ያሬዳዊዉ አቡነ ናትናኤል ማን ናቸዉ? | Ethiopia

  Рет қаралды 39,740

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер
@betelhemworku771
@betelhemworku771 4 жыл бұрын
የኔ አባት በረከታቸው ይደርብን ግርማቸው ያስደነግጣል
@ሳልንቁ
@ሳልንቁ 4 жыл бұрын
አባታችን እቡነ ናትናዬልን በጣም እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን እውነተኛ የኢትዮጺያ ተዋህዶ የቅድስት ድንግል ማርያም እውነተኛ ልጅ ናቸው ለኛ ደግሞ አባታችን አስተማሪያችን ናቸው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ናቸው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
አሜን
@chouchou5674
@chouchou5674 4 жыл бұрын
Amennn
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
በረከትዌ ይደርብን አባቴ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 4 жыл бұрын
ብፁ አባታችን ለስደተኞች በረከቶ ይድረሰን አባታችን😢😢👈
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ሲቀድሱ በመንፈስ ይነጠቃሉ ስወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ያድልን ከልብ እኮ ነው ሚያዜሙት ትህትናቸው በጣም ይደነቃሉ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድርብን አባታችን ብዙ ሊገለጽ ቃል የሚያጥር አባቶች አሉን እኝህ አባት ትህትናቸው እንዲሁ ፊታቸው ይናገራል ያቆይልን በጤና የዝዋይና የደብረሊባኖስ አባቶች ያላቸው ተሰጥኦ ልዩነው
@eteneshkebede1131
@eteneshkebede1131 4 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በእውነት በዚህ ጾም ሰአት ነው ድንቅ የሆነ ዜማዎትን የሰማውት አሁንም የሚናፍቀንን ድምጾዎት ዘወትር አይለየን አይጥፉብን አግዚአብሔር አሁንም ደግሞ ደጋግሞ እድሜ ጤና ይስጥልን
@emufikir6014
@emufikir6014 4 жыл бұрын
የኛ ልዩ አባት በረከቶ ይደርብን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
አቡነ ናትናኢል ፈታችውን በማየት ብቻ ያላችውን ፀጋ ማወቅ ይቻላል ። ቀዳማዊት ዝናሽ ታያችው የ እግዚአብሄር ስጡታ መዝሙሮን ሳይ አለቀስኩ
@fakerta105
@fakerta105 4 жыл бұрын
አባታቺን በረከታቺሁ ይደርብን እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ይጠብቅልን አባታቺን
@መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
@መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ 4 жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል አባታችን እድሜውን ያድልልን እንድናይ አይነት ቢመራ ይህ ሁሉብላ ባልመጣብን ኖሮ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ እናህዝቦቾን ባርክ
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን በጸሎት ያስቡን አቡነ ናትናኤል ኑርልን
@gjdgej7142
@gjdgej7142 4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@bettytadesse6912
@bettytadesse6912 4 жыл бұрын
በጣም የምወዶትና የማከብሮት አቤቴ ብጹ አቡነ ናትናኤል በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግልት ዘመኖን ይባርክልን ይፍቱን አባታችን
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
ቡፁ አባታችን በረከታቼ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@abAb-ey4cn
@abAb-ey4cn 4 жыл бұрын
ስወዳቸው እኮ እኝህን አባት
@welelaalex2901
@welelaalex2901 4 жыл бұрын
ለብፁእነታቸው ረጅም ዕድሜ ቱመኘሁ
@ሰናይትየጎደርቀቨጥ
@ሰናይትየጎደርቀቨጥ 4 жыл бұрын
ስወዳቸው ሳያቸው ውስጤ በደስታ ይሞላል አባታችን በረከተዎት ይድረስን ሺ አመት ኑሩልን
@seren1437
@seren1437 4 жыл бұрын
❣❣❣❣
@YAYA21-o6o
@YAYA21-o6o 4 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ከከንቱ ውዳሴ ይሰውራቸው በረከታቸው ይደርብን።
@seblisebli3073
@seblisebli3073 4 жыл бұрын
አባቴ በጣም ነው የምወዳቸው በረከታቸው ይደርብን
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ዘመኖት ይባረክ
@begenatube293
@begenatube293 4 жыл бұрын
ቡራኬያቸው ይድረሰን ብጹዕ ኣባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን ኣሜን
@myallahmyallah1315
@myallahmyallah1315 4 жыл бұрын
አባየ በርከትወት ይድርሰኝ ስወድወት
@asterabrham8470
@asterabrham8470 4 жыл бұрын
ብጹዕ አባታች ጸሎትዎ በረከትዎ ይደርብን
@ማራምአማላጀማራምM
@ማራምአማላጀማራምM 4 жыл бұрын
ለአባታቺን እድሜናጤናያድልልን
@meseret5753
@meseret5753 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችው እባካችሁ በተቻላችሁ መጠን አባቶችን እንድ አታጋንኑሁ ተደብቆ ይኑር በቤቱ ያፅናችው
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
የአባታችን በረክት ይድርብን
@habtegiorgisdinegdae281
@habtegiorgisdinegdae281 4 жыл бұрын
አባ በረከቶ ይድረሰን አሜን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እቴጌ ዝናሺ ታያቸውን ...ድንቅ ዝማሬ
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን
@ማራምአማላጀማራምM
@ማራምአማላጀማራምM 4 жыл бұрын
አሜን
@yarus1020
@yarus1020 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen berketachewu yderebene
@kirubelbarnabas1041
@kirubelbarnabas1041 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@andukebe3770
@andukebe3770 4 жыл бұрын
 ‹‹…ከውቂያኖሱ ቀንጭበን›› ሳይሆን ‹‹ጨልፈን ›› ተብሎ ይስተካከል፡፡ ጋዜጠኛው የአባታችን አቡነ ናትናኤል በረከታቸው ይድረሰን!
@mesaabebee1459
@mesaabebee1459 4 жыл бұрын
Be ewunet abat nachew fetari edmena tena yistachew
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን። ፀሎተ ሜህላችንን መድሀኒአለም ክርስቶስ በመንበሩ ይቀበለን። ሞገሶ ብቻ ይበቃል። 🙇‍♀️🙇‍♀️ እናንተ፡ የቤተክርስቲያንን፡ አስተምሮ ከጥንት ፡እሰከ ፡አሁን ፡ያለውን፡ ሁሉ፡ ጠንቅቃቹ የምታውቁ ፡እያላቹ፡ አየሩን ፡ሚዲያውን ፡ በሙሉ 5 ቱን፡ አእማደ ፡ሚሰጥ ፡ በተማሩ፡ አዋቂ ፡ ነን ባይ ፡ሰባኪዋች ፡ህዝቡን ፡ግራ አጋቡት አትታዘዘዙ ፡ እያሉ ፡ለአመፅ አነሳሱት።ያለመታደል ፡እናንተን ፡ ከመስማት የ popcorn፡ ሰባኪዋች፡ መጫወቻ ፡ሆነ ።
@tatshadec2645
@tatshadec2645 4 жыл бұрын
Abatachn erejim edme ystlin
@mamayetadesse6811
@mamayetadesse6811 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 4 жыл бұрын
በእድሜዬ ወረርሽኝ አላየሁም ዛሬ ግን መናፍቅ ሀገርን ሲመራ ቤተክርስትያን ሲቃጠል ካህናት እንደ እንጨት ሲነዱ እያየ ዝም ያለ አሁን ሚስትዬ መድረክ ላይ ወታ ብታቅራራ ምናችንም አይደል ።እቴም ንሰሀ😕😕😕😕😕
@גבראילאטלו
@גבראילאטלו 4 жыл бұрын
አባት ኢትዮጵያ ላይ በተለይ አዲስ አበባ ላይ የሶዶም ስራን ሌያስቆሙ ይገባል እኞም ከጎኖው ነን
@hsysysush9956
@hsysysush9956 4 жыл бұрын
Amin amin amin❤❤❤
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 жыл бұрын
Minkorabachew minwedachew abatachin abet metadel abet tsega engam edlengoch nen abatachin lezelalem nurulen bewnet ❤
@tsegakebede1473
@tsegakebede1473 4 жыл бұрын
Majesty long life
@melkam_sisay
@melkam_sisay 4 жыл бұрын
Abayachin bereketo ydres En
@kiyafikru1852
@kiyafikru1852 4 жыл бұрын
የ አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
@JBiru
@JBiru 4 жыл бұрын
Abatachin Burakewot Ayileten 🙏
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 4 жыл бұрын
አባታችን እዴሜ እና ጤና ይሰጣል
@meseret5753
@meseret5753 4 жыл бұрын
ፍፃሜያችውን ያሰምላችው ከክፉ ይሰውራችው
@teddys.mariam25
@teddys.mariam25 4 жыл бұрын
1966 ተወለድ 1975 ድቁና ተቀበሉ ማለትም በዘጠኝ አመታችው ትሳስቻለው ወይስ ትክክል ነኝ
@fikerworkneh7159
@fikerworkneh7159 4 жыл бұрын
Berketo yedrbn!!!
@abemedia2171
@abemedia2171 4 жыл бұрын
Bestu Abbatachen burakew yedraben endet ende mewedachew egen Abbat stegachew ke akakwmachew becha yas tawekal rejem edeme ke tena gar yestelen
@wideelias6597
@wideelias6597 4 жыл бұрын
kayen yawtachew abtechin
@beyenewassihun2755
@beyenewassihun2755 4 жыл бұрын
Aebatahini bereketu yidiresen
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Enma Swodete iko
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 4 жыл бұрын
Abatchin edmina tina yestlen
@MakdisAsafa
@MakdisAsafa 4 жыл бұрын
Zafan yimasilall gin yiwin arfinew
@eliasberhe3138
@eliasberhe3138 4 жыл бұрын
አቡነ ናትናኤል ሊቅ መሆናቸው ማንም ያውቃል ግን ሁሉም ያስተማሯቸው ስም ሲጠቀስ , ጵጵስና የሰጧቸው የፓትርያርኩ ስም ለምን ?መጥቀስ ከበዳችሁሳ ወይንስ ያልተፈለገበት የፖለቲካ ዘዬ ምን ይሆን? ይህ ጥያቄ ለፖለቲካ አራማጅ ቅ ማህበሩ ነው ወይንስ የትግራውያን ትሪክ እንጂ ስም መጥቀስ እንደሽንፈት ስለምትቆጥሩት ነው የዘለላችሁት??? ለማንኛውም ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ሊቅ እና የፍቅር አባት ናቸው እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጣቸው!!!!!!
@meseratmeserat205
@meseratmeserat205 4 жыл бұрын
እረእባካቺሁ፡፡፡ተአባታችንላይአይናቺሁንአሱ፡፡፡ይህዉዳሴከቱ፡፡አባታችን፡፡አይፈልጉም፡፡፡እባካቺሁ
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 жыл бұрын
ኧረ በአክሱሟ ጽዮን ይሁንብህ ይህን የከረፋ ሀሳብ ከአእምሮህ አስወጣ አንተ እንዳልከው ቢሆን እንኳ ሁሉም የስራውን ያገኛል ተዋቸው እንደው በክርስቶስ ይሁንብህ ተዋቸው
@Eyesus2727
@Eyesus2727 4 жыл бұрын
*_ለቅዱስነታቸው ጠበቃ መሆንኽ ነው። አልገባኽም እንጂ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ይልቅ የላቀው እና የበለጠቅ ቅዱስ ያሬድን እኮነው የተጠሩት እስቲ ልጠይቅህ ከቅዱስ ያሬድ እና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ማን ይበልጣል ? እና አቡነ ናትናኤል የዘመኑ ቅዱስ ያሬድ ለመባል የበቁ አይመስለኝም ቢባሉም አይከፋኝም ግን ቅዱስ ያሬድ ተጠርተው አቡነ ማትያስ ባለ መጠራታቸው ስለምን ከፋህ?_*
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Abate Barkto Yedarbni Rajemi Edeme Katena Ga Yadeloti
@gebrushirega9413
@gebrushirega9413 4 жыл бұрын
Aba ende erso yale abat ayasatan
@marthawondessen4243
@marthawondessen4243 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@hayemantmahebre5861
@hayemantmahebre5861 4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН