የስበት ህግ Law of Attraction | Bunna with Selam

  Рет қаралды 21,310

Bunna ቡና

Bunna ቡና

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ እስከ አሁን እመለከትሽ ነበር የአሁኑ ትምህርት ግን ልክ አይደለም በጣም በጥልቀት ስለመጸሀፉ ማወቅ ከፈለግሽ መምህር ዘበነ ያስተማሩትን እይው ውስጡ በጣም ጉድ የያዘ ነው ተረድተሽው ብታወሪበት ደስ ይለኛል
@yonatanberhe3570
@yonatanberhe3570 Жыл бұрын
ከመፀሀፍ ጋር ፈፅሞ አይጋጭም የኔ እህት ከሆነም የትኛው?
@moabtube21
@moabtube21 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Жыл бұрын
ወይኔ አሳዘንሽኝ❤ በጣም ትጨነቂያለሸ ድምፅሽ ይንቀጠቀጣል ስትረጋጊ ብታቀርቢ ጥሩ ነዉ thank you 🙏
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle Жыл бұрын
ያለመዘጋጀት ነዉ መሰለኝ ትለምዳለች 🌱🌴
@aliseman7491
@aliseman7491 Жыл бұрын
ለሰዎች መልካም ማሰብሽን ጥሩ ነው ። ነገር ግን law of attraction and the secret የሚባሉ አስተሳሰቦችና መጽሐፎች መነሻቸው ኬት ነው ምንድን ነው መልእክታቸው መጨረሻ አላማቸውስ ግባቸው የሰውን ልጅ የት ማድረስ ነው ? ከፈጣሪጋ ያርቃል ወይስ ምንድን ነው ብለሽ መርምሪ ።
@getnetdemil
@getnetdemil Жыл бұрын
as usual I appreciate the way you present the idea and the flow as well. here is my point, It's important to approach the Law of Attraction with a balanced perspective and combine it with practical action and realistic expectations. its not a magic formula, but rather a mindset and lifestyle. Consistency, dedication, and alignment with your goals are crucial for its successful application in your life.
@wonda2861
@wonda2861 Жыл бұрын
እያቋረጥሽ ብቻሽን ምታወሪው ነገር ወደድኩት "it is second time እቃ ስጥል ","ምትፈልጉት ሚለውን ነገር ደጋገምኩት መሰለኝ "በጣም ያምራል
@mezgebuabebe1742
@mezgebuabebe1742 Жыл бұрын
Berchi yene konjo good idea newu yametashewu
@bistam4974
@bistam4974 Жыл бұрын
ሰላምዬ የምጠቅሽዉን መጽሀፍ በከቨር አሳይኝ የኔ ብስኩት🎉🎉🎉
@solution365
@solution365 Жыл бұрын
You are Ameazing continue በጣም እወድሻለሁ
@senaitgirma6427
@senaitgirma6427 Жыл бұрын
ስለመፅሀፋ ለማወቅ ከፈፈለግሽ የምህር ዘበነን ትምህርት አዳምጪ። ❤
@girmayangaw1964
@girmayangaw1964 Жыл бұрын
Vielen Dank für deinen Ideenaustausch!
@TenaCafe
@TenaCafe Жыл бұрын
Thanks fir your vibrant presentation
@teshalegirma9235
@teshalegirma9235 Жыл бұрын
your voice is .... like your face. i usual appreciate you.😍😍😍
@eleniabay6970
@eleniabay6970 11 ай бұрын
Thank you so much ❤🙏🙏🙏❤
@ethioadistube4704
@ethioadistube4704 Жыл бұрын
inamesginalen betam gobez lij nesh Sadig indanchi mehon naw yemifeligew
@alfiyaseid6042
@alfiyaseid6042 6 ай бұрын
Selamye betam yeseral enamsegenal 😊
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ውድ ሰላም ዓዲ ረመፅን ነው የምትመስይው ። ታድለሽ ጎበዝ ወጣት ነሽ በርቺ ❤
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
ውይ ቡንዬ ከነቤተሰቦቼ ስንወድሽ በርቺልን
@kirubeldejene7275
@kirubeldejene7275 Жыл бұрын
What Selam is talking about the book is the following: Ask and it is Given, Learning to Manifest your Desires by Esther and Jerry Hicks. The Teachings of Abraham
@ኤልሮኢየድንግልልጅ
@ኤልሮኢየድንግልልጅ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ♥
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
Nice set up & cinematography keep going
@tstamharic
@tstamharic 11 ай бұрын
It's important
@user-sam407
@user-sam407 Жыл бұрын
ማማየ መጀመርያ ስለ law of attraction ከማውራትሽ በፊት ውስጡ በጣም በጥልቀት ማወቅ ይኖርብሻል ብየ ኣስባለው እንዴ law of attraction እኮ እኔ የራሴ ፈጣሪ ነኝ ነው ሚለው አረ ተው የራሴ ፈጣሪ ነኝ ብለሽ ታስብያለሽን??????ለይንቨርስ ፀሊይ ይንበርስ ይሰጥሃል ነው ኮ ሚለው አረ ወገን ንቁ😢
@zerihunwedajo4899
@zerihunwedajo4899 Жыл бұрын
like selam! menfesh des yilal. abo wededkush iyalkush iko new!
@benkifle8812
@benkifle8812 Жыл бұрын
Hey beautiful you are gorgeous and very respectful for your audiences
@Nati_tech1
@Nati_tech1 Жыл бұрын
thank u keep going
@hibistinatad4718
@hibistinatad4718 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ብዙ ተምሬብሻለሁ❤❤
@ArsuTube-ro7pj
@ArsuTube-ro7pj 7 ай бұрын
Awo wde baarich tekekekel nsh ene bezu nger ayechlahugn
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
@KidanTech
@KidanTech 2 ай бұрын
Your voice is highly similar to Artist Sayat Demsie ? Is she in your fam? Please invite her to your podcast and cross check it?
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 Жыл бұрын
Ahun anchi be law of attraction temchalesh ke hone enne ga betam dess yilengal sel mewdesh
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ማህተብሺ ሲምር የኔ ቆንጆ
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
ሥታሥተምሪ እንግሊዝኛ አትጠቀሚ እና ገላጭ የሆኑ ቃላትን ተጠቀሚ
@endalkachewy
@endalkachewy Жыл бұрын
Earthly books are good as they are inspired( in spirit ) by earthly knowledge. But the supreme knowledge of the Spirit it self surpasses all knowledge.
@zemenudesalegn6308
@zemenudesalegn6308 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ነገር ግን ከራስ ተሞክሮ ጋር አያይዘን ብናቀርበው መልካም ነው
@Allinone-ry8dr
@Allinone-ry8dr Жыл бұрын
Hi dear ...your contents are nice keep it up ..
@KASMAINTERNATIONAL
@KASMAINTERNATIONAL Жыл бұрын
wow selema thanks betam
@sammobile8746
@sammobile8746 Жыл бұрын
Selamye fetenshe
@behailuberhanu7038
@behailuberhanu7038 Жыл бұрын
You look 👁️👀 amzzing
@aliseman7491
@aliseman7491 Жыл бұрын
ሰክሰስ መሆን መለኪያው ምንድን ነው ? አንድ ሰው ምድር ላይ ሲኖር ግዴታ ደልቶት ተመችቶት ሁሉ ነገር ተመቻችቶለት መኖር አለበት ? ምቾት ድሎት እርካታ መለኪያውች ምንድን ናቸው ?
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
ከማንያዘዋል ጋር G FM ላይ ነበር የማውቅሽ በቃ የዛኔ ነው በጣም በጣም የወደድኩሽ በጣም ጎበዝና ውብ ነሽ ብዙ አትርፌብሻለው ❤❤❤❤😍😍😘😘😘
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
It's like.... it's like...😄😄.I like z idea u raised 👌
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Rega bey eski selamiye mare
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Жыл бұрын
Betam betam betam salawekew keyereshignal 🙏🙏🙏
@endalkacheweshetu336
@endalkacheweshetu336 Жыл бұрын
Ma heart beat 💔
@YebichayeMesfin
@YebichayeMesfin 7 ай бұрын
Fira Gc please
@MelakAbate
@MelakAbate Жыл бұрын
Bur i like yr vibe
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
Well come selam!! Tesabiw manwes sabiwis?
@___________9021
@___________9021 6 ай бұрын
I am not convinced that our chakra gets attracted to colors... first of all, Color is perceived through the interaction of light, objects, and our eyes.Color is perceived through the interaction of light, objects, and our eyes. How does coloring the house i want make any of these impacts? If you can also tell us what the law of attraction specifically do to you without hard work, it would help. There are several desperate people that might be misled.
@lidueshetu9764
@lidueshetu9764 5 ай бұрын
lemen amharic ena English meqelaqel andun mertesh aweri
@dawitt7367
@dawitt7367 Жыл бұрын
Telegram invitation link is expired. Update that please
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 10 ай бұрын
እባካችሁ የሰማችሁት ሁሉ ልክ ነው ብላችሁ አታስቡ ሰይጣን አስተሳሰብ አታስቡ ሰርቶ መኖር
@AbiBelete-z5p
@AbiBelete-z5p Жыл бұрын
ol ma beautiful people👈❤
@demba3923
@demba3923 Жыл бұрын
ምን እያለች ነው እስኪ የገባው በአማረኛ አስረዱኝ?
@leulalex1701
@leulalex1701 Жыл бұрын
👍👍
@samuelalelgn5533
@samuelalelgn5533 Жыл бұрын
@ጠበላYouTube-g5v
@ጠበላYouTube-g5v Жыл бұрын
❤❤❤
@AwelSerbela
@AwelSerbela 9 ай бұрын
መፅሀፍ በአማርኛ ይኖር ይሆን? ጠቁሙኝ
@moabtube21
@moabtube21 2 ай бұрын
አለ መፅሀፉ በእሪከርድም አለ
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj Жыл бұрын
I have a question can I attract or manifest a car or house without serving or adding value?
@yohannesgetnet2177
@yohannesgetnet2177 Жыл бұрын
the attraction will lead you to the values you need to add.
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj Жыл бұрын
@@yohannesgetnet2177 Okay, I got it, thank you.
@EliasGetu-uc7yi
@EliasGetu-uc7yi Жыл бұрын
erasishin ateshal and gize lela sew lemabelashet atmokri setyo😂😂
@emayeethio6613
@emayeethio6613 Жыл бұрын
Chakra ስታወሪ ሰማሁ።ዮጋ ትሰሪያለሽ? ስለ ዩጋ አንድ ቀን ብታወሪን ።ክርስትና እምነት ከዮጋ ጋር ይሄዳል?
@solvetubeethiopian8402
@solvetubeethiopian8402 Жыл бұрын
አይሄድም ምክንያቱን ዩጋ መነሻው ባዕድ አምልኮ ነው መ/ር ዘበነ ሲያስተምር ነው የሰማሁት
@MelakAbate
@MelakAbate Жыл бұрын
Not law of attra tion
@habeshget-w6g
@habeshget-w6g Жыл бұрын
ሁሌ የምትገርሚኝ ድፍረትሽ ባዮሎጂ አትፈሪ ፊዚክስ አያሰጋሽ መሞጣሞጥ ብቻ….
@ejigalmaz3302
@ejigalmaz3302 Жыл бұрын
እረባክሽ 666😏
@SolomonAstatkie
@SolomonAstatkie 4 ай бұрын
ለምን ትሽኮረመሚያለሽ? አትንተባተቢ
@abetmedia
@abetmedia Жыл бұрын
የሆነ ነገርማ ሆነሻል፣ እየፈራሽ ወይስ ጉጉት ነው ትንፋሽሽ ይቆራረጣል እኮ።
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc Жыл бұрын
Saxophone 🎷 🎷 🎷 🎷 🎷 take off your cross from your neck. Money will come right now
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb Жыл бұрын
Anchi gen orrhodox honesh bezi amnesh bezuum selematawqiw neger media lay mawrat aykebedem.Demo Ke Bible Antsar Endet Endemitay Tawqiyalesh?Please dont be overtaken my western teaching!Use your mind and know your religion
@tameratteshome2386
@tameratteshome2386 Жыл бұрын
ጥንቆላ
@solomonassefa8076
@solomonassefa8076 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ሰው ማስደሰት - People Pleasing | Bunna with Selam
19:32
Bunna ቡና
Рет қаралды 14 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,6 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 13 МЛН
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 3
31:49
Impact Seminars
Рет қаралды 82 М.
የሚማርክ ህግ  ወይም  የስበት ህግ
34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 43 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,6 МЛН