KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 5/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 5
32:41
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 6/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 6
30:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 4/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 4
Рет қаралды 114,245
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 131
@mimigech9585
4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ማለት የግር እሳት ነዉ የምትሉ?
@motitufa2104
4 жыл бұрын
😂😂😂 you’re a clown
@adiyemichalelije2241
3 жыл бұрын
እንዴ ምን ጥያቄ አለው
@rahelasres4910
3 жыл бұрын
💯 for that
@mimigech9585
3 жыл бұрын
@@motitufa2104 seriously?
@motitufa2104
3 жыл бұрын
@@mimigech9585 ገና መጀመሩ መስሎኝ🤷🏾♂️🤷🏾♂️
@mihretumarkos2735
4 жыл бұрын
በዚ ድረማ ለይ ምደብረኝ እንግሊዘኛዉ ነዉ እስት ኢንደ ኢኔ የዳበረዉ like
@hajidaughter.romanfan2346
4 жыл бұрын
I love English soooo much
@lubelube1006
4 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውምኮ የኔ ውድ ትርጉም ከሆነ እየተፃፈ ነው ቶሎ ቶሎ እያነበብሽ እይው እሺ ወደፊት ነው መሄድ ያለብን አይመስልሽም ቀሽቴ
@selamhabshawit6813
4 жыл бұрын
@@lubelube1006 አዎ በትክክል
@selamhabshawit6813
4 жыл бұрын
@@hajidaughter.romanfan2346 it love y so much
@fiyametafiya9277
3 жыл бұрын
Kelale azagune eda gna kmejemeru edate edmenzalke fetari yiwokew
@ኡሚሀያቲአነቺየሌለሽበትሁ
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውድ ጏደኞቼ ነገ ኪድዬ ነች እንኳን አደረሣቹ እማምላክ አገራችንን ሠላም ታድርግልን ሥደት በቃቹ ትበለን
@fafiahmed846
4 жыл бұрын
wooooooow betam des yelale gen tenesh yaseferale
@tsehayergata7166
4 жыл бұрын
Amen
@lulalula7120
3 жыл бұрын
ለሼባዎቹ የሚደንሱት ምን ይመስላሉ 😂😂😂 አቤት አበሻ ላይ ምን የማይደብር ነገር አለ ሙዚቀኛው ግን ሲያምር ለግላጋ ቆንጆ😍
@familypromotion9552
4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የምኮምተው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ፉንታዬአግደው
3 жыл бұрын
አሜን
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
4 жыл бұрын
የሀበሻ ድራማ ተጀምሮ መቅረት ነው ብለው መሠለኝ ሰው የለም😂
@ፉንታዬአግደው
3 жыл бұрын
እንኳን ለኢየሱስ የክርስቶስ በስላም አደርሳቹ ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር
@ፉንታዬአግደው
3 жыл бұрын
እንኳን ለጥምቀት ባህል በስላም አደረሳችሁ
@እድልየናቴ
4 жыл бұрын
ከሚያወሩት ይልቅ ክላሲካሉ መብዛቱ
@adiyemichalelije2241
3 жыл бұрын
ድራማ ማለት ለኔ የግር የግር እሳት ነው ሙሉ አባላቱ አስመስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚሰሩት እረ ናፍቆናል
@wintab9571
3 жыл бұрын
ተጀምሯል እኮ ምናልባት ካላወቅሽ ብዬ ነው
@FaizaBR391
3 жыл бұрын
እቃቃ የመሰለ ድራማ ግማሽ ጨረቃ ናፈቀኝ
@yeelnumartamartha8036
3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን ልክ እንደድርሰቱ ፡ዳይሪክቲንጉ ምናምን የሙዚቃዉ ነገር ቢታሰብበት እዉነት እነ ሙላቱ አስታጥቄን የመሠለ ጠቢብ ሙዚቀኛንአለማክበር አይመስልም አማርኛ ድራማን የሕንድ በመሰለ ክላሲካል ማጀብ
@aynalemmezamurmezamur4943
3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@rozarozi9629
4 жыл бұрын
መጣችሁ እስኪ ልየው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@tsehayergata7166
4 жыл бұрын
Amen
@lolomedia6399
3 жыл бұрын
እንደኔ የዚህን ጦርነት ማብቃትና የአገሩን የሰላም ዜና የናፈቀ???…LIKE 💚 💛 ❤️
@SamsungJPrime-ur6pq
3 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ታዋቂ ድምፃዊ ሆኖ አንድ የሚያውቀው ሰው አይኖርም ?! ደሞኮ የማያውቁት ሆስፒታሉ አካባቢ ያሉት ሰዎች ናቸው 😂😝
@tsigeayalew2029
4 жыл бұрын
it is very dark why? chlema nuw i can not see well i heat this film
@ፉንታዬአግደው
3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የእግር እሳት እንደጎጎው። አለቀ እስከ ሚጀመር በተስፉ እንጠብቃለን ፐርት 2 እየተጠባበቀን ነው
@ወሎወሎየ
4 жыл бұрын
የጁንታ ድራማ ይመስላል ታሪኩም አልገባን ትተነዋል
@rahelayele1182
3 жыл бұрын
የተገጪት በኮሮላ የጠበቃዉ ስልክ እንዴት ያሪስ ዉስጥ ተገኘ. silly mistake
@zahraabdo9944
3 жыл бұрын
ለሀገራች ሰላም ያምጣል
@antenehsamson7383
4 жыл бұрын
arif nw gn ke eger esat aybeltem
@ፈምፈም
4 жыл бұрын
ጨለማ ነው
@አበባተሲሳ
4 жыл бұрын
ለማትጨርሱት ነገር ለምን እንደምተጀምሩ አላውቅም🤔
@አቤልየድግልማራምልጅሰብስ
3 жыл бұрын
ፈጣሬ ሆየ አገራችነን ሰላም አርግልን @(አሜን3)
@neftalemmarcon5967
3 жыл бұрын
ስልኩ ባትሪ እይጨርስም ማለት ነው እስካሁን የሚጠራው ?
@jemalali9570
3 жыл бұрын
esti filmu tiru or not yemilwn lemawek comment yegeba?
@rahelamen1584
3 жыл бұрын
ውይ ጨለማና ሙዚቃ ብቻ
@ablxeabrah7331
4 жыл бұрын
Wow edykret ketkrete artiset aydlhuem enye belthulew
@berunike7115
3 жыл бұрын
ለኔ ተመችቶኛል ለምንድነው ግን ድራማችሁ የቆመው?
@solomongerma2406
4 жыл бұрын
ምነው የሀገራችን የሀዘን ሙዚቃ ጠፍቶ ነው የህንድ መዚቃ ያደረጋችሁት። እመቤት ወልደገብርኤል አንገትሽ ላይ ያለው የአንገት ጌጥ እብሮ አይሄድም።
@ምህረትየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@eyea7297
4 жыл бұрын
ለምንድነው ይሄ ድራማ ባክ ግራውንዱ ጭለማ የሚሆነው?? ለኔ ብቻ ነው?ወይስ ለድራማው የ ሚያስፈራ መንፈስ ለመስጠት ነው? ከሆነም በዛ
@playtimewithjohannamercy3989
4 жыл бұрын
Ere le hulachnm new keretsaw low quality new.
@daliyaberahi3654
Жыл бұрын
Musicaw betam nw mirbeshew er mndw demsum cger albet aysmam miawerut becha yanadal aserarachu story abelashachu bdnb balmseratu
@fikergetachew2129
3 жыл бұрын
የእግር እሳትን ባየሁበት አይን ይሔገን ማየት ሀትያት ነው። aned yemereba amed actor yelemkoo......ebs mn honachu nw yehe movie metasayun!!!!!its a shame!!!poor directing nd acting everything is very confusing nd boring!!!!
@lubelube1006
4 жыл бұрын
በርቱ ነው ምላቹ አታቋርጡት ምን ላይ እስካቆምነው እንኳን እስክንረሳ ድረስ በተረፈ ደስ ሚል ተከታታይ ነው
@Nina-st5nx
4 жыл бұрын
Endezi aynet gira yegebaw drama ayche alawkim Beza lay too dark
@neftalemmarcon5967
3 жыл бұрын
ይህ ፊልም ቀስ ብሎ ሚሳኤልና ሮኬት ሳያስወነጭፍ አይቀርም በዚህ አያያዙ ደብረፂዮን ነው እንዴ ደራሲው በብዕር ስም
@ወርቅዬ-ከ5ጀ
3 жыл бұрын
😂
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@habt5962
3 жыл бұрын
abo yemeche......derasiwe ደፂ mehon alebet
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
4 жыл бұрын
Gen ere befeterachu chuhetun akumu betam yerebshal
@muluneshbuli2554
4 жыл бұрын
Yehe film debare new
@yejegnitlij8222
3 жыл бұрын
ምንም እየገባኝ አይደልም ይሄ ድራማ🥴
@hellenabeje
3 жыл бұрын
አማርኛ ድራማ አየሁ የእግር እሳት እና ለመምቴ..ደሞ ምንድነው የምስራቆች ሙዚቃ በመሃል ተጠቅማችሁ ድራማውን የህንድ ያስመሰላችሁት እኛን እኛን የሚሸት ጠፍቶ ነው?
@mekiyaabdo1960
3 жыл бұрын
ክላሲካሉ ይጨንቃል ደሞ አታንዛዙት
@hrhrhj4j4j70
4 жыл бұрын
በርቱ እዳታቋርጡት
@yasminward4033
3 жыл бұрын
በግድ ነው እያየው ያለውት ምንም አይስብም
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
4 жыл бұрын
◼️የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ 💎«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።» 📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】እናንተም ደግ/ ማልከም ከሆነቹ ሰብስክረይብ ለይክ ሼር አርጉልኝ
@fahizafahiza1741
4 жыл бұрын
Selah aleyhi weselem
@hajidaughter.romanfan2346
4 жыл бұрын
Salalahu Alehii wasalam yaa Habib Allah Muhammad Be isachew Hadis sila metash Subscribe adergishalah
@selam5500
4 жыл бұрын
ሰላም እባላለው ሴት ዩትዩበር ነኝ ሆኖም በቂ ሰብስክራይበር ስለሌለኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እባካቹ ህልሜ እውን እንዲሆን እርዱኝ በፈጣሪ አይታቹ አትለፉኝ እመኑኝ አሪፍ ስራ ሰርቼ አስደስታቹሀለው ሰብስክራይብ አርጋቹ ጠብቁኝ pls❤may god bless our country🤍
@DubaiDubai-iw6co
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk agziyabr ystlin you tube lemagn beztuwal tru sra sri photoshn keyayriw eliform atugn sistem keyri yaltaye negerochn sri sateyki sew yregshal
@haninselam5953
3 жыл бұрын
Mednew klskalu yerbsal ab
@ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
4 жыл бұрын
ኧረ ተው ግን አስቡበት እንኳንስ እንዲህ በጭካኔ የተሞላ ድራማና ፊልም እየሰራችሁ እያሳያችሁ አይደለም እንዲሁም የሚሆነው አስፈርተዋል ህፃናት ምን ይማሩ አንተስ ለብራችሁ ነው
@hananehanane220
3 жыл бұрын
Weyi yerase tela yamirale beretu
@fikirwubetfikir3761
4 жыл бұрын
Mnum ayamrm man ende egr esat
@fegegtatube3107
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! የTikTok ንግስቶቹ yeti እና hayutiን እንዲሁም #junta tiktok challengeን ጨምሮ ሌሎችም በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝ የTikTok ቪዲዮዎችን በኛ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ቪዲዮው ከተመችዎት like እና subscribe ካልተመችዎት ደሞ ቢሻሻል የሚሉትን ነገር comment section ላይ ያስቀምጡልን። እናመሰግናለን!!
@mesi5687
3 жыл бұрын
እዚህ ፊልም ላይ ዳና አድማሱ አለበት ልበል ወይስ ተመሳስሎበኝ ነው
@وايو-ض4ت
3 жыл бұрын
ማጀብያ ሙዚቃዉ ይረብሻል በጣም
@እድልየናቴ
4 жыл бұрын
ወይን ጠጅ ደም መፍለቅ ጀመረ እዴ
@sahara6626
4 жыл бұрын
እስቲ ጓአደኞቼ ይነፋል ልየው የኛ ሀገር መጀመር እንጂ መጨረስ ዜሮ ናቸው
@tube-sm1io
3 жыл бұрын
አሪፍ
@adisutube2827
4 жыл бұрын
Welcome
@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
4 жыл бұрын
መጣችሁ እሰኪ እንያችሁ🙄
@ፈኒሊሶዳ
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@selamaf8711
3 жыл бұрын
አይ ዘመዶቻችን ጥፍር ይነቅሉ ነበር ሲባል ፌልሞቻችን ሁሉ በጥፍር ነቀላ ተሞላ እኮ ወቸጉድ። ሆሆሆ ከምር ልብ ብላችሁታል
@ቤቴልእናኒነኝ
4 жыл бұрын
መጡ እየደለቁ ማስፈራሪያቸውን እስካሁን አልገባኝም ምክንያት እማ አለው ጓዶች፣
@yabkohabte5229
4 жыл бұрын
Ene milew yihe tifir nekela film lay fashion hone ende ?ahun yihen masayet endezi bemadreg sewn asekayu malet nw enji tiru neger ayastemirm.
@fiyametafiya9277
3 жыл бұрын
Harife harife tewanage alu bezaw lke degemo bezemde yegebu tewna ymayichelu bezu nachew lmesala demtsawiwu siketele ye meaza hultome ljoche endegena enatone yemtefelgewa lji yewnete yederamawune wubete atfetewtale ymer metewne ayichelume:: mecha new gn ye Ethiopia fillme bechelota yemiseraw hula melke gezebe yalew new ymiseraw
@mekdesmolla4500
4 жыл бұрын
👌👌
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
4 жыл бұрын
እናንት ግን ጨለማ ምናምን የምትሉት ለኛ ለሸቃላውች ጥሩ ነው እሽ ምክንያቱም እኛ ስራ ችንን ጨርሰን ከብርድብስ ውስጥ ገብትነው የምናያችሁ እሱንም ተደብቀን ስልዜህ ጥሩ ነው
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
4 жыл бұрын
Weyene yene bite yenema abren new emntegnaw beka tesakeke chelenaw arif new legna
@familypromotion9552
4 жыл бұрын
ቂልንጦ ነው እንዴ የምትኖሪው
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
4 жыл бұрын
@@familypromotion9552 hhhhhhh yemer asakshgn
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃እረ ተመቸሽኝ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
3 жыл бұрын
@@familypromotion9552 ክክክክክ እውነት በጣም ነው ያሳቅሺኝ እውነት ውይይይይይ አቦ ይመችሽ
@albadr666
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች
@የማርያምእናትነኝ
4 жыл бұрын
ምንድነው ስያስፈራ ድራማ
@tesfalemafework9939
3 жыл бұрын
በስልክ ስለ ግድያ 😁
@ቤቴልእናኒነኝ
4 жыл бұрын
እዳይገባቸው ብለው የተደራ የሚመስለው ግን ደሞ ይሁን
@ፍትህናፋቂዋ
4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሬፍ ነዉ
@catherinaatarga9079
4 жыл бұрын
ወይ ሰዉ መሆን
@konjoleba3848
4 жыл бұрын
The movie is so dark
@hajidaughter.romanfan2346
4 жыл бұрын
Still the story although dark the Topic is "self umbrella " Dark maybe the finishing is light
@Fateysweetd3764
3 жыл бұрын
በጣም ሙዚቃ ታበዛላችሁ ግዜ አታባክኑ
@amanhusin1652
3 жыл бұрын
moxxxwww
@kdalmtube
4 жыл бұрын
እኮንኮን ደና መጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሴቶችየ ለፀጉር ለቡጉር ውፍረት ለተቸገራችሁ ገራሚ መፍትሄ አለኝ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
4 жыл бұрын
Men emilut kelasical new ere wedeza
@አቤልየድግልማራምልጅሰብስ
3 жыл бұрын
እስኬ ኑእንየው የማዳም ቀበጦች
@kalkidanbrehnu7288
4 жыл бұрын
ebs ሆች በጣም ብትከፍሎኝ የናንተን ተከታታይ ድራማ ላለማየት ወስኛለው ከእግር እሳት ከሜለው ድራማ በዋላ በቃቹን አብዛኛውን ሰው እደኔ አይነት ስሜት ነው ያለው እርግጠኛነኝ ላለመጨረስ የማላቹ ነው የምትመስሎት...እኮ🤔🤔😠
@konjoleba3848
4 жыл бұрын
That’s my state Minnesota
@semoyakedejaleg2696
4 жыл бұрын
Me here.
@jorgesteven9501
4 жыл бұрын
Pink blood ahhahah
@ቤቴልእናኒነኝ
4 жыл бұрын
ቀይስር ቢሆን ጥሩ ወይ ደሞ አለ አይደለ ደም የሚመስል ለሞተር የሚጠቀሙት
@hiwothabesha3524
4 жыл бұрын
አቤት እንግሊዘኛው ብዛቱ እረ የዲያስፖራ ፊል ነው መሰለኝ
@seaammm6131
4 жыл бұрын
Wusubsub yehone deramanehu aygebam dibliqliq yale neger nw
@techlehulu
4 жыл бұрын
8 ምርጥ ልንጠቀማቸው የሚገቡ የክሮም ኢክስቴንሽኖች kzbin.info/www/bejne/rHypgqGdfa6toLs
@mh7224
3 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ይሄ ድራማ ምንም አልገባኝም
@ቤቴልእናኒነኝ
3 жыл бұрын
እኔም አልገባኝ ግን የልጆቹ እናት ፣የሰራችው ወጀል አለ ወይ ባሏን ገድላዋለች ወይ አስገድላዋለች በእሷ ላይም ወጀል ደርሷል እሷ ወጀል ይሄ ነው ከማጋ ነው ወጀሉን የሰራችው ጠላቷስ ማን ነው የሚለውን ቢፈትንም ሲገባን አሪፉ ይሆናል ፍጭ የጠቀስኩልሽ ትንሽ እዲገባሽ ብዬ ነው
@itexprt98
3 жыл бұрын
Pjmasks
@sebleasfaw5952
3 жыл бұрын
ምንአገናኘው ከግርእሳት ጋር ይሄ የወረደ የማይገባ ፊልም. ነው ሙዚቃ እይሉት ብረት ቅጥቀጣ አማካሪ የላችሁም ወይ?
@imme2644
3 жыл бұрын
Dislike💯💯%%%%% betam yasetelale tewete atedekmuuuu👎👎👎👎
@selam5500
4 жыл бұрын
ሰላም እባላለው ሴት ዩትዩበር ነኝ ሆኖም በቂ ሰብስክራይበር ስለሌለኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እባካቹ ህልሜ እውን እንዲሆን እርዱኝ በፈጣሪ አይታቹ አትለፉኝ እመኑኝ አሪፍ ስራ ሰርቼ አስደስታቹሀለው ሰብስክራይብ አርጋቹ ጠብቁኝ pls❤may god bless our country💛
32:41
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 5/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 5
ebstv worldwide
Рет қаралды 110 М.
30:24
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 6/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 6
ebstv worldwide
Рет қаралды 101 М.
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 35 МЛН
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 61 МЛН
01:00
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 118 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 36 МЛН
1:44:52
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 410 М.
2:17:52
በመጨረሻም የልጆቹ እናት ምላሽ ሰጠች! በልጆቼ ስለመጣ ሁሉንም ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 7 М.
14:19
Haricot sauce(የቦሎቄ ፉል)
Addisu family
Рет қаралды 15 М.
36:34
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “የሲኖ ትራክ ሹፌር በመሆኗ ብቻ አንድ ቀን አብረን ታስረናል😆😆”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 80 М.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 294 М.
32:44
እያደር ጉድ ክፍል 13 | ምርዕፍ 2 | new Ethiopian drama 2024
ጠይም ምሰሎች
Рет қаралды 37 М.
37:22
//የቤተሰብ መገናኘት//"ይቅርታ ልጄ መወለድሽን አላውቅም ነበር..."አባት የማያውቃት ልጁን ያቀፈበት ልዩ ቀን //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 208 М.
27:20
"የትም ተወለድ የትም ሁን ሰው ብቻ ሁን..." ተወዳጁ ሙዚቀኛ አደም መሀመድ//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 42 М.
8:49
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 25 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 6 М.
31:44
የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 11/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 11
ebstv worldwide
Рет қаралды 97 М.
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 35 МЛН