አይሮጲላን መጣ እየገሰገሰ ከስንዴው ከዳቦው አቡጡ ከች አለ ሣክስ እየሠከሠ ሠ ሠ ሠ😁😁| EthioNimation

  Рет қаралды 3,163

EthioNimation

EthioNimation

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@Ghyfffd
@Ghyfffd 17 сағат бұрын
ዲማንዬ ይመችህ; እስኪ ጨቅሌው መጀመሪያ አውሮፕላን የሚበርበትን የፊዚክስ ቀመር ወቶ ያስረዳን ? 🤪 አሁንስ ሰለቸን ከዚህ ቀደም የነበረው መኪና ሰራን ብሎ ሲቀውጠው ምን ሆኖ ተገኘ ከቻይና የመኪና አካሉ መቶ መገጣጠም after that ላሽ አለ; እኛኮ መገጣጠምም ጥሩ ነው አልገባ ያለን ሰራነው የሚሉት ነገር ነው; ጨቅሌውም ዝናብ አዘነብኩ; ሳተላይት አመነጠቁ አለን በመጨረሻ ሳተላይቷላይ የቻይና ጽሁፍ አየን ምን አለበት በትብብር ሰራነው እንኳን ቢሉ; ሀሳብ አመጪዎቹ ሰሪዎቹ አማርኛ አይሰሙም ብለው ከሆነ እሺ ባይሰሙስ መዋሸትን ምን አመጣው ?; አንዴ ደሞ ግንድ እግሯ ከቻይና በለሊት መስራቲን ተሚረናል ኢና አሁን ሙሉ በሙሉ በኛው ኢየሴራንኖ ቢላ ካሜራው ዘወር አድርጎ ሲያሳየን ቻይናዎች እየሰሩ አሳየን 😜 እናም ፈገግ ማለታችንን አስታውሳለሁ... የሰውን ስራ ኬኛ አይደብርም ዲማን ? ዲማን እንወድሀለን ዲማን 😂😂😂
@userasnakech
@userasnakech 17 сағат бұрын
ድማዬ ይህን ሰዉዬ መላ በልልን እስት ድንጋይ እኔ አቀብልሃለሁ ማሰብ ያቃተዉን ጭንቅላቱን....😂😂😂😂
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 18 сағат бұрын
Hahahha....."Unlike the stomach the brain doesn't alert u when it is empty." 😂😂😂😂......ዲማ'ንዬ: ኑርልኝ አቦ! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰. Yes !..ወጥር ፋኖ!!!..💪💪💪💪💪💪
@Kuruhabesha-s6m
@Kuruhabesha-s6m 17 сағат бұрын
ይሄ ጨለሌ በቃ ለየለት ፣ መቸ ነዉ ጨርቁን የሚጥለዉ 😮😂😂😂
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 18 сағат бұрын
Boeing made by abey😂😂😂😂
@abibekele4680
@abibekele4680 18 сағат бұрын
ዲማን የምታገናኘው አይዲያ እኮ ወደር የለውም❤❤❤ ተደፍረናል
@SeidYmam78
@SeidYmam78 7 сағат бұрын
😂😂😂😂የአለማችን ምርጥ ጂል
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 7 сағат бұрын
ወይ ዲማን . . . . kkkkkkk ለኣሜዚንግ ነው ያለ! ኣመጣኽው ኮንቴንቱን
@EndasawYilak-jw3tw
@EndasawYilak-jw3tw 18 сағат бұрын
በምትችለው መገድ ላገር እያገለገልክነው ቀለጥልበት ሁሌም ከውነት ጋር ወደፊት
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 сағат бұрын
ቁንጬው, ጨቅሌው ሁሉን ፈጣሪ ነው😂😂😂፣ ወሬ በኪሱ ይባላል፣
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 сағат бұрын
ወጥር ፋኖ❤
@TadesseChekole
@TadesseChekole 18 сағат бұрын
Absolutly correct!
@SaidMohamed-sv1eb
@SaidMohamed-sv1eb 16 сағат бұрын
የሀገሬ ልጆች አሁን ነዉ መጠቀቅ ትክክል ድማንየ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 12 сағат бұрын
ዲማን ይሄን አራጅ ጥሩ ጨቅላ አርገኽዋል። አሪፍ ነው። እንዲህ አንጀታችንን እንዳቃጠለን ጢባጢቢ ተጫወትበት።
@nebeyugetamesay1401
@nebeyugetamesay1401 17 сағат бұрын
ወጥር ፋኖ 🙏🙏🙏💪💚💛❤
@sosina19
@sosina19 10 сағат бұрын
ይመችህ ዲማን ሾው❤
@TiGst-y2h
@TiGst-y2h 18 сағат бұрын
ይለያል 😂😂😂
@abibekele4680
@abibekele4680 18 сағат бұрын
ዲማንዬ አውሮፕላኑን ባለፈው ባወጣነው ነዳጅ ነው የምናበረው???😂😂😂
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 11 сағат бұрын
ሳውዲ አረቢያ በ2030 ስትል ሰምቶ መቀናቱ ነው
@EThioLife-i4x
@EThioLife-i4x 13 сағат бұрын
ምኞት አይከለክልም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 16 сағат бұрын
ለአሜዚንግ ነው ያለ
@ZamFlow-sk5lj
@ZamFlow-sk5lj 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ ዹማነት
@thomasermias2651
@thomasermias2651 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@abibekele4680
@abibekele4680 18 сағат бұрын
አረ ባካችሁ ዝም አትበሉ ተንቀሳቀሱ ሆስፒታል ውሰዱት 😂😂😂😂 ፓስተር እዩ ጩፍ እራሱ እንደዚህ ይተረተራል እንዴ ሆሆ
@destalencho9106
@destalencho9106 13 сағат бұрын
እብድ ውሻን ይድናል ብለው አይጠብቁትም፤ ሰው ፈጅቶ ሳይጨርስ ....…
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 17 сағат бұрын
😂😂😂😂
@MehamedKarsima
@MehamedKarsima 12 сағат бұрын
ንፋው
@Adi-p7b
@Adi-p7b 13 сағат бұрын
😂😂😂
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 9 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 17 МЛН
I was just passing by
00:10
Artem Ivashin
Рет қаралды 18 МЛН
ይበልጥ የለመለመው የአርሰናል የዋንጫ ተፎካካሪነት!!!
38:38
ጋንኤል ክብሪት ሰገጤ መጤ በነጤጤ 😂😂😂😂
17:19
አያ ጅቦ OFFICIAL 2
Рет қаралды 15 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 17 МЛН