንን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሺ አድርጎ ያብዛልን ዘመናችሁንንም ይባርክልን እኛም የተዋህዶ ልጆች አስተዋይ ልቦና ይስጠን በጣሙን አሳዝነነዋል አምላካችን እየሱስ ክርስቶስን በማወቅም ባለማወቅም😢😢😢
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv 18 күн бұрын
ቃል ይህወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜናጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ህጎችን እንድንተገብር ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@asilasil5825
@asilasil5825 12 күн бұрын
ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያስማልን
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🕯🕯🕯
@user-fr5bg4ow9b
@user-fr5bg4ow9b 19 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu 17 күн бұрын
አሜንቃለህወትቃለበረከት ይሠማልን የሠማነወን በልቦናችን ያሣድርብን አሜንአሜን
@LiyuworkAytegeb
@LiyuworkAytegeb 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!!
@HfhTdg-ch5yy
@HfhTdg-ch5yy 16 күн бұрын
በእውነት ቃል ህይውት ቃል ብረክት ያሰምልኝ🙏🙏🙏
@nadinadi5598
@nadinadi5598 18 күн бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mekdimekdese
@mekdimekdese 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ማስተዋሉን ታድለን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 18 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ሙሉ እምነትን ይስጠን አሜን
@adanezegeye9734
@adanezegeye9734 15 күн бұрын
መምህራችንን ሰማይና ምድር ሲያልፍ የማያልፈውን የእግዚአብሔር ቃል ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን። ይህንን የመሰለ ትምህርት የባለትዳሮች ህይወት የሚዳስስ ጠቃሚ የሆነ ሙሉ ትምህርት ይህንን ሀይላይት እርዕስ ባትሰጡት ከዚህ የበለጠ ሰው ይመለከተዋል ብየ አምናለሁ እርዕሱ ያልተመደ ወጣ ንግግር ስለሆነብኝ ነው ብዙ ጥሩ እርዕስ መስጠት ትችሉ ነበር አሁንም ኤዲት ብታደርጉት ጥሩ እላለሁ አመሰግናለሁ ይህ የእኔ እይታ ብቻ ነው
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 19 күн бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንዲመለስላቹሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ ካለ ላኩልን ከሊቃውንቱ ወደ እናንተ እናደርሳለን እናመሰግናለን t.me/Themekae በዚህ ቴሌግራም ላኩልን l
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o 19 күн бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ እሴት ነብሰጡሪ ሆና ወይም የወር አበባ ላይ እያለች የሚደረግ እሩካቤ ስጋን ያለ እሷ ፍላጎት የሚደረግ እሩካቤ ስጋን ብትቃወም ለእሷ እንደ ሀጥያት ይቆጠራል ወይ???
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 19 күн бұрын
እሺ❤እኛም❤እናመሰግናለን❤❤
@MayeIove
@MayeIove 18 күн бұрын
​@@Fikirita-e3o ተገቢ አደለም እኮ አሉሽ አልሰማሻቸውም
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o 18 күн бұрын
@@MayeIove እሺ🙏
@lieltsisay4529
@lieltsisay4529 18 күн бұрын
ሠላም መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ፀበል ቦታ ስንጠመቅ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀው ያለ ልብሳችን ነበር የምንጠመቀው አሁን ግን አዲስ ትምህርት ስሠማ ግራ አጋባኝ ልብስ መውለቅ የለበትም ይባላል ትክክለኛው የቱ ነው ?
@tedirosgebremeskel865
@tedirosgebremeskel865 14 күн бұрын
አባ ቃል ህይዉት ያስማልን
@njvip54
@njvip54 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 15 күн бұрын
Amen Amen Amen qal hewet yasemalin be iwenet betidar zemene sinor 3amet honognal gn sikezi qenona ina hegigatoch mnm alawekim naber 😭😭😭😭😭wayew alemaweqe godagn ahun gn awiqiyalew fexari yimesgen yn higigate betekiristiyan ina qenona xebiqe tidarenim akbire indi nor ibakachu 🙏betselotachu ase yasebugn welete tsadiq negn
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእዉነቱ ፍትፍት የጎረስኩ ያህል ነው የተሰማኝ ድንቅ ትምህርት
@user-iu7tm5vp2p
@user-iu7tm5vp2p 17 күн бұрын
አሜን ፫ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን አባታችን❤ እኛም የሰማነዉን አምላከ ቅዱሳን በልቦናችን ይጻፍልን ማስተዋሉን ያድለን🙏
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 17 күн бұрын
እወነት ቃል ህይወት የሣማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasechabata8964
@kasechabata8964 16 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@TeklemariamTesfagabr
@TeklemariamTesfagabr 19 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ንሩልን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ሊቃውንት ንበሩልና 🙏🙏🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 17 күн бұрын
ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 19 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 17 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫❤❤❤
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@TigestIneyewu-ek4hl
@TigestIneyewu-ek4hl 16 күн бұрын
በውነት ቃለሕወት ያሠማልን መግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን በጣም ልቤን ምሥጥ ብየነው የሠመውት
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 16 күн бұрын
በዉነት ቃለህሀይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y 18 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን😊
@astekastek1000
@astekastek1000 18 күн бұрын
በጣም ይገርማል እዉነት ነዉ አባቴ እድሜ ይስጦ እሺ እንወልዳለን አባቴ ልክ ኖት
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 18 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ዋና ትምህርት ነው
@gig9732
@gig9732 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ❤ ችግሩ ይህንን ሁሉ የሚፈጽም ወንድ አለ ወይ ነው?
@eydae9369
@eydae9369 19 күн бұрын
እመነተ ጎደሎ ስለሆንን ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ እምነቱን ጨምርልን😢
@WerkiyeGeremew-i4l
@WerkiyeGeremew-i4l 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ ከዚህም በፊት የሰራሁትን ሃጥያት ይቅር በላይን ሳላውቅ በስተት ያወቅኩ በድፍረት የሰራሁትን ሀጥያት ይቅር በላይ ለወደፊት ጠብቀኝ
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 17 күн бұрын
🌹🌹🌹እጅግ በጣም የሚጣፍጥ ተወዳጅ የሚገርም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹💚🌹🧡🌹❤🌹
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 16 күн бұрын
ይህ የኋላቀርነት ትምህርት አትስሙ።
@themekael
@themekael 16 күн бұрын
​@@user-if8jx4bt2zላንተ አዎ ኋላ ቀርነቱ ልክ ነህ ሰውነትህን ትተህ እንስሳዊ ባህሪ በህግ መመራት ስለማትፈልግ እንደልብህ መዘሞት ትፈልጋለህ ይሄ ከእንስሳ ያነሰ መሆን ነው እንስሳት እንኳን ይሄን ነገር አያረጉትም ከእንስሳ ያነሰ ሀሳብ ይዘህ አይምሮህን አሰራው
@mulumulu2138
@mulumulu2138 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ያሠማን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ያዉርሰን በቤቱ በሃይማኖት ምግባር ያፅናልን ያፅናን እግዚአብሔር በእድሜ ፀጋ በንስሃ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ።
@user-fh6ff2zo8g
@user-fh6ff2zo8g 18 күн бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla 19 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርነ❤
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 18 күн бұрын
Kalehiwet yasemeln ❤
@user-md7jz6yi4r
@user-md7jz6yi4r 19 күн бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን❤
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 17 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 19 күн бұрын
አሜን፫🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏🙏🙏
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z 17 күн бұрын
ምህምራቸን ቃለ ሒውት ያሰማልን
@EyerusDesale
@EyerusDesale 18 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤
@hawwii5954
@hawwii5954 18 күн бұрын
Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen
@CelenaAklog
@CelenaAklog 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MohammodRohaman
@MohammodRohaman 17 күн бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን ለመፈራረጃ ሳይሆን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን😢
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 18 күн бұрын
Memihirachinn begilits silastenarun enameseginalen. Edmena tena yistilin Kake hiwot yasemalin!
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 202 М.
መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
57:20
ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT
Рет қаралды 27 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН