የፕሮቴስታንት የእርስ በእርስ ግጭቶች ቀጥለዋል

  Рет қаралды 1,513

የወንጌል ድምጽ Gospel Voice

የወንጌል ድምጽ Gospel Voice

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@tamiratdemato2571
@tamiratdemato2571 5 күн бұрын
እውነትም የዮሐንስ ወንጌል 14 ላይ የተጻፈው ቃል ግልጽ ነው ግልጽነቱ ግን ወንድሜ ለማስረዳት በሞከረበት ፅንስ ሀሳብ መሰረት ሳይሆን ደቀመዝሙር ፊልጶስ ለጠየቀው ቀጥተኛ ጥያቄ ኢየሱስ ቀጥተኛ መልስ የመለሰበት እና ከመንፈሳዊ መረዳት ይልቅ በመላምት ፍልስፍና ዛሬ ላይ የምናየውን "ሦስትም አንድም...ወዘተ" ነው የሚል ውዝግብ ውስጥ እንዳንዘፈቅ እግዚአብሔር መቼም ቢሆን ተከፋፍሎ እንደማያውቅ ራሱን የገለጠበት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው ።እግዚአብሔር አንድ ብቻ መሆኑን ከብሉይ ኪዳን ዘፍጥረት መጽሐፍ እስከ የዮሐንስ ራዕይ መጨረሻ ድረስ እግዚአብሔር አንድ ብቻ መሆኑን አውቀን አምነንና በስሙ ተጠምቀን እንድንድንና በቅድስና ኖረን ዘላለማዊ ህይወት ወራሾች እንድንሆን ተጽፎአል እንጂ ለመዳን የሚያበቃ ፀጋ ላይ ለመድረስ ሳይሆን በቃሉ ከተጻፈው ውጭ ዝርዝሩንና ቁጥሩን እየጨመርን እየቀነስን በዮሐንስ ራዐይ 22:18 ላይ እንደተጻፈው በቃሉ ላይ የራሳችንን መላምት እየጨመርንና እየቀነስን በቃሉ ላይ የተጻፉት መቅሰፍቶች እንዲያገኙንና ከህይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እንድንጎድል እግዚአብሔር ፊቃዱ አይደለምና ስለምናውቀው ስለምናምነውና ስለምንመሰክረው እውነት እራሳችንን ቆም ብለን እንፈትሽ.....
@Nigusse74
@Nigusse74 4 күн бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ብታምኑ ትድናላችሁ ይላል? ያስቀመጠልን የመዳን መንገድ አንድ ብቻ ነው!
@wubitubekelebadacho4934
@wubitubekelebadacho4934 2 сағат бұрын
ስላሴ በመጻፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ወይስ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ነው ያለው ? ዮሐንስ ወ 14v8-9 ምን እያለ ነው? ልቦና ይስጠን።
@TigestHabte
@TigestHabte 3 күн бұрын
ማነው ታዲያ የተቤዥን ከሶስቱ በስላሴ አምላኪዎች
@HabteTefera
@HabteTefera 49 минут бұрын
ምን እያወራ ነዉ ሶየው
@ShamGebreEgzihabiher
@ShamGebreEgzihabiher 5 күн бұрын
Point mestal new yetefelegew or mesredetna meredat Anjilo gn?
@Mulaapo
@Mulaapo 5 күн бұрын
Ay pro.....ayzowachu😂
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 4 күн бұрын
Lasayih Yenaniten Gichit ?😂 Yerasachihu Eyarere Yesewu Atamasilu
@IsraelSamuel-mb4kw
@IsraelSamuel-mb4kw 7 сағат бұрын
woldn indayeh quter Alalem iko aytoal new yalew. Ye America embassy ke America wuci lela ager lela bota new minorew. so ke Abina Kewold gar aygenagnm, abi be mulat bewold wust new yeminorew, woldm be Abi wust. embassy yalkew minm aygenagnm, wondme haylu.
@DawitMana-wj6xk
@DawitMana-wj6xk 5 күн бұрын
ሰውየው ምንም አያውቅም ዝም ብሎ ደረቅ ክርክር ይከራከራል። ስላሴ ለማስረዳትም ለመረዳትም ጭንቅ ነው።
@abelmamo7090
@abelmamo7090 5 күн бұрын
men aynet teyake new mechem aymeleselehem beged medrek hooo
@dawitabera2995
@dawitabera2995 23 сағат бұрын
mals masxet ayi chilim sewuye zimbilo yi zeberiqal
@MisganaElias-v2y
@MisganaElias-v2y 5 күн бұрын
Dibliklik😂
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 4 күн бұрын
ሲጀመር እናንተ መች ቋሚ ዶክትሪን አላችሁና ነዉ ሰዉን ምትተቹት??? ላሳያችሁ የእናንተን የእርስ በርስ ግጭት??? የራሳችሁ እያረሬ የሰዉን አታማስሉ
@gospel_Voice2024
@gospel_Voice2024 4 күн бұрын
ወንድሜ የእኛማ እውነተኛ ስለሆነ ነውኮ እናንተን እየወረሰ ያለው። አቅም ካለህ ለመወያየት ወደ ቲክቶክ ና እሺ?
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 4 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ማበዱ ነው
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ለብቻ የመጸለይ ኃይል |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
23:27
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 1,5 М.
በመጨረሻ የሚፈርደው ማን ነው? Protestant Vs Apostolic
31:23
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 980