የሰበሮች ሰበር‼️የዐብይ ድሮን‼️ ያልተሰማው ታሪክ‼️ ኢሳያስ ወይስ ዐብይ?!

  Рет қаралды 10,934

Hasab Meda

Hasab Meda

Күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

Пікірлер: 164
@helenayele6541
@helenayele6541 6 сағат бұрын
አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ድንቅ ኢትዮጵያዊ በርታ ከሀቅ ጋር ስለቆምክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@hilinaabrham2008
@hilinaabrham2008 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለአገር ለመከታ ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ሰራዊት እና ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን
@KOOKS276
@KOOKS276 6 сағат бұрын
እንዳንተ ካለው እንቁ ኢትዮጵያዊ ጋር ኢትዮጵያዊነትን መጋራት መታደል ነው‼️ ክበርልኝ ጆዬ
@DavidErabo
@DavidErabo 5 сағат бұрын
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ቅኝ ያልተገዛች ኩሩ ተሸንፋ የማታዉቅ የጀግኖች አባቶቻችንና የጀግናዉ የአብችዬ ተስፋ ያላት ወደከፍታ ማማ ላይ የወጣች አገር ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EmebetZewde
@EmebetZewde 5 сағат бұрын
ጆኒዬ መድኃኒዓለም በሞገስ ያኑርህ !!! ዉብ የኢትዮጵያ ሀቀኛ ወንዱ ልጇ!!! ተባረክ
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 6 сағат бұрын
የእኛን የአንተ ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም ታሸንፋለች።
@miliko938
@miliko938 5 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 5 сағат бұрын
አንተ ወጣት አርቆ አሳቢ አሁንም የእውቀት ቅባት ይብዛልህ የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ውድ ልጅ እጅግ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 5 сағат бұрын
ዮኒ የኢትዮጲያዊ መገለጫ ጀግንነት ፣ ወኔና ተስፋህ ልብ ያሞቃል በርታ ወገኔ አገራችንም ሀቋ በሆነው ሁሉ አሸናፊ ናት እውነት ፈጣሪ ነውና🙏🌼🇪🇹🌼
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 6 сағат бұрын
PM ABIYE AHMED, MY LEADER, MY BROTHER, MY HERO. YOU ARE BORN TO LEAD
@kubaafar5589
@kubaafar5589 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በታላቁ መሪዋ ዶር አብይ አህመድ መሪነት የቀድሞ ታላቅነቶ ትመለሳለች
@melathabthyimer9706
@melathabthyimer9706 49 минут бұрын
Amen nnnnnnn!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 сағат бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 сағат бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሐገራችን ጆን ስላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ
@yayatube6774
@yayatube6774 6 сағат бұрын
አቦ በቃ ስትመቸኝ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በአብይ ዘመን ከፍ ትላለች
@HannaTeGi
@HannaTeGi 5 сағат бұрын
የኔና የናአተ ሐገር ኩሮዋ ኢትዮጵያ የጀግኖች ሐገር ዝም ብላ ስራዋን ትሰራለይ በዝምታ ምታ ይሔ ነው ኢትዮጵያ ልኦላዊ ሐገር ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግናችን በርታልን ወደፊት 🇪🇹👏🇪🇹
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 3 сағат бұрын
አየር ሐይል አየር ወለድ በልልኝ ጀግናው።
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 3 сағат бұрын
ፈጣሪ ከንተ ገር ይሁን።ሐገሬ ትኖራለች። ቻዎ።
@shibeshinegese7761
@shibeshinegese7761 5 сағат бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያን የሚወዱ ሁሉ የሚወደዱ ናቸዉ ።በርታ ወንድሜ ለወደፊት አንድ ሆና ከምትኖር ወድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ብቻ ነው የምንፈልገው ።
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 5 сағат бұрын
❤❤❤ አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@goldenboy4346
@goldenboy4346 5 сағат бұрын
Bravo 👌🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹አንድነታችን ሃይላችን ነው፡፡
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 5 сағат бұрын
የኔ ጀገና እዳት ድጋሜ ድጋሜ ይውለድ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💪💪💪💪💪👑👑👑👑👑👑❤❤❤ኑርልኝ ጌታ ይጠበቅ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melathabthyimer9706
@melathabthyimer9706 49 минут бұрын
Amennnnnnnn!
@kurigurmu7711
@kurigurmu7711 3 сағат бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@maddadhugaa2064
@maddadhugaa2064 4 сағат бұрын
ኑሪልኝ የኔ ጀግና እንዳንተ ዎጣት ኢትዮጵያ ይብዛ ❤❤
@WUbishetAbssinya
@WUbishetAbssinya 5 сағат бұрын
Ethiopia need this kind of brilliant and hero young. This is beyond local political . we must stand together
@lulatadese5445
@lulatadese5445 5 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ ፡፡ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹❤️
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 сағат бұрын
ድሮንነት እና ድሮነት 😊 ያማል ቅነው ኧረ ይሄንን ሽማግሌ ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ የእግዚአብሔር ትእግስት ይደንቀኛል መሽቁቅ የሆነ 😮
@MuriShaShe
@MuriShaShe 4 сағат бұрын
Ethiopian 🇪🇹 champion 🏆
@TDKB4263
@TDKB4263 5 сағат бұрын
What a brilliant person! Your analysis is so well presented. Keep up the good work. Ethiopia needs smart individuals like yourself. Thank you! 🙏
@nanny3146
@nanny3146 5 сағат бұрын
Amen Amen Amen absolutely true 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 38 минут бұрын
ተባረክ ወንድሜ ቁፍጥን ያልክ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ 4 сағат бұрын
ጆዬ የጀግኖች ጀግና ዘፈኑን እና ውቅታዊ ጉዳዮችን የምታገናኝበት መንገድ በጣም ይገርማል ፈጣሪ በጥበብ በእውቅት ያኑርህ በርታልን ነጭ ነጯን ንገራቸው እንወድሃለን አንበሳችን
@bety2338
@bety2338 5 сағат бұрын
☝️berta John👌🇪🇹💪🇪🇹❤
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሀገራቺን ይጠብቃት አንድነት ነው የሚያስፈልገን በጣም ነው የሚሳዝነው እሲኪ ምን ይባላል ጠርነት ለማንም አይበጂም
@iieadugravot9525
@iieadugravot9525 5 сағат бұрын
yes Etiopa agre 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 5 сағат бұрын
ብርክ በል❤❤❤❤❤❤
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 4 сағат бұрын
አሜን ያአቡቹዬ ልጅ እንውድሀለን👑👑👑👑👑👑💪👑💪👑💪👑👑👑
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 5 сағат бұрын
ጀግናው አብይ ሀቅ ይዞ ያሸንፋል ኢንሻ አላህ ወላሂ ። ።
@engidatessema8418
@engidatessema8418 5 сағат бұрын
ትችላለህ👏👏👏እያዋዛህ እንዲህ ልክ ልካቻውን ንገርልን💪🏻💪🏻💪🏻ክበርልኝ💕🇪🇹💕
@nanny3146
@nanny3146 5 сағат бұрын
Wow great wonderful young man wellcome always keep up yarada lij fetare yebarkeh amen 🎉🎉🎉🎉🎉
@BelayAlemu-o2r
@BelayAlemu-o2r 5 сағат бұрын
ስለኢትዮጵያ ከፍታ የሚያወራ ሰው ስሰማ ደሜ ነው የሚሞቀው።
@TeshomeMamuye-kn5oy
@TeshomeMamuye-kn5oy 5 сағат бұрын
well explained thank you so much
@khalidmohammed4209
@khalidmohammed4209 5 сағат бұрын
በርታ ዋልታ ቲቪ ላይ በጣም ትመቸኛለህ ወድሜ በኢትዮፕያ ቀልድ የለም
@asmerina02
@asmerina02 4 сағат бұрын
ከአቡይ ጋር ወደ ፉት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AldaKassa
@AldaKassa 5 сағат бұрын
God bless you
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 5 сағат бұрын
ጀግና ወጣት፤ አንበሳችን ነህ ። በርታ👍🙏👌.. ግን ይቺን መኪና እየነዳህ ማውራት ይቅርብህ። ትጎዳለህ ፡ሌላውንም ትጎዳለህ።
@melatcode4111
@melatcode4111 4 сағат бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛችን በርታልን
@AyalewEndale
@AyalewEndale 6 сағат бұрын
💪💪💪
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Сағат бұрын
የኛ የሰላም ተራኪው ወንድማችን ኑርልን ጀግናው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 3 сағат бұрын
Everything for good .Ethiopian people are win !!!!!!I'm there anytime
@HannaTeGi
@HannaTeGi 5 сағат бұрын
ድሮነትን የቀጠ አለም የለም የሰለጠነው የብልፅግና ትውልድ በድሮን ነው 🇪🇹😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 сағат бұрын
አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉🎉
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 5 сағат бұрын
ሰላም ሰላም❤❤❤
@WeseneAyele
@WeseneAyele 5 сағат бұрын
በእውነት ሀሳብህን እወደዋለሁ ተባረክ የኔ ወንድም
@ሁሉበርሱሆነ-ጐ4ቸ
@ሁሉበርሱሆነ-ጐ4ቸ 5 сағат бұрын
አይ አገላለፅ አይ ቅንብር ትገርማለክ እኮ መደገፌ ትክክል ነው አቦ
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 4 сағат бұрын
Wooooooooooow amazing explanation.
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 5 сағат бұрын
የሀሳብ ሚድያ ባለቤት ድንቅና ጀግናችን በርታ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 сағат бұрын
በሶማሊያ ላይ የተነሳዉ እሳትን እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ያደረገዉ ያ ደካማ የግብጽ ተላላኪ ምቀኛዉ የኤርትራዉ ሴረኛ ግለሰብ ነዉ
@abuman718
@abuman718 39 минут бұрын
ካንተ ጋር ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል። እናመሰግናለን
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 5 сағат бұрын
ገድ የለም ድል የኛ ነው እባካቺሁ ወደ ቀልባቺሁ ተመለሱ እኛም ሀገራቺን እንመለስ ሀገራቺን እንደናፈቅን በውጭ እንዳንቀር እባካቺሁ እንደዚህ አይነት መንግስት አይተን አነውቅም ግፍ አለው እግዚአብሔር ነው የሾመው እባካቺሁ
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 5 сағат бұрын
🎉ይመችህ ወንድሜ።እውነት ነው።ኢትዮጲያ ታሸንፋለች።
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 5 сағат бұрын
you are nice . pls go a head
@Fatem-g7u
@Fatem-g7u 4 сағат бұрын
Abiichuu❤❤❤❤❤❤❤😊
@bantialemu2847
@bantialemu2847 5 сағат бұрын
1000 amet nur bro❤❤❤❤
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 5 сағат бұрын
Edemena tena yesetehe Agerye Amerobatale ❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 сағат бұрын
ቀጠናዉን እየበጠበጠ ያለ ጦርነት ሙያዉ ሴረኛዉ አምባገነኑ የአስመራዉ ሰዉዬ ነዉ እረፍ እያሉት ነዉ አሜሪካኖቹ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 5 сағат бұрын
⭐ለምለም ማሳ እና የአበባ እርሻ ለማየት ውሃ ያስፈልጋል ውሃ ለማግኘት ደግሞ ዝናብ ያስፈልጋል ዝናብ ከመዝነቡ በፊት ደመና እና ጭጋግ አለ በዝናብ መሃል ደግሞ መብረቅ እና ነጎድጏድ አይጠፋም ❤🇪🇹❤🇪🇹💪💪
@sancho959
@sancho959 6 сағат бұрын
Berta bro
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 5 сағат бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 6 сағат бұрын
ሰላም ወንድሜ የኋንስ ።
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 2 сағат бұрын
Etiopiha emiyeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ethiopha emiyeee ❤
@gersutadros5960
@gersutadros5960 5 сағат бұрын
❤ዋዉ
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 4 сағат бұрын
እውነትህን ነው
@ZenbchDubai
@ZenbchDubai 4 сағат бұрын
እናሸንፋለን❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 3 сағат бұрын
እናሸንፋልን በርታልኝ
@dawitboru9027
@dawitboru9027 5 сағат бұрын
ሱማሌን ለመበተን ልክነሕ ወዳጄ ከሱማሌ ለሻይ ወጣብሎ መመለስነው እንኩቶሆናነው ምትጠብቀን
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 2 сағат бұрын
ጆኒ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የባንዳዎች የከሀዲዎች ቅሰም ሰባሪ ጀግና ነህ በርታልን የነመሳይ ጉማሬውን የነደረጀ አሳማውን የነአንዳርጋቸው ጅቦን የነአበበ ቁራውንና የመሳሰሉ እርያዎችን ብልግና በአደባባይ አስጣልን
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር በጣም በጣም በጣም ይባርክ !!!
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 19 минут бұрын
You nailed them good my brother keep it up ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@FatinaHassan-w4k
@FatinaHassan-w4k 5 сағат бұрын
Waww
@AbebeDhinsa
@AbebeDhinsa Сағат бұрын
ዋዉ አንተ ምርጥ የሀገሬ ልጅ ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ጀግና
@M1KTUBE
@M1KTUBE 2 сағат бұрын
ምርጥ!!!!!
@Miste143-j1z
@Miste143-j1z 4 сағат бұрын
Nice bro 👌 👏
@YosefGeresu-q8o
@YosefGeresu-q8o 2 сағат бұрын
ዮኒ ደጋግመ ስለ ኢትዮጵያ አውራ ይመች
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 5 сағат бұрын
በዚች በተወሰነች አመት ይህን ያህል ለወጥ ካየን ምን ያህል ተኝተን ደንዝዘን አንደነበር ግልፀ ነው
@amirakram3072
@amirakram3072 5 сағат бұрын
ወንድሜ ዩቱበር ምርጥ ልጅ ለኢትዮጵያ የቆምክ ጀግና ነህ በርታ።። ነገር ግን አንድ የምመክርህ ምክር እንደ እነ ደረጀ ሀብታሙና መሳይ መኮኮን ሀገር ከጂ እንዳትሆን ። ካለዉ መንግስት እንኳነ ብትጣላ አትካድ ። አገርህን ኢትዮጵያን ከወደድክ ሁሌም ከጎኗ ሁን እንዳትገዛ በገዢዋች። አባትና እናቱን የካደ ብቻ ሀገሩን ይክዳል። ጀረጀ ;መሳይ ባለማሲቆዉ ፋኖ እናትና አባታቸዉን ክደዉ ወደ ቤተሰቦቻቸዉ መተኮስ ይዘዋል። አደራ ፓለቲካ እና ሀገር ወዳድነት ይለያያል
@ሀገሬ9411
@ሀገሬ9411 3 сағат бұрын
የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤ እናሸንፋለን ❤❤❤❤❤
@Asne-LoveAsne
@Asne-LoveAsne 3 сағат бұрын
@Lifeofmechanic
@Lifeofmechanic 4 сағат бұрын
Tegedije new yemikenabih 🇪🇹
@ZenbchDubai
@ZenbchDubai 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abumame-n8e
@abumame-n8e 3 сағат бұрын
❤❤❤ yesss abchuuu
@eliasbeharu3971
@eliasbeharu3971 5 сағат бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ልጅ ❤❤❤
@shimelesgude1356
@shimelesgude1356 2 сағат бұрын
በርታ
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ጀግናው ኢትዮጵያዊው የሐንስ የሐሣብ ሚዲያችን።ደሞ ዛሬ ልታንጫጫቸው ለየት ብለህ መጣህ።ጀግናው።
@zebeneyirga221
@zebeneyirga221 2 сағат бұрын
አንተ መልካም ወጣት በርታ❤❤
@makiyamakiya4123
@makiyamakiya4123 Сағат бұрын
ጀግና ነክ❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 4 сағат бұрын
Hasab Meda , thank you , You’re awesome !!!!! They are very old people who don’t care for peace , because they are all traitors , jealous and evil ,Leaders . Why war In Africa right now , on the 21st century it’s a shame . Ethiopians are always the winners.🇪🇹☝️ One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only. Highly⭐️ respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces 🇪🇹☝️🇪🇹
@melathabthyimer9706
@melathabthyimer9706 51 минут бұрын
Wendata Neh!!!
@HannaTeGi
@HannaTeGi 5 сағат бұрын
አቼም ብር ብለሽ በምትበሪበት ሁሉ አጃቢ እንዳለሽ እኔም አውራዎች አሉኝ ይመችሕ ወንድሜ በርታልን 👏🇪🇹👏
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 2 сағат бұрын
Good job takiw happy new year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BerhanuHailu-z4v
@BerhanuHailu-z4v 2 сағат бұрын
Tebarek wendime
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 62 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 57 МЛН
ፋኖ መምህራንን ገደለ! ጋዜጠኛና ደራሲ ተፈታለች!
56:07
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 62 МЛН