የፕሬዚዳንት ሰህለ መጨረሻ? የፋኖዎች ተማጽኖ ተሰማ!

  Рет қаралды 7,364

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/1419...
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$Desa...
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZbin channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 90
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 28 минут бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ጠላቶችሽን እንደቅጠል ያርግፍልሽ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Chesukemercato
@Chesukemercato 2 сағат бұрын
ይመችህ አንበሳው።
@EchelonOmega
@EchelonOmega 2 сағат бұрын
ጥሩ መረጃና ትንታኔ ነዉ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 34 минут бұрын
እምዬ አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SelamSelamEthiopia1
@SelamSelamEthiopia1 Сағат бұрын
ደሱ እንዃን ደህና መጣህ ወደ ውዲቷ ሀገርህ!!!!!!!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 33 минут бұрын
የመስቀል በአልና የኢረቻ በአል በሰላም በመጠናቀቁ ፈጣሪያችንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@samirakader1084
@samirakader1084 2 сағат бұрын
Ethiopia: My country is very strong🇪🇹👈💪✊
@asenafikabede8470
@asenafikabede8470 Сағат бұрын
ስላም
@TesfaTamene
@TesfaTamene Сағат бұрын
ትክክለኛ ሀሳብ ነው
@KedirMussa-v9w
@KedirMussa-v9w 49 минут бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥማለት ከባድነው ሚመጣውም አላህ በማመፅ ወለድ ከመብላት ዝሙት ሲስፋፋ የሚመጣ አደጋነው ከነዚህ ወንጀሎች መረቅ አለብን አላህይጠብቀን
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 40 минут бұрын
Good job takiw desu🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@serkalemfantaye4748
@serkalemfantaye4748 2 сағат бұрын
👋ደሱ ደሱኮ ያሆዴ ብያለሁ።
@Surafel-pm3qz
@Surafel-pm3qz 2 сағат бұрын
ኧ ኧ ኧ እያል ጊዜ አትታቃጥልብን ቶሎ ወደገለው ግባ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 34 минут бұрын
ሰላም ደሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SansEatsSand
@SansEatsSand 2 сағат бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሰላም ደሱ
@SolomonUta
@SolomonUta 44 минут бұрын
ደሱ ሰላም ይብዛልህ
@mizankebede9268
@mizankebede9268 31 минут бұрын
ምነው ደሱ ?እባክህ ለፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ክብር ይኑርህ !ስለሳቸው ስትናገር በጥንቃቄ ይሁን !
@tadessekumbi5835
@tadessekumbi5835 2 сағат бұрын
አንቱ በላቸዉ!!
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌻
@girmadesalegne7245
@girmadesalegne7245 Сағат бұрын
ደሱ በትክክል የሆነ ሳቦታጅ ኣለ እንጂ የኣፍሪካ ህብረት የገዛቸው መኪኖች ከህጉ በፊትም ሆነ በሃላ ያለምንም ቅድመሁኔታ ሊፈቀድ ይገባል .ከጀርባው ከበድ ያለ ተልዕኮ እንዳለው ግልፅ ነው::
@gezahegnmiteku5801
@gezahegnmiteku5801 2 сағат бұрын
ገዛኸኝ ከአርባምንጭ 63ኛ Like
@jamesali7767
@jamesali7767 2 сағат бұрын
ጠቅላይ ፡ የዝህ ፡ አይነት ፡ ሥራዎችን ፡የሚከታተል ፡ ራሱን ፡ የቻለ ፡ ተቋም ፡ ታማኝ ፡ ለሀገር ፡ በትክክል ፡ አገልጋ ፡ ሀገር ፡ ወዳጅ ፡ የሆነነ ፡ ተቋም ፡ መመስረት ፡ አለበት ፡
@hagaasuwaqoo7709
@hagaasuwaqoo7709 2 сағат бұрын
ሳህለወርቅ በመጭው ጥቅምት የስልጣን ዘመናቸው ይጠናቀቃል እናም ጡረታ መውጣታቸውን ወይናቸውን እየጠጡ ሲያስቡት ሆድ ባሳቸው ባል የላቸው ምን ይበሉ
@wakgariragassa1024
@wakgariragassa1024 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በተለይ አዲስ አበባ በአየር ብክለት ያለችበት ደረጃ በሚመለከት ባለሙያዎች ያውቃሉ መፍትሔዎች እንዲሁ እና አፍሪካ አንድነትም የራሱ መዲናው የሆነቸው አዲስ አበባ የመፍትሔ አካል መሆን የራስ ነው ።
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊቷ ጆ ባይደን መሆናቸው ነው አርጅታ ነው
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 сағат бұрын
ደሱ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 3 минут бұрын
ዛሬ ምርጥ ሰባኪ ሆነሻል 👍
@MekonnenZeleke
@MekonnenZeleke Сағат бұрын
Please respect!
@jemaneshsaid7254
@jemaneshsaid7254 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🤣🤣🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@meserettsegaye2639
@meserettsegaye2639 6 минут бұрын
ወ/ሮ ሳህለወርቅ በመሄጃቸው ልክ አለልሰሩም የጉራጌውም የከምባታውም የጴንጤውም የዋቄፈታውም ፕሬዘዳንት ነበሩ
@CamalaHaris
@CamalaHaris 2 сағат бұрын
ከጎንደር ነው። የጧቱን ፕሮግራም አሳጥረኸዋል።
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 58 минут бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GjHalima
@GjHalima 2 сағат бұрын
ሰላም ቤተሰብ ደሱ እንዴት ነህ
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 2 сағат бұрын
ቁመት የእግዛቢሔር ስራ ነዉ በእግዛቢሔር ስራ ጣልቃ አትግባ
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Сағат бұрын
ምሳሌ ነው የተናገረው አይ ነገር ማጣመም!
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 46 минут бұрын
​@@በላይነህካሳ አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል ሆኖበት ነው! አትፍረድበት!
@kiyumaskr3915
@kiyumaskr3915 2 сағат бұрын
Hey Desu
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 2 сағат бұрын
ፋኖ ሲመታ እልህ ነው ፡፡
@DawitYirgu-z1y
@DawitYirgu-z1y Сағат бұрын
1
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 3 минут бұрын
ፍጋ ጥንብ አንሳ ዝም አትልም
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 6 минут бұрын
እኔ ፐሬዚዳቱአ ባይቀጥሉ ደስ ይለኛል፡፡ አሁን ላለው ፓርቲ ሸክም እንጂ አሳላጭ ሲሆኑ አላይም ውስጣቸው ቅሬታ የተሞላ ነው፡፡
@Kibatu_Tellele229
@Kibatu_Tellele229 2 сағат бұрын
Hello 👋
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Минут бұрын
ዘመነ ካሴ የአማራን ህዝብ እየቀፈለ እየሸወደ ተዘፍዝፎ ሆዱን ይሞላል እረ በዘመነ አሳማዉ የምትታለሉ ንቁ ኢሄን እብድ ገዳይ ዘራፊ ዘመነን አሽቀንጥራችሁ ጣሉት
@SarahAsent
@SarahAsent 40 минут бұрын
በመኪናአዴጋአላልክምጀግናውፋኖቀነዴሸው
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Сағат бұрын
ኣማራ፣ችግሩን፣ካልታራዱ፣ችግሩ፣ይቃጥላል፣፣ግን፣ኣማራ፣ካናቃ፣ባዳን፣ባቅሪቢ፣ያልቃል፣❤❤❤❤❤❤
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 сағат бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👍
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 Сағат бұрын
Are you in Addis Abeba Ethiopia?
@shimelesmaru4714
@shimelesmaru4714 2 сағат бұрын
Like ማድረጉን አትዘንጉ
@AssenMuhammed-hi1om
@AssenMuhammed-hi1om 2 сағат бұрын
Hi
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds Сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 21 минут бұрын
ደሱዬ የሚገረምህ እኮ ሁሉም የሚኒስቴር መስራቤቶች እና የመንግስ አካላት የሚነዱት የነዳጅ መኪና ነው ምን አይነት paradox ነው።ይሄ አጉል ጀብደኝነት መዘዝ ዮዞ እንዳይመጣ አፍሪካ ህብረት መቀመጫነትን እንዳያሳጣን
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 2 сағат бұрын
I don't think so.Natineyahu's brother was a soldier. Not Natiniyahu
@tessfayared110
@tessfayared110 2 сағат бұрын
አይ ወሌ አምላክን ያላከበርክ ትልቅ ሰው ታከብራለህ ማለት የሞተን ማስነሳት ነው ወሌው
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 48 минут бұрын
"ማሽላ እያረረ ይስቃል" ማለት አንተ ነህ! ተቃጠል ዝም ብለህ!!
@MohammadShifa-ht1rc
@MohammadShifa-ht1rc 59 минут бұрын
ለጁቡቲ ጫቱን ብቻ ማቆም ነው።
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 сағат бұрын
የ ሀገራችን EV ሪሾልዪሽን እጅግ ፈጥኗል:: ሀሳቡ ጥሩ ነው:: but we're too far to implement this. በከፍተኛ ደረጃ በኢንዱስትሪያቸው የአየር ብክለትን አስከትለዋል ተብለው የሚታዪ ምዕራባዊያ እንኳ ገና 30% ለመድረሳቸው ጥርጥር አለኝ:: እኛ ግን 100% ban on gas Engine cars??? Too early!!!
@XCOLDYT
@XCOLDYT Сағат бұрын
Anet ayeya oneg kabet ayeya werda kosesa arset kaia sebesb werda del amera del fnow ❤❤❤❤❤❤❤
@XCOLDYT
@XCOLDYT Сағат бұрын
Anet ayeya oneg kabet ayeya werda kosesa arset kaia sebesb werda
@aklile7691
@aklile7691 Сағат бұрын
ደሳለኝ፣ የቁመት ትምህክተኛነትህ እጅግ እየባሰብህ ሄደ። ከወይዘሮ ሳህለ ወርቅ የጥበቃ ስርዓት (ፕሮቶኮል) ጋር፣ የቁመታቸው እጥረት ምን አገናኘው??? ሌላው፣ አንድ ድንክ እኔን በጥፊ ብሎ አይጥለኝም አልክ፣ እግርህን ፍርጥም አድርጎ ይዞ ሊዘርርህ ይችላል እኮ። ወይም ደግሞ፣ ከሩቅ በወንጭፍ፣ ወይም በቀስት፣ ወይ በሌላ የባሰ መሳሪያ ሊጎዳህ ይችላል። ትምክህተኝነትህ፣ውድቀትን እንዳያስከትልብህ፣ ጥንቃቄ ብታደርግ መልካም ይመስለኛል ።
@מנגשההאתיופי
@מנגשההאתיופי 30 минут бұрын
እናተ እያላቺሁ ገና የኤትዮብያ ታሪክ ይጠፋል
@feyesa12
@feyesa12 2 сағат бұрын
ደሱ በሰላም ነው? እየተፋህብን ነው
@abebechlema3671
@abebechlema3671 50 минут бұрын
ምስኪን አንተን ይሆን የለመኑት
@TrgtdcFect
@TrgtdcFect 2 сағат бұрын
Why you came in the media please go sleep 😂😂
@tsinukidanu4296
@tsinukidanu4296 2 сағат бұрын
ድምጽህ አይሰማም
@mikaeletsegai5099
@mikaeletsegai5099 Сағат бұрын
Min aynet sew neh gin ante tinish hifret yelehim fesam ethiopea ko sim new enje fersalech ko gena algebaham
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 5 минут бұрын
Kkkkk
@ethiopia-first1
@ethiopia-first1 2 сағат бұрын
ውሻ በበላበት ይጮሃል
@EyobSelassie
@EyobSelassie 2 сағат бұрын
ምነው ብትተዋቸው ለምን ታለቃቅሳለህ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 3 минут бұрын
የዶክተር አሽበር አድናቂ; ተመሳሳይ ባህሪ ያላቸውን ማድነቅ የአንተን ማንነትና ባዶነት ይገልፃል::
@kibbe945
@kibbe945 2 сағат бұрын
Ante fesam ahiya,come and try ende agotih bezabi petros shintam tihonaleh
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Сағат бұрын
ችጋራም ቁልቋም ህግደፍ ይልቅ 500ሺህ ስደተኞቻችሁን ከላያችን ይላይ ውሰዱልን 😂😂በዛብህ ቀጥቅጧችሁ ነው ጀግናው የተያዘው በላችሁት
@abebechlema3671
@abebechlema3671 50 минут бұрын
ደሞ የውሸት ቁልቁለት እግዝዮ እግዝዮ አረ ስቅዬ ፀጉርህን አበጥረው
@AmareSiyum
@AmareSiyum Сағат бұрын
እንዴት እንደምታስጠላኝ አንተ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Сағат бұрын
Atagebawi. Biyamiri. Bayamiri. Mini. Yaregilika .siniti. Balege. Sew. Ale.
@weinshet
@weinshet 46 минут бұрын
Why you here then?
@SarahAsent
@SarahAsent 32 минут бұрын
ብራሀኑጁላምርኮኛጫታምሰካራምአተቀዳዳምንያስዋሽሀልዴዴብፋኖያሸንፋልየኬንያባሪያ
@modinali3987
@modinali3987 16 минут бұрын
Balege fesam atisadeb weyane
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 15 минут бұрын
ስድብ አራት ኪሎ ቢያስገባ እነ ጌታቸው እረዳ ቀድመውሽ ነበር! እንደጭላንጭ ትንሽ የምትታየውን ጭንቅላትሽን መሽፈን እንደዚህ ባዶ አደረገሽ:: እስተፈረሱሉላ ብዪልሻለሁ ለአንቺ!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 7 минут бұрын
ስድብ አራት ኪሎ ቢያስገባ; እነ ጌታቸው እረዳ ቀድመውሽ ነበር:: ይህች እንደጭላንጭል የቀረችውን የማስቢያ ጭንቅላትሽን ሽፍነሽ ባዶነትሽን አታስመስክሪ:: እስተፈረሱሉላ ብዪልሻለሁ!
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 28 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН