የራስህ ትንቢት ፈፃሚ ትሆናለህ|negative self talk

  Рет қаралды 13,704

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@FyGg-i5q
@FyGg-i5q 9 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ በሂወቴ ለተፈጠሩብኝ ችግሮች በሙሉ የኔ ጥፋት ነው እያልኩኝ እራሴን ስወቅስና ምንም ነገር ለኔ አይገባኝም ምንም ማድረግ አልችልም በሚል ከባድ ፀፀት ላይ ነበርኩ ያንተን ምክር ስሰማ ተረጋጋሁ በጣም አመሰግናለሁ ስለኔ እምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር ያዳመጥኩህ
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd Ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ምክሮችህን እከታታለሁ በተለይ በፍቅር ህይወት ትዳር ውስጥ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ግን ሶሻል ሚድያ አበላሸው ባሌን ከብዙ ሴት ጋ ማውራት ከንግግርህ ሁሉ የማትረሳኝ ምርጫ ያለው ሰው ለትዳሩ ወይም ለፍቅሩ ዋጋ አይሰጥም ብለህ ነበር አምኛለሁ😢😢😢😢
@selimh7387
@selimh7387 Ай бұрын
ቪዶው ምድነው ርእሱ መስማት እፈልጋለሁ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Ай бұрын
አንች ብቻ ደህና ሁኒ 😢❤ወንዶች እንደሆኑ አቃጣይ ናቸው
@zebibest7362
@zebibest7362 Ай бұрын
ሃኪሜ ልበልህ 🤔 ኣንተን በመስማት ራሴ ኢያከምኩ እኮ ነኝ ❤❤❤ God bless your mind
@emanlastqueen8179
@emanlastqueen8179 Ай бұрын
እናመሰግናለን ከምር ትችላለህ ❤ እኔ ፍቅረኛዬ ልንጋባ ትንሽ ግዜ ቀርቶን መጨረሻ ላይ ስንጣላ አንቺ ሚስት ልትሆኚ አትችይም አለኝ ግን ሳኩበት 😂😂 ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ሰው ባሌ ላደርግ እንደነበር ና እንደሚቆጨኝ እያሳየኝ ነበር የዛኔ ለመጨረሻ ግዜ ተውኩት በራስህ ድርድር ውስጥ አትግባ😊
@tadesseabush
@tadesseabush Ай бұрын
Yaleyeshew kale astewuy Chigeru .......?enis belesh aebi
@MeseretKinde-j8o
@MeseretKinde-j8o Ай бұрын
የኔ ዉድ መካሪ ባንተ ምክር ከከባድ ልብ ስብራት ተመልሼለው ምን እልሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ይሙላልህ 🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Ай бұрын
በርታልን የጠለቀ ግንዛቤ ነው ያለህ ❤ ❤❤
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Ай бұрын
ትኩረት ሰጥቸ እኮ ነው የምሰማህ❤ ቡጣም እየተለወጥኩኝ ነው እባክህ ወንድሜ እስኪ በስደት ሆነን ዛሬ ነገ ስንል ሳናይ ላጣናቸውና ለታመሙብን ቤተሰብ እራሳችንን ጥፋተኛ አድርገን ለምናይ አንድ ምክር ጣል አድርግብን ስላልሞላልን ብቻ ሀገር መሄድ ሳንችል ራሳችንን የምወቅስ ብዙ ነን ለምሳሌ ሁሉን ትቸው ሄጀ በነበርኮ አይናቸውን እናይ ነበር እያልን በናፍቆት ፀፀት ለወረሰን😢😢😢😢😢
@Eyerusalem-ol7lv
@Eyerusalem-ol7lv Ай бұрын
በጣም ገበዝ እና አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እውቀት ጥበብ ይጨምራልክ❤❤ ግን ሙሉ በሙሉ አማርኛ በታውረ ጥሩ በይ አስባለሁ ❤🙏
@kdstihaftiaman4244
@kdstihaftiaman4244 Ай бұрын
😂😂😂 ኣንድ ግዜ የክንድ መርፌ ተጠቅሜ ሳይድ ኢፌክቱን ኣላወቅኩም ነበር እና በትንሹ ስጨነቅ ራሴን ሊፈነዳ ይደርሳል ከዛ ካንሰር ይዞኝ ይሆን ብየ እጨናነቅ ነበር ካወጣሁት በኋላ ዩቱብ ሳይ የመርፌው ተፅእኖ እንደሆነ ተረዳው 😂😂 ኣሁን ርእሱን ስታነሳው ታወሰኝ እና ለብቻየን ሳቅኩ ካንተ ብዙ እየተማርኩኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ኪሩ🙏
@asqualkidanemariam8449
@asqualkidanemariam8449 Ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራችን ያልከው ሁሉ እውነት ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይላል መፅሓፍ ቅዱስ በተጨማሪ ደሞ ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንድታገኝ ይላል ያገሬ ሰው 🙏
@HappyCamera-pk7yo
@HappyCamera-pk7yo Ай бұрын
ኪራየይ ጅግና ኣንተ የምትናገረው ሁሉ መሬት ያሉ እውነት ነው ❤
@BanchunAbebe
@BanchunAbebe Ай бұрын
ጀግና ነህ ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@MuluAbreha
@MuluAbreha Ай бұрын
ኪራዬ ኣንተ ትለያለህ ትንሹ መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ Ай бұрын
ኪራ እውነት ልዮነህ ቃል አጣሁ እምታነሳቸው ሃሳቦች amazing. ❤❤❤
@SamrisamriSamrisamri
@SamrisamriSamrisamri Ай бұрын
ኪራ በጣም አክባሪህ ነኝ የምታነሳቸው ሀሳቦች ጠቃሚ እና አስተማሪ ናቸው ።ነገር ግን ግማሸ በግማሽ እንግሊዝኛ ቃላት ትጠቀማለህ ብዙ ዎቻችን ሳናውቃቸው እናልፋለን ።ስለዚህ ሙሉ ለሙሉ አማርኛ ተናገርልን ይበልጥ እንድንረዳው
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
Eshi
@sjjsnsna
@sjjsnsna Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጨምሮ ይስጥህ ጥበቡ ስላሴ
@TirhasEshetuTiti
@TirhasEshetuTiti Ай бұрын
ኪሩየ በጣም ነው ምወድክ ማደንቅህ ህይወቴን ቀይረህዋል ከምር በጣም ኣመሰግናሎህ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤ ካሰብክበት ያድርስህ❤❤❤
@Simegnnadew4081-l6z
@Simegnnadew4081-l6z Ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰው❤ አመሰግናለሁ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Ай бұрын
wow ጌታ ይባርክህ❤
@HayatHayat-ne6iz
@HayatHayat-ne6iz Ай бұрын
ኪራዬ እናመሰግናለን ለመሰጠን ምክር ትምህርት ባንተ ብዙ ተለውጫለሁ እመቤቴን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠበቀ ከክፉ ነገር ሁሉ❤️ በጣም እወድሃለው 😊
@kal7566
@kal7566 Ай бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ኪራዬ የምወደህ ምክርህኮ ይለያል ፈጣር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k Ай бұрын
Thank you kiraye,Abani & Nati ❤🙏
@Amharawit21
@Amharawit21 Ай бұрын
i respect you😊❤❤❤❤thank you🎉🎉🎉🎉ኧረ በጤና ራሱ ከቤተሰቤ መሀል እዴ ልማድ ሆኖበታል😢😢ስመክረው እንኳ አንች አልተያሽ ይለኛል 😢
@HikmaAdesmade
@HikmaAdesmade Ай бұрын
አው እውነት ነው እኔ ድሮ እደዛ ነበኩ አሁን በትንሹ እየተሻሻኩ ነው ያተ ቨድዮ ሳይ ደሞ የበለጠ ምሳሌ አረብኛ ቋንቋ ለማውቅ እየፈራሁ ብዙ ግዜ ጨርሶብኛል እና አመሰግናለሁ
@godislove1474
@godislove1474 Ай бұрын
❤❤❤love you and proud of you 👏 🥰 sister Tuti you're strong very hard worker 💖 ❤️
@Hope-H23
@Hope-H23 Ай бұрын
ዛሬ ካንተጋ ሳኩ😂 ኪራዬ ትልቅ ሰው ❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
በጣም!!! ThanK you!! ኪራ ምርጥ👍❤❤❤❤❤
@ge5967
@ge5967 Ай бұрын
ጎበዝ ነክ በርታ
@doublebbusinessplc-6437
@doublebbusinessplc-6437 Ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@mahizewelde4497
@mahizewelde4497 Ай бұрын
Kiraye degagema new yesemahut betam denke sew nehe bertalegn❤❤❤
@tisdenyatisdenya827
@tisdenyatisdenya827 Ай бұрын
You're absolutely right. It's important to approach others with empathy and understanding, especially when they may have experienced trauma or difficult circumstances that shape their thoughts and actions. Everyone’s journey is different, and sometimes people’s behavior or perspectives are influenced by things we can’t see or fully understand. Listening without judgment and offering support can make a big difference in helping others heal or feel heard. Would you like to talk more about the situation or how to approach someone with compassion in this context?
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 Ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤keep it up
@seifugebre
@seifugebre Ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ❤
@houston-ethio3842
@houston-ethio3842 Ай бұрын
Great video
@WoynshetBogale
@WoynshetBogale Ай бұрын
Kiraye betam betam yeteleyeh nehhh thakiwu broo❤
@MaronAregay-oj2mj
@MaronAregay-oj2mj Ай бұрын
❤❤❤my brother
@lilyfiseha4205
@lilyfiseha4205 Ай бұрын
I have no words to thank you kiru🙏🙏
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Ай бұрын
❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@DemekeD-l7p
@DemekeD-l7p Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
@befkadu
@befkadu Ай бұрын
kira በጣም እንወድሃለን
@mahizewelde4497
@mahizewelde4497 Ай бұрын
Betam amesgenalew❤❤❤
@نوف-ح1س9ي
@نوف-ح1س9ي Ай бұрын
Thank you kiru
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk Ай бұрын
wow ኪራ 🙏🙏❤❤
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae Ай бұрын
Welcome kiraye❤
@Bimsgana15-d60
@Bimsgana15-d60 Ай бұрын
ብጣም ጅግና ነህ 🎉🎉🎉
@tarikuamelese
@tarikuamelese Ай бұрын
Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dgvh7060
@dgvh7060 Ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ኪራዬ❤
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 Ай бұрын
እናማሰግናለን❤❤❤❤
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun Ай бұрын
Welcome kiraye❤....eyetebekuh nbr let's see it.
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍ኪራ ክበርልን
@YeneneshTekle
@YeneneshTekle Ай бұрын
ኪራዬ እናመሰግናለን 👏
@mogessss
@mogessss Ай бұрын
ወሻ ስትል ደንግጫለሁ ። i wasn't expect
@NardosGirma-jj7rt
@NardosGirma-jj7rt Ай бұрын
Yene astaway 😊❤
@dikinashlanidabo7608
@dikinashlanidabo7608 Ай бұрын
በርታ
@Infotech7845
@Infotech7845 25 күн бұрын
Tnx alot
@YilmamartaMarta
@YilmamartaMarta Ай бұрын
የምወድህ❤
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 Ай бұрын
besnsrat enengni yemri melkam sleras masb hatiyat new mimslgni alwedwm melakm masbun
@GenetAyalew-j2o
@GenetAyalew-j2o Ай бұрын
👌
@ZeenatOmar-o5m
@ZeenatOmar-o5m Ай бұрын
እንካንደህና መጣህ ኬራ ወንድሜ 🎉🎉
@MOAY-o5g
@MOAY-o5g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Girmawit867
@Girmawit867 Ай бұрын
thank you❤ kira habibi ❤ kantega sgeleft neber 😅
@SemhalAbreha
@SemhalAbreha Ай бұрын
respect you ❤
@abduteshom1231
@abduteshom1231 Ай бұрын
ኪራየ የስኬቴ ሜንጭ ከፈጣሪ ቀፅሎ
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun Ай бұрын
I love the way u talk...but mainly i think lack of self belief and lack of confidence leads to negative self talk right.
@SeadamuhammdeNure
@SeadamuhammdeNure Ай бұрын
እኔ እደዛነኝ የነገሮችመገጣጠም እና በተደጋጋሚ ሲከሰት ከቁጥርውጭ ያደርጋል ከባድ ነው
@KalkidanKal-12
@KalkidanKal-12 Ай бұрын
ኪሩ ይሄን ቪዲዮ ሊንክ ለአንድ እንደዚህ ለሚያስብ ልጅ ብልክለት ደስ ይለኝ ነበር ችግሩ እንዲህ አይነት ሀሳብ በጭራሽ ነው የማይሰማው ሰው አይዞህ ስትለው ይናደዳል?እንደዛ አይነት ባህሪ ያላቸው ሰዎች አሉ ወይ ያልኩት በሱ ነው ደግሞ በጣም ነው የምወደው በጣም እየተናደድኩ እየተበሳጨሁ ከሱ መራቅ ግን አቃተኝ አንዳድ ነገሮችን ስህተት እንደሆነ እያወቅን ግን ያንን ነገር ማቆም አለመቻል መተው መራቅ አለመቻል ላይ ነኝ እንዲቀየርልኝ እፈልጋለሁ ግን ደግሞ ለመቀየር የሚሰማ ሰው ካልሆነ ከንቱ ድካም ነው የኔም ከንቱ ድካም ነው ድካሜ💔
@Enate-21-n9n
@Enate-21-n9n Ай бұрын
Selam Kiraye Self Development Coris Mewsed Efelgalehu Ende Egzabher Fekad Beglim Bhon Melslgn❤❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
0948486063
@mahizewelde4497
@mahizewelde4497 Ай бұрын
Kiraye betam new mewodeh makeberhe bagegnhe bawerah des yelegnele bante bezu telewchalew
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 Ай бұрын
enkuwan 😁 love you kiraye
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
እኔ አንተ እንዳልከዉ ነዉ የማሰብዉ እንደኔማ ቢሆኔ ኩላሊቴ ሳባየ እረ ሰንቱ ፌል ዬሆን ነበር ልክ ነህ
@ناصراليحي-س5ب
@ناصراليحي-س5ب Ай бұрын
Ante bcha tenager kuru smart
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Ай бұрын
ኪራዪ❤❤❤
@MuzitAbrhaley
@MuzitAbrhaley Ай бұрын
❤❤❤🎉✅️
@DgdyDhdy-g1h
@DgdyDhdy-g1h 12 күн бұрын
ኪራየ❤
@hsbnsjjsnzhzjsjdj7127
@hsbnsjjsnzhzjsjdj7127 Ай бұрын
አድኛነኝ❤
@daryeleshabebe9475
@daryeleshabebe9475 Ай бұрын
እውነታውን ስለምትናገር ስታወራ ቀልብን ትስባለክ
@Yemaryam-h2y
@Yemaryam-h2y Ай бұрын
K
@ተስሊምሀሰንስዴተኛዋባለተ
@ተስሊምሀሰንስዴተኛዋባለተ Ай бұрын
ምንም ነገር አይሳካልኝም ብየ አላውቅም ሳልምክር ሞክሬው ካልተሳካ ሌላ እሞክራለሁ
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu Ай бұрын
ገጥሞኝ ያውቃል እንደማይሳካልኝ በውስጤ እያሰብኩ እጀምረውና ሳይሳካ ሲቀር ዱሮም ታውቆኛል ብዬ አስባለሁ 😂
@FeleSu
@FeleSu Ай бұрын
ኪራ ዛሬ አሪፍ አሳከኘ😂😂😂
@GenetDesalew
@GenetDesalew Ай бұрын
Enamesgnalen kira
@ngstiyemkaellij2424
@ngstiyemkaellij2424 Ай бұрын
እናመስግናሃለን ወንድሜ ሁሉንም ለኔ ነው ያወራከው የሆነ ነገር ባልተሳካልን ቁጥር እንዲህ ነው ምለው
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi Ай бұрын
💐♥️🌿
@Sonat-k3v
@Sonat-k3v Ай бұрын
arf new berta
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Ай бұрын
😂ትን ብሎኝ😢ቱ እሽ ኪራ እራሴን እያየሁ ነበር እናመሰግለን ❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
😂
@salihaSaliha-y3g
@salihaSaliha-y3g Ай бұрын
❤❤
@በዛጌጥጌታቸው
@በዛጌጥጌታቸው Ай бұрын
❤❤❤😘
@DagniSamson
@DagniSamson Ай бұрын
Betam eredtehegnal ena demo bne edme 15 malte newu endezi aynet positive video alagegnehum nebr bezi edme Ethiopia wust endezi aynet video kehiwot gara agenagnto mesmat kibtet ymeslal benat and and bene edme Yale video sra please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadesseabush
@tadesseabush Ай бұрын
አምኜው ግልፅ መቅረብ ከቻልኩስ
@ግዘ
@ግዘ Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyerusBirhanu-f1q
@EyerusBirhanu-f1q Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
አወ አንድ ቀን አንሰሮኝ ካንሰር ብየ እርፋ ወይ አለማወቄ ተመሰገን አምላኬ አሁላይ ለማወቅ ጥርት ላይ ናኝ ❤
@MekedsKefeyalew-ck2mi
@MekedsKefeyalew-ck2mi Ай бұрын
ኪራግን ቆይ እንን ውጠህኝ ነው አ ሰለኔ የምታወራው 😮😮😮
@mmn5167
@mmn5167 Ай бұрын
ኣረ ኩሩዪ ዝርጥጥ ኣይባልም ብልግናነው ወይኔግዴ ብሳቅ ገደልከኝኮ😂😮
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
እደውምንልበልህ አሁን ይቱብ ለኔ አይሆንም ብየ ተስፋ ልቆርጥነበር በቃልበርታአድቀንይሳካልኛል
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb Ай бұрын
ሠላም ኪራ በሆነ ጉዳይ ባማክር ህደስይለኛን ግንእዴት ነው ማገኘት የምችለው ❤❤
@hsbnsjjsnzhzjsjdj7127
@hsbnsjjsnzhzjsjdj7127 Ай бұрын
እኔምእፈልጋለሁ
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb Ай бұрын
@@hsbnsjjsnzhzjsjdj7127 እና እዴት ነው የምናገኘው ማማዬ
@Sintayew7
@Sintayew7 Ай бұрын
ኧረ ኪራ ሙሉ ስለ እኔ ነው ያወራኸው እውነት 🤔
@የኔወዳጅኢየሱስነው
@የኔወዳጅኢየሱስነው Ай бұрын
፩ኛ ነህ
@AbebeTeka-q2f
@AbebeTeka-q2f Ай бұрын
አንበሳው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 37 МЛН
ብልህን ሰዉ ሁሉም ይፈልገዋል |How to be a smart|
19:41
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН