የምርቃት ቀን ቤተሰቦቼ ሁሉ ቀሩ::ባለታሪክ ሸዋዬ ሙላቴ...ክፍል 2 ..

  Рет қаралды 19,983

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
• በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

Пікірлер: 58
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ 9 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና 😢
@HgHv-p7p
@HgHv-p7p 9 ай бұрын
እኔ የአገሬ ውንዶች ፈጣሪን አያውቆም የሜደፍሩሰው እየቆርጡ አንታችው ላይ ማንጠልጠል ነበር
@ሰውመሆን-ቐ6በ
@ሰውመሆን-ቐ6በ 8 ай бұрын
የአሁን ጊዜ ወንዶች ጉልበታቸውን ሚፈትሹ ሴትን በመድፈር አስመሰሉት
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 9 ай бұрын
እኔ በጣም ቤት እየቀያየራኩ ሰራቻለው አረብአገረ ኢትዮጵያ ውስጥ የልሰራውት ስራየለም ግን አንድምቀን እንደዚህ አይናት ነገረ አጋጥሞኝ አያውቅም ግን በወንዶችእ ❤ተሸውጄ ተታልሌ አውቃለው የፍቅረ ስም
@yazanalaa5319
@yazanalaa5319 8 ай бұрын
አትዋሽ እውነቱን ተናገር 😂 አንድ ቀን አይቼሃለሁ
@kbb7400
@kbb7400 9 ай бұрын
ይቅርታ ባይነቷ እንዳለ ሆኖ ለተደፈረችው ግን የሂሊና therapy በጣም አስፈላጊ ነው መድሃኔያለም ይርዳሽ🙏🏾
@rozakebede2610
@rozakebede2610 8 ай бұрын
Abet ye set lij charge gin betam jegina nesh tmhertshin bemecheresish betesebochesh gin yigermalu andand beteseboch techegiresh sertesh ebditaregilachew bicha new yemiyasibut anyway betam gobez nesh ❤
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ብዙ መልካም አሰሪዎች አሉ በጣም መልካም ሰራተኞችም አሉ ሁሉም ጥሩ ነው መጥፎም ነው ማለት ይከብዳል እኔም የሰው ቤት ነው የምሰራው ብዙ መጥፎ ሰዎች አጋጥመውኛል ደግሞ በወንዶች ላይም መፍረድ ይከብዳል ምክንያቱም በዚህ ዘመን ሴቶችንም ማመን አይቻልም ሁሉም ወንዶች መጥፎ ናቸው አይባልም
@JamillaNadewu
@JamillaNadewu 9 ай бұрын
አይ ወንዶች ለናንተ ሞት አነሰ እቃችሁን ቆርጦ አንገታችሁ ላይ ነበር ማንጠልጠል
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 9 ай бұрын
ጎበዝ፣ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ። በሰው ስቃይ ለጊዜው የምትደሰቱ፣ ነገ እግዚአብሔር ብድራቱን በብዙ መዓት በእናንተ እና በትውልዳችሁ ትቀበሉታላችሁ። ቅዱስ መጽሐፍ “ ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤” - ገላትያ 6፥7 እንዲል።
@meccam2106
@meccam2106 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በርች እህቴ❤❤❤❤❤❤❤ ተስፈ እዳቆርጭ
@HeliHaile
@HeliHaile 8 ай бұрын
በጣም አደንቃታለው በትምርትዋ ያላት አቋም የሚገርም ነው ያሰብሽው እንዲሳካልሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይሰጥሽ እግዚአብሔር መልካም ነው በርቺ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 9 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 9 ай бұрын
ቆይ ወንዶች ምን የሆኑ ነው ስሜት ካስችገራቹ ሚስት አታገቡም
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
የሴት ልጅ መከራ በሰማም በጣም ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 9 ай бұрын
ጥንካሬሽን ቀጥይበት እህት
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ሁሉንም አልፈሽዋል ጎበዝ ❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🥰
@saragirma5196
@saragirma5196 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@EdenBogale-f7c
@EdenBogale-f7c 9 ай бұрын
ወይ የሰው ልጅ ፈተና ለካንስ ታሪክም እራሱን ይደግማል ኡፍፍፍፍፍፍ
@RAMILA799
@RAMILA799 9 ай бұрын
አብሽር የኔ ጀግና እህት 😢😢❤🎉
@berran1347
@berran1347 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ❤🙏😢የኔ ጀግና
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 9 ай бұрын
ይገርማል የኛ አገር ወንዶችኮ በቃ
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 8 ай бұрын
ግን ለምድን ነው ምስጥር በአደባባይ እምታወጭው ያች ልጅ ብትሆን ታወጫታለሽ 😥
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 9 ай бұрын
Betam gobezi nesh Berch Ayezosh Egzybre yasbishn yaskalish!!
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 9 ай бұрын
አብሺሪ ዉዷ ጠክሪ አሏህ ያግዝሺ😢❤❤❤❤❤
@edenmengistu
@edenmengistu 9 ай бұрын
እስቲ ሰዎች እርዱአት
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 9 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 9 ай бұрын
አብዛኞቹ የቤት ሰራተኞች አንድ ቦታ ተረጋግተው መቀመጥ አይፈልጉም ለዚህ ነዉ የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል
@fearuzaedris9098
@fearuzaedris9098 9 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@DgDg-zc2mt
@DgDg-zc2mt 9 ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ያሳለፍኩት ቢፃፍ አሳዛኝ ታሪክ ነዉ
@yusratube9352
@yusratube9352 8 ай бұрын
የኔ ራሡ አንድ መፅሐፍ ይወጠዋል
@ayulove2027
@ayulove2027 8 ай бұрын
ገኔየ ካች ጋ መቅረብ እፈልጋለው
@kgarede134
@kgarede134 7 ай бұрын
@user-bemin
@user-bemin 9 ай бұрын
ወንዶች አይ የሴት ልጅ ፈተና
@AbuRehmet
@AbuRehmet 9 ай бұрын
ገነትዬ ይህችን ቆንጆ ልጅ ወደድኳት አፈቀርኳት ምን ይሻለኛል??
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 8 ай бұрын
Agbati 😂😂😅😅
@AbuRehmet
@AbuRehmet 8 ай бұрын
@@burtukankeya3758 በደስታ ነበር
@MeriBasha
@MeriBasha 8 ай бұрын
ልብ ወልድ ይመስላእ
@زيناةالحبشي
@زيناةالحبشي 9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 9 ай бұрын
ስታሳዝን 😢😢😢😢
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 9 ай бұрын
😢❤
@SisayMebre
@SisayMebre 9 ай бұрын
በጣአምጉበዝ
@SelamWendosen
@SelamWendosen 9 ай бұрын
ግን እንደዚህ አይነት ሰው አለ?
@SelamWendosen
@SelamWendosen 9 ай бұрын
@@elsaberhe3671 betam yasaznanl .
@SelamWendosen
@SelamWendosen 9 ай бұрын
@@elsaberhe3671 የማይቀየር ነገር የለም እግዚአብሔር ያሳካላት ያሰበችውን ሁላ።
@fearuzaedris9098
@fearuzaedris9098 9 ай бұрын
ከዛ 😂 ከዛ
@almmjd8093
@almmjd8093 9 ай бұрын
👹
@Seada-w9o
@Seada-w9o 9 ай бұрын
የገኒ ቤተሰቦች ደምሩኝ ❤❤
@Almiab
@Almiab 8 ай бұрын
እሺ እኔንም ደምርኝ
@Seada-w9o
@Seada-w9o 8 ай бұрын
@@Almiab እሽ ደምሪሻለሁ. ክክክክክ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
ገነት ከምር እጅግ ባለጌ ነሽ።ቅሌታም። አዲስ አበባ ተቀምጠሽ ሰዎችን አደንዝዘው ገንዘብ የሚወስዱ እንዳሉ ስላላዎቅሽ ነው ያሥጠጓትን ሰዎች እነሱ እንደሆኑስ ብለሽ የምትጠይቂ ?
@solomontessema9176
@solomontessema9176 9 ай бұрын
Sedebune mene amatawu commplane kalahe chegru e manager sedubu yadadane sera yasharemuta sera nawu
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 9 ай бұрын
ባዶ ነገር ነሽ እዉነቱዋን ነው ማን ያዉቃል ልሆኑም ላይሆንም ይችላሉ የራሱዋን ሃሳብ መናገር ደሞ መብቱዋ ነው ይሁንሽ ቅርሻታም
@nunu7353
@nunu7353 8 ай бұрын
Genet yemlwat leflafi nat. Minalbat Eyoha median ayta memar albat. Almseged aycjoklem yesemal keza yaweral yechi gin ende lalibela telfelfalche
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ብዙ መልካም አሰሪዎች አሉ በጣም መልካም ሰራተኞችም አሉ ሁሉም ጥሩ ነው መጥፎም ነው ማለት ይከብዳል እኔም የሰው ቤት ነው የምሰራው ብዙ መጥፎ ሰዎች አጋጥመውኛል ደግሞ በወንዶች ላይም መፍረድ ይከብዳል ምክንያቱም በዚህ ዘመን ሴቶችንም ማመን አይቻልም ሁሉም ወንዶች መጥፎ ናቸው አይባልም
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 154 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,4 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 65 МЛН
ለመወደስ ሴት ትሻላለች ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ ክፍል 2
1:00:44
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 7 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 277 М.