KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#እረ_ኩሉን_ማን_ኩሎሻል_የገጠር_ሰርግ_አጤርሻ_ላይ_ሸር_ሰብስክራይብ_አድርጉ_በቅንነት_እስከመጨረሻው ይመልከቱ
28:14
የራያ ባህላዊ ጨዋታ
13:31
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
To Brawl AND BEYOND!
00:51
የራያ ባህላዊ ሰርግ። እስከመጨረሻው እዩት
Рет қаралды 175,941
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Күн бұрын
Пікірлер: 268
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
3 жыл бұрын
ካሜራማኑን አድንቁልኝ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የቀረጸው አሉጂ
@ድብሎ
3 жыл бұрын
ይገርማል ሁሉም በየአገሩ የራሱ ባህል እና ወግ አለው ውሎ 🌹🌹መልካም የጋብቻ ዘመን እኛማ የአረብ አገር እድሜ መቁጠር ሆነ💐💐💐
@MdAlauddin-yj8nz
3 жыл бұрын
በጣምምምም
@azmeraambawu1176
3 жыл бұрын
እረ ያምራን ራያዎች የት ናቹሁ ኑና እንይ ሃገራችን እስክንሀድ በተስፋ እያየን እንጠብቅ👍👍👍
@azmeraambawu1176
3 жыл бұрын
@መቅዲ የድግል ልጂ الاحمري ኑሩልኝ💖💖
@gsjhsh6181
2 жыл бұрын
አለን♥
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
2 жыл бұрын
አለን እልልልልልልልልልልል አየ ስደት የልጅነት ሰረጌ ትዝ አለኝ 🥰🥰🥰🕊🕊🕊🌹🌹
@hussing2646
Жыл бұрын
😁👍
@ssdgg3295
3 жыл бұрын
🥺🥺🥺ማነው. እደኔ. ሀገሩ. የናፈቀዉ. ላይክ
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
3 жыл бұрын
እኔ
@sumayyoutube3361
3 жыл бұрын
አብሽሪውዴ በቅንነትእንዛመድ
@sumayyoutube3361
3 жыл бұрын
@@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ ብፕቅንነትእንዛመድ
@ssdgg3295
3 жыл бұрын
@@sumayyoutube3361 እሽ. ሁቢ
@mekamuhammed7685
3 жыл бұрын
እኔ
@zahrazaman8975
3 жыл бұрын
እስካሁን ካየኋቸው የራያ ሰርጎች የእናተ ትክክልኛ ኦርጂናሉን አይተናል በጣም ያምራል
@switdswits6156
3 жыл бұрын
ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@bezaterefe9624
3 жыл бұрын
እውይ ስወዳቸው በጣም ያምራል
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
3 жыл бұрын
ይህ ነው ትክክለኛው የወሎ ባህላችን ደስ ሲሉ
@sumayyoutube3361
3 жыл бұрын
በቅንነትእንዛመድውዴ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
3 жыл бұрын
እንዛመድ ውዴ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
ትክክልል እኔ ድሬድሬ አጨብጭቤ ቀርሁ ይብላኝለት ስደት እስካሁን አድ አራት ልጂ የምወልደውን
@zm5638
2 жыл бұрын
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 😂😂😂😂😂 አይዞሽ ትወልጃለሽ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
@@zm5638 እሺ ማሬ
@ትዕግስትወለተኪዳን
3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ዉንድም እንኳን ለዚህ አበቃህ የአብርሀም የሳራ ያረገዉ ጋብቻችሁን
@kabiabi7575
3 жыл бұрын
ትዳራችሁን የአብርሐምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ታምራላችሁ ሐገሬ ትዝ አለሽ
@የድንግልማርያምልጅነ-ቨ8ሠ
3 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም ምሬዋ ናፍቆቴ እንኳን ለዚህ አበቃህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወይኔ እንዴት ደስ እደምትሉ ወንድማችን እናመሰግናለን የወድማችነን ሰርግ እንደዚህ በሚያምር ሁኔታ ሰለቀረፅክልን ምሬዋ በድጋሜ እንኳን ደስስስስስስስስ አለህ ልዩየ 💕💕💕💕💕💕💕💕
@ንፁህጆሲ
3 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ አያቶቸጋ ገጠር ሰህድ ሰርግ ሰንጠራ እኔንም እንደዚህ ካልዳራችሁኝ ብየ ያለቀስኩት መቸም አረሳውም መጋባት ምን እደሆነ እኮ በቅጡ አላቅም ነበር ግን በበቅሎ ሲህዶ ሚሰት ባልዋ ጋ ጠላ ይዛ እሱ ከኃላ እሱ ከፊት ሲህዶ ሳይ እቀና ነበር እና ስታድጌ ታገቤለሽ ሰባል እድሜዬን መቁጠር ጀመርኩ ፈጣሪ ከፈቀደ ይህን ምኞቴን የማሳካው ከትንሽ ወራት በኃላ አገር እገባለሁ ገጠር አያቶቸ አገር በገጠር ባህል ነው የማገባው
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
ከሰርጉ ባልኖርም ለማየት ችያለሁ ወንድማችን አመሰግናለሁ
@meremabegaz7484
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል ይህነዉ ሰርግ ማለት አላህ ይጨምርላችሁ ሙሽራወቹ መብሩክ
@sumayyoutube3361
3 жыл бұрын
በቅንንነትእንዛመድ
@ራያብለህና
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ 😍ብሀላችን እዴት ደስ ይላን
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
ደስታ ሲሳይ ከበደ በላቸዉ ነጋ ከበደ ሁሉም እድሁም የዉዷ እህቴ ለደስታ ይርጋ እንኳን ደስ አላችሁ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
እሮቢት ነዉ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
@መቅዲ የድግል ልጂ الاحمري እሮቢት ነዉ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
3 жыл бұрын
የራያን ጉረምሳ ሳይ ኩራት ይሰማኛል
@Bh-iu4mj
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@sarkysarky8388
3 жыл бұрын
ዎው ዎው ዎው በጣም ደስይላል ወይ ትዝታ የሀገሬልጆች
@eradaerada-qw9zw
Жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ አምላኬ እኔም ከስደት ሰመለስ ለዚህ አብቃኝ😢😢😢😢
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
ዋው:ጥሎብኝ:የራያባህል:ስወደው:ሰታምሩ:
@abebaadisu8411
3 жыл бұрын
ዋው ደስሲሉ እንኳን ደስ አላችሁ ውድ እህትወንድሞቼ ያብርሀም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ
@አሜንስደተኛዋ
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ናፈቃችሁኝ ማሻላህ 💚💛❤💐🌹😘😍😍😍😍
@MekdesAyalew-fk9dz
Жыл бұрын
ወሎዬወች እኮ ባህላችን ድቅ ነው 💚💛❤
@ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ
3 жыл бұрын
ተመሥገን እናት አባቴን ላመሥገን ድብን አርገው ባሬ ባህል ስለዳሩኝ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ማአረግ ያብቃን አሜን፫
@zamzamahmed6298
3 жыл бұрын
እልልልልልል ውይ ደስ ሲል ባህላችን ደስ ይላል
@ገብርኤልአባቴ-ዀ1ዀ
3 жыл бұрын
ምሬዋ በጣም ደስ ብሎኛል። ያብርሀምናየሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@vcb8834
2 жыл бұрын
የኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ወሎዬን መቼ ነው የምወደው የኔ ማሮች ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ይድረስ ለወሎውች
@መሲኢቶብ
2 жыл бұрын
እኛም ወድድድድድድ ማሬ
@fanotube6056
2 жыл бұрын
ዋው አማራኮሁሉነገር ያምራል ደምሩኝ
@kjn1331
3 жыл бұрын
አይይይይትዝታ😢😢😥😥💔ራያ ምርጥ የገጠር ሰርግደስ የሚ ቀረፃ ነው
@جنهالقحطاني
3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ እኔም እደዚህ ሁኝ ነው እማገባዉ ከስደት ስመለስ እህት ወንድምቸ በስላም ላአገራቺን ያብቃን እፍ አይ ስደት ይብላኝልህ
@hurmagood386
3 жыл бұрын
የኔ ውድ
@hurmagood386
3 жыл бұрын
እኳን ለዚህ አለቃህ ምሬዋ
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
3 жыл бұрын
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ መሪ እኳን ደስስስ አለህ ሃይምዬ የኔ አይነ አፈር
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
ነጋ የኔ ምርጥ አማች ሁሌም ኑርልኝ ደስታህ ደስታዬ ዉዱ ወንድሜ የተሙ ሸጋ አባት
@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ
3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሙሉ ይርጋነሺ አይደል ?ነሺ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እንደትነሺ በእውነት መገኛሺ ጠፍቶን ነበር አሁን እንገናኛለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እና ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ/ልን?
@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ
3 жыл бұрын
@@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ እሺ አመሰግናለሁ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
@@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ በላይነሽ መኮነን ነሽ አይደል
@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ
3 жыл бұрын
@@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ አወ
@SeidHalib
3 ай бұрын
ማነው እዲህያለሲሰማማግባትየሚያምረው❤❤❤❤😢
@abebayoutube7089
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ምርጥ የሀገሬ ባህል ውድድ ራያዬ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏አየ ስደት መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሰራ ያድርግላቹሁ
@uyfh7028
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ባህላችን እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እራያወቸ
@ወይንራያ
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@weletekidanaschale874
3 жыл бұрын
ደስ ይላል እሄ ቆርቆሮ ባህሉን አጠፋው እንጅ
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
3 жыл бұрын
ማህተማቸው የሁሉም ደስስስ ሲል
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
3 жыл бұрын
በጣም ❤
@ነኝኢልምቀሳሚዋ
3 жыл бұрын
ይኽ የኛ ሰፍር ስርግ ነው ትክክለኛ የራያ ባህል ይኽ ነው
@tigestalemu838
3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበል
@banamhrtemehrte6231
2 жыл бұрын
ዋው ደስሲል
@asdrhr7273
2 жыл бұрын
ዋውው ስታምሮ
@sarkysarky8388
3 жыл бұрын
ይሔነው ትክክለኝ የራያ ብዓል
@mhlatdsaleyewrekwalgappytu7658
3 жыл бұрын
ያብረሀምና የሳራ ያርግላችሁ ያገሬ ልጆች
@ጁሊነኝጀኒፈርቻናል
3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ 🌹🌹🌹
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
3 жыл бұрын
ስርአቱን የጠበቀ ምርጥ ባህላዊ ሰርግ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ምረቱዬ የአብራሀም የሳራ ይሁንላችሁ
@ፋፊላኮመርዛ-ዀ2ቀ
2 жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም ቀረፃውን ፣ወይ ደስ ሲሉ
@سميرهسميره-و2ك
2 жыл бұрын
እኔም እደዚህነዉ ከሥደት ሥመለሥ አባቴን እደዚህ አድርገህ ዳረኝ እምለዉ ፈጣሪዬ ቤተሠቦቸ መርቀዉ እዴሠጡኝ የሁልጌዜ ፆሎቴነዉ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
Жыл бұрын
እኔና አንችማ እርጁናችነን እንቁጠር በስደት 😂
@netsanetnetanet1233
3 жыл бұрын
ይሔ ነው ትክክለኛ ሰርግ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ቀላልነው
7 ай бұрын
ዋውውውውውውው👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@Ethio_daily2-r2n
3 жыл бұрын
በጣም ያምል ዋውውውውውው
@اةنةنحزن
3 жыл бұрын
የእኔምርጥ።በጣምያምሪል።ልዩነሕ።የእኔምርጥ ።
@Bh-iu4mj
3 жыл бұрын
ገታጋባኝምዴ ያተን ይቱብ ሳደምቅ እዉላለሁ በዜህም መጣህ
@Ethio_daily2-r2n
3 жыл бұрын
ማሂዋ አረ ከጫማሽ ነኝ አጋባሻለሁ ብቻ ምረጪ
@jmylove5318
3 жыл бұрын
ማማራ ለምን ጎብየን አታሳየነም???
@bilalediris9034
3 жыл бұрын
አይዞችሁ ጋብቻውን የቦኸርቀድያድርግላችሁ
@زهراعلي-ر2ت
3 ай бұрын
ፈጣሪሆይ የኢትዮ ሰላንሟመልስልን ወይኔደስሲሉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ወሎየዋ-ከ7ዐ
2 жыл бұрын
ደሞቸ አላህ ሰላም ያርጋችሁ 💘 እወዳችዋለሁ
@haii9542
3 жыл бұрын
ምሬዋወድሜእኳንደስአለህያብርሀምናየሳራይሁንላችሁ
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
3 жыл бұрын
ክክክክ ሙሽሪት እንደምን አደርሽ ደህና አሳድረሀታን ክክክ ለማንኛውም መልካም ትዳርርር
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ💐💐💐 ጋብቻችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ወልዳችሁ ሳሙ😘😘 ካሜራ አማኑ ወንድማቸፈን እናመሰግናለን ደስ እሚል ቀረፃ ነው👍👍👍
@fjvvvhnvbb3343
3 жыл бұрын
ባህል ደስ ይላል
@saidemhamade1369
3 жыл бұрын
ዋውውውው💖💖💖💖
@ቅኝትሚዲያ
3 жыл бұрын
ማሻአላ ይሄ ሞራል ዛሬም አለ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ ሞልቶ ላይሞላ ብቸኛ አደረከን እስኪ የገጠር ልጅ የሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ከቤቴ ገብታችሁ
@HdhdhdjYufktjf
5 ай бұрын
መልካምጋብቻአገሩአገሩወይትነውእማቀውመሰለኝ
@አልሀምዱሊላሕ
11 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአሏሕ🌹🌹🌹🌹
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
3 жыл бұрын
የት ቦታ ነው በጣም ደስ ይላል
@VspyvChudn-dv5bg
Жыл бұрын
ደስሲል
@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ
3 жыл бұрын
ውይ ውድ ወንድሜ ምልካም ትዳር ይሁንልህ ወለዱ ክበዱ ። ጥርቅየ እናመሰግናለን በሌላ እየጠበቅን ነበር ባቋራጩ ከች አልህልን
@እግዚአብሄርፉቅርነው
3 жыл бұрын
ኡፉ ሥደት አይንሕ ይጥፉ አቦ እደው በሰላም ላገሬ ያብቃኝ ብቻ ቆይ ድብልቅልቅ ነው የማርገው 🤗🤗🤗🤗🤗
@عاززا-ظ7ق
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
3 жыл бұрын
እኔም አስቢያለሁ ቢሳካ ክክክክ
@muluyeeyasulji2681
3 жыл бұрын
እኔም 🥰🥰👍👍👍👍
@AlliKhan-o1d
7 ай бұрын
የኔዉዶች ያገሬ ልጆች ቀናሁ በናተ ተዲሬ መጥቸ በነበረ 😢 ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@ኢትዩጲያሐገራችን
3 жыл бұрын
ምሬ ከበደ ቱቱቱቱቱቱቱ የኔ ጌታ ሲያምር
@masara8438
3 жыл бұрын
መልካም ትዳር
@mmsm723
2 жыл бұрын
ማሻአላህ💋💋💋❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሳራአህመድ
5 ай бұрын
መገንትዝታ እችጭፈራማስፈራቷ😊የኛምባህልእንደዚህነው
@vms1013
3 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል የትነዉ
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
3 жыл бұрын
ክኬክ ፈረሢቱ ከኋላ ሢሮጡባት በዲንጋጤ እሶም በሩጫ ክክክ ግን ደሥ ሢሉ የምን በኪና ነው
@Rahma-n5n4p
3 жыл бұрын
አሁን መቸ ሰርግ አማረኝ ወድሞቻችን በሳት ተቃጥለው ሀዘን ላይ ነን እናተማ ሀገራችሁ ላይ እደፈለጋችሁ ሁኑ ምን አሻችሁ አዳሜ
@susu-ui7gg
3 жыл бұрын
ተክክል ብለሻል እህት
@jmylove5318
3 жыл бұрын
የትነው የተቃጠሉት?
@سبحانالله-ض2و9د
2 жыл бұрын
ወንድም በርታልኝ
@سبحانالله-غ2ض2ث
3 жыл бұрын
ራያወችፍቅርናቸው
@HayatHayat-oz1mm
3 жыл бұрын
ምረቱ ከበደ የኔወንድሜ በዚህደሞ ለቀውሀል ክክ ወንድሜ ነው የኔ
@HayatHayat-oz1mm
3 жыл бұрын
@زاهرىእኔም የቆቦ ልጂ ነኝ አይዞሺ ያልፍል الاحمري እሮቢት ነው እኮ ካወቃችሁት በዛውነው እግዚአብሔር የሚወደው ትዳር በስጋውና በደሙ ሲሆን ነው
@hussing2646
Жыл бұрын
ኧረ ይሄን ቦታ እማውቀው እየመሠለኝ ነው!! የት ነው?
@emuseid3845
2 жыл бұрын
ግን በሠርግ ቀን ገፎይበላል እደ በአላሕ ግን ደሥሢሉ ሙሽራው ሙሽሪት ጋብቻችሑን አላሕ ይባርክላችሑ ባሕላችሑ ድቅነው አኔም የደሤልጅነኝ ወሎየ እያየ ደሞ ይለያል የሠረግባሕላችሑ
@AlMushe-bt6yq
7 ай бұрын
አወ የሙሽራ ደንብ አለ ግድ ነው
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
3 жыл бұрын
ያብርሀምና የሳራያድርግልህ
@Ehtnesh
Жыл бұрын
❤
@startafrica.
3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው እናንተም ጎራ በሉ
@ተስፋመላኩዩቱብ
3 жыл бұрын
ምነም ድበለቅ የሌለው ባህላችን በጣም ያስደስታል መልካም ሁእድ ይሆነላችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑው የኔምርጦች
@eradaerada-qw9zw
10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ባገሬ አርግልኝ😢😮
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
2 жыл бұрын
አይይ ትዝታ 🥺🥺
@ssxsc6782
2 жыл бұрын
ገፎፎፎፎፎፎፎፎፎ 😁😁አብረው ታይተኙ ገፎ😁😁😁
@ውዴልበልሺሀገሬ
3 жыл бұрын
ጨርሠው ሺርጥ በሥምአብ የሁሉም ቦታ ባህል ይገርማል
@እኔስማርያምንእወዳታ-ሸ8ኈ
3 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰዉ አሁን የት ናችሁ መፈጠሬን ጠላሁት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hbetamendalw9023
3 жыл бұрын
ህፃኖች ሁሉ መሳሪያ ታጥቆ
@ቀበጥነኝየራያዋ
3 жыл бұрын
ምርጥ ብቻ😘😘😘😘
@rabiaseid9514
3 жыл бұрын
ወይ ደሥ ሢል ግን እንደዚህ አይባልም ማለቴ እስኪ ብቅበል ልይህ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@AlMushe-bt6yq
7 ай бұрын
ማነው ያለው
@ወርቃለምሀገሬ
3 жыл бұрын
ውውውውውውይይይይይይ ትዝታ
@SamiraMm-u8q
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@EbkEbk-t8e
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@سعادهسعاده-ف7ص
3 жыл бұрын
ወይ ትዝታ
@የአሳምነውልጅከወሎ
3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ ራዬች ውድድድ
@eyeuhbeshawit4183
3 жыл бұрын
እኛም ወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@እማእወድሻለሁ-ነ4ቐ
3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወድም መልካም ትዳር
@tgrayakobo381
3 жыл бұрын
Yene maroye saymaru 😘😘
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
3 жыл бұрын
ሰርግ ገጠር ይሰረግ ከዛውጭ ያለው ቢቸግር ነው
@Sነኝነፍጠኛዋ
3 жыл бұрын
አይይይይይ እደዚህ ነው እኔም ያገባሁት በሁለት በቁሎ ለኔም ለሱም
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
3 жыл бұрын
ደግሞ ገጠር ሆኖ እሩቅ ሠርግ መሄዲ ሥወዲ
@htdgjudf9084
3 жыл бұрын
Wawwww
@እግዚአብሄርፉቅርነው
3 жыл бұрын
ቁጭ አሑነው ያገራችን ባሕል ኡፉፉፉፉ ሲያምሩ ሙሽሮቹ
28:14
#እረ_ኩሉን_ማን_ኩሎሻል_የገጠር_ሰርግ_አጤርሻ_ላይ_ሸር_ሰብስክራይብ_አድርጉ_በቅንነት_እስከመጨረሻው ይመልከቱ
ከድር ራያ /kedir raya
Рет қаралды 17 М.
13:31
የራያ ባህላዊ ጨዋታ
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 30 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
21:04
ፍቅር ራያ p1 ተለቀቀ። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፍቅር ራያ ተከታታይ ድራማ ተጀመረ
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 105 М.
12:02
ፈረሱ ሙሽራውን ይዞት አመለጠ ለየት ያለ ባህሉ ያልተበረዘ #አስገራሚ# የገጠር ሰርግ ፈታ ራያ ቲዩብ #wollo cultures #ethiomusic
ፈታ ራያ ቲዩብ Feta RAYA Tube
Рет қаралды 12 М.
3:32
የራያ ምርጥ የባህል ጭፈራ
Aref Raya አረፍ ራያ ቲዩብ Official
Рет қаралды 4,8 М.
12:57
#ሙሽራው ከሴቷ ቤት ሲገባ ያለ አቀባበል ምርጥ #ሰርግ#ራያቆቦ ቀመሌ 24 February 2024
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 37 М.
13:08
ማን እድባህልችን 2
አህመድ ytube
Рет қаралды 36 М.
11:02
ባህላዊ ፀወታ ግድል #ራያ አብ በዓል#ጥምቀት #ማይጨው
Selina Film Production
Рет қаралды 31 М.
21:19
ፍቅር ራያ ቁጥር 2 ተለቀቀ
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 72 М.
12:34
☑️የወሎ ሣቅና ጨዋታ ነዉ የሚያምርብን አይገባም ነበር እንደዚህ አይነቱ
WolloTube /ወሎ ቲዩብ
Рет қаралды 177 М.
19:03
ፍቅር ራያ ቁ 4
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 88 М.
24:48
ንዓኺ ከዕቢ ከርተት ኢለ እየ፣ ሕጂ ሃብታም ተመርዕኢኺ ክሓስኒ
Mahustar
Рет қаралды 46 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН