የፕሮቴስታንት መዝሙር የማንሰማበት ምክንያት || መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ||

  Рет қаралды 15,343

ሃኖስ ቲዩብ Hanos tube

ሃኖስ ቲዩብ Hanos tube

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@abiyouworku7310
@abiyouworku7310 2 ай бұрын
ገላትያ 1:8-9 ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። ⁹ አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። It is not about an other Jesus but about false teaching or a different gospel.
@dawittsega8649
@dawittsega8649 2 ай бұрын
የሐዋርያት ስብከት ምን ነበር ተሠዲያ?መልስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ሐዋርያ ከሰበኩት ሌላ ስብከት ማለት ሐዋርያት ከመሰከሩለት ከኢየሱስ ውጭ ማለት ነው።
@neguseberi3013
@neguseberi3013 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ወንጌልን ቁጭ ብሎ ከመወያየት ይልቅ ለጆሮ በሚሰቀጥጥ ስድብ ሲያባርሩና ሲዘልፉ ነው በኦርቶዶክስ ቆይታዬ የተማርኩት ሌላው በጣም ልብ የሚነካው ሌላ ኢየሱስ እንድምንከተል ምንድ ነው ማስረጃው? እኔ ዘመኔ ሁሉ ኦርቶዶክስ ከአምስት አመት በፊት ነው ወደ ፕሮቴስታንት የመጣሁት ነገር ግን ፕሮቴስታንት መንግስት ሰማይ ያስገባል ብዬ ሳይሆን ዝም ብዬ መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብኩ ስሄድ ራሴን በዚህ እምነት አገኘሁት ለኦርቶዶክስ ያለኝ ክብር እንዳለ ሆኖ በኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስ እንወያይ ሲባሊ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ስድብ ትከናነባለህ ለዚህ ማስረጃ ከዚህ በታች ኦርቶዶክሶች የፃፉትን ማንበብ በቂ ማስረጃ ነው የስድብ መንፈስ ደግሞ ከክፉ ዳቢሎስ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ እረግጦ ይናገራል ባጠቃላይ ምህመኑ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ እውነቱን እንዳያው ትንንሽ የፀሎት መጽሐፍ በሚል ሰውን በእነዚህ መጽሐፍ ቢዚ በማድረግ ዋናውንና እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል እውቆ ወደ እውነት እንዳይመጣ ዘሙኑ ሲበላ ልክ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና ኢየሱስን ወይም ኢየሱስ ጌታ ነው የሚለው የመጽሐፍ ቃል ልክ የጴንጤ ብቻ እንደሆነ መውሰድና እንዲሁም ከዚያ እምነት የወጡትን ዘማሪያንና አስተማሪዎችን በፍቅር ከማምጣት ይልቅ በማንቋሸሽና በመሳድብ በማዋረድም ጭምር የዘመሩትን መዝሙር እንዳይሸጥም በማድረግ ልክ መዝሙሩን የዘመሩት ለእግዚአብሔር መስዕዋት ይልቅ ለሰዎች የዘመሩ በማስመሰል እነሱን የነቀፉ በማስመሰል ለእግዚአብሔር የቀረበውን የመዝሙር መስዕዋት እንዳይሰማ በማድረግ እጅግ ልብን የሚነካ ነገር ሲፈፀም እያየን ኸረ ስንቱ ተወርቶ ለማንኛውም ለሁላችንም እግዚአብሔር መንፈሳዊ አይናችንን ያብራልን አሰማ በነ ጳውሎስና ጴጥሮስም ዘመን ይነቀፉ የነበሩት ኢየሱስ ኢየሱስ አትበሉ በሚል ነበር።
@hanytamitretamire3771
@hanytamitretamire3771 2 ай бұрын
“እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥4
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
እኛ ግን የተስቀለውን ክርስቶስን እንስብካለን!!!!ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!!!!❤
@danielteshome68
@danielteshome68 2 ай бұрын
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@mehretyebzalgn1786 አያድንምተብላቹነው እዴያደግሽው ጋጠወጥ ጆሮሽ በትክክለኛው መስማቱን አረጋግጭ ቅድሚያ
@Satisfiedcupcake
@Satisfiedcupcake 2 ай бұрын
አዳኝም ፈራጅም ነው።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@mehretyebzalgn1786 ውይለተዋህዶ ስለክርስቶስ አትንገሩን ፈሳም ውጭከለቀማቹትእምነትጋር ከነሉተርጋርንገሪያቸው ጀዝባ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@Satisfiedcupcake ዛሬነውያወቅሽው በዩጩፋሞት መሀይብ ማዳኑንዛሬነው ያወቅሽው
@TizZewge-x8m
@TizZewge-x8m 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር መንፈሳቸው እየተንጫጫ ላሉ እርኩስ መናፍስት ዝም ብለህ የእግዚአብሄር እውነትን ተናገር
@gbelendeshaw4431
@gbelendeshaw4431 2 ай бұрын
የፕሮቴስታንት መዝሙር የእግዚአብሔር ቃል በሚያዘው መሠረትበመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የስሞች ሁሉ የበላይ ስም በነገሮች ሁሉ መጠራት ያለበትና በመንፈስ የተሞላ ስለሆነ መምህሩ እንደሚሉት በሰው የግጥም ችሎታ ሳይሆን በእግ/ር መንፈስ የሚገኝ ሞገስና ክብር ተወዳጅነት እንጂ በሰው ችሎታ አይደለም እርሶ እንደምሉት እግዚአብሔር የጋራ አምላክ ሳይሆን የግልህ የእምነት ደረጃህ አድጎ ያጋራ የህብረት የሚሆን እንጂ በግልህ አይደለም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንዱም በፕሮቴስታንት የማይጠና የማይታይ የለም በአርቶዶክስ የትኛው ካህን የትኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልና ጥቅስ ያውቃል እንኳንስ ጥቅስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሆነ የሚያውቅና የሚመልስ የለም የትኛውንም መንፈሳዊ ጹሑፍ የሚመስል ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ብለው ስያቀርቡ እጅግ አዝኛለሁ ዎየው ለእረኛው እግ/ር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም(የሚዘምሩትም) በመንፈስ እንጂ በአእምሮ በእውቀት አይደለም ጌታ ከተረት ተረት ያውጣህ
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 2 ай бұрын
ተረት የነገራችሁስ ማርቲን ሉተር ነው። እኛ ኦርቶዶክስ ግን የምናመልከው እውነተኛውን ክርስቶስ ሲሰቀል የነበሩ ያዩ የነገሩንን ያስተላለፉልንን እንጂ ማርቲን ሉተር በእርኩስ መንፈስ የተገለጸለትን አይደለም
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏👍
@metagesalemnew691
@metagesalemnew691 2 ай бұрын
“ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።” - ይሁዳ 1፥21
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 2 ай бұрын
❤❤❤
@DawitDafa
@DawitDafa 2 ай бұрын
ከነቴዲ ዘፈን ይልቅ የፕሮቴስታንት መዝሙር እንዴት አሰበህ ?
@TiruworGetaneh
@TiruworGetaneh 2 ай бұрын
እናተ ዘፈን አዳምጡ እኛ ግን እንዘምራለን
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
exactly 😂
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
😁😁😁ፕሮ አታስቁኝ
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
@@moges0716 zm bleh atjajal mezmur ayshalm ke zefen mn yaskhal?
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
@@Mary-yc8vh የፕሮ ዚማው የዘፈን ነው እኛ ሁለቱንም አናዳምጥም። ጸጋው የበዛላቸው ዘማሪያን አሉን
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
@@moges0716 pente zefen misema yelem Orthodox gn zefen misema moltual serg bet rasu eyetezefene aydel kesoch kuch milut
@YeabtsegaSolomon-yl1dn
@YeabtsegaSolomon-yl1dn Ай бұрын
100%right d/n thanks👏👏🙏
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 2 ай бұрын
ere geta hoy eyesusin geftek geftek talkewko slemtasitew twld geta yteykhal hulem lezelalem eyesus eyesus edegmlhalew eyesus eyesus
@gizachewtibebu4132
@gizachewtibebu4132 2 ай бұрын
“ባኦስና ልጁ ኤላ ስለ ሠሩት ኃጢአት ሁሉ፥ በምናምንቴም ሥራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ስለ አሳቱበት ኃጢአት፥ በነቢዩ በኢዩ እጅ በባኦስ ላይ እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል ዘምሪ የባኦስን ቤት ሁሉ እንዲሁ አጠፋ።” - 1ኛ ነገሥት 16፥12-13
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 2 ай бұрын
😢😢😢😢. መፅሓፍ ቅዱስ እንደሚያጠና ሰው. እንዲህ ብሎ ባይናገር መልካም ነበር. ነገር ግን ያው እውቀት ያስታብያል ፍቅር ያንፃል እንደሚለው የ እግዚአብሔር ቃል. ሰው ዳግም ካልተወለደ እግዚአብሔር በቅጡ ሊያቅ አይችልም በቃ
@gizachewtibebu4132
@gizachewtibebu4132 2 ай бұрын
“እኔ ከመሬት አስነሥቼ በሕዝቤ በእስራኤል ላይ አለቃ አድርጌሃለሁ፤ አንተ ግን በኢዮርብዓም መንገድ ሄደሃል፥ በኃጢአታቸውም ያስቈጡኝ ዘንድ ሕዝቤን እስራኤልን አስተሃቸዋል።” - 1ኛ ነገሥት 16፥2 እባክኸ ለአንተም ለትውልድህም አስብ በመሣትና ባማሣት የእግዚአብሔር ቁጣ እንዳታመጣ ከቻልክ ምዕራፋን አንበው ደግሞ ዕጸልይልሃለሁ የዚህ ምድር ዝና እናክብር ሀብት ይቀራል በጌታ ፊት እንዲህ ተዋሸቶ መቅርብ አይቻልም ።
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe 2 ай бұрын
አምላካችንን ባለማወቅህ የማይነካውን እየነካህ ነው አምላካችን እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ልክህን ብታውቅ በኢየሱስ ሥም ከመድቀቅ ያተርፍሃል
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 ай бұрын
የኢትዬጵያ ነገር ሀይማኖት በማስተዋወቅ አንደኛ ከአለም በሁሉም በኩል አንዱ አንዱን በመውቀስ ልምምድ የምናደርግ ከዛ ደግሞ አንደኛ በድህነት በተለያዩ ክፋቶች በመገዳደል የሀይማኖት ማስታወቂያ ትተን የመልካም ስራ ተካፋይ እንሁን መድሀኒያለም ይርዳን ስናመልክ ተደብቀን እንፀልይ እየሱስ የሁሉም ክርስቲያን ነው በሁለቱም ሳይ ሁሉም የራሱ ለማድረግ ይሞክራል የሁላችንም ነው ሀይሞኖት መርጦ አልተሰቀለም እባካችሁ በሁሉም እንደኛ አንሁን በድህነት የምትማቀውን አገር እናስብ 🙏🙏🙏
@Satisfiedcupcake
@Satisfiedcupcake 2 ай бұрын
ሲሰቀልህ ግን አምላክ አይደለህም አማላጅ ነህ ብለህ አትክደውም። እምነትህን ልብህን አይቶ ቢምርህ እንጂ ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@romanyosef7696 መናፈቅ ሀገርአያውቅምሆዳምናእራስወዳድነው የኢትዮጵያ ጠርመበላሸት መንስኤናቸው
@Sebat27210
@Sebat27210 2 ай бұрын
😊 Proud to be Christian orthodoxy
@KIYANEGGA
@KIYANEGGA 2 ай бұрын
እንኮን አንተን ሳልሰማ በራልኝ እንኮን እየሱሴ ገባኝ አመለጥኩ ከተረተረት
@EdenNegusu
@EdenNegusu 2 ай бұрын
Kemenafkan gar betekrstiyan hbret yelatm 🙏🙏🙏🙏🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@KIYANEGGA አይሻልሽም የላምበረት በዩጩፋሞት የኛዘመናዊዳሰኛ ገስትላይ እምብርትከፍተሽ ስለቆምሽ መሀይብ መሆንሽእኮ እዚላይ ያሳያል እካም ኦርቶዶክስ እኳንለናተአይነቱ ጭቃ ለአለም መልስአላት ልክስክስ መስረቅ መኮረጅ ዝሙትማስፈፈትእራይአየውእያልሽ መዳራትስለሀገርአታቁእምነትየላቹ መዴ ጨምላቃጋጠወጥ የናንተስራይሄነው መጽሐፍ ቅዱስን ማናባሽመሰለሽ ከግዕዝ ወደአማርኛ ያጸፈውእዩጩፋናዮናታመሰሉሽ ገዳ ቆሻሻነሽ
@abinegn8351
@abinegn8351 2 ай бұрын
እንዳልከዉ ከሆነማ መዝሙረኛዉ ዳዊት ፕሮቴስታንት ሊሆን ነዉ😂 ክርስቶስ የትኛዉ ቤት እንደሚከበርማ አየነዉ። ለማንኛዉም እግዚአብሔር የትኛዉንም ተቋም እንደማያዉቀዉ አትርሳ..... (እንዲያዉ ከደረሰህ ብዬ ነዉ🙄)
@HananMehdi-ew9wd
@HananMehdi-ew9wd 2 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊትን አንብበሀል??? እኔ እያለ የእግዚአብሔርን ነገር እንዴት እንደዘመረ እሱንም አብረህ ከነቀፍክ እንግዲህ ምን ይደረጋል የነ ሙሴስ ???
@AdyamHalefom
@AdyamHalefom 2 ай бұрын
ስለ ሌላ መፍረድ አንችልም፣ ነገር ግን የራሳችን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እያጠፋነው ነው ፣ ለማስተካከል እንነሳሳ
@daniel11650
@daniel11650 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ብላ ለመስበክ የምታፍር ቤተ ክርስቲያን ምኑን ቤተ ክርስቲያን ሆነች።😞😞😞
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 2 ай бұрын
መቼ አፈረች, በሐሰት መወንጀል ኃጢአት ነው ወገን ችራሽ የጌታን ቤተክርስቲያን ምንናገረውን እንወቅ
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
@@daniel11650 ኢየሱስ የጌቶችም ጌታ ነው አንድም ማስረጃ የላቹም ሌላ ጌታ የለንም ለምሳሌ አስቀድሰህ ታውቃለህ ? ዘወትር ቅዳሴዋ ላይ እንኳ ቤተክርስቲያን ምን ትላለች መሰለህ በወልድ ያመነ የዘላለም ሕይወት አለው❤ ደስ አይልም ኦሮቶዶክስን ሳታውቋት ነው የወጣቹት ተረጋጉና አንብቡ ጠይቁ
@Satisfiedcupcake
@Satisfiedcupcake 2 ай бұрын
መልክዓ ኢየሱስ ቀን በቀን ሚደገምባት ተአምረ ኢየሱስ ቀን በቀን ሚነበብባት ቤተ ክርስቲያን አማላጅ ሳይሆን ራሱ የእግዚአብሔር ልጅ ራሱ አምላክ ምትለው ቤተ ክርስቲያን ናትኮ። እናንተ ምትሰብኩት ብቻ አታስመስሉ። እኛ ቀን በቀን መልክዑን እንደግም የለ። ከሱስ አልፎ እናንተ የወለደችውን እናቱን የምትሳደቡት ምን እንሁን ብላችሁ ነው? ስለሱ ብለው ደማቸውን ያፈሰሱትን ንቃችሁ ኢየሱስ እያለ በልቡ የሚሸነግል ፓስተር ታከብራላችሁ። ጌታም ወንጌል ላይ ተናግሯል በምጽአት ጊዜ ስምህን አልጠራንም ወይ በስምህ አልፈወስንም ወይ ብትሉት አላውቃችሁም እንዳይላችሁ ተጠንቀቁ ። ደሞ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አዳምጥ። የምታደርገውን እያወክ አድርግ ።
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 2 ай бұрын
ሰው ዳግም ካልተወለድ እኮ ኢየሱሱ ማለት አይችልም 😢
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@daniel11650 አንቺእፈሪሉተርንስበኪጆሮሽይሰማል ተመርመሪ ብትሰሚእውቀትቢኖርሽ አይጥ ለኛአታስተምሪን አሳማሆዳም
@misgananigussie8090
@misgananigussie8090 2 ай бұрын
It's not about religon and musical composition it's all about Jesus Christ the only saviour
@FikaduAyita-nq3ro
@FikaduAyita-nq3ro 2 ай бұрын
Hena ena betam wdehalu gen geta minfes kidus kalun endegelitelihi seliyilhalu yemitaweraw andanda kitilku kitalakuti westi andeghaw endehoniki asbalu ena hizebun atasiti mesafi kidusen endeyanibu abertatachiw tebaric bro
@AbenezerZenebe
@AbenezerZenebe 2 ай бұрын
Egna ga Lela eyesus kehone lmn eshi tkekelegn yemetlutn atastemerum??😊 keza ylk enante selelela melak or....mawrat ykelachwal why?
@eyuelnigussie7034
@eyuelnigussie7034 2 ай бұрын
As a guy who left orthodox to be Christian: " yetabak yesebekwen nw eyesus yemetlew, enante sle debr awru"
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ በግሌ ትምህርቱን ወድጀዋለው እንደውም ግዜ ወስደህ ዳግም ብታስተምረን ብዙ ካጠገባችን ፕሮቴስታንት አሉ አጥፊ ሃይማኖት ነው :: እኛም ሲመጡብን መልስ በአግባቡ መስጠት እንችላለን :: ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ መምህር::
@tsegaye1816
@tsegaye1816 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንት አጥፊ ሀይማኖት አይደለም ። ወንጌላትንም ይቀበላል ወንጌላትን ካልተቀበለ ምን ሊቀበል ነዉ ? እኔ የማይገባኝ ዘፈንን እንደዉሃ የሚጠ ጣ ተከታይ ይዞ በምን ሞራል የፕሮቴስታንትን መዝሙር መተቸት ተቻለ ? ትክክል ነዉ መስተካከል ያለበት ፈር የለቀቀ መዝሙርም ሆነ የአዘማመር ስልቶች ይኖራሉ እነሱም ከናንተዉ ዘንድ የመጡ ይዘሉ ይጨፍሩ የነበሩ ያመጡት ጣጣ ነዉ። የድሮ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን እንደነ ተስፋዬ ጋቢሶ እና ታምራት ሀይሌን መዝሙር እንደ ጥሩ ምሳሌ ማንሳት ይቻላል። መፅሀፍ ቅዱስ የሚጠናዉም በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እንጂ በፎርሙላ አይደለም።
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
@@tsegaye1816 ከአጥፊም አንደኛው አለቃ ነው ፡፡ ዛሬ መለስ ብለህ አንክዋ የፕሮቴስታን ሃይማኖርት ተከታዮች ሃገር ምን ጋን ኤላዊ ኑሮ ውስጥ አንዳለ ሁሉም መረጃ ያሳያል ጭራሽ የሌስብየን ጌይ የፕሮቴስታን ቴምፕል ከፍተው አያጋቡ ነው ፡፡ አንደ ፕሮቴስታን የሚባል ሃይማኖት ሳታኒክ የለም ኮፒ አየሱስ ይዞ በመዝሙር ካነሳሀው አይቀር ስሜት አየነካ ስቦ ከቶ ከዛ የሰውን ማንነት በክብር በአግዝያብሔር ምስል የተሰራውን ያጠፋሉ ! በጣም በጣም አደገኛ ሃይማኖት ነው በዚህ ላይ አሰራሩ ሲጀመር በአመጽ የተነሳ አንጂ በሌላ አይደልም ሉተርን ታሪክ ብታነብ የናዚዋችም ደጋፊ ነበር በ1503 ተፈለስፈ ይህ ሪፎርሚስት ሙቭመንት ፓለቲካም ነው ግ ን ፈጽሞ የአግዚያብሔርን ቃል አያምንም አየቀየረ ቅድስት ድንግል ማርያም ካለችበት ክብር አንድትወጣ አርጎ የንጹሃንን ነፍስ የሚበላ ሃይማኖት ነው ፡፡ አየህ ክርስትና የተጀመረው በፕሮቴስታንት ግዜ ይመስልሃል ወይስ ከዛ በፊት ??? አኛ አኮ ቃሉን ቀጥታ ከሙሴ ኢትዮጵያውስጥ ተረክበን ከዛ የመጀመርያው ክርስትያን የተባለው ኢትዮጵያዊ ሳይቀር በመ/ቅዱስ ለምን ተጠቀሰ ብለህ ታስባለህ ?? አንደው አኮ ታሪክ አየደለዛቹ የምሄዱበት መንገድ አውነት አሳፋሪ ነው ፡፡ ፈጽሞ አትታለል ወንድሜ ድንግል ማርያም በጌታችን ትልቅ ቦታ ተሰትዋት ነብያት ሁሉ መስክረውላታል ይህንን መካድ ለነፍስህ ገሃነብ ነው ፡፡ ህይወትዋን አስቲ ሂደህ አጥና ብዙ ትማራለህ አኛ ውልደትዋን ኑሮዋን ሁሉ ክብር ይድረስውና ለአግዚያብሔር በጽሁፍ ያስቀመጡልን ሃዋርያት ጠብቀን የምናስተምር ብቸኛዋ ኢትዮጵያችን ምድር ብቻ ናት ለዚህም ነው ኢትዮጵያን ማጥፋት መንካትም የማይቻለው ለማርያም በአስራት የተሰጠች ሃገር ስለሆነች ፡፡ ሂድ ገዳማት ላሊበላ ዋልድባ ያሉትን ተዐምራት ተመልከት የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሲዘከር ሰይጣን በኖ ይጠፋል አና መዳኑን ላንተም ይስጥህ ፡፡ ፕሮቴስታንት አጥፊ አጥፊ ሃይማኖት ነው !!!! ይህንን አስረግጬ አስረዳሃላው! ብዙ አማቃቸው የደረሰባቸውን ስለማውቅም ነው የዳኑም አሉ ተጠምቀው ምስክርነታቸውን ዩትዩብ ገብተህ አዳምጥ፡፡ መድሃኒያለም አውነቱን ያብራልህ የቅድስት ድንግል ማርያም ብርሃን አማላጭ አናታችን ፍቅር ይገለጽልህ ምኞቴ ነው ፡፡
@Yenegusu
@Yenegusu 2 ай бұрын
ውይ 😮😮"የዩሃንስ ራእይን ይጠላሉ? "ምነው በዚ መጠን ባይዋሽ
@gizachewtibebu4132
@gizachewtibebu4132 2 ай бұрын
ዘፈን መዝፈን ከመጽሐፍ ቅዱስ አኳያ እርሶ ምን ይላሉ?
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ሌላ እየሱስ እዳላቸው ትልቅ ማሳያ የሆነ ትምህርት ነው እነሱ እዲህ ተባልን እንዲህ እያሉ ኮሜንት መስጫውን ከሚያቆሽሹ ከድንግል ማርያም ወደተወለደው ክርስቶስ ቢመለሱ ይሻላቸዋል ።ቃለ ህይወት ያሠማዎ መምህር 🎉🎉🎉
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 ай бұрын
😂😂
@liyazewde6646
@liyazewde6646 2 ай бұрын
መጽሐፉ የሚለው " ሌላ ኢየሱስ " አይልም ሌላ ወንጌል ነው የሚለው። የኦርቶዶክስ ወንጌል ደግሞ ወደ አይሁድነት የሚቀይር እንደገና የክርስቶስን ሥራ ጥሎ ወደ ሕግ ሥራ ፣ በራስ ሥራ የመተማመን ስለሆነ ልዩ ወንጌል ያልት ኦርቶዶክስ ነች ። አዳኟን ኢየሱስን ገፍታ ጥላ ብዙ ጣዖታት ሰብስባ ፣ አባቶች እኮ እያለች ሊቀካህን እና በደሙ ያማለዳትን ክርስቶስን የምትጠላ ፣ ክብር ያልሰጠችው ናጥ በወራት ሙሉ በ 1፣በ2 እስከ 30 የሞቱ ሰዎች ሳይሆን ኢየሱስ ሊከበር ይገባል። በኃለኛው በንጥቀት ቀን፣ በፍርድ ቀን እግዚአብሔር ስላንተ በመስቀል ሞት የተቀጣውን ምትክህን ኢየሱስን ምን አልከው? እንዴት ኖርክለት ስትባል ምን ልትመልስ ነው?? አብ ደስታው አንተ ሳትሆን ኢየሱስ ነው በርሱ ውስጥ ነው የሚያይህ እንጂ አንተማ ለሰይጣን መዳፍ ቅርብ ነህ
@Cifaaaaaaaa
@Cifaaaaaaaa 2 ай бұрын
Leza newa eyetenketeketachu eyezemerachu, then after few minute zefen lay minayachu😂😂 Wuyy Geta hoy ejig arige ameseginewalew kezi teret teret silefetahegn🙏🙏 Yhene enem yezi teret teketay ehon neber eko 😢😢
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 2 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር::በአጭሩ ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው የጴንጤ መዝሙርን መስማት የለበትም::
@Ethio_Mathematics
@Ethio_Mathematics 2 ай бұрын
Dr huneh yemeselhin biyin mestet ysafral!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
መምህራችን, ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏ለዘለዓለም ኑርልን 🙏 እንወድሀለን ! ❤
@danielteshome68
@danielteshome68 2 ай бұрын
😅
@cherinetkugna-mb6rq
@cherinetkugna-mb6rq 2 ай бұрын
ውሸት ቃለ ህይወት ይሆናል??? ማንኛውም ነገር በመፅሐፍ ቅዱስ ነው የሚዳኘው
@Fikirte-el5pi
@Fikirte-el5pi 2 ай бұрын
ኧረ ውሸት የምህረት አምላክ ምረቱን ይላክልህ
@EdenNegusu
@EdenNegusu 2 ай бұрын
Memhranochachn kale hywet yasemaln Lelochum egziabher lbonachewn ymelsln
@tsedenyalissanu2234
@tsedenyalissanu2234 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ይብዛ🙏🏽
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 2 ай бұрын
Manew lela eyesus, the other Jesus yemisebkew ???
@seblewongaldemissa809
@seblewongaldemissa809 2 ай бұрын
ህዝብ ሰብስበህ ትኩረት አትናገር እግዚያብሄርን ፍራ
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 2 ай бұрын
ተዋቸው እና ፕሮቴስታቶችን ምመኑን ወንጌል ስበኩት ትውልዱ በናንተ ዲስኩር ምክኒያት በመቶ ሺዎች ቤ/ክርስቲያኗን እየተወ እየፈለሰ ነው
@danielteshome68
@danielteshome68 2 ай бұрын
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ እባክህን ጌታው መድረክ አገኘው ብለህ በዚህ ዘመን መጨረሻ ሁለት አይነት ክርስቶስ አሉ አልከን!!! ይህ አመለካከት የሀይማኖት ትምህርት ; ሴት, ወንድ የለ ገሪክ ,,,,ሁሉ በክርስቶስ አንድ ነው!!! እኔና እና አባቴ አንድ እንደሆነነ እናንተም አንድ ሁኑ,,,, ስለዚህ እባክህን ለቤተሰቦቻችን እውነትም ሕይወትም መንገድም የሆነውን/ የህይወት አንጀራ ግለጠው እግዚአብሐየር ይባርክህ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
በናትክ የመስማት ችሎታይኑራቹ ለምንእኛጋር ትመጣላቹ አንፈልግም እዴትእደምንንቃቹ ሌቦችመልከስከስ በየቦታው ውጣ ዝፈንሄደክ
@Someone-je6ys
@Someone-je6ys 2 ай бұрын
4፤ኢየሱስም፡መልሶ፡እንዲህ፡አላቸው፦ማንም፡እንዳያስታችኹ፡ተጠንቀቁ። 5፤ብዙዎች፦እኔ፡ክርስቶስ፡ነኝ፡እያሉ፡በስሜ፡ይመጣሉና፤ብዙዎችንም፡ያስታሉ።
@EdenNegusu
@EdenNegusu 2 ай бұрын
@@danielteshome68 Af slalachu bcha atawru
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@danielteshome68 አንቺዝምብለሽ ገስትላይ መሰተግዶስሪ ስራሽእሱነውእዳቺያለው ዘማዊመናፍቅእሱንአያስተምርም ምንምአታቂም መሀይብ
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
@@danielteshome68ፕሮዎች እናንተ ጋር ያለው አዎ ሌላ ኢየሱስ ነው ። የውሐጥምቀት ለድህነት አያስፈልግም የሚል የጌታ ቅዱስ ሥጋ ክቡር ደም መታሰቢያ ነው የሚልና ብቻ ብቻ የበዛበት ቅዱስ ትውፊት የማይቀበል ትዕቢት የሚታይበት ስለሆነ አንቀበለውም። 2ኛቆሮ11÷4 ።አንብቡት የሚመጣውም ያልሰበክነውን። ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ ወይም ያላገኛችኹትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላኹትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ በመልካም ትታገሡታላችኹ።
@FikaduAyita-nq3ro
@FikaduAyita-nq3ro 2 ай бұрын
Lelaw degmo kimisafi kodus matikibeluti lalikiw tesastihali bro k66 westi andem mintilw mananibew mesafi yelim ulunim enanibewali enam enmikiralin enanitim etdetanbutim bro tebariki
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል! ወንድሜ ጌታ በሰጠህ መድረክ እውነት፣ ህይወት መንገድ የሆነውን ክርስቶስን ስበክ። ሳታውቅና ሳትረዳ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንተ ተጋጭተህ ሌሎችን አታጋጭ።
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion 2 ай бұрын
ኣንተ ጅል መናፍቅድ ኣፍህን ኣትክፍት ኦርቶ ተዋህዶ እዪስስ ኣያድንም ብላ ትሰብካለችእንድ?እስክ መልስልኝ ይሉቅም እንደዛ ብለህ ከምትናግር ከኣደራሹ ዉጣና እውነተኛ ት፡ት ይዘህ ተጋዝ
@Wine_1616
@Wine_1616 2 ай бұрын
ሰምቶ ያለመረዳት ችግር ወይም ፍላጎት ስላለባችው ነው እንጂ ከተናገረው ነገር አንድም የሚያጋጭ ነገር የለውም።
@EdenNegusu
@EdenNegusu 2 ай бұрын
Af sllachu bcha atawru
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@haimanotterefe1201 እደናንተ ያለጋጠወጥእዩጩፋንምከሪው ውሻ ለምንመጣሽእዚ ጆሮሽመስማቱን በደምብ ታከሚ ጋጠወጥ ገስትመሰለሽእዴ እውቀተቢስ አማኑኤልሂጂ ጤነኛመሆንሽንአረጋግጪ መናፍቅ ስላበዳቹ አንፈርድም በታመመ መሳቅ ሀጢያትነውና
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
መስማትንማወቅንአዳብሩ መናፍቅ ማውራትእጂ መስማት የለም
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 ай бұрын
Bzu wosht atabza
@meazabirile9952
@meazabirile9952 2 ай бұрын
መምህሩ እርስዎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኝ ነዎት።ሐዋርያው ዻውሎስ ግን የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን መስራች ከሆኑት አንዱ ነው ታዲያ የተናገሩትን ንግግር ለራስዎ ደግመው ቢሰሙትና የንግግር እርምት ቢወስዱ እላለሁ ለማንኛውም ትክክለኛውን መዝሙር ለግለሰቡ የሚያሰረዳውና ሕይወቱን የሚነካው እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ነው
@gbelendeshaw4431
@gbelendeshaw4431 2 ай бұрын
የሉቃስ ወንጌልን ፕሮቴስታንት ነኝ የሉቃስ ወንጌልን ከም 1 ቁ 1 እስከ ም24 ቁጥር 53 ያለውን ፈትፍቸ በእግ/ር በእግ/ር መንጸስ ተሞልቸ የእግ/ር መንፈስ በገለጠልኝ መሰረት ለስረዳህ ከመቸለም ሌላ መንኛውም አንተ ጴንጤ በክርስቶስ ዳግም የተወለደ አዲስ ፍጥረት የሚወደውና ስለክርስቶስ በአይናቸው ያዩ በእጃቸው የዳሰሱ የጻፉት ምስክርነቴ የጸጋ ቃል ትምህርት ኤንጂ የአድርግ አታድርግ የህግ ትምርት አይደለም
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 2 ай бұрын
Qdmiya " ye egziabher sm bemtsfun ayent vefisum ayesafim⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️🚫 enante asetegnochi asasachi.❗❗❗ Qdmiya smun betkikil safu:::🤚🤐
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
ወደዛውጭ ከመናፍቃን ጋር ህብረት የለንም
@EdenNegusu
@EdenNegusu 2 ай бұрын
Kemenafkan gar hbret yelenm
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 2 ай бұрын
ስለ እመቤታችን ጥቅሱን አውቃለሁ ብሎ ብዙ ከማውራት በፊት ጌታ እንዳለው መች ታምናለህ መንፈስ ቅዱስ ገለጸልኝ ትላለህ እንጂ መስሎህ ነው መጀመሪያ በቤቱ መች ተገኘህ እንደ ቃሉ እንደ ትእዛዙ እንደ ሐዋርያት እና እነሱ እንዳስተማሩ መች ታምናለህ የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው እምነት ብቻ ጸጋ ብቻ ያለው?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@gedionendalkachew12 አተሽታም ዝምብለክ ውጣከዚአትችልም ምንምነገር አተእሱን ልታስተምር አይጥም ሰው ሁና የብርሳሙናበላች
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 ай бұрын
Sel dansachus set hfru ayedelem ende yemtadrut woshetam neh anten enastemraln ahun mene eyadrk nwoe? Wongel rust mark ? Hametna !
@richmanmessi628
@richmanmessi628 2 ай бұрын
ተናግረክ ሞተካል አንተን ብሎ ተቺ ስለ አንድነት ስበክ ወንጌል ያነው አደራው አታለያየን እንዲያል
@SaraSara-e5k9w
@SaraSara-e5k9w 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@alazars4613
@alazars4613 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ብዙ ሀብት አላት እሷን እንቅረባት ክብር ለ ኦርቶዶክስ
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 2 ай бұрын
Amen ❤
@sifenamu1343
@sifenamu1343 2 ай бұрын
Kebre le Orthodox or le egziyaber 😊 yetu yekedemale ? 🧐 just a question
@gemedadebela4734
@gemedadebela4734 2 ай бұрын
አባቴ ጭንቅላትክ ዴህና ነው ግን??????? ዘፈንስ ይፈቀዳል?????
@FasikaAlelign-gd2er
@FasikaAlelign-gd2er 2 ай бұрын
አይፈቀድም ።
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 2 ай бұрын
እረ ተው ያንተ መዝሙር ከዘፈን የተለየበትን ታስራዳለህ?መፅሐፍ ቅዱስ ዘፈንን አይፈቅድም ኦርቶዶክስም ዘፈንን አታበረታታም ግለሠቦች ስለዘፈኑ ቤተክርስቲያን እዳዘዘች አታርገው።ትላልቅ የዘፈን አቀነባባሪዎች ፕሮቴስታንት መሆናቸውን ሳትረሳ ማለቴ ነው ዘሪቱም ጌታ ፈቀደልኝ ማለቷንም አትርሳ
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 2 ай бұрын
የአንተ ክርስቶስ የትኛው ነው???
@MamoGebremichael
@MamoGebremichael 2 ай бұрын
Zefan tesmu yelea
@ia6750
@ia6750 2 ай бұрын
Esey
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
ክክክክ እየሱስን እንሰብካለን ስለ እየሱስ እዘምራለሁ
@TadeseBekele-mo4bp
@TadeseBekele-mo4bp 2 ай бұрын
አመዳም ጠንቋይ
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 2 ай бұрын
አዚማም!!
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 2 ай бұрын
sele protestant kemtatena yetesekelewn eyesusin si🅱ek kedada chgrachuko yhe new lenegeru trump selegeta amesegene 🅱lek sayge🅱ak yetekededk sewye sletereteret 🅱tawera aydenkm esti eyesusin atshefnew eyesus ymetal
@sulamtise
@sulamtise 2 ай бұрын
ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን የጠፍትን ነፍሳት ይመልስልን ❤🙏
@senaitsamuel1474
@senaitsamuel1474 2 ай бұрын
ከፕሮቴስታንት መዝሙር ዘፈን ብሠማ የተሻለ ነዉ ብለህ ታስባለህ ጥያቄ ነዉ
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
ሁለቱም ያው ናቸው የፕሮ ዚማ የዘፈን ነው ስለዚህ አንሰማቸውም
@hareg4951
@hareg4951 2 ай бұрын
Geta Eyesus yegesetsegh, na wede Geta esu yasrfehal gene ante memeghr kehonk bible mawek albegh sewen kemasat belay hatiyat yelem temelese yemedan kene zare new........
@BelkinishBelkinish
@BelkinishBelkinish 2 ай бұрын
👍🙏
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 2 ай бұрын
ካስተዋልኩት ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ጴንጤ የሚሆኑት በሙሉ መጀመሪያውኑ ቤተሰቦቻቸው በጠንቋይ የሚያምኑ በክርስትና ያልጸኑ ናቸው። ሁልሽም ጴንጤ እራሳችሁን እዩ የዚህ ውጤት ናችሁ ተሳሳትኩ?
@tutubevan932
@tutubevan932 2 ай бұрын
በጣም ተሳሳትሸ ጌታ አየሱስ የቃሉን ህይወት ያብራልሸ እስኪ መፅሀፍ ቅዱስ ለማንበብ ሞክሪ እውነት ያኔ ይበራልሻል
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 ай бұрын
😂😂 አለማወቅ ደጉ! ደፋር ያረጋል!
@YetinayetKasahun
@YetinayetKasahun 2 ай бұрын
ahun yensu mezmur nw mibalew endet nw kezfen mishalew fetarin ema zefagniu m eko simun eyanesa yizefnal minum mezmur ayimeslm ayasfeligm ! kegn bet min tefto!
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ያልተረዱት በመዝሙሩ የሚለቀቅ አዚም አለ ስሜታዊ አርጎ መንፈስን ወደ ሌላ ይወስዳል ሰው አልገባውም
@mekidesmesfin8199
@mekidesmesfin8199 2 ай бұрын
ሊጥ
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 2 ай бұрын
Ere geta yiker yiker yibelk
@Viva1995A
@Viva1995A 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zekariasmahtemesilassie8924
@zekariasmahtemesilassie8924 2 ай бұрын
ደካማ አመኪኒዮ
@Viva1995A
@Viva1995A 2 ай бұрын
ጴንጤ ተንጫጫሽ ምነው ሰይጣንሽ ተነካ 😜
@Askal-vv3pr
@Askal-vv3pr 2 ай бұрын
yes
@YilmaZewdie
@YilmaZewdie 2 ай бұрын
ጌታ በግሌ ያደረገልኝን በግል ማመሰገን ምን ችግር አለው? ሙሉ 66 መፅሀፍ እንቀበላለን።
@EdenNegusu
@EdenNegusu 2 ай бұрын
Mulu eko 81 ahadu new Are cheresachu beka
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@YilmaZewdie እኛስላተአያገባንም እዛውእራስክንቻል እኛግንአንፈልግም የራሳችንዜማአላትቤተክርስቲያን
@eleni311
@eleni311 2 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት እኔ ለዚህ ህዝብ ውሼት አለቅሳለሁ በጌታ በኢየሱስ ሰም ኧረ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ህዝብህን በውውሼት ትምህርት ገደሉት በጌታ በኢየሱስ ሰም የኦርቶዶክሰ እውር መምህሮች የሰራዊት ጌታ ይፍረድባችሁ ድንግል ማሪያ ሁለት ኢየሱስ ነው የወለደቸችው? ለምን ህዝብ እንዳይድን መንገድ ትዘጋላችሁ እናተ ግብዞች ወይ እናተ አትገቡ ሌላውንም እንዳይገባ ትከለክላላችሁ አባት እግዚአብሄር ሆይ ሰለ ልጅህ ደም የምትበቀልበት ቀን መቼ ነው በዚህ ቤት የማሰራውን የአጋንንት ሰራ ታያለህ ትሰማለህ ብትወድ ንሰሀ ይግቡ ካልሆነ ከህዝብ ጆሮ ላይ ዘወር አድርጋቼው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ልጁ ያለው ህይወት አለው ልጁ የሌለው ህይወት የለውም ግን ሲኦል አለው ተሰፋ አትቁረጡ ሲኦልን አታጡም መዳን በሌላ በማንም የለም አዳሜ በ44 ጣኦት ፍዳሸን እይ ወደ ሞት እንጂ ወደ ህይወት አያመጡሸምሰእለና ጣውላ ካዳነ ማሪያም ገብሬል ካዳኑ ኢየሱስ ለምን መጥቶ ሞተ ? "የአህዛብ አማልክት አይን አላቼውአያዩም ጆሮ አላቼው አይሰሙም አፍ አላቼው አይናገሩም የሚያመልኳቼውም እንደ እነሱ ይሁኑ ተብሎ ተፅፏል " እሰቲ የምትሰግዱለትን ሰእል እዩት በሰው እጅ በሳለው ወረቀት ትሼወዳለችሁ በጣታቼው ለሰሩት ሰእል ይሰግዳሉ ተብሎ ተፅፏል
@araya.makeda12
@araya.makeda12 2 ай бұрын
Beautiful preached
@cherinetkugna-mb6rq
@cherinetkugna-mb6rq 2 ай бұрын
ለምን ትዋሻለህ???? የቱ መዝሙር ነው ክርስቶስን ሳይሆን ሰውን ማዕከል ያደረገው?? እስኪገላ ም 5ቁ1 ከ81 የ1947፣የ1989 ከ2000 ዕትም አመሳክሩ:-ክርስቶስን ማዕከል ቢታደርጉ ነው.: በነፃነት ሊንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን የሚለውን ኃይለ ቃል የሰረዛችሁ?????? በተጨማሪም አብዛኛው ዘፋኝ የኦርቶዶስ እምነት ተከታይ መሆኑን እያወቃችሁ ገላ ም 5 ቁ 20 ጀምሮ "ዘፋኝነት"የሚለውን ከመፅሐፍ ቅዱስ የሰረዛችሁ ???? እውነትን አትሽጣት
@yanetlegesse5962
@yanetlegesse5962 2 ай бұрын
አንተ መልክህን እንደወሎ ፈረስ አሳምረህ ውስጥህ ለካ እንዲህ ባዶ ነው? አወ እኛ ምናመልከው እየሡስ ለሀጥያታችን ሞቶ ብቻውን የሚያድነው ነው። እንደናንተ ዘጠና አማላጅ የማይማልደው ነው ወይም አንተ ተረት እየጨማመርክ የምትሠብከው አይደለም ። ትንሽ የተሻልክ ትመስለኝ ነበር ግን አቀፈም አዘለም ያው ተሸከመ ነው ነገር ነህ። እግዚአብሔር እውነትን ያብራልህ። እየሡስ ብቻውን ያድናል በቂም ነው። መፅሐፍ ቅዱስን እደገና አንብብ።
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ደንቆሮ
@MaiergEzira
@MaiergEzira 2 ай бұрын
Aye ante sew aferkubhe berget zefen enante gar yefekedal selez3 engede enya enzemerale yawe enante demo zefen adametu
@LidGetahun
@LidGetahun 2 ай бұрын
እንዳልከዉ ከሆነማ መዝሙረኛዉ ዳዊት ፕሮቴስታንት ሊሆን ነዉ bzu gize egiabehr yargeletn selmizmer
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 ай бұрын
@@LidGetahun ዘፈንሽንአድምጭእራስሽን ትችለሽ ካልፈለግንስ መደነስ
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 ай бұрын
@@mihretmengestu2798የሚልኮል መንፈስ የተመታ ይሁን! 2 ሳሙኤል 6:14!
@ይስሐቅአማና
@ይስሐቅአማና 2 ай бұрын
dedeb tonkay, misemak yelem.
@AmanuelWondimu-y4w
@AmanuelWondimu-y4w 2 ай бұрын
Aygermem ante erasu tesemawalek
@Degungatu
@Degungatu 2 ай бұрын
ፓለቲከኛ እንጂ አማኝ ግን ዐይደለህም ኃይማኖተኛ እንጂ ዐማኝ ዐይደለህም ሁልጊዜ ማጠልሸት እንጂ ማስተማር ብቃት የለህም ይህደግሞ ሕይወት የለውም ከክፉ ስራ ተመለስ ነቀፋ ፈውስ የለውም ያልበራል ነጠላለባሽ ምእመን ነክ ነክ ነክነ
@kidistalene1646
@kidistalene1646 2 ай бұрын
ወንድሜ አታስታቸው እባክህ ሰህተት ነው የምታወራ ው 66 የመ ጽሑፍ ክፍሎችን በሙሉ እናነባለን እንማራለን የሚተው የመጽሃፍ ክፍል የለ ም ሁሉም የእግዚ ቃል ነው ሰዉ በሰው ሲናገር በእውቀት መናገር አለበት የማታውቀውን አትናገር የኦርቶዶክስ አማኞች መጽሀፉን እንዲያነቡ ለምን አታደርጓቸውም የእናንተ ን የተጣመመ የስህተት ስብከት ትምህርት ብቻ እንዲሰ ሙ ታደርጋችሁ ይሄ ትምህርት ፀረ ኢየሱስ ትምህርት ነው የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍን አጥኑ በደንብ ሁሉም የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል ይጠናል የሚተው የ ለሞ ህዝቡ አታስ ቱት ወንጌል ን መኖረያ የእንጀራ አታድር ጉት ወንጌል ብዙ ዋጋ ተከፍሎባታል
@sulamtise
@sulamtise 2 ай бұрын
ጅል ጅላጅል ድሮስ ከመናፍቅ ምን ይጠበቃል የሀዋርያት ስራን አንብበሽ ብትረጅ እማ ክርስቶስን ባልካድሽ የትኛዉ ሞራልሽ ነዉ አንች ሄኖክን የምተች አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል አሉ😂
@MatusalaZaza
@MatusalaZaza 2 ай бұрын
አንተ የዉሸት አባት ስለሌላዉ ሀይማኖት ከምታወራ ይልቅ እየጠፋች ስለአለችዉ ስለራስህ ኦርቶ እዘን በዚ ዉሸታችሁ ምክንያት ነዉ መንጎች አየኮበለሉ ያሉት።
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 2 ай бұрын
ጭገራም
@abenettadesse228
@abenettadesse228 2 ай бұрын
ኧረ ባክህ ወንድሜ፥ ብዙብዙ ከልዩነታችን ይልቅ አንድ መሆናችን እጅግ ይበልጣል።እዚም እዛም እንዳንተ የሌላውን የሚያጣጥሉ ጨፍነህ ተከተለኝ ባይ ቄሶችና ፓስተሮች አሉ የአንተ ብጤዎች ።
@Afome
@Afome 2 ай бұрын
ብርሀን በጨለማ ዉስጥ እንጂ ጨለማ በብርሀን ዉስጥ አይሰራም።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@robeltesfaye2052
@robeltesfaye2052 2 ай бұрын
በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ እና እንደዚህ በጥበብ የሚዋሽ የኦርቶዶክስ መምህር የለም! ወንድሞች እና እሕቶች ተጠንቀቁ! እግዚአብሔር ዓይኖቻችንን ያብራልን
@masreshadesta7352
@masreshadesta7352 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ለዩቱብ ገንዘብ ብለህ በመፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ላይ ትዋሻለህ በኦርቶዶክስም ሆነ በወንጌላውያን ዘንድ ኢየሱስ አንድ ነው አታጨናብር
@Someone-je6ys
@Someone-je6ys 2 ай бұрын
"Besime Yimetalu" yalewun alanebekim
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 2 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН
🔴አበባ ስናይ || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
53:55
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 54 М.
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН