የፌስቡክ አካውንትን ወደ ፔጅ በቀላሉ መቀየር ተቻለ | How To Convert Facebook Profile Into A Business Page in 2023

  Рет қаралды 11,784

Abugida Extra

Abugida Extra

Күн бұрын

This video about how to convert your facebook profile into facebook fan page, you can convert your profile into facebook fan page by this method.
የፌስቡክ አካውንትን ወደ ፔጅ በቀላሉ መቀየር ተቻለ
#moneymaking #facebook #የፌስቡክ
#Abugida_Extra #አቡጊዳ_ኤክስትራ #abugidaextra
youtube research, ዩቱብ ሪሰርች, ሪሰርች, ኢሜል አካውንት, ጂሜል አካወንት, #tiktokvideo #sotube #growontiktok #habesha #CapCut Editing#Effects #tips #ethiopiantiktok #ethiopia #ቴሌግራም #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #abel #capcut ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር#yesufapp #ethiopia #eytaye #ethiopiantiktok #ቴሌግራም #አድሰንስ #ethiopian #block #abel #ዋይፋይ #እንዴት #ዮኒማኛ#እሸቱመለሰ #ድንቅልጆች #ድንቅ_ልጆች #wifi #wifi_router #windows10#ethiopia #ethiopiantiktok #ቴሌግራም #አድሰንስ #block #block #ዩቱብ #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #habeshatiktok #phone #lock #lockscreen #how #howto #fix #solve #add #sumsung #android #ebs #fanalamrot #abelbirhanu #donkey #eshetumelese #yonimagna #etvnews #how #እንዴት #ስልክ #አብይአህመድ #ገንዘብ #አደጋ "ስለሞባይልማወቅ ያለብን ድብቅ ሚስጥር" "የሰውንስልክመጥለፍ" #ካርጎ #ቪዛ #ፖስፖርት #ኢትዮጵያ #ህዳሴግድብ #ሳዉዲ #አረቢያ #መካ #ስልክ #መጥለፍ#ጠለፋ #ለመጥለፍ #ከተጠለፈብን #በቀላሉስልክ #ሀክማድረግ#ሀክለማድረግ#ስልክመ ጥለፍ#የፍቅረኛህን #የፍቅረኛህንስልክ #የፍቅረኛህን #በቀላሉ #tstapp #ethioapp #ስልክ ጠለፋ #ሞባይል ለመጥለፍ #እንዴት ይጠለፋል#ሞባይል ሀክ #ሀክ #የፍቅረኛህንስልክ #የፍቅረኛህን #በቀላሉ #tstapp #ethioapp #ስልክ ጠለፋ #ሞባይል ለመጥለፍ #እንዴት ይጠለፋል#ሞባይል ሀክ #ሀክ ለማድረግ#ኢሞ ጠለፋ #ኢሞ #ከተጠለፈ #ቢጠለፍ #እንዴት #ፌስቡክ #አቤልብርሀኑ#abelbirhanu #abelbirhanu #የወይኗልጅ #የወይኗ ልጅ #ኦላይን #ቢዝነስ #ወሲብ #ፍቅር #ትዳር #የነቢያት #ታሪክ #የኢሳ #ታሪክ #አድዋ #ዋትስአፕ #ዋትሳፕ#ዋትሳፕጠለፋ #ዋትሳፕእንዴትይጠለፋል #ባቢ #babi #ቀልድ #ኮሚዲ#ሰይፉ#ዋትስአፕ መጥለፍ #ዋትስአፕ #ዋትስአፕ ግሩፕ #ቴሌ ግራም መጥለፍ#ቴሌ ግራም ሀክ #ቴሌግራም ግሩፕ #ቴሌ ግራም አፕ #ቴሌ ግራም ቻናል #ፌስቡክ አርበኞች #ፌስቡክ ሀከር # ፌስቡክ እንዴት ይጠለፋል#ፌስቡክ ሀክ #ፌስቡክ ለመጥለፍ#ፌስቡክ ስልክ ቁጥር #ፌስቡክ ድራማ#ፓስወርድ ፓስወርድ#የስልካችን ፓስወርድ #ፊስቡክ ፓስወርድ #ዋይፋይ_ያለ_ፓስወርድ #የተረሳ ፓስወርድ #dani dope app #ኢሞ ጠለፍ #ኢሞ ዱባይ #የፍቅረኛችሁን ስልክ ጠለፍ#የባልሽን ስልክ ጠለፍ #yesufapp #ስልክ ከርቀት መጥለፍ #ሚስጥራዊ ኮዶች #ethioapp #lij bini tube #habi faf #tst app #eytaye #shambel app tube #የስልክ ጥሪዎች #ኢሞ #ሴክስ #artstv #seyfufantahun #ebs #mabriyamatfiya #ethiopiancomedy #ethiopiannewmovie #newamharicmoviefilm #easattv #ethionews #amharicnews #abelbrhanu #abugidamedia #tiktokvideo #ethiopiantiktok #amharicmusic #zetenegnawshi #ዘጠነኛውሺ #trgumfilm #tigraytv #amaratv #oromiyatv #debubtv #Hanen ሃነን #Eritrea News #Best Ethiopia music 2023 #Viber #Ts #App #Camera #KZbin #Yesuf #whatsapp #EthiopianMusic #ethiopianmovie #howtodownload #zetenegnawshi #9th #ዘጠነኛውሺ #howtolearn #kanadrama #howtouse #ethiopiandrama #iphone #android #hopemusicethiopia #seifu #seifuonebs #tenaadam , ፐይታል አካዉንት ኢትዮጵያ, free PayPal earnings, how to earn PayPal money, make money online, ተጨማሪ ገንዘብ ኢትዮጵያ, extra income online, ኦንላይን ስራዎች ኢትዮጵያ, online jobs in Ethiopia, አዲስ ኦንላይን ስራ,የትኬት ዋጋ,yonimagna,abyi ahemed,ሰበር መረጃ
#amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok
#newethiopianmusic
#ethiopiantiktok
#ቴሌግራም #ኢትዮቲክቶክ #ኢትዮቶክ
#ስልክ, #ስልክ_መጠለፉን_ለማወቅ, ምርጥ አፕሊኬሽን, ምርጥ አፕ, አፕ
#ኢሞ #ቴሌግራም #እንዴት #ethiopiantiktok #ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium #premiumapp
#immigration
#canada
#ethiopia
#ካናዳ
#ካናዳ ለመሄድ
#ካናዳ የስራ ቪዛ
#ካናዳ ፕሮሰስ
#teespringstore #makemoney #makemoneyethiopia
#ካናዳ #ካናዳ የስራ ቪዛ #ካናዳ ፕሮሰስ #ካናዳ ለመሄድ how to make money online by typing words, how to make money online by typing words, how to make money online by typing, how to make money by typing words, how to make money online, earn money online earn money online, make money online, how to make money online
#makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia #ገንዘብ
upwork | ethiopia | How to earn money online | money | freelance | make money | online | upworkethiopia | ገንዘብ | ኦላይን | ኦንላይን
#channel_idea #make_money_online #online_money, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney make money online 2023, make money online today, how to make money online in ethiopia, make money online in ethiopia
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / abugidamedia
Twitter: / abugidam
Instagram: / abugidamedia

Пікірлер: 100
@AbugidaExtra
@AbugidaExtra Жыл бұрын
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ቤተሰብ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
እሽ ሸረትኩ
@kekiyabroker1193
@kekiyabroker1193 Жыл бұрын
How to one page follower transfer to other page pls pls seralen
@chalahatahu1568
@chalahatahu1568 8 ай бұрын
አሁን የምትለው አፑ የለውም እንደት ሊጠፋው ቻለ????
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 18 күн бұрын
ወንድሜ እባክህ እኔ በፌስቡክ መስራት ፋልጌ ግን ፔጅ ከፈትኩ ግን ረጅም ቪድዮ ስፖስት እንብ አለኝ ምን ለድርግ
@tesfaneshtagesse-jo7uq
@tesfaneshtagesse-jo7uq Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@dejutube09
@dejutube09 Жыл бұрын
አዎ ቪዲዮ ስራልን ቴዳ
@Moneyplaced
@Moneyplaced Жыл бұрын
Sralin❤❤❤
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
ቴዴ መልካም ሰው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብክልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን አው ስራልን የፊስቡክ ህግና ደንቡን
@muniryimam3758
@muniryimam3758 13 күн бұрын
Thank U
@GebeyehuAddisu-zl5jm
@GebeyehuAddisu-zl5jm Ай бұрын
አዎ በጣም ደስ ይላል monitization ያልሰከውን ነገር ብትሰራ በጣም አሪፍ ነው
@ረምላዩቱዩብ
@ረምላዩቱዩብ 10 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ዩቱበሮች ሰርተውበት አልተስተካከለልኝም ነበር 🎉
@Guluma2
@Guluma2 Жыл бұрын
Thanks bro🙏
@AbugidaExtra
@AbugidaExtra Жыл бұрын
Thank You
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ ቪዲዮ ይሰራልን
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 2 ай бұрын
Wondme youtube lijemr hasab alegn erdagn ebakh🙏🙏🙏
@Goh1216
@Goh1216 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ በሚገባ ቀየረልኝ
@sitotawgolgota5580
@sitotawgolgota5580 Жыл бұрын
vidos sira
@احلاماحلام-ص3ق
@احلاماحلام-ص3ق 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤
@hewanmamo
@hewanmamo 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የምር በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ዋው ዋው ቴዳ ያራዳልጅ ልዩ በሆነ ቪዲዮ መቶልናል አቦ ይመችክ ስላተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ባጭሩ ክፉ አይካክ ❤ ይኤን የመሰለ ትምህርት ዕውቀት በነፃ አግኝተን ይኤን ቪዲዮ ላይክ ሳናረግ መውጣት ሼም ነው 👍
@AbugidaExtra
@AbugidaExtra Жыл бұрын
ወንድሜ ነባ 🙏
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
@@AbugidaExtra ቴዳ ዩቲዩብ ላይ እየጣርኩ ነው 12 ሰዓት ላይ አዲስ ቪዲዮ እለቃለው ግዜ ካለክ አይተክ አስተያየት ብሰጠኝ ወንድሜ 🙏
@fikirf295
@fikirf295 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
@FffGfh-m5y
@FffGfh-m5y 2 ай бұрын
Beza lay fitinetik Des yilal!👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እናመሰግናለን
@ሰላም-19አባቴ
@ሰላም-19አባቴ 9 ай бұрын
🎉እናመሰግናለን ❤ yiseral sifelgo neber
@ساره-س7ث4ق
@ساره-س7ث4ق 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@smedia4175
@smedia4175 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቪድዮ ሥራልን
@bruhtesfamediaandtechnology
@bruhtesfamediaandtechnology Жыл бұрын
ቴዲ በጣም እናመሰግናለን!!!አዎ ስራልን።
@Kami.Tube1
@Kami.Tube1 Жыл бұрын
ቀጣይ ስራልን ቴዲየ
@SurprisedCamping-sx6tf
@SurprisedCamping-sx6tf 10 ай бұрын
Video siralin
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Жыл бұрын
ሰላምህን ይብዛልን ቴዶ ወደማችን ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ
@shawelayele4506
@shawelayele4506 8 ай бұрын
ቴዶ እናመሰግናለን
@edenengda2398
@edenengda2398 Жыл бұрын
Make full vedio tutorial about how to monetize Facebook in Ethiopia ( ineligible country) . thank you
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ ወንድማችን አወ ይሰራልን እንፈልጋለን ኧረ እኔ ትቸው ነው እንጅ በራሱ ጠይቆኛል ግን ልብ አላልኩትም አንተ ስትል ገባኝ ገንዘብ መስራት እንደሚቻል
@FffGfh-m5y
@FffGfh-m5y 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Eliasmegersa
@Eliasmegersa 10 ай бұрын
wow thanks
@afatube.
@afatube. 10 ай бұрын
Thanks
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 9 ай бұрын
Thanks ❤
@TsinatTsegaye
@TsinatTsegaye 5 ай бұрын
አዎ ይሰራ አመሠግናለሁ
@myGodforme7716
@myGodforme7716 10 ай бұрын
Video sera
@መሲዩቱብmesiyoutube
@መሲዩቱብmesiyoutube Жыл бұрын
.ሠላም ለዚህ ቤት 👏👏👏👏እናመሠግናለን የኔ fb ግን professional mode አይመጣልኝም የት ላግኘዉ??
@AbugidaExtra
@AbugidaExtra Жыл бұрын
አፕ ቀይር ይሰራል
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነውን ኡይነት አፕ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቴድያችን እንኳን መጣህ መልካሙ ወንድማችን በጣም የምንፈልገውን ለኛ ያለህ ትብብር እውነት እድሜ ሙሉህን ፈጣሪ ደስተኛ ያድርግህ እኔ የተቸገርኩት አባውት ላይ ቁጥሬን እንደት ልደብቀው የፌስቡኬን ቁጥሬን እያወጡ እየደወሉብኝ ነው ተቸግሬአለሁ ምን ትለኛለህ አሁን እሞክራለሁ ለማገናኘት የኔ የለም አየሁት ተርን ኦን የሚል
@AbugidaExtra
@AbugidaExtra Жыл бұрын
ቪዲዮ ሰራለው
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
እሽ ወድምየ
@desalegnatalay2495
@desalegnatalay2495 10 ай бұрын
thanksssss
@ሀሊማ40618
@ሀሊማ40618 Жыл бұрын
❤❤🤝🤝አመሰግናለሁ
@Emebet350
@Emebet350 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ቴዲየFbን ወደ ሞኒታይዝ ለማድረግ ስራልን ቪዲዎ እና ዩቱቤን ህይልኝ
@abinimedia
@abinimedia 7 ай бұрын
Siralin
@muhammedbinalitube484
@muhammedbinalitube484 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቴዲ እኔ ቀይሬው ነበር ግን እኔ ጎዴኛም መጠይቅ አልችልም አድም ያደረጉኝንም መቀበል አልችልም የተሳሳትኩ ነገር ይኖር ይሆን? ወንድሜዮ ሁሌም የምትለቃቸው ቪድዮወች በጣም አስተማሪ ናቸው በርታ
@daniteckcstube
@daniteckcstube Жыл бұрын
Teda fb page lay endet moni mehon indeminchil asayen eski
@sanfam26
@sanfam26 Жыл бұрын
ይሰራ !!!!
@-ethiopiatube3102
@-ethiopiatube3102 Жыл бұрын
ቪዲዮ ስራልን ።
@NatiFactHunter
@NatiFactHunter 3 ай бұрын
ቴዲ ኣሁን ከ ሶሻል ሚድያ ነዉ upload እያረኩኝ ያለዉ እናም ሁሉም video ዉን ኣጥፍቼ የራሴ ማድረግ ፈልጌ ነበር እና ደሞ channel ሌ strike ብልዋል እናም የራሴ video ዎች ሰርቼ monitizeመሆን እችላለዉ በናትህ ኣንድ ነገር በለኝ ወይም የሰራሀዉ video ካለ linkun ኣስቀምጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@matiyas-
@matiyas- Жыл бұрын
Teddy selam new bro
@Truefansgameplay
@Truefansgameplay Жыл бұрын
አረ ቴዳ ምን ላድርግ አግዘኝ ያለጥፍቴ KZbin monetization አገደኝ ላወራህ እፈልጋለዉ እርዳኝ
@trhaaryam
@trhaaryam 10 ай бұрын
ስላም ላንተ ይሁን ወንድሜ🙏❤ እና ጥያቄ አለኝ ዩቱብ 70ዩሮ መልቼ አድሰንስት መሰጅ ላከልኝ ብሩ ወደ አካውንት እንደገባ ግን ባንኪ ሄጄ ስጠይቅ የለም አንድ ወሩ ልምላ ነው መስጅ ካለከልኝ እና ምንድነው ችግሩ ወንድሜ ፕሊስ ምን ላርግ 😍🙏
@NatyGemdhin
@NatyGemdhin 5 ай бұрын
{Turn on professinal mode] emilew slkelay almeta alegn ebakh sraln video
@MakiSmart
@MakiSmart 4 ай бұрын
Enem
@kidanmedia27
@kidanmedia27 Жыл бұрын
ቴዲ ወንድሜ አንድ በያሁ ኢሜይል አድራሻ የነበረው የፌስቡክ አካውንት ነበረኝ የግል ፔጅም ነበረው በVPN በምንጠቀምበት ግዜ ፓስወርዱ ወጣ እና እንዴት ልመልሰው ተባበረኝ
@BarikilignWondu
@BarikilignWondu Ай бұрын
Video ስራልን
@AmdomTigray-ci1mh
@AmdomTigray-ci1mh Жыл бұрын
ኣዎ ስራልን
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንደማችን እኔ አደርገ ለመመለሰ ፈልገ አልመጣልኝ አለኝ የሰራክ ብዶ ካለክ እሰት ነገርኝ 🙏🙏🙏
@ytbarektube
@ytbarektube Жыл бұрын
ወንድሜ ከጣይ ስራል ስፈልገው የነበረ ነው።
@የተክልዬልጅነኝ
@የተክልዬልጅነኝ 4 ай бұрын
ስራልን
@sadiyabentreshad7589
@sadiyabentreshad7589 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 Жыл бұрын
ሰላም ቴዳዬ እንኳን እኔ ፌስቡክ እጠቀም ነበረ አሁላይ ግን ጭራሸ አላዬውም ቴዳዬ ኣትሳቅብኝ እና ፔጂ ምንደን ነው😊
@AbugidaExtra
@AbugidaExtra Жыл бұрын
ክክክ ሃይሚዬ
@tesfyeHabesha
@tesfyeHabesha Жыл бұрын
ስሬ ራልን
@EnatEthiopia-so2cf
@EnatEthiopia-so2cf 26 күн бұрын
አዎን ቪዲዮ ስራልን? ይባርክህ?
@hilaltubeoffical04
@hilaltubeoffical04 Жыл бұрын
ወዳጄ ቪዲዮ ስራልን በጉጉት እየጠበኩ ነው ።
@Hegikbgfb
@Hegikbgfb 25 күн бұрын
ወንድሜ በናትክ ንገረኝ መቀየሩን ቀይሬው ነበር ግን መቀበልም አድ ማድረግም አልችልም ሞልቷል ነው እሚለኝ😢😍😍
@Goh1216
@Goh1216 Жыл бұрын
ቴዲየ በናትህ በስልክ የአማረኛ ፎንት አሳየን
@RohaHarbe-r8g
@RohaHarbe-r8g Ай бұрын
የዩቲዩባችንን video ስንጭነው copyright አይልብነም?
@user-ex9kk7lh9g
@user-ex9kk7lh9g 8 күн бұрын
ሰላም ስልኬ a12 ነው ፕሮፌሽናል ሞድ የሚል የለውም ምን ላርገው መላ ካላቺሁ
@kekiyabroker1193
@kekiyabroker1193 Жыл бұрын
Ye ande pg follower wede lela pg transfer lemareg
@Hageregna-rf7ck
@Hageregna-rf7ck Жыл бұрын
የገንዘብ መስሪያ monetization ስራልን
@Firoye921
@Firoye921 6 ай бұрын
በጣም አምስግናለሁ ይምር Fecc book ከ5ሺ ሰው በላይ አልወስድም በሎኝ ነበር አሁን ግን ሰራሊኝ🙏🙏
@hamerenohtubezetewahdo
@hamerenohtubezetewahdo 9 ай бұрын
Sralgn
@Kidugere
@Kidugere 2 ай бұрын
Awo Vido sraln
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
እኔ ፌስብክ የለኝ ቲክቶክ የለኝ ከቴሌግራም እና ከዋሳፖ ውጭ በሉ የፌስብክ ተጠቃሚወች ተከታተሉ ትምርቱን
@BirteBogale
@BirteBogale 7 ай бұрын
ቀይሬው ነበር ክሬዲት ካርድ አስገቢ እያለ ይጠይቀኛል
@yihungezu8302
@yihungezu8302 Жыл бұрын
ፌስቡክ live ስገባ coment አልሰራም አለኝ እሄንን እስኪ ንገረኝ
@meseretmekanent-xj6le
@meseretmekanent-xj6le 3 ай бұрын
Turn on እሚለዉ እንቢአለኝ ክሊክ አይሆነም?
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 10 ай бұрын
የኔ ፐሮፌሽናል ሞዱ ኦፍ ነው ይለኛል እንዴት ኦን ማድረግ እችላለው
@yonasassefa7929
@yonasassefa7929 10 ай бұрын
የኔው የለውም
@snoreta
@snoreta 10 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ፌስብኬ ኣካዉንቱ ኣዉቀዋለዉ ነገር ግን ተቆልፎ እቢይ ኣለኝ በፈጣሪ ኣሳየኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@nicenice9324
@nicenice9324 2 ай бұрын
ወድም በፌሰቡኽ ሼር ያረግነዉ ፎቶ ይሁን ምን ይሁን ዳዉለድ እሰክሪንሻት እንዳይ ኣሩጉት ሰወች እንዴት መዝጋት ንችላለን
@ayneabebafeleke
@ayneabebafeleke 2 ай бұрын
ቨድዮ ሰራልን
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f Жыл бұрын
የኔ fb ሲቲንጉ ላይ እንደዛ የሚል የለውም
@abdu637
@abdu637 9 ай бұрын
አራ ለኔ አምስት ሺ ነበርኝ ምንም አልማጣም ዜሮ ነዉ
@susuTube5458
@susuTube5458 3 ай бұрын
ገንዘብ ለመቀበል ቨዲዮ ስረልን
@munittegay7663
@munittegay7663 28 күн бұрын
𝑺𝒊𝒓𝒂𝒍𝒊𝒏𝒆
@Abduseid-y6d
@Abduseid-y6d Ай бұрын
ወላሂ በጣም ቀላልነው ግን ትለያለህ እንዴ ሌሎቹኮ ዉሸታምናቸው😊
@AbuNurhussen
@AbuNurhussen Ай бұрын
ይሄ ከ 5 ሺ በላይ Friends ማግኘት እንችላለን እንዴ ?
@munittegay7663
@munittegay7663 28 күн бұрын
𝑽𝒊𝒅𝒐 𝒔𝒊𝒓𝒂𝒍𝒊𝒏 𝒊𝒏𝒕𝒂𝒃𝒊𝒌𝒂𝒍𝒆𝒏
@FuadMohammed-f3b
@FuadMohammed-f3b 11 ай бұрын
ስራልን
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 12 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 58 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
የጠፋብንን የ Facebook ፓስወርድ ለማግኘት
7:01
Murad Ahmed Official
Рет қаралды 4,2 М.
ትክክለኛ የ Facebook አካውንት አከፋፈት
7:11
Murad Ahmed Official
Рет қаралды 1,6 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17