የአውሮፓ ስልጣኔ ጠንሳሹ ጆን ዲ እና መፅሐፈ ሔኖክ - episode 14

  Рет қаралды 20,612

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

ከእያንዳንዱ የዓለም ስልጣኔ ጀርባ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አሻራ አይጠፋም:: ለዚህ ማሳያ የሚሆኑ መረጃዎችን በኢትኤል ፕሮግራማችን እያቀረብን እንገኛለን:: የኢትኤል ቤተሰብ እንደሆናችሁ ቆዩልን::

Пікірлер: 92
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 5 жыл бұрын
በእውነት እኛ ኢትዮጵያዊ አይምሮአችንን እዲዘጋ ፓራሳይት እድንሆን ያደረጉት ትምህርት ቤት ተማሩ ብለው የተከፈተ ግዜ ነው ለምን ? ስው ከጦጣ ነው የተፈጠርነው ተብለው እድንማር ማድረጋቸው ነው ። ፍረሐተ እግዚአብሔርን ግዕዝን ማስተማር ነበረባቸው ደርግ ጭራሽ ሐይማኖት እዲጠፋ የፈለገው ኢሀዲግ መከፋፈልን እና ይህ ጠማማ ትውልድን ማን ያቅናን በእውነት እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምናልባት ልብን ካቀናልን በእውነት
@michaelmerid5898
@michaelmerid5898 5 жыл бұрын
I love you too much I
@michaelmerid5898
@michaelmerid5898 5 жыл бұрын
It is very important portion Ethiopian.s
@ahaztube2721
@ahaztube2721 5 жыл бұрын
ቻናሉን Subscribe share በማድረግ ይተባበሩን kzbin.info/www/bejne/gXWTgaKJa8Zlhqs
@abebayegle1495
@abebayegle1495 4 жыл бұрын
የልቤን ነው የገለጽሄው ተባረክልኝ ለተጨማሪ እ እውቀት ታምረኛው 7 ቁጥር አዳምጥ በጣም ትልቅ እውቀት ታገኛለህ አረ ተቃጠልንኮ እፍፍፍፍ
@yeshiemebetworku6129
@yeshiemebetworku6129 5 жыл бұрын
በጣም ልትመሰገኑ ይገባቹሀል እኔ በበኩሌ እጅግ በጣም አመሰግናለው እግዚያብሄር ይጠብቃቹ ይባርካቹ በየቀኑ ለምትሰጡኝ ነገር እምነቴንና ሀገሬን እድ ፍቅር እድ ክብር አርጋቹሁኛል ስለሀገሬ ታላቅነት ስላሳወቃቹሁኝ እጂግ በጣም እወዳቹሀለው
@ahaztube2721
@ahaztube2721 5 жыл бұрын
ቻናሉን Subscribe share በማድረግ ይተባበሩን kzbin.info/www/bejne/gXWTgaKJa8Zlhqs
@orthodox6875
@orthodox6875 5 жыл бұрын
በጣም ወደነዋል የኔም ልጅ ኢትኤል ይባላል በደንብ መሰበክ አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ አላወቀም በዚህ ጉዳይ ላይ ሙሉ መረጃ በስፋት ቢሰራ እላለው እግዚህአብሔር ይጠብቃቹ በጣም ነው የምሰማቹ በጀርመን ሀገር የምኖር ተራ ስደተኛ ነኝ ይህን ድህረገፅ ለሙሉ ጓደኞቼ በማስተላለፍ የኢትዮጵያዊነት ግዴታዬን እወጣለው መልካም ግዜ ለናተ መልካም ለሀገር ከኢትዬጵያዊው ሔኖክ ( ያም ናትናኤል )
@abatealemu8956
@abatealemu8956 4 жыл бұрын
እኔም እዳቺ ነኚ
@assefanegash7647
@assefanegash7647 3 жыл бұрын
መልካም በርቱልን ይህ ነው በትውልድ ላይ መሠራት ያለበት እውቀት በገበታ !!!
@thepromiseland8519
@thepromiseland8519 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ ከኢታሊ
@ahaztube2721
@ahaztube2721 5 жыл бұрын
ቻናሉን Subscribe share በማድረግ ይተባበሩን kzbin.info/www/bejne/gXWTgaKJa8Zlhqs
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ይዛችሁዋል። የሄ መረጃ የለም ምናምን የምሉትን እዳትሰሙ። ቀጥሉብት። መረጃማ እንዳይኖር ከአንድ ሺ ዓመት በላይ ተስርቶብታል። አኛ ነን ቆፍረን ማውጣት ያለብን። በርቱልን። ፖሮግራማችሁ በጣም ተወዳጅ ነው
@leulkebede2654
@leulkebede2654 3 жыл бұрын
WoW agreen ena manneten endawk adergachuhn Thanks Rafatuel worku and the program keep up the good work
@CakeChef7
@CakeChef7 3 жыл бұрын
This generation must subscribe this channel 😍👏. You deserve at least million followers 💟🙏 Your program is Brain Food👏🙏
@ashagrieassefa8929
@ashagrieassefa8929 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክና ምስጢር በየጊዜው እወጣ ነው፡፡ ብዙ የማይታወቁ ምስጢራትን አውሮፓውያን ከኛ ወስደው እየበለጸጉበት ነው፡፡ እኛ ግን እርስ በርስ በመሻኮት ዕውቀታችንን መጠቀም አልቻልም፡፡ ሁሌም የሚወራው ታላቅ ነበርን የሚል ነው፡፡ በነበር የኖረ የለም ሕዝብን ከድህንነት የሚያወጣ ህብረት ሊኖረን ይገባል፡፡ ወቅቱ የሚፈለገው ተጨባጭ ለውጥ ነው፡፡
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 5 жыл бұрын
ራፋቶኤል እንኳን ለ 2012 በሰላም አደረሰን እያልኩኝ የምታቀርቡት ዝግጅታችሁ ጥሩና ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና እንደዚሁም ስለ አለማችን ታሪክ እየተማርንና ግንዛቤ እያገኘንበት ነው ለኛ ኦርቶዶክስ አማኞች ብቻ ሳንሆን ለኢአማንያን ጭምር ማለት ነው እግዚአብሔር በምታደርጉት ሁሉ ይደግፋችሁ
@feleke4043
@feleke4043 5 жыл бұрын
በርቱ ሀገራችን የማያውቁት እንዲያውቅ በማድረጋቹህ ቀጥሉበት
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
I Love This Program. God Bless You Guys. ምን ያህል እርቀት ወደኋላ እርቃችሁ ታርክን እያመሰጠራችሁ ማቅረባችሁ
@betymre8684
@betymre8684 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እዉቀትን ያድላቹህ
@በላይደጀኔ
@በላይደጀኔ 5 жыл бұрын
ይባርካችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ከፖለቲካ የጸዳችሁ ሁሉንም ብሄር የሚአስተምር እውቀት ነው የምታበረክቱ
@jerisalemgetu7271
@jerisalemgetu7271 5 жыл бұрын
ኢትኤል በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው በርቱ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ 5 жыл бұрын
I love you ኢትኤል
@tsegayemillion8435
@tsegayemillion8435 2 жыл бұрын
Keep it up
@saramakonann2332
@saramakonann2332 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብዙ እጠብቃል ከእናንተ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚ አብሔር ፍሩ
@ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር
@ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር 5 жыл бұрын
በርቱ በጣም መሳጭ ዝግጅት ነው፡፡ በጣም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ፡፡
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
በጣም አደንቃቸዋለሁ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 5 жыл бұрын
እንደዚሁም ሃኪም አበበች ፍሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በደንብ ተንትነውታል ስለ ኢትዮጵያ ስልጣኔና ከያንዳንዱ የአለም ስልጣኔ የኢትዮጵያ አስተዋጽኦ እንዳለበት
@merontessema1079
@merontessema1079 4 жыл бұрын
በርቱ
@haimanottezera3336
@haimanottezera3336 4 жыл бұрын
Enamesegnalen
@asnakechbete9134
@asnakechbete9134 5 жыл бұрын
yehagera negr betam new yemiyagugugn mesemat aleselechm bertulegn yene enough.
@abelhenok4963
@abelhenok4963 4 жыл бұрын
Betam ejig astemari program new betam beritulin. Yehe Ewiket new Ethiopian yemilewit hail. I wish you will prepare a book that we get easily all information together. Hope so you will do it that in near future. This is very important program to find our selves. We Ethiopian totally lost our selves and we should get first our identity. Wish you God with you all the time.
@gonderc885
@gonderc885 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@asfawteketay439
@asfawteketay439 4 жыл бұрын
የምትሏቸው መጽሀፎች እንዲት እነደሚገኙ እባካችሁ አሣውቁኚ?
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 жыл бұрын
የዶክተር ሮዳስ አንድሮሜዳ ፕሮግራም እና ኢትኤልን ማድመጥ ቀደምት የሆነውን የኢትዮጵያን ታሪክ ለማወቅ የሚያጓጓ ብልጭታን የሚፈጥር ነው ። በግሌ ተመስጭ እከታተለዋለሁ ! በርቱ አሳውቁን አንቁን !
@ahaztube2721
@ahaztube2721 5 жыл бұрын
ቻናሉን Subscribe share በማድረግ ይተባበሩን kzbin.info/www/bejne/gXWTgaKJa8Zlhqs
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
አታፍሬም እንደዚህ ስትይ የደብተራ ደጋፊ መሆን
@birukbelaybelay7768
@birukbelaybelay7768 4 жыл бұрын
Your program is really cool and instructive and keep it going
@saramakonann2332
@saramakonann2332 5 жыл бұрын
በርቱ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚ አብሔር ፍሩ ሀሬፍ ነው ስተይ አታፍሬም የተወገዘ ነው መምህር ተስፋየ በለሽ ግቤ
@meronafework3765
@meronafework3765 5 жыл бұрын
Good job guys. We were great and we'll be great.
@bezalove5936
@bezalove5936 5 жыл бұрын
arif new beritu
@etopiya2797
@etopiya2797 5 жыл бұрын
ሰላም ኢትኤሎች እንኳን በሰላም መጣችሁ
@gena15
@gena15 5 жыл бұрын
ኢትኤሎች የሀገራችንን ታሪክ ለማሳወቅ የምታረጉት ጥረት የሚያስመሰግን ነው በርቱልን::
@raolyared7446
@raolyared7446 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ፕሮግራማችሁን ሳያልፈኝ እከታተላለሁ እና አሁን ያሉንን መፅሀፍቶች በአማሪኛ ምን ያህሉን ማንበብ እችል ይሆን በእናንተ በኩል እባካችሁ ከቻላችሁ በጣም እጅግ በጣም ማንበብ እፈልጋለሁ እና እንዴት ላግኝ ያጓጓሉ መልካምሰንብቱ
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 5 жыл бұрын
እነዚህ መፅሀፍት ከየት ነው የምታገኟቸው? ቴሌግራም ውስጥ እንዴት ልግባ መፅሀፋቹን ለማግኘት? አቤት ኢትዮጵያ! ይህ ጥበብ ያገኛቹት አምላክ ቢፈቅድላቹ ነው። በርቱ። ቀናሁ።
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 4 жыл бұрын
ስለ ቶ ሌሎች ትርጉሞች ስላሉት መርምራችሁችሁ ብታቀርቡልን።
@zeudugashu4433
@zeudugashu4433 5 жыл бұрын
I Betam des yemel temert new
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
ይገርማል በእራሳችን ሀብት ምፃተኛ ሆነን ቀረን አሁን እንኳን ወደ እራሳችን መመለስ አልቻልንም ይሄን ዝግጅት እንኳን የመመለከዉ ጥቅት ሰው ነው ሌላ ወሬ ቢሆን ስንት እና ስንት ነበር በርቱ ቢያንስ ታሪካችንን እያወቅን እንፀፀታለን መማር ቢቅተንም እናመሰግናለን
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
ሰለምን ነው የምታመሰግይው ደብተራ ሰለደገፈ ነው የምታመሰግኝው መምህር ተስፈየ አበራ ብለሽ ግቢከዳምጭው
@kdusyared697
@kdusyared697 4 жыл бұрын
Ye telegram kutrachuhn
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 4 жыл бұрын
ከቻላችሁ ጠልሰሞቹን በስዕል መልክ አቅርባችሁ ብታሳዩን ይመረጣል ፡እንድናውቀውና ጥናት እንድናከርግበት ፡በርቱ።
@chackylove5584
@chackylove5584 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! አሁንም ቢሆን ኢትዮጵያውያንን በሀይማኖትና በበሔረሰብ የሚያጋጩን እነሱ (NWO) ናቸው:: ***ኢትዮጵያዬ ንቂ: ከቤተሰቦችሽ መጣላትና መዋጋትን አቁሚ:: *** ለፍቅር እግዚአብሔር አለ:: ለፍቅር መንግሥት አያስፈልግም:: የእግዚአብሔር ፍቅር ለሁላችንም!!!
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 5 жыл бұрын
Dear the ኢትኤል አቅራቢዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በደንብ በደስታ እየተከታተልኳችሁ ነው በርቱልኝ When I read about swastica symbol why it is in Lalibela Church, I got the below written statement . How much it is true as the symbol came originally from Armenia to Ethiopian via Greece- Egypt in relation to the documents we have about? ‘’ The swastika symbol arrived from Greece via Egypt to Ethiopia. The Greeks themselves inherited the symbol from Armenia. In Armenia it was the ancient symbol of eternity and eternal light (i.e. God). Thus the Agews placed it on the window meaning they had eternal communication or link to God as the window represents “open”. It’s the right angles of a square meaning truth, rightousness and jestice and they’re equal to 4 90°’s, and when added up they will equal to a full circle 360°’s’’
@kaleab27
@kaleab27 4 жыл бұрын
can I get your telegram channel link
@mahietiopia3213
@mahietiopia3213 5 жыл бұрын
እንኲን ደና መጣችሁ ተወዳጆች
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Letinqola yemiteqemubet siel nw
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
የጣፈችሁት ፎቶ ቦታው የት ነው? ባክብሮት እጠይቃለሁ። መልሱን በቅርቡ አሳውቁኝ
@anteneh9369
@anteneh9369 5 жыл бұрын
RERR BE KZbinM BIHON TOLO TOLO ZEGJETACHEHUN AKERBU ATNAFKU
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 5 жыл бұрын
Oho Ethiopia
@OneEthiopia2016
@OneEthiopia2016 5 жыл бұрын
Where do we find the book? Is that Jondi?
@askualamedia9987
@askualamedia9987 4 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ተባበሩን
@shadiashadeen2537
@shadiashadeen2537 5 жыл бұрын
Lezhe twelde menwune amenewe batekersetine imikatele agerwune imekede endate new ihane ialmene telke kwulfe lzaweme eneswu metwe imesetwushe bmiwekwachew swche bekebere befelagwute new leswune imechelwute
@dagig58
@dagig58 5 жыл бұрын
እኔ የምለው ስለ voyinch BooK ተናግራቹ ነበረ ግን ምንም ከኤትዪጵያጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ከቱርክ ጋር እንዲ
@webebereha1778
@webebereha1778 5 жыл бұрын
Lanchi newe yeha asteyayet leju hasabun saycheres be mehal atgbi meteyek kefelegsh wereket lay tsafina secheres teyeki mud yedeberal temesto malet newe
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 5 жыл бұрын
Telegram እንዴት እንካተት ?
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 5 жыл бұрын
EBAMESGNALEN
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Swastica behindoch yeteqeretse lalibela lay nw ethiopianoch ayawuqutum atiwashu lehizb
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
ትናፍቁናላችሁ
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
“Dimonik” ayibalim but Demonic astekakil All this talk is a copy from KZbin videos anybody can watch or listen to it
@b.a7392
@b.a7392 5 жыл бұрын
John.D stolen The Book of Henok from Ethiopia!!!
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 5 жыл бұрын
ወያኔ ትግሬ ነው ኢትዮጵያ ዝቅ ያደረገብን እውነት ትግሬ ከምድረ ገጽ ትጠፉላችሁ እናንተ ባንዳዎይ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ ድርጅት ባጠፋ ዘርን አንሰዳደብ እባክህ ዘረኝነትህን ከውስጥህ እረግመህ አውጣው እባክህን አንድ ሀገር ውስጥ ተወልደን እንዳደግን ልጆች ልምከርህ
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
🖕🖕👎Alemu. Ante Banda Yebanda. Lij. Yemahym Lij. Mn Malt new tgre ? Weyane. Malts? snt. Hzb Ena. Drjt endet 1 adrkachw
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 4 жыл бұрын
@@kante5318 እናትክን ልብዳት ዘራችንን ያጠፉው ወያኔ ትግሬ ነው እንጨርሳችኃለን አንተ ባንዳ አገር ሻጮች
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ALEMU AYALEW ‚ Alemu ’Mn Zer alek ante zere bis. Dedeb 🧠🧠aseraw ante ewkete bis. Yetabak hunek new emtfokrew hid agerbet gba wend khonk
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 4 жыл бұрын
@@kante5318 አገር ቤት ነው ያለሁት አንተ በጪባጫ የወያኔ አሽከር እንዳኖተና የመለስን ፕሮፔጋንዳ የምታስፈጽሙትን እንጨርሳችኃለን እመነኝ ቁልቋልህን እንድትበላ ነው የምናደርግህ እንዲህ ዘራችንን አጥፍታችሁ አትቀሩም በእጥፍ ነው የምናወራርደው ገባህ አንተ ባንዳ እኛ አማራዎች ሁሉም ከጎናችን ነው እመነኝ እኛ አሸናፊዎች ነን አንተ ሲሚንቶ ፊት ሂድ መቀሌ አበስብሰህ ብላ ሲሚንቶህን
የወደቁት መላዕክት እነማን ናቸው : Ethel  S01E05
46:18
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 58 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 420 М.
Black hole በኢትዮጵያውያን እይታ
14:29
Rafatoel Initiative
Рет қаралды 53 М.
Aba Tesfasilassie Moges`` The Lost Books ``
1:09:02
Birhanesilassie Tube
Рет қаралды 73 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН