የፈራውት ደረሰ አተ ቶፊቅ ምን አይነት ማትረባ ልጅ ነህ ተው ብልህ እቢ በለህ ይህው

  Рет қаралды 60,202

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

4 ай бұрын

Пікірлер: 1 100
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 4 ай бұрын
ውሽት የሰለቸው ለይክ ያርግ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 4 ай бұрын
ማሪና ቀለበት አስራ የለም አውቃ ነው😂😂😂
@user-dn8iu9ju6i
@user-dn8iu9ju6i 4 ай бұрын
አሁንስ አጃጃሉን በዉሸቱም በዉነቱም መነፍርቅ ኤጭ ታዳ እኛ ምናገባን ብትለያዩ እየመጣችሁ የምትነፍርቁት ሚድያላይ ምን ይጠበስላችሁ ነዉ ባል ፍለጋነዉደ
@user-ry5ot9jw2w
@user-ry5ot9jw2w 4 ай бұрын
በትክክል. ድራማነው
@vipvp4386
@vipvp4386 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@aminaemuTube
@aminaemuTube 4 ай бұрын
እረ ወዳ ለስብስክላይብ ነው
@Rbia22
@Rbia22 4 ай бұрын
እኛ ምን አገባን ስንት ሀሳብ አለብን ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኞት😭
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 4 ай бұрын
😂😂😢😌🥰
@user-jy5yy4bq2v
@user-jy5yy4bq2v 4 ай бұрын
ትክክል
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 4 ай бұрын
በትክክል
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w 4 ай бұрын
በትክክል 😢
@Zeidderibe-qb1fx
@Zeidderibe-qb1fx 4 ай бұрын
በጣም😢😂
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ ❤👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
ፈፈዬ ደምሪኘ
@user-fi2lw9fx2l
@user-fi2lw9fx2l 4 ай бұрын
S. A. W
@HekmaTawfeeq
@HekmaTawfeeq 4 ай бұрын
ሰለላሑ አለይሒ ወሰለም
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-db6fi4ql2i
@user-db6fi4ql2i 4 ай бұрын
ሠለላሉ አለይሂ ወሠልም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 ай бұрын
በትዳር ላይ አታሟርች የምትሉ በላይክ
@Amina-lz3zx
@Amina-lz3zx 4 ай бұрын
ሣህልክነህክ
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq 4 ай бұрын
ኧረ ሁለየ ወሸት አላህን ፍሩ በወሸት ገዘብ አሰብስብ በረካም የለዉ ኤጭ አስጠላችሁኝ
@user-iy7me8zf8h
@user-iy7me8zf8h 4 ай бұрын
አረ ውሸት ሰጀመር ባልና ሚስት አይደሉም ለስራ ነው ሊቡች ሁላ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 4 ай бұрын
​@@user-iy7me8zf8hአላሕ ሒድያ ይሥጣቸዉ ሣየጋቡም ተጋብተዉም መጨማለቅ አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 ай бұрын
እኮ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 4 ай бұрын
እኔ እኮ ገራ ገባኝ ካሜራ ደቅነው ተለያየን ተፋቀርን ተጋባን ተፋን እና እኛ ምን አገባን ስንት ሃጃ አለብን አይባቹን ደስታቹን ደብቁ በሚዲያ አታውጡ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ፈጣሪ ይስጣቹ❤❤❤
@user-xw8ew7wy3d
@user-xw8ew7wy3d 4 ай бұрын
አሚን
@klkl9391
@klkl9391 4 ай бұрын
አሚንወደሜ😢
@reemreem7928
@reemreem7928 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@mulumulu6762
@mulumulu6762 4 ай бұрын
አሜን
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 4 ай бұрын
አብሽ
@asease2460
@asease2460 4 ай бұрын
እና እኛ ምን አገባን ስንት የሚስጨንቀን ጉዳይ አለብን ፍትህ በግፍ ለሚገደሎ አባቶች 😭😭😭
@Metiwollo5
@Metiwollo5 4 ай бұрын
ሆሆሆሆ እኛ ስንት አሳብ አለብን ሕዝባችን በጦርነት እየተቆላ 😢
@tersete191
@tersete191 4 ай бұрын
የ ሀገር ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ዛሬ በጣም ክፍቶኝል ባለፈው አሲድ የተደፋበት ልጅ ሁሊ እየመጣብኝ 😢
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 4 ай бұрын
እኔ ለራሱ በጣም ነው ትዝ ሲለኝ እናደዳለሁ ምን ህክምና ቢደረግለት የድሮ መልኩ አይመለስ ይሄን ቂል የሆነ መዳኒት ለምን አያጠፍም ካገር
@berobero3434
@berobero3434 4 ай бұрын
አየዞን እህት ሁሉም ለበጎ ነዉ እሺ ፈጣረ ከንች ጋረ ይሁን
@brkti_tube
@brkti_tube 4 ай бұрын
እኔም ሳለቅስ ነው የዋልኩት😢😢
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
​@@brkti_tubeበቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 4 ай бұрын
ፕራክ ነው የማታቁ እወቁ እሺ አትሰቡ ሶፊ ምርጥ ልጅ ነች መቼም አይተዋትም አብሽሩ ውዶቼ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 4 ай бұрын
ዝም አትያችዉም ቤቱእራሱ እኩያሉበትነዉ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
​ሀዩ ደምሪኝ❤
@hana12261
@hana12261 4 ай бұрын
እንሻ አላህ አላህ እዳፍሽ ያርገው
@YhyhYhyh-di5hu
@YhyhYhyh-di5hu 4 ай бұрын
አዎ ነው እኔ እን ቶፊቅ እና ሚድያን አላምንም
@Zebu918
@Zebu918 4 ай бұрын
አድ ያጎቱ ልጅ ነኝ ወላሂ ተለያይተዋል ያለ ንካ ነበር ሚኖሩት ብላ ስትምል አየሁኝ ዛሬ ደጋግማ ወላሂ እያለች ነበር
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 4 ай бұрын
ስደተኝ እህት ወስሚቸ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ 😢ስደትን በቃ ይበለን ያረብ😢😢
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 4 ай бұрын
ሀብልሽን አውጥተሽ ብሸውጂን አይሻለም እኛም ከፍቶናል የመዳም ስራ ቸክ ነው ያለን ሶፍየ
@user-bp1nq6jx8f
@user-bp1nq6jx8f 4 ай бұрын
ከከከከከ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 4 ай бұрын
ክክክክክክ ቪክሧን ተቀብታ ታለቃቅስ
@gyt129
@gyt129 4 ай бұрын
ክክክክክክክ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
እኔም ታየኝ😂😂😂😂😂
@HekmatAhmet
@HekmatAhmet 4 ай бұрын
ልል የነበረው ኮሜት አየሑት ወላሒ ❤❤❤
@shemima5580
@shemima5580 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች የኔ ታማኞች አደራ ሰው አትመኑ በተለይ ወንድ አትመኑ የኔ ጠንካሮች😘😘😘😘 በተለይ ቶፊቅ እና ሶፊ ድሮውንም ሁኔታቹ አያምርም ነበር😇 መስቀል አስራለች ወይስ አይኔ ነው????
@Muma-of2jy
@Muma-of2jy 4 ай бұрын
አዎ መስቀል አስራች
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 4 ай бұрын
አቤት ጥላቻ መስቀል ሳይሆን t ነዉ😮
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 4 ай бұрын
ሀብል ነው
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 4 ай бұрын
ብሏ ነው😮😂 T😮
@sofiayabedela5075
@sofiayabedela5075 4 ай бұрын
ሳህበትክክል
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 4 ай бұрын
ሟርት ከሆነ እውነት ያርግላችሁ የምርም ከተጣላችሁ ሠላሙን ይመልስላችሁ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤜
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 4 ай бұрын
ትክክል
@mita7976
@mita7976 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 4 ай бұрын
አስተግፊሩላህ እዛጋ አፈቀርኩ ብላ እዬዬ እዚህ ደግሞ ተጣላን እና ቤተሰብ ማክበር ቀረ ሁሉም ነገር ባደባባይ አቤቱ ጌታዬ🤫
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
ድሮስ መቸ ተጋቡ እና ማአለሺ ኖርማል ነው😂😂😂👍👍
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@aminetube7843
@aminetube7843 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 ай бұрын
አልጠፋም በራሴ ቻናል መጣለሁ ለማለት ሬዲ ሬዲ ብላ ጨረሰችው😂😂😂😂
@user-qj1qm8jm4f
@user-qj1qm8jm4f 4 ай бұрын
እኮ😂
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 4 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አትሽብኝ
@kellyethiopiantube9280
@kellyethiopiantube9280 4 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ ሆሆ እኛ ስንት ሀሳብ አለብን ጌታየ ሆይ ትግዕስቱን ስጠን
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 4 ай бұрын
😂😂😂
@saadaemer9757
@saadaemer9757 4 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች አትሸወዱ አድስው የይቶብ መሸቀያ ዘዴነው የማዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 4 ай бұрын
ሁለይኛ ኢትዩብ መክፍት ስትፍልጎ እማይሆነ ነግር አታምጡ ሀይር ትመኞ ችግር ካለም ብውስጥ ፍች እንጅ በሚዲያ ውጠሽ ስላዋራሽ እሚቅየር ነገር የለም የባስ ቢሆን እንጅ ሲቅጥል እውነትሽን አይመስልም አነጋግርሽ ለማንኛውም አላህ ህይሩን ነገር ይሻላቹህ የአሆን ዘመን ትዳር ሲጋቡም በሚዲያ ሲፍቶም በሚዲያ በጣም ክባድ ነው ሶፊየ እውነትሽን ክሆን ግን ትርጋጊ እሽ ህይወት ይቅጥላለ
@aaisha6429
@aaisha6429 4 ай бұрын
እናተ ስለፍቅር ታስባላችሁ እኛ አገራችን አሳስቦናል ወላሂ ዛሬ አገራችን ወረባቦ ተጨፍጭፈዋል አሁን ስለፍቅር የምናስብበት ቀን አደለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ze2tk5rh8o
@user-ze2tk5rh8o 4 ай бұрын
ሀሀሀሀ ወድ ልጅ ሆዱን ነው እሚወደው በተለይ በዘመኑ ያሉ ወዶች
@user-uq6dy3nr5t
@user-uq6dy3nr5t 4 ай бұрын
ዝም ያለ ነጻ ወጣ ብለዋል ሰለዋቱ እረቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 4 ай бұрын
ሰለላሁ አሐይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
መችም አዲሱ ድራማ ነው የቶፉቅ😂😂😂
@HalimaAhamaf
@HalimaAhamaf 4 ай бұрын
እኛ ያገራችን ሰላምነዉ የናፈቀን ሌላዉ ትርፍነዉ😮😮
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🥰🥰
@HalimaAhamaf
@HalimaAhamaf 4 ай бұрын
@@ሀያትtube እሽ አችም ደምሪኝ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
@@HalimaAhamaf ደምሬሻለሁ ውዴ
@user-oy7qt2mw4p
@user-oy7qt2mw4p 4 ай бұрын
ኢወላ
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 ай бұрын
ስሞት.. ገነት ከገባሁኝ. ሀጥያት የማልሰራ ሆኜ ሳይሆን.. ወተት ላይ ውሀ ስለማልጨምር እንደሆነ እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ.🙏
@TtTt-zb2rl
@TtTt-zb2rl 4 ай бұрын
Ayzosh yene mar hulum yalfal❤
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 4 ай бұрын
ድሮም አላማረኝ ስደተኞች ራሳችሁን ጠብቁ እዳትነፋረቁ😢
@Amina-lz3zx
@Amina-lz3zx 4 ай бұрын
ውሸትነው
@temirtemirmuhammed-lc2wl
@temirtemirmuhammed-lc2wl 4 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዮት እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@manalalmansoori911
@manalalmansoori911 4 ай бұрын
አረ መሰቅሉ እኔብቻነኝ የታየኝ ወይሰ
@manalalmansoori911
@manalalmansoori911 4 ай бұрын
መሰቀል አይደለም መሰል ቲፊደልነዉ ተወናጀልኩ የአሏህ
@natinuke
@natinuke 4 ай бұрын
Free Dom
@zikhraethiopia3173
@zikhraethiopia3173 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢ፍትህህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢
@Ss-gm1cf
@Ss-gm1cf 4 ай бұрын
​@@manalalmansoori911ፈት ህ ውሸት ነው
@hawuletmekonnen2019
@hawuletmekonnen2019 4 ай бұрын
ክፉ ከመናገር በአላህ እጠበቃለሁ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 ай бұрын
እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ይህ ሽልጥልጥ😭💒
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
እየተሳደቡ መጽናናት 😅😅😅 ሲጀመር ውሸት ነው ይኽ ፖራክ የሚባል ተጨማለቁብን ።
@safiya3794
@safiya3794 4 ай бұрын
እደው ሶፊ ቶፊቅ ይቅርብሽ የአላህን ሀቅ ያልተወጣ ያችን ሀቅ ይጠብቃል ማለት አደለም አላህ ከሱ የተሻለ ይሰጥሻል ዱአ አድርጊ ልጁ የሰው ገልቱ ሴት ጋር ካልተሻሸ ካልተጋተተ የማይሆንለት ነው ይቅርብሽ
@rcggtcgg3512
@rcggtcgg3512 4 ай бұрын
ፍትህህህህህህ ለሳኡዲ እስረኞች 😢😢😢😢😢
@masa5699
@masa5699 4 ай бұрын
Agun zim yalinaw ethopoeiam kasawudi yabas gif yifatsamal
@DianaGirmay-vo5xf
@DianaGirmay-vo5xf 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ የእዉነት የዋሃ ሰው ምንም ኣያጣም ፈጣሪ ኣለ ከኣንቺ ጋ በርች❤❤❤❤
@silasila926
@silasila926 4 ай бұрын
እና ማች ቀላበት አሰሪሺ ልጅ ቶፊቅ ላንች ክብሪ ዬላውም ዱኡአ አሪጊህ አብሺራ አላህ ያዛገጃልሺ አሌ❤❤❤
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 4 ай бұрын
ማለት ሪዲ😂😂😂 ችግር የለው እናረጋለን ድራማ አያስፈልግም ያንቺ ደሞ ከፋ ምንም አልቻልሽበትም😅
@zehara5
@zehara5 4 ай бұрын
ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ውድ የሀገሬ ልጆች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ነው በርቱ ድራማ 😅
@user-tj1yf4yn1l
@user-tj1yf4yn1l 4 ай бұрын
ቁረኣን ቅሪ ትረሺዊለሺ ዉዴ
@wailwail5922
@wailwail5922 4 ай бұрын
መሰቀል እኮ አሰረቸ ደሜ ወላሂ እያለች ትምላለች😢😢
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 4 ай бұрын
አይዞሽ በርታ በይ በርች ጠንክሪ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@A14-ny2tn
@A14-ny2tn 4 ай бұрын
እውነታ ነውዴ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው አይ ወንዶች 😢
@user-ks4jb7qt8n
@user-ks4jb7qt8n 4 ай бұрын
አብሽሪ. ሁልም. የልፈል አለህ. ከንች ገ. ይሁን. አይዞሽ❤❤❤❤
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 4 ай бұрын
ጠክሪ አታልቂሺ አላህ የተሻለውን ሊሰጥሽ ዱአ አርጊ ወደ አላህ ቂረቢ ልጅ ነሽ እኮ የኔ ውድ ህወት እንደዚ ናት
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 4 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በይ ጠንከር በይ ተይ ተብለሻል አልሰማ ብለሽ ነው የወደደና ያበደ አንድ ነው ይባል የለ ስለወደድሽውጂ ተመክርሽ ነበር እማ ለማንኛውም እሱን አጥቸ መኖር አልችልም አትበይ እሱኮ አንድ ተራ ዩቱበር ነው ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አሳምሪ እንጂ ከተውፊቅ የተሻለ ታገቢያለሽ አርብ ሃገር የሚኖሩ ልጆች አትበይ እኛ ጎበዞች ነን እምትጎዱት ወንድ ኦክስጂናችሁ መተንፈሻችሁ የሚመስላችሁ ሴቶች ናችሁ ጀግና ሴቶች ይወድቃሉ ይነሳሉ ዝምምም በይ እንኳንም በግዜ ተለያያችሁ ወንድ ልጂ ራሱዋን የማታከብር ቤተሰቡዋን የማታስከብር ሴት ብዙም አይደሉም አንች ሳያገባሽ ምን እሱን አከታተለሽ እር ወዳ አትነፋርቁ ብዙ ተመክርሻል በርች ቻይው ሴቶች እባካችሁ የማይወዳችሁን ሰው አትውደዱ እኔም መወደድ እችላለሁ እኔም ለሰወች አስፈልጋለሁ ብላችሁ ራሳችሁን አሳምኑ ተው ፍቂ ቢሄድ ወሒድ ሀሚድ ማሂር ይመጣሉ መርጠሽ አግቢ ግን ወንድ ልጂ ለትዳር ሲመርጥ ቁጥብ ሴት ጎበዝ ሴት አሸሸገዳሜ እማትል በዩቱብ በቲክታክ ነው ጠንክራ እምታጠነክርው ሴት ይፈልጋል እና አወለን ቱቢ ኢለላህ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
እረ አታልቅሺ እሕቴ እዴ እዚያው እራሱ ያልቅስ ጠንካራ ሑነሽ አሳይን አይዞሽ እህቴ 😢😢😢
@hiath
@hiath 4 ай бұрын
እኛ ምን አገባን ስላንቺ መጋባት መፍታት ስንት የሀገር ሰላም ማጣት ጭንቀት አለብን ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ሰላምን አምጣልን🙏😥😥😥😥
@user-sx8tq3xg8m
@user-sx8tq3xg8m 4 ай бұрын
አብሽራ የእኔ እህት እኔም የዛራ ሳምት ተለያይቸለሁ ግን ወንድ ቢሀድ ወንድ ይመጣል ጠንካራ መሆን ነዉ ያለብን ትግስት መረግህይወትይቀጥላል
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h 4 ай бұрын
ስት ሀሳብ አለብኚ ህዝቤ አማራየ እየተጨፈጨፈ ነዉ 😢😢😢😢 የደላዉ ጎፎ ያላምጣል አሉ
@sabo8756
@sabo8756 4 ай бұрын
ሣ😢😢😢😢
@naajanojaa7
@naajanojaa7 4 ай бұрын
አይዞሽ የተሻለ ነገር አለ ልጁ ባለየ ነው ለትዳር አይሆንም
@KdijaYsufi-to6cx
@KdijaYsufi-to6cx 4 ай бұрын
ግን ሀይማኖቷ ምድን ነው መስቀል አየሁ ልበል ወይስ አይኔ ነው
@TOybaMuhammed-vn2fd
@TOybaMuhammed-vn2fd 4 ай бұрын
ቶ ነዉ የልጁ ሶም ሙሲሊምናት
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 4 ай бұрын
አይዞሽ የማይጠቅምሽ ሊሆን ይችላል ምንአልባት እየወደደሽ ግን አንቺን ላለመጉዳት ይሆናል እና ተረጂው በዚህ ላይ ወንዶች ሌላ ላይፍ ይኖረው ይሆናል አይታወቅም ነገሮችን በብዙ መንገድ ተመልከቺው እና ወደራስሽ ላይፍ አተኩሪ ገና ህፃንና ቆንጆ ልጅ ነሽ ።
@user-rt8wk8vn5i
@user-rt8wk8vn5i 4 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያበርታሽ የማይረባ አላህ ሰከን ያለች ልጅ ሰጥቶ የነገሩ ፊሪዛም ወዶች ምን ሰላም አላቸዉ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 4 ай бұрын
ኢሺ እኛ ምን እናርግሺ በፊት አማክረሺናልእድ ብርሺ ሳል ነው ደሞ ለወድ ዝበዮ ጥርግ ለቦጎነው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤ፍቅር ያረከስ ዘመን ደረሰን እኛ ፈራን እኩ😢
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 4 ай бұрын
እሰይ ደግሆሽ መጀመራያ አላመረምነበር አና እኛያቺድብር ማለፋነን
@fatumaebarahim6138
@fatumaebarahim6138 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hirut7396
@hirut7396 4 ай бұрын
እዩኝ እዩኝ ማለት ይሄ ነው ትርፉ ስትፍቀሩ በአደባባይ ትጨፍራላችሁ ስትጣሉ ሚዲያ ላይ ለቅሶ ለራሳችን ስንት አሳብ አለብን የእናንተን ለቅሶ እምናይበት ጌዜ የለንም 😂😂😂😂
@mmirna6634
@mmirna6634 4 ай бұрын
😮😮😮
@maydeamay7001
@maydeamay7001 4 ай бұрын
አብሽር ሶፍ አለህ ከንቺ ገር ይሁን
@zebiderasfaw2547
@zebiderasfaw2547 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የተሻለ ነገር ይመጣል ላች
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 4 ай бұрын
እዩኝ እዩኝ የሚለው ነገር ጤና የለውም የምለው ለዚ ነው
@user-rh6tc4yn6x
@user-rh6tc4yn6x 4 ай бұрын
አብሽር ሶፉ የተሻለ ይመጣል አታልቅሺ ባሁኑ ሳአት ፍቅር ጠፍቶዋል
@uaekalba3062
@uaekalba3062 4 ай бұрын
እወነተት ነወ ወግኔ😢😢
@user-cr9dq2ef1k
@user-cr9dq2ef1k 4 ай бұрын
የእዉነት ያርግልሽ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 4 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ድራማ ሰሩብን እየተጋገዛቺሁ😂❤በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@gsuu5686
@gsuu5686 4 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ 😢
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 4 ай бұрын
ወይ የዘመኒ ፍቅር ቶፌቅ በጣም ይገርማል
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 4 ай бұрын
የኔ ውድ ስታሳዝን እዳታለቅሺ እሱ ቢሄድ የተሻለው ይመጣል❤❤❤❤❤
@mesietiohtube2258
@mesietiohtube2258 4 ай бұрын
አላህን የሚያከብር የሚፈራ ንገጥሎ ለሚሄደው ዱኛ እደዚ በሚዲያ አያልቅስም
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 4 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይፈርድበታል የወንድ አልጫ ነው አላህ ያለልሽ አለ ደሮስ ሴት ማቀያየር የለመደ ወንድ ድሮም ለትዳር አይሆንም ባተጌ ነው
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 4 ай бұрын
ስራ ግቢ ቶሎ የተሻለ አለ ቆጆ ልጅ ነሽ ይሔ የአሜሪካ ዶሮ
@zewditu1735
@zewditu1735 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 4 ай бұрын
😂😂😂ምን አይነት ነዉ የአሜሪካ ዶሮ😊
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 4 ай бұрын
You so cute take it easy
@UmKalidKalid
@UmKalidKalid 4 ай бұрын
አይዞሽ ጠንክሪ
@fatimahhasan7008
@fatimahhasan7008 4 ай бұрын
የኔውድእህቴአይዞማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-ji3od3xe5i
@user-ji3od3xe5i 4 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ አላህ ጽናቱብይስጥሽ ውዴ
@Elaa_hab
@Elaa_hab 4 ай бұрын
Congratulations 🎉
@duey2368
@duey2368 4 ай бұрын
እና እኛ ምን አገባን ለራሳችን ስት ሀሳብ አለብን
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 4 ай бұрын
ሊንክ አስቀምጭ ሰብስክራይብ እናድርጋት
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 4 ай бұрын
እኛ ምን አገባን እነሱ ዶላራቸው እየቆጠሩ እኛ ጊዜያችን እናባክናለን 😂😂
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mmirna6634
@mmirna6634 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-fi2gy7iw8x
@user-fi2gy7iw8x 4 ай бұрын
kkkk
@user-cs3pk3dv1j
@user-cs3pk3dv1j 4 ай бұрын
ሰህ
@user-cs3pk3dv1j
@user-cs3pk3dv1j 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-uq6ch6ld8f
@user-uq6ch6ld8f 4 ай бұрын
መሰቀልነውየለበሸው???
@meronkadr8197
@meronkadr8197 4 ай бұрын
ሶፍ ነይ በትክቶክ ሀብባ ብለሽ በጣም እናት የሆነች ሰው ናት😢😢
@user-lr6tn7ml7p
@user-lr6tn7ml7p 4 ай бұрын
አዉቃ ነዉ ለብሮ ዝም አታያትም
@fatiahh3760
@fatiahh3760 4 ай бұрын
ayizoshi abiri
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g Ай бұрын
አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@Stnurs8544
@Stnurs8544 4 ай бұрын
If it's true sister ህይወት ይቀጥላል::
@user-lm6te5cx9m
@user-lm6te5cx9m 4 ай бұрын
አቦ አትጀጃሉብን እኛ ስንት አሳብ አለብን አሁን ፍትህ በሉልን ሰበብ ሁኑን ዩቱበሮች የሳኡድ ለታሰሩት ለሚሰቃዩት 💔😭😭😭🥺🥺 አለቁ
@zouzoutaklyee3047
@zouzoutaklyee3047 4 ай бұрын
እንኛ ምንአገባን በውጥ ጨረሱ የሚሰጨነቀን የገረችን ሠላም ነው
@Maziyteka
@Maziyteka 4 ай бұрын
ጥርግግግ ይበል አር ሴቶቺየ እራሳቺንን እንጠብቅ የምንን መነፍርቅ ሲሆን በልጠን መገኝት ነው ያለብንን
@user-dv4vi1gk1h
@user-dv4vi1gk1h 4 ай бұрын
ላምላምዪ ያኔ ቆጆ ያኔ ጃጊና ሲዎዲሺ ያራሱን ሀዪማኖቲ ያምያካቢሪ ያሰዉንም ሀዪማኖቲ ያካቢራሊ ያማሜ ሰራጊ እላቲ ያሰጠሺዉ ሲጦተ በጠም ናዉ ያዎዳቲኩቲ ዋላሂ ያምሬናዉ ሲጦተሺን በጠም ሲላዎዳዲኩቲ ይቶቢ ቻናሊሺን ሰሪቺ አሪጌሺ ካዘ ዘቢሲኪራይቢ ለይኪ አራኩሺ አላሀ ያኪቢሪሺ ያን ዉዲ አቺ ሶጦተዉን ያሰጠሺዉ ላማሜናዉ ጊን ላማላዉ ላሙሲሊም ዳሲያምሊ ሲጦተናዉ ያኔ ዉዲ በጠምናዉ ያምዎዲሺ አማሰጊናላሁ🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💘❤💙💗💖💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💋💖💘❤👉🕌 💖❤🙏 ⛪👈 ያና ሰዉ አኪበራ ያኡናቲ እቶጲያዊናቲ በቺ አዬሁ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 4 ай бұрын
😢እግዚኦ አምላኬ እሺ እኛ ምንእንጥበስ ጉድካሚራችን ቁጭአርገን ማለቃቀስ እኛን ጨነቀን?
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 ай бұрын
ምን አገባን
@hlimasirgaga3541
@hlimasirgaga3541 4 ай бұрын
እሰይ እኮንም ታለያያቸ
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu 4 ай бұрын
❤❤😊😊
@zulfashukor4526
@zulfashukor4526 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@SeadaYimam-rj2mo
@SeadaYimam-rj2mo 4 ай бұрын
ነገሌላቀነው አታልቅሽ😢😢😢
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 4 ай бұрын
እሰይ እኳንም ተለያያች ድሮስ ምን ጠብቀሽ ነበር ወደድኩህ ስትይ ወድ ልጅን
@user-zl2kg4ie3g
@user-zl2kg4ie3g 4 ай бұрын
10:24
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 4 ай бұрын
አይ እኛ የመዳም ቅመሞች እንደገባን እኮ በእውነቱም በውሸቱም ሲያለቅሱ አብርን ማልስቀስ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 4 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ሳሊህ የሆነ ዘውጅ ይወፍቅሽ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 4 ай бұрын
ጠንካራ መሆን አለብሽ ማሪያምን ❤❤😢
@tsgaialgo-ki7nm
@tsgaialgo-ki7nm 4 ай бұрын
Azoshi yane konjoo xakre
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
ዮቱባ ማሳዳጓ ዜዴ ነው እኔ የተንቢ ያንቺ ቻናል ስለሆነ እንጂ ለወሬም ለፕራክም ቦታም ጊዜ የለኝም በአሁን ሰአት
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ፒራክ ይሆነል
@alinaalina212
@alinaalina212 4 ай бұрын
ሦፊ ክርሥቲያን ናት እዴ መሥቀል አርጋለች ሙሥሊም ትመሥለኝ ነበር ለማንኛዉምሥለናተ አያገባንም ሥትጋቡ በሚድያ ሥትለያዩ በሚድያ ሥትበሉ አረ የቀራችሑ ያልጋ ጨዋታዉ ማለቴ የመኝታቤቱ ብቻነዉ ኤጭ 💪💪💪👍👍👍
@SelamSelam-or2dd
@SelamSelam-or2dd 4 ай бұрын
መስቀል አይደልም እኮ የባላ ስም ነው T
@user-hy6kj1fi7t
@user-hy6kj1fi7t 4 ай бұрын
አይዞሽ,ሶፊ,አሱ,ተይውና,ወደ,አላህ,ተመለሺ
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 12 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 122 М.
ሳድላዎቹ አለቁ እኔ ብቻ ቀረው ምን ይሻለኛል
10:00
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 125 М.
ቶፊቅ ተበቀልኩት ይሄ ፕራንክ በቀረብኝ
17:07
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 210 М.
ሊያ ሾው ማናት?  #ebs #seifu_on_ebs #2024 #LIYA_SHOW @liyashow3274 @ashruka
6:41
mayet media ማየት ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
የደነስንበት ዝግጅት💃🏻🕺 #MAKIVLOGS
8:10
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 68 М.
🔴የልጅ ቶፊክ ባለቤት ማንነት🥰🙏
11:26
Jamal huseen
Рет қаралды 70 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН