የቁሩፍድ ውሃ ለፀጉር እድገት ምናክል ጥቅም እዳለው በጠየቃቹኝ መሠረት ክፍል1ቻለጅ ተጀመረ በዚህ መልኩ ተጠቀሙHair Challenge Part 1 Begins H

  Рет қаралды 507

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ነባር ቤተሰቦቼም ላይክ ሽር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ በጥያቃችሁ መሰረት የፀጉር ቻሌጅ ጀምረናል ይሄን ቻሌጅ ስጀምር በትግስት ሳናቋርጥ በቅደም ተከተል ተተከታተልን እርግጠኛ ነኝ ብዙ እናተርፍበታለን ❤❤
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 Ай бұрын
ንብረትዬ እንካን ደህና መጣሽ ዋው ዋው በጣም አሪፍ የቁርፍድ እና እሮዝመርኖ ዉሃ አሰራር እና አጠቃቀም ነው ያሳየሽን እናመሰግና ናለን ክበሪልን በርቺ ❤❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤🌹
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረቴ ጠቃሚ ውህድ ነው ውድ በትክክል አብሶ ለፊት ጨንቀት መጥፉ ነው እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@ቤዛtebeቁጥር2
@ቤዛtebeቁጥር2 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉 በርችልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@tigtube2793
@tigtube2793 11 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ዋዉ በጣም የማምር ነው ጸጉርሽ 👌 እናመሰግናለን በርች
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ንብረት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ቻሌንጁ ተጀመረ እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ ምክርነወ❤ እኔ እካን ሁለት ሊትር አንድ ብርጭቆ ሳልጠጣ እምዉልበት ቀን አለ ፈጣሪ ይሁነኝ እጂ ልክነሽ ጣት ስንነሳ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ነው አብረን እንጀምራላን አሰራሩም ቀላል ነው ልክ ነሽ ውሀ መጠጣት ለሁሉም ነገር ቆንጆ ነው ለፅጉር ለቆዶ ለሁሉም ነገር ውሀ ጠቃሚ ነው በጣም ልክ ነሽ ስፓርት ቆንጆ ነው የኔ ጎበዝ ምክርሽን ለሰማው ቆንጆ ነው ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስላካፈልሽ በርቺ እንጠብቃለን❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ😂የትናትናዉን ላይ ስፈልግ የዛሬ መጣልኝ😂 አይቸ እመለሳለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@የኮቻዋtp9ug
@የኮቻዋtp9ug Ай бұрын
እንኳን ሰለም መጣሺ የኔ ፀጉር ብዛቱ አሪፍ ነዉ ግን ማሀሉ እና ጣፊ በጣም ደረቅ ነዉ በዛላይ ተባለጥ ነዉ ስተየ ቆረኩት ግን መልሶ ያዉ ነዉ የሚሆነዉ ሲወጣ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ውድ በተፈጥሮ የሁሉም ፀጉር ተባለጥ አለው የኔም የቀኜ እረጅም የግራዬ አጭር ነው እየደረቀ ታስቸገረሽ የሰራኋቸው ጭቃ ቅባቶች አሉ የሮዝመሪ የካሮት አይተሽ ሰርተሽ ተጠቀሚው በጣም አሪፍ ነው ❤❤
@woynitube315
@woynitube315 Ай бұрын
💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Ай бұрын
Selam ynea wdy Goo d job keep up❤❤❤❤ nice❤🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤😍🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ሠላምሽ ይብዛ ወደቻሌጁ እኛም ተቀላቅለናል ወይ ውሃ መጠጣት እዴት እደምረሣ ሠሞኑ ትንሽ እሻላለው እና ልክነሽ የውሥጥ ሠላምም ያሥፈልጋል እራሣችን እየተከባከብ ጭቀትን መርሣት ነው ያለብን ሁላቹም ቻሌጁ ተቀላቀሉ የሚያሠራ ሠው ሢኖር መሥራት ባትፈልጉ እኳን ሞራል ይሆናቹዋል ሮዝ ማሪ በቅርፍድ ምርጥነው በቀን አንዴ ምንረጥ ከሆነ ችግር ያለው አዮመሥለኝም ፀጉራችን ሸፍነነው ካልሆነ ከተሸፈነ ካነፈሠበት ግን ጥሩ ላይሆን ይችላል በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН