የፍራሽ ቤት እቃዎች ዋጋ በ2016 | አልጋ ፍራሽ | መፈረሻ | ብርድ ልብስ | ምንጣፎች | ሌሎችም ዋጋ ዝርዝር

  Рет қаралды 10,254

5G Tube

5G Tube

Күн бұрын

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Пікірлер: 84
@5gtube
@5gtube 7 ай бұрын
ማዘዝ ለምትፈልጉ ቀጥታ ወይም ቴሌግራም ያገኙናል አስቸኳይ 0912 79 88 55 ንግድ አገልግሎቶቻችሁን ለማስተዋወቅ የምትፈልጉ አናግሩኝ
@nasranasra611
@nasranasra611 7 ай бұрын
እባክህን እባክህን የ አልጋ ፍራሽ ሜትር ከ ሃምሳ አንደኛዉን ዋጋዉን ንገረኝ በ ጅማ ዞን ዋጋ እባክህን እንዳታልፈኝ please 🙏❤❤
@aroza5670
@aroza5670 7 ай бұрын
አ አ ነውወድሜ
@NetsanetBeyene-tq4ic
@NetsanetBeyene-tq4ic 7 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ከዚክ መጫን ምን አስፈለገ መጫኛው እራዙ አሪፍ ነው
@BastoniMobile-bm4bz
@BastoniMobile-bm4bz 3 ай бұрын
የትነህ
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 7 ай бұрын
ወድማችን በደብ ሰለምታሣየን እናመሰግናለን
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 7 ай бұрын
እደሚወራው አደለም ዋጋው ሀሪፍ ነው
@fatumamohimmeb
@fatumamohimmeb 7 ай бұрын
ላይክ አድራጉኚ አብረን እንደግ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 7 ай бұрын
ሀሪፍ ዋጋ ነው በሀገር ቤት ከውጩ የመዳም ቅመሞች ሀገራችን ሁሉም ነገር አለ ከዚህ ከመላክ
@lominaye-2251
@lominaye-2251 7 ай бұрын
እየቀነሰ ነው ወይስ ድሮም ርካሽ ነበር ?
@EslamikDeAwaTub
@EslamikDeAwaTub 7 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም ወንድም አንድ ነገር ለስቻግርህ እቅርታ ፣እኔ ከስደት መልስ ጁስ ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር ግን ትክክለኘ መራጀ አለገኜሁም መራጀ እንድትሰጠኝ በአብሮት ጠይቀሀለው፦ለመጀማር ምን አክል ገንዘብ እንደ ምስፈልግ፣ወጭውስ ስንት አለበት ፣ትርፍስ ምን አክል ለውጠማ ያራገል፣ እቀስ ምን ምን ያስፈልገል ?እበክህ ወንድም ጀዘኻለህ ከይይራን ከበለ ሞያዎች ጋ ሆነህ መራጀን አቅብለኝ እጠብቀሀለው።
@feithabesha.7291
@feithabesha.7291 7 ай бұрын
በረካሁን አድትም ነገር አልገዛም ከሳውድ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 ай бұрын
እህቶቼ ለመፈረሻ የጥጡን አሰሩ አይደቅም በተለይ ልጅ ላለበት ቤት
@FatmaDawwd-vl3kk
@FatmaDawwd-vl3kk 7 ай бұрын
ስላም
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j 7 ай бұрын
እስኪ በአሁኑ ስአት የሶፋ እና የኪችን ካቢኒ ዋጋ እና አልጋ ቁም ሳጥን ስራልን
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher 7 ай бұрын
ዛሬ የሶፋ ተለቋል መለስ በሉ
@medinatube5989
@medinatube5989 7 ай бұрын
በርታ አኩያ
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n 7 ай бұрын
ላይክ አድርጉት አያሥከፍልም 50 ኮሜት ዜሮ ላይክ😨😨
@SnowflakesFeruz
@SnowflakesFeruz 2 ай бұрын
ወላሂ ትንሽ ቀንሷል ማለትነዉ ወይንስ በፊትም እደዚሁ ነበር ተስፋ ሰጠኸኝ ወድሜ ጀዛከላህ ኸይር ቤቴን አሟላለሁ አልሀምድሊላህ
@mimi-dp2qy
@mimi-dp2qy 6 ай бұрын
ሰላሟለኩም የትነው ሚገኘው ፍራሽ
@5gtube
@5gtube 6 ай бұрын
ወሎ ከሚሴ
@sadakebada5070
@sadakebada5070 7 ай бұрын
በሪታ
@ameenhadggd7356
@ameenhadggd7356 7 ай бұрын
እሥኪ የብላሥቲክ ኮርኒሥ በቴሌግራም ልቀቅልን በያይነቱ አንደኛ የሚባለውን እና የቤት ውስጥ ግርግዳ ጅብሶም ካይሆን በፊት የሚለሠነው በምንድን ነው በስሚቶ ወይሥ በምን ይቅርታ ግራ ሥለገባኝ ነው
@5gtube
@5gtube 7 ай бұрын
ፕላስቲክ ኮርኒስ አለኝ አንደኛ 0912798855 በፎቶ ያሉኝን አሳይሻለው
@aahlam82
@aahlam82 2 ай бұрын
ሀይቅ ታደርሣለክ
@aahlam82
@aahlam82 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 ай бұрын
አሶላ እና የብርድልስ ማስገቢያ ያለዉን አሳየን ከነዋጋዉ
@sadakebada5070
@sadakebada5070 7 ай бұрын
ማሻላህ የትነዉ
@wedraya6909
@wedraya6909 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@HiDubai-s3v
@HiDubai-s3v 7 ай бұрын
የትነው
@kedijjamohammed8044
@kedijjamohammed8044 7 ай бұрын
ሹክረን
@hikmula14tube
@hikmula14tube 6 ай бұрын
በአሁን ሳአት የኮንፈርትና የብርድልብስ ዋጋ ንገዉኝ😊
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 7 ай бұрын
ታጣፊው ፍራሽ የለምደ ኢትዮጵያ
@aroza5670
@aroza5670 7 ай бұрын
እዴትነክ አተመልካም ሰው በርታ❤❤❤
@user-dc9ne2yi9o
@user-dc9ne2yi9o 7 ай бұрын
ዋው ዋው❤❤
@lominaye-2251
@lominaye-2251 7 ай бұрын
ማሜ በአላህ ኑሮው እየረከሰ ነው ወይስ ድሮም እንድህ ነበር ?😊
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 22 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኮቦልቻ ታደርሳላችሁ ወይ ለመፈረሻ12/70
@5gtube
@5gtube 22 күн бұрын
አወን 0912798855
@RewtRae
@RewtRae 3 ай бұрын
ዬት ነው ማሻኣላህ
@fahedali632
@fahedali632 7 ай бұрын
እርዘበል አገሬለካሁሉምአለ ኢሻአላህከነተእጠልባለሁስመጣ አንድምአልገዛብሬንይዜእምጣለሁ
@halimajamal8061
@halimajamal8061 7 ай бұрын
ስልክአስቀምጥ
@5gtube
@5gtube 7 ай бұрын
ስልክ ከላይ አለ
@FETA249
@FETA249 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ በዋትሳፕ መልስልን ጥያቄ ወንድም
@rukyasid9800
@rukyasid9800 7 ай бұрын
ይትነው
@YIRGAIEMMASRSHA
@YIRGAIEMMASRSHA 7 ай бұрын
ሰላም ወንድም የትራዞን ዋጋ ብትነግረኝ
@qader6010
@qader6010 7 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@እሙሣቢታ
@እሙሣቢታ 7 ай бұрын
የትነውአድራሻችሁ
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 7 ай бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏እናመሰግናለን ክበርልን ብሮዬዬዬዬ👆
@HahabBbbbz
@HahabBbbbz 7 ай бұрын
የት ነው ማሻአላህ
@saidamohammed2683
@saidamohammed2683 5 ай бұрын
የመቸ ኘዉ እኔ እፈልጋለሁ ደሴ ካደርሳችሁ በታማኝነት ወላሂ
@Zehara-Tube
@Zehara-Tube 2 ай бұрын
እኔ ኮቻ እናስቀጥር
@Zehara-Tube
@Zehara-Tube 2 ай бұрын
ሜትር ከ50እፈልጋለሁ ኮቻ ነኝ
@elhamzainab2076
@elhamzainab2076 7 ай бұрын
የት ነው ቦታውን ተናገር
@user-ow9jt4fx8u
@user-ow9jt4fx8u 7 ай бұрын
@anshaadam7663
@anshaadam7663 6 ай бұрын
የት ነው
@mimi-dp2qy
@mimi-dp2qy Ай бұрын
የት ነው ያላቹት
@5gtube
@5gtube Ай бұрын
ወሎ ነን አማራ ክልል
@warqeebeauty5357
@warqeebeauty5357 7 ай бұрын
Yet now
@unboxingnewss
@unboxingnewss 7 ай бұрын
kemise
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ 7 ай бұрын
የት ሀገርነዉ ወድም ክፍል ሀገርነዉ አ አ
@user-bw7oe9fn8g
@user-bw7oe9fn8g 7 ай бұрын
የትነዉደሴ.ወይስአድስአበባ
@5gtube
@5gtube 7 ай бұрын
ከሚሴ
@user-bw7oe9fn8g
@user-bw7oe9fn8g 7 ай бұрын
@@5gtube ኢንሻአላህ..እኔናጎደኛየ.እንፈልጋለን...ግን.ቤታችን.ገናአላለቀም.ወድም ኢንሻአላህ...እንነግርህአለን አላህየርዝቅህ
@fatmaa523
@fatmaa523 5 ай бұрын
ኧረ ወላሂ አማራ ክልል ኑሮ ርካሽ ነው ማሻ አላህ
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 7 ай бұрын
ትራሶቹ ላይ ድምፅ የለዉም ስንት ነዉ የአንዱ ትራስ ዋጋ
@unboxingnewss
@unboxingnewss 7 ай бұрын
350
@nitsouNistsou-os3zz
@nitsouNistsou-os3zz 7 ай бұрын
👍👍👍
@user-pn3hc5tf4d
@user-pn3hc5tf4d 7 ай бұрын
wowow❤❤❤❤❤❤
@እሙኑረድን-ኰ2የ
@እሙኑረድን-ኰ2የ 7 ай бұрын
የየት አገር ዋጋ ነው?
@5gtube
@5gtube 7 ай бұрын
ወሎ ከሚሴ
@user-ex2kb2sr8y
@user-ex2kb2sr8y 7 ай бұрын
@@5gtube አሰላሙአለይኩም።እረተውማሜየኔንጥያቄመልስልኝ።ቢዶመስራትካልቻልክ።ያራትክላስቤት።ውስጡንጅብሶንናቀለምየውጩን።ካረቲዝለማስቀባትስትይፈጃን።
@user-pn3hc5tf4d
@user-pn3hc5tf4d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aroza5670
@aroza5670 7 ай бұрын
ወይኔ አድሺሰሌን ጉድ 70ነበር
@naemahalk3106
@naemahalk3106 7 ай бұрын
የት ነዉ ሠፈሩ ንገረኝ
@5gtube
@5gtube 7 ай бұрын
አማራ ክልል ወሎ ከሚሴ
@naemahalk3106
@naemahalk3106 7 ай бұрын
ሽኩረን
@bkhm6433
@bkhm6433 7 ай бұрын
ሽኩረን
@MediYoutubeመዲውሎደሴ
@MediYoutubeመዲውሎደሴ 3 ай бұрын
ደሴ ታደረሳላችሁ ?
@fahedali632
@fahedali632 7 ай бұрын
ብንጠልብእቤትትወስዳላችሁእንዴ❤❤❤
@khawlasaeed6134
@khawlasaeed6134 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍❤❤🥰🥰🥰🥰
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 7 ай бұрын
አቀራርብህ ትለያለህ የምር
@MakaMaka-nr7jt
@MakaMaka-nr7jt 7 ай бұрын
የትነው
@user-ft4jx9je4b
@user-ft4jx9je4b 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KeremKerem-c1p
@KeremKerem-c1p 7 ай бұрын
የትነው
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ
8:00
Godolyas electronics
Рет қаралды 3,1 М.
🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰
30:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 22 М.