የርቀት ፍቅር ላይ ላላችሁ እነዚህን ካላደረጋችሁ ፍቅራችሁ አደጋ ላይ ነዉ long distance relationship advice

  Рет қаралды 6,660

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 31
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
የእርቀት ፍቅር በጣም ይፈትናል ፈተናውን ለማለፍ ትግስት መተማመን ከለለ ከባድ ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
በትክክል ከባድ ነው የምር
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
በዜ በርታልን መካራችን እኔ ለረጅም ጊዜ ቆይቻለው በርቀት ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ልገባ ወራቶች ቀሩኝ ❤❤❤❤
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
በሰላም ግብ ታድለሽ እኔስ ፈርቼ እሄዉ ቆሜ ልቀር ነዉ 😋
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
@@kiyayemaryamlij3585እውነተኛ ፍቅር አያስፈራም አስበሽ በደንብ ሠውየውን አብበሽ ግቢ ሳትቸኩይ የኔውድ ቁመንማ አቀርም እስከመቸ በማዳቤት በሲግል ኑሮ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
@@saralove4924 ልክ ነሽ የኔ ዉድ ምን ላድርግ online ላይ መያዝ ፈራሁ በአካል የማዉቃቸዉ ደግሞ ብዉሜ የማገኝበት አጋጣም አላገኘሁም ስለዝህ እግዚአብሔር ካለ ሀገረ ስገባ አስቤአለሁ
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
@@kiyayemaryamlij3585 አይዞሽ እሕታለም ኦላይን ግቢ አልልም በሰላም ሀገርሽ ግቢና እግዚአብሔር ያለውን ታገቢ አለሽ የማታውቂውን ሠው ዘመኑ ከባድ ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
@@saralove4924 ልክ ነሽ ዉዴ አመሰግናለሁ ታማኝ አፍቃሪ እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን እናንተም ፍፃሜያችሁ በእግዚአብሔር ይመር
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ቡዜ እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ስለ ምክርህ አሁን ነፃ ነኝ ለወደፍቱ ይረዳኛል
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
እኔስ የምር ከብዶኛል አሁን ልገባ ትንሽ ጊዜ ነዉ የቀረኝ ግን አናወራም በአካል ስንገናኝ እንግባባለን ብየ አስባለሁ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
እባክህ በዛብህ ልጁ የዛሬአመት ነይ ይለኛል እኔ ደግሞ አራት አመት መስራት አለብኝብየ ራሴን አሳምኛለሁ ምንይሻለኛል እቅዴንለማሳካት ቤትነገር ላስጀምርነበር እና እሱ እዲቆይ አይፈልግም እኔም አራትአመት እቆያለሁ ብየ እዴት ልገርው ፈራሁ ግንኝነት የለንም ለርፈት ሄጄ ቤተሰብነው ያስተዋወቀን እደዋዛ ከተዋወቅት አድ አመት ሆነን እናኔ ተጎድቸ ሄጁነበር እና እዳሰድአት ብሎ እቤ ብየመጣሁ አሁን ሥሥት ወሬ እናቴን አጥቸ ከተመለስኩ
@zabebaa1065
@zabebaa1065 Жыл бұрын
ሃይ ውድና የተከበረችሁ እህቶች ወንድሞች. በቅድሚያ በዜ አመሰግናለሁ ለትምርቱ ሲቀጥል. እኔ ጓድኛ አለኝ በጣም ይወደኛል. በጣም እወደዋለሁ. ችግሩ ከኔ በፊት ትደር ነበራው አብረው መቀጣል አልቸሉምና. እንደነገረኝ ከሆና. ፈትቶዋታል በእስልምና እምነት. ባል በአንድ ጊዜ ሶስቴ ፈትቼሻለሁ ከለ በቃ ፈታት ማለት ነው. ልማልሳት አይችልም ምናልባት እሷ ሌላ ወንድ አግብታ ከልወጣች እና እሷ በንዴት ነበር ከልፈተሀኝ የለቹ. እና ከፈተት በኃል ማመን አቅቶዋት ከቤት አልወጣም አለች. በዛ ላይ የልብ ህመም አለበት እና ስትነዳድ ይጥለታል በግድ እንዳያወጣት የመታል ትቼያት በወጣሁባት የሆነ ነገር ብትሆን ቤተሰቧም ህጉም እኔን ይጣይቀኛል. እና ቤተሰብሽጋ ህጂ ብል እምብ አለች. ለቤተሰቡዋ ሴት እሷ ብቻ ስለሆነች እኛ መጥተን ልንወስደት አንችልም. ከንተ ሲትላይ የበሳ የመታል እና እንድትሞት አንፈልግም ብለው እምቢ አሉ. እና ተፈተው ረሱ አንድ ቤት ውስጥ ነው ምኖሩት ግን ወንዲሟ አብሮዋቸው ነው የለው. እሄ እሱ ምነግረኝ ነገር እውነት ከሆነ እሱ ምን መድረግ አለበት. ??? እኔስ ምን ለድርግ ??? በመሃል የለውን ውሻትም ይሁን እውነት አለውቅም ሁሉም እሱ ምነግረኝን ብቻ ነው መውቀው የሁለተችንም የገራ ጓድኛ አለችን እሷም እንቺን እንጂ ሌላ አይፈልግም ችግሩ እሷ. ፊቺውን እምነ እስክትቀበላው ጊዜ ስጪው አለችኝ እሱም እንዳዘው ከተወዋቅን 6 ወር ነው እኔ እዛ ሁኜ ጊዜ መስጠት አልቸልኩምና ወደ ስዳት ከመጣሁ አሁን 2 ወር ነው በዚህ ግዜ ምንም አልተለወጣብኝም የቀድሞ ፍቅረኛዬ ትልቅ ጣበሳን ጥሎብኝ ስለሄዳ አሁንም እንደልሻዋድ እፈረለሁ
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy Жыл бұрын
እህቴ ምክር ከጠየቅሽ ወንድ ልጅ ትዳሩን ካልፈለገ ለሱዋ ብሎ አንድ ላይ አይቆይም ሲቀጥል የሚያማት ሴት ላይ አንቺ በየትኛዉ ልብሽ ጨክነሽ እሱዋ ላይ ጨቀንሽ ራስ ወዳድ ነሽ ሚገርምሽ ነገ ባንቺም በልጅሽም ይደርሳል ቤትሽ እንደሚገባ እወቂ አላህ በዳይ መጀመሪያ በዱንያ እንደሚያስከፋለዉ እንዳትረሺ
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy Жыл бұрын
በእስልምና በአንድ ጊዜ በሶስት እንደማይፈታ ኡለማዋች ተናግረዋል ...በሶስት የተለያየ ወቅት 3ት ጊዜ ሲፈታት ነዉ እሱዋን መልሶ ሌላ ሳታገባ ማግባት የማይችለዉ
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍
@rahmahmahamad4292
@rahmahmahamad4292 Жыл бұрын
እኔ'አልመጣብሎነው:እናተጠፍታችሁነው:
@user-vx8sv2vb1i
@user-vx8sv2vb1i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@ami-c3c
@ami-c3c Күн бұрын
እኔ በርቀት ፍቅር በጣም ተፈትኛለው የምር😢
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 Жыл бұрын
Ye rket fkr chegora beshita new 😭
@IkramIkram-vg8mn
@IkramIkram-vg8mn Жыл бұрын
ኳተር የምትሰሩ ልጆች ካላችሁ በአላህ አገሪቱ ጥሩ ነች ደመወዝስ እንዴት ነው እኔ ጅርዳን ነኝ ግን ከ15ቀን በሗላ አገሬ ገብቸ መጀመር ስለፈለኩ ነው በኳተር የምታቁ ምከሩኝስቲ እህቶቸ
የርቀት ፍቅር/Distance relationship
15:33
FREZER FKADU
Рет қаралды 14 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
የርቀት ፍቅር ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
19:25
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
የርቀት ፍቅር እንዴት ይመራል? Kesis Ashenafi
14:39
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 71 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
0:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Девушка НЕ ЧУВСТВУЕТ горячего 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,2 МЛН
КРАЖА ПОСРЕДИ БЕЛОГО ДНЯ😱
0:26
FilmBytes
Рет қаралды 2,3 МЛН